ለምን ዘገየሁ? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 02. 2022
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 70

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Před 2 lety +1

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ !!

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Před 2 lety

    ፓስተር የሚተስተምረው ትምህርትና የሚትጠቀመቸው ምሳሌዎች ለእግዚአብሔር ቤት ሥራ ዕንቁ ናቸው ።

  • @ZekariasMekonnen-hc9jo

    ፓስተር ትውልድህ ይባረክ ብዙ ተጠቅሜያለው እራሴን እንዳይ እንድፈትሽ አድርጎኛል ብሩክ ነህ

  • @eshetuerm2983
    @eshetuerm2983 Před 2 lety

    እግ/ር ይባርክህ ፓስተር፣

  • @beletesalato6263
    @beletesalato6263 Před 2 lety +11

    ፓስተር የሚተስተምረው ትምህርትና የሚትጠቀመቸው ምሳሌዎች ለእግዚአብሔር ቤት ሥራ ዕንቁ ናቸው ።እግዚአብሔር ይባርክህ።በጠም ተበርኬለሁ።

  • @sofiakassa712
    @sofiakassa712 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔርን መጠበቅ ከባድ ቢሆንም መጠበቅ የግድ ነው ፓሰተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ሁላችንንም በመጠበቅ መንፈስ ይባርከን።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +2

    ወቅታዊይ መልክት ነው ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +1

    ጌታ የረዳህ ፓስተር ተባረክልን

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před 2 lety +8

    ኣምላኬ እግዚአብሔር ድንቅ ነው!!! ለልጆቹ ይናገራል እኔንም ተናገረኝ ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርከው !!

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Před 4 dny

    God bless you pastor ❤❤❤❤amen

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před 2 lety +3

    ተባረክ ፓስተር በመጠበቂያችን ላይ ሆነን በትእግስት እግዚያብሔርን እንድንጠብቅ ማስተዋልን ይስጠን ተባረክ ፓስተር ዘመንሕ ይለምልም ተመክሬበታለው አመሰግናለው

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen hallelujah bless you pastor

  • @senaitabate6133
    @senaitabate6133 Před 2 lety

    zemenhe yebarek denk word

  • @masterx842
    @masterx842 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክ

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ።በጠም ተበርኬለሁ።

  • @kukuteshome5728
    @kukuteshome5728 Před 2 lety

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባረክ ስለአንተ ከዚህ በላይ ተባረክ 🙏🙏🙏🙇🏽🙇🏽

  • @user-hd3to9vy7e
    @user-hd3to9vy7e Před 2 lety

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ❤❤🥰

  • @Selamwiteketfo
    @Selamwiteketfo Před 2 lety

    Paster selamh yebza

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር በአገልግሎትህ ተጠቅሜያለሁ!!

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 Před 2 lety

    Amen hallelujah

  • @derinajoshua8331
    @derinajoshua8331 Před 2 lety

    paster God bless u

  • @user-ev2rp4dl3s
    @user-ev2rp4dl3s Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ ጌታነው ስላተ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ጸጋውን ስለሰጠክ ክብሩን ጠቅልሎ ማደርያው ይድረስ አሜንን ፓስተር እያሱ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ቤተሰብክ ሁሉ ይባረኩ አትቁም አትገደብ አትያዝ ማለፍ መሻገር ይሁንልክ ወድሜ በብዙ ጸጋ ተገለጥ አሜንን

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Před 2 lety

    May God bless you more & more .

  • @neza8166
    @neza8166 Před 2 lety

    ፓስተር ዘመነህ ይባረክ አጋልግሎተህ ይለምለም በ ናፍቆት ነዉ yemitebikeh አንተ ለእኔ yetesetehegn ድንቅ ስጦታዬ ነህ በጣም ነው የመወደህ ብሩክ ነህ

  • @emebetabiy334
    @emebetabiy334 Před 2 lety

    Amen amen GBu

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ ድንቅ መልዕክት ነው

  • @tigistyirgu2282
    @tigistyirgu2282 Před rokem

    God bless you brother.

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 Před 7 měsíci

    God bless you

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 Před 2 lety

    ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 2 lety

    ተባረክ 🙏ፓሰተር

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 Před 2 lety

    አሜን አሜን

  • @miniar5759
    @miniar5759 Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ጌታ መልካም አምላክ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @johnbaladera
    @johnbaladera Před 2 lety

    Be blessed brother .

  • @rahelwoldu1305
    @rahelwoldu1305 Před 2 lety

    እግዚአብሔር መልካም በብዙ ተባረክ ወይንም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀ

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 2 lety +1

    እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ!! መዝ 46: 10

  • @merci4824
    @merci4824 Před 2 lety

    Geta zemenhn ybarkw

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት

  • @jo4801
    @jo4801 Před 2 lety +2

    The previous day holy spirit spoke to me about Lazarus and now You repeated too this is for me, Thank you pastor. Stay blessed

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 Před 2 lety

    Thank u pastor!
    ተባረክ።

  • @workneshrundasa4393
    @workneshrundasa4393 Před 2 lety

    Egzihabiher abizito yibarikih Pastorye dinik malikit nawu enidasamanawu manor enidinichil Egzihabiher tsagawun yabizalin

  • @meski9722
    @meski9722 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 2 lety

    Paster geta esysus zamanin yebarika tabaraki

  • @frehiwotayenew2926
    @frehiwotayenew2926 Před 2 lety +1

    Wow!!!! 😲
    What an amazing revelation God gives you, pastor! God spokes me on my situation, praise the Lord🙏🙏

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 2 lety

    Ameeeenn Ameeeeenn ewunat naw tabaraki

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnn kibr legeta yihun bizegeyim etebikewalehu🙏🙏🙏🙏 paster tebarek betifu

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Před 2 lety

    God of all please make Ethiopians come to agreement around ETHIOPIA!

  • @orionbelachew9239
    @orionbelachew9239 Před 2 lety

    May God blesh you Brother I am so benifted from your ministry's thank you keep it up.

  • @Helenafesshaye2575
    @Helenafesshaye2575 Před 2 lety

    I am speechless. thank you Lord for your voice. pastor Eyasesha Nurlene 🙏🏽🙌🏽💜

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 2 lety

    Pastor huleam betimihirithi ibarekalew bless you more and more,,,,,,,,🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @tsionberessa6875
    @tsionberessa6875 Před 2 lety

    PASTORYE EGZIABHER YIBARKE

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety

    Amen Tebarek pastor

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 2 lety

    A great message. Thank you, Paster!

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Před 2 lety

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Před 2 lety

    God bless you pastor!!!

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Před 2 lety

    Amen name ameeeen ameeen 🙏🙏

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 Před 2 lety

    Very interesting and educational teaching
    God bless you pastor

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 Před 2 lety +1

    👐👐👐👐👐👐👐

  • @selamawithaile3686
    @selamawithaile3686 Před 2 lety

    Tebareke

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 2 lety

    አልዞርም አማራጭ ፍለጋ
    አምናለሁ መልስ አለ ኢየሱስ ጋ

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před 2 lety

    ይገርማል ፓስተር ጌታ ዛሬ ያንተን መልዕክት በድንገት ስልኬን ሳነሳ እንዳገኘዉ ሲያደርግ አላማ ነበረዉ እኔ ትናንት የካቲት 28 ልጄ ፓስተር ዳዊት መኮንን ወደ ጌታ ከሄደ አንድ አመቱ ነበር እኔም ምንም እንኳን የሄደበትን ባዉቅም ጥያቄዬ እኔ ቀድሜ ለምን አልሄድኩም ለምን ዘገየሁ እኔ መቅደም ነበረብኝ በሚል ሙግት ላይ ሆኜ አንተን እቤቴ ላከህ ትምህርትህን በጣም ወደድኩት እባክህ በፀሎት እርዳኝ የእናትን ልብ ትረዳዋለህ
    ጌታ በእዉነት ባርኮሀል።

    • @AmmanuelOrg
      @AmmanuelOrg  Před 2 lety

      ሰላም ማዘር
      እንዴት ነሽ? ያለፍሽበትን ህመም በመጠኑም ቢሆን እረዳለሁ!! ነገር ግን እንዳልሽው እኛ ተስፋ ያለን ሰዋች ነን
      አይዞሽ በርቺ!! እፀልይልሻለሁ!!!

  • @Selamwiteketfo
    @Selamwiteketfo Před 2 lety

    Kkkkkk

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 Před 2 lety +1

    ፓስተርዬ ተባረክልኝ ይህን ስብከት የሠማሁት ባለቤቴ እግዚአብሔር አይወድሽም ለዚ ነዉ የዘገየብሽ ያላሳካልሽ ብሎኝ በጣም ያዘንኩበት ቀን ነበር ። እኔ ግን እግዚአብሔር እንደሚወደኝ አዉቃለሁ ።
    ተባረክልኝ ።

    • @user-rp3gw7ge7w
      @user-rp3gw7ge7w Před 2 lety

      ተበረኪ እግዚአብሔር ይወድሻል

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety

    ጥያቄዬ ተመልሷል፡፡ ይህ መልዕክት ለኔ ነው፡፡

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 Před 2 lety

    ሻሎም