ዛሬ የኖርከው ነገ ዞሮ ያገኝሃል! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 70

  • @sarmisosadebo6647
    @sarmisosadebo6647 Před 2 lety +19

    የጥበብ እና የዕውቀት ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዝአብሔር ሁልጊዜ ይባርክህ። ዘርህ የተባረከ ይሁን።

  • @beleteyohannesnigussie639

    የሚደንቅ መልእክት ዛሬ ምድሬ የምታጭድበት በከራ የዘር ውጤት ነው እንንቃ ዘርህን በመልካም ቀይር ያኔ ምድር ትፈወሳለች

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před 2 lety +10

    እንዴት ያስፈራል ንፋስ ዘርቶ አውሎንፋስ ማጨድ, እንዴት ያስደነግጣል። እግዚአብሔር እኛንም ትውልዳችንን ይጠብቅ ይርዳን ማስተዋልን ይስጠን ከክፉ ሥራ ይሰውረን🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ባንተ በብዙ ተጠቅመናል ዘመንህ ይባረክህ❤🙏

  • @Febezerihu7345
    @Febezerihu7345 Před 2 lety +1

    ኢያስዬ የሰማይ አምላክ ይባርክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 12 dny

    ብሩክ ወንድም ፓስተር እያሱ የጌታ መልዕክተኛ የቃሉ አገልጋይ ጌታ ዘመንህን በወንጌል እዉነት ይጠቅለል በጉጉት የምጠብቀዉ አገልግሎት ነዉ

  • @eyerusalemchernet6875
    @eyerusalemchernet6875 Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በአንተ ትምህርት ብዙ ተባርካለሁ ፀጋው ይጨመርልህ

  • @Beautiful.People
    @Beautiful.People Před 2 lety +4

    ፓስተር እያሱ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +1

    ፓስተር መልዕክተኛ ያደረገህ ይክበር ተባረክልን

  • @berekettsegaye727
    @berekettsegaye727 Před 2 lety +2

    አባቴ የሰማይ አባቴ ና አባትህ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ❤❤

  • @abebatesfay6785
    @abebatesfay6785 Před 2 lety +14

    ፓስተር በጌታ በየሱስ ከርስቶስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁን አሜን

  • @user-ev2rp4dl3s
    @user-ev2rp4dl3s Před 2 lety +3

    ጌታ ዘመንክን ይባረክ የማከብርክ ወድሜ ተባረክ ስለሰጠክ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።

  • @yohannesmebrahtu8324
    @yohannesmebrahtu8324 Před 2 lety +2

    ጌታ የሱስ ዪባርክህ ፓስተር እያሱ

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 2 lety +5

    አሜን ዘመን በጌታበኢየሱስም የተባረከነው የዘራህብኝ ቃል ይበቅላላል መልካሙንም እዘራለው በጌታበኢየሱስም

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 Před 2 lety +4

    ፓስተር ተባረክ ሁልጊዜ የምታስተምረዉ ትምህርት ልብ የሚነካ ነዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 Před 2 lety +6

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባይክህ ፓስተር ኢያሱ

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 2 lety +2

    ዘመንህ ይባረክ

  • @imchristianbychrist.55

    ዘመንኖት ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው!!

  • @Febezerihu7345
    @Febezerihu7345 Před 2 lety +1

    ኢያስዬ ተባረክ

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር እያሱ ድንቅ ትምህርት

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před 2 lety +3

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @tefferaregassa7445
    @tefferaregassa7445 Před 2 lety +1

    ኢሱ ተባረክ !

  • @abiotmulu9952
    @abiotmulu9952 Před 2 lety +1

    እውነት ነው መልካም አደረኩ ብየ በተቃራኒው ሰው ሲያስብ በጣም ያበሳጫል ግን ጌታ ይፈርዳል
    ተባረክ ፓስተር ይብዛልህ።

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 Před 2 lety +3

    አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር ኢያሱ

  • @user-hd3to9vy7e
    @user-hd3to9vy7e Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @selame2713
    @selame2713 Před 2 lety +1

    ተባረክ ፓስተር ኢያሱ ብዙ ተማርኩበት

  • @asterpetros6256
    @asterpetros6256 Před 2 lety

    ፖስተር ባንተ ብዙ ተጠቅመናል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው!

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 2 lety +1

    ተባረክ ፓስተር

  • @shewag8230
    @shewag8230 Před 2 lety +1

    ኢያስዬ ብርክ በል ወንድምዬ እግዚአብር ባንተ አስተምሮኛል!!!

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před 2 lety +4

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው!!

  • @howtocookhtc4633
    @howtocookhtc4633 Před 5 měsíci

    ፀጋው ይብዛልህ
    ተምሬበታለሁ

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety +2

    ተባረክ 🙌

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety +1

    Pastor b bizu tebarek

  • @tesfayneshtadesse1678
    @tesfayneshtadesse1678 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 Před 2 lety +5

    God bless you pastor. as always Your message is very deep.

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před 2 lety

    Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Eg/r saw Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👏👏👏👏👏💯💯💯🙌🙌🙌👌👌👌🍇🍇🍇🕊🕊

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 Před 2 lety +3

    Stay blessed pastor 🙏 thank you 🙏

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN

  • @memezenebe6153
    @memezenebe6153 Před 2 lety +3

    God bless you Pastor 🙏 ❤ 🙌.

  • @binyam7099
    @binyam7099 Před 2 lety +1

    Pastor Eyasu tebrak!! Betam betam thank you!

  • @zemzemdinato6435
    @zemzemdinato6435 Před 2 lety +1

    እውነት ነው

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 lety +2

    Hoooooooooo Jesus Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah bless you bless you pastor

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 Před 2 lety +1

    TEBAREK Pastor 🙏

  • @ghenettecle8765
    @ghenettecle8765 Před 2 lety

    Amen🙏 amen zemenh ybarek

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 2 lety +2

    Amen Amen 🙏 ewnet nw yabate beruke leberket hune dinke meliket nw ♥

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 Před 2 lety

    Pastor Geta Yesus yebarekh

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 lety +1

    Paster GBU all family 🙏🏼

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 Před 2 lety

    GOD bless you pastor Eyasu 🙏

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Před 2 lety +1

    Amen haleluya Eaysuse geta New ❤🙏

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 2 lety

    May God bless you !

  • @saronmariam7435
    @saronmariam7435 Před 2 lety +1

    God bless you amazing message 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 2 lety

    GBU more and more

  • @aberashigute9399
    @aberashigute9399 Před 2 lety

    YOU'RE BLESSED

  • @floridatekie6323
    @floridatekie6323 Před 2 lety

    God bless you

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 Před 2 lety

    Tebarek 🙏🏻

  • @meskeremmuka7099
    @meskeremmuka7099 Před 2 lety +1

    God Bless you, Pastor Eyasu!

  • @zelalem58
    @zelalem58 Před 2 lety

    Thanks I was blessed

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Před 2 lety +1

    Amen ameeeen ameeen 🙏🙏

  • @freweyniabraha5938
    @freweyniabraha5938 Před 2 lety +1

    ሰላም የእግዝኣብሃር ለናንተ ይሁን ይህንን ይምታነቡ ወንድሙች እህቶች ክታበት (ኩቭድ)በቃል ኣምላክ መሰረት ልክ ነው ወይ ኣይደልም

  • @deborahweldemariame7209

    GOD bless you pastor 🙏🙏🙏

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 2 lety

    GOD bless you pastor amazing message

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 Před 3 měsíci

    yetesera kal eyseragn new bebuzu gira megabat west neberkugn tiwat sineka slke sayw yehen melekt kefich madamet sijemr buzu kelalaye sikerf tawekegn 😢

  • @aberagadena6134
    @aberagadena6134 Před 2 lety

    Ethiopia e
    Ethiopia street in the

  • @najeamalsebahalmubarek4411

    ኀኀኀኀኀኀኀኀቀ

  • @asterpetros6256
    @asterpetros6256 Před 2 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው!

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 2 lety

    May God bless you !