በመንፈስ ተሞሉ - መጋቢ ሠላም ደምሰው (ጄሪ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ከእሁድ አገልግሎት ላይ የተወሰደ
    ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን

Komentáře • 95

  • @abaytesfaye1986
    @abaytesfaye1986 Před rokem +8

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በሁሉም ነገር ታስፈልገኛለህ❤🙏አሜን እንደገና ሙላኝ😥 ፀጋ የበዛልሽ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም🙏

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před rokem +3

    አሜን፣አሜን፣አሜን....... ነፍስን የሚያረሰርስ የመንፈስ ቅዱስ ምክር ግሩምና ድንቅ ነው!!! ሀሌ ሉያ!!! እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የተወደድሽ እሕታችን !!! የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ፣ ይጨመርልሽ በጣም እንወድሻለን!!!

  • @user-ue1wd7lw2p
    @user-ue1wd7lw2p Před 11 měsíci

    ሰላምያ አንቺን የሰጠነሰ ጌታ ስሙ ይባረክ ስብከቶችሽ ሰውን የመቀየር ሀይል አላቸው እኔጃ ቃላት የለኝም ሰላም ቶሎ ቶሎ ስበኪን ብዙወችን በዛ ታድኛለሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ለምልሚልኝ ❤❤❤❤

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem +3

    እህታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክክሽ እንዲህ ያሉትን በጀግንነት መንፈስ ተሞልቶ ጌታን የሚያ ሰከብሩ ነዉ ያጣን ለሌሎች ምሳሌ ነሽ መቶ እጥፎ ጌታ ይባርክሽ ከፍ በይ እንደ ሓዋሪያ ጳውሎስ 3ኛ ሰማይ እንደተነጠቀ እመኝልሻለሁ ደግሞ ጌታ ታማኝ ነዉያደረጋል(burn by the Holyspirit)Heroic 👩Woman Thank you I am too much blessing so you are than the conquered

  • @jerryattom2930
    @jerryattom2930 Před rokem +8

    እረ ጌታ ይመስገን ስለዚህ ቃል!ተባረኪ እህቴ ።

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 Před rokem +6

    አሜን ጌታ በመንፈሱ ሁልጊዜ ይሙላን! እህቴ አንቺም ተባረኪ የጌታ ቃል ሙላት ከዚህ በላይ ይጨመርልሽ

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Před rokem +8

    Jerry, You really understand the work of the Holy Spirit. May GOD Bless you more and more. I have no doubt, that many Ethiopian & many Eritrean people benefits from your powerful teaching/preaching. Great job!!! 5 star teaching ⭐⭐⭐⭐⭐👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @abishoua4853
    @abishoua4853 Před rokem +3

    አሜን.በእግዚአብሔር. መንፈስ.ይሙለን..የእግዚአብሔር. መንፈስ.በነገራችን.ሁሉ.ያግዘን.እኛ.ደካሞች.ነን

  • @mursidaumer9961
    @mursidaumer9961 Před rokem +2

    አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
    መንፈስ ቅዱስ ሆይ እንደገና ሙላኝ

  • @addisalemzewdie8720
    @addisalemzewdie8720 Před rokem

    ጌታ ይባርክሽ ምን አይነት መንፈስ ነው!! እግዚአብሔር ይሙላብሽ ይጨምርልሽ!! መንፈስ ቅዱስ ጏደኛዬ የውስጥ መልሴ ነህ በነገሬ ሁሉ አለህበት አንተ ላወቁብህ ዋይይይይዋይይይ!!! ሁሉ ነገሬ መንፈስቅዱስ በሁሉ ነገሬ ይመለከትሃል ያገባሃል!!
    የዮሐንስ ወንጌል 4
    14፤ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ።
    ሃ...ሌ....ሉ.....ያ.....! የዘለአለም የህይወት ውሃ!!

  • @azeber707
    @azeber707 Před rokem +4

    May God bless you pastor! this is what we need the body of christ. Amen!

  • @sagnikeno9542
    @sagnikeno9542 Před rokem +4

    God may bless you grace of him up on you more and more

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před rokem +3

    አሜን አሜን ጀሪየ ተባረኪልን 🙌🙌

  • @mastewalalehegn3067
    @mastewalalehegn3067 Před rokem +2

    ዋዉ እህቴ ጌታ ይባርክሽ ተነክቻለዉ በርቺ እህት ድንቅ ነሽ እህቶቻችንን ዮሀናን እና መግደላዊት ማሪያምን ኢየሱስን ቀጥታ ሚከተሉትን አስታወሺኝ እግዚአብሄር ከሴት ስለተወለደ በሴት ስለሚገለገል ሴትን ስለሚጠቀም ሴትን ስለባረከ እንባርከዋለን

  • @sarondereje8491
    @sarondereje8491 Před rokem +3

    May the Lord Jesus bless you Selamye (Pastor)
    Betam new mewedesh.

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před rokem +2

    Hallelujah thank you Holy Spirit. God bless you my dear sis ❤💝

  • @elltasolomon1275
    @elltasolomon1275 Před rokem +2

    Amen Amen.......Menfes qdus hulu new Tebareki Pastor!🙌🙌🙌

  • @user-hp8uq1tb5u
    @user-hp8uq1tb5u Před rokem +1

    ዊወ ጅግና እሴት ተባርይ

  • @deborahsinknehkassaye7063

    Wow we love so much our sweetheart sister

  • @metiytolesa7278
    @metiytolesa7278 Před rokem +3

    I’m so blessed God bless you 🙏🏽

  • @deribawako1760
    @deribawako1760 Před rokem +1

    ኤሬ ኢየሱስ ልዩ ነው ። ተባረኪ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +2

    ዋው ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +2

    Amen God bless you and your family 🙏❤️

  • @redietzenebe3562
    @redietzenebe3562 Před rokem

    Amen. Amen. Amen 🙏 🙌

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před rokem +4

    ድንቅ ትምህርት ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ ለዘለአለም።

    • @hassetzekarias5313
      @hassetzekarias5313 Před rokem +1

      ውስጥሽ ያለው ፣ "የህይወት መንፈስ ህግ" ተመላላሽ አይደለምና እ/ር እፍፍፍ ሲልብሽ የተሰጠሽ ይልቁንም የተሞላሽው "ሰውም ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ ሆነ ሆነ" ነውና የሚለው ቃሉ ይህን የሆነብሽን መንፈስ ከውስጥሽ በሀይልና በድንቅ ወጥቶ አንቺም፣ እኛም ታናናሾቹ፣ ምድሪቱም ይባረክ ዘንድ ፀለይኩ። ደግሞም አምናለሁ የተፈጠርሽበት ኃይል የፈጣሪ የአምላክ (የመለኮት) ከዚህ በላይ የሚሰራ ነውና: ደስስስ ብሎኝ ተገርሜ በእውነተኛ ፍቅር አሜሜሜን ብያለሁ።።። እህቴ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před rokem +2

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ነፍስ አልቀረልኝም!

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 Před rokem +2

    Amen.. wow.. amazing holy Spirt

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 Před rokem +1

    Yes, I strongly agree with you woman of God, Holy Spirit is the Spirit of excellence!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem +2

    አሜንንንንንንንን በመንፈሱ ይሙላንንን

  • @mekdesmereid7028
    @mekdesmereid7028 Před rokem +2

    very true genuine message God bless u

  • @yodahe23
    @yodahe23 Před rokem +3

    powerful message
    Tnnks so much pastor

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 Před rokem +1

    ❤ amazing gospel! WoW! Geta abzito abzito yibarkish Pastor Selam. You’re a wonderful preacher. Keep up the great work of God! Anchin yasnesalin Egzabher kibir misgana yedresewu! We love ❤️ you!

    • @meskelumenberu224
      @meskelumenberu224 Před rokem

      ጌታ ይባርክሽ በዚሁ መንፈስ እየጨመርሽ ቀጥዪ

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 Před rokem +3

    አሜን መንፈሱ ይሙላን 😭🙏

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 Před rokem

    Oh Menfes kedus hoy! Letanekan bekbereh selemetahlen lezelalem kebrelen hailachen ante nehna. AMEN!!!

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 Před rokem +1

    መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለሁ የዘመኑ የዲያብሎስን ክፋት ነዉ የገለጥሽዉ በእየሱስ ደም ስራዉ ይፍረስ ተግተን እንፀልይ ።

  • @bbelay7589
    @bbelay7589 Před rokem

    Thank you for bringing this message. So powerful and timely. I saw you for the first time. Thank you for obeying the Lord and tell the church without mixing it. The word of God has power and it pierces the inside of our bone and our spirit. Yemisema joro yalew yisma. It is the word of God that comes out of the mouth of God. Egzoabher beandem belelam yonageral. Mesmat yegna fenta new. A hungry person do not question where the food came from. He will just eat. This teaching is real spiritual food . Just eat and digest it. It will benefit us. May God bless his servant and all of us. Amen

  • @titiyemane5214
    @titiyemane5214 Před rokem +1

    Amennnn amennnn amennnn 👏 ♥️

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před rokem

    Egziabher Menfes Kudus

  • @tensaeabrham3487
    @tensaeabrham3487 Před rokem +3

    አሜን አባት ሆይ እውነት ነው አቅም ስጠኝ

  • @solomonseid7172
    @solomonseid7172 Před rokem

    God bless you i am in need of sprit of God

  • @saralangana725
    @saralangana725 Před rokem

    Amen Amen 🙏

  • @danielwondimu107
    @danielwondimu107 Před rokem +1

    God bless you my Sester

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Před rokem

    አሜን አሜን ንንንንንንንን 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇ጌታ ዘመንሽ ይባርክ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @jesusisawayoflife9168

    Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!

  • @betesidatadewos7947
    @betesidatadewos7947 Před rokem +3

    God bless u Selam !! much Love💖✨

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭 Hallelujah ❤️ When we practice the presence of the Lord, we will always impart the Love ❤️ of God and our identity will be filled with God’d power 💥 he will control us through his presence we will do his will and his purpose. 🔥👉👉 The key 🔑 is to live in God's presence and to seek God's Spirit daily wow what a great teaching oh wow I am really touched

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před rokem +1

    Amen menfes kudus ymulan🙏🙏🙏

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Před rokem +1

    Wow Ewnet new amen 🙏

  • @jics297
    @jics297 Před rokem +1

    አሜን በየዕለቱ መሞላት ይሁንልን።

  • @marthasimuye4673
    @marthasimuye4673 Před rokem

    ተባረኪ እህቴ!

  • @picacaw5498
    @picacaw5498 Před rokem +1

    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @amanuelabebe9832
    @amanuelabebe9832 Před rokem

    Ewunet new menfes kidus bebizu lehulu yasfeligenal, Tebarekilgn Jerrye 🥰

  • @meridedemisse3176
    @meridedemisse3176 Před 2 měsíci

    Amen

  • @yordanosasfaw827
    @yordanosasfaw827 Před rokem

    Blessed yene konjo

  • @senaitgutana6612
    @senaitgutana6612 Před rokem

    Amen, Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 🙌 👏

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem

    አሜንንንንን አሜንንንንንን በመንፈሱ ይምላን አሜን

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před rokem

    Egziabher ybarki menfesu ymulan Amen Amen Amen .🙏🙏🙏

  • @teshomeabiso5692
    @teshomeabiso5692 Před 20 dny

    God bless you!

  • @abuyekiyaabuyekiya2065

    አሜን በመንፈሱ ብቻ መሞላት

  • @jonasemanual1412
    @jonasemanual1412 Před rokem +1

    Gelory to God

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před rokem +1

    Sister, may God bless you!

  • @hiwotkifle3521
    @hiwotkifle3521 Před rokem

    አሜን ሃሌ ሉያ
    ብርክ በይ

  • @kassahunbanti2133
    @kassahunbanti2133 Před rokem

    Tebareki lezemenu chana tegebi yehone melkt

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 Před rokem +1

    Hallelujah💞💞🎖

  • @kidistabiy3258
    @kidistabiy3258 Před rokem

    Tebarikilign sis

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Před rokem +1

    GOD BLESS YOU ❤❤❤

  • @yearswerk5142
    @yearswerk5142 Před rokem

    Yess

  • @user-df9os7hv6d
    @user-df9os7hv6d Před 5 měsíci

    God belss you

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Před rokem

    Ameeeeeeeeeeeen🤲🤲🤲🍇

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Před rokem

    Amen amen!! Tebarekiling,

  • @chaltutamiru2744
    @chaltutamiru2744 Před rokem

    Ameen ameen eebbifami

  • @Didi_7774
    @Didi_7774 Před rokem +2

    Please church meet me

  • @ernestochiponde9402
    @ernestochiponde9402 Před rokem

    Wow God bless you

  • @selamawitworku6588
    @selamawitworku6588 Před rokem +1

    Holy spirit is God

  • @betheltesfaye4488
    @betheltesfaye4488 Před rokem

    ያለመንፈስ ቅዱስ ዘመኑን መለፍ አይቻልም

  • @user-yp8we3zm2t
    @user-yp8we3zm2t Před rokem

    IMIM😌👌👌

  • @sroza3065
    @sroza3065 Před rokem

    You Yes

  • @kiyutsi6400
    @kiyutsi6400 Před rokem

    GBU

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 Před rokem

    🔥🔥🔥🔥♥️♥️♥️♥️

  • @Mr.YohannesKebede
    @Mr.YohannesKebede Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mulutesfaye3931
    @mulutesfaye3931 Před rokem +1

    ጅላጅል

  • @mesfinmelese7224
    @mesfinmelese7224 Před rokem

    tabirki

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

    🥰😍🤩😘😭💖💥🙏👂👀🏩🌅

  • @nafkotbogale489
    @nafkotbogale489 Před rokem

    እግዚ አብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚል ጥቅስ የቱጋ ነው የተፃፈው ? እግዚአብሔ ር ወልድ የሚል ስ ጥቅ ስ የቱጋ ነው የተፃፈው ? የለም እህቴ መጀመሪያመርምሪ የእግዚ ብሔር መንፈስ የ እግዚአብሄር ልጅ ነው የሚለው የ ማለት ከአንዱ እግዚ አብሔር የመ ነ ጨ አንዱ እግዚአብሔር በስጋ ተገለጠ መጀመሪያ አምላክን ማወቅ ይቀድማል ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ ይላል ተባረኪ

    • @thequeenofsheba3408
      @thequeenofsheba3408 Před rokem +8

      የቻናሉ ባለቤትም ሆነ አገልጋይዋ ባልሆንም: ይህ ጥያቄ በቅንነት ከተጠየቀ ትንሽ ሀሳብ ልስጥ ብዬ ነው:: እግዚአብሔር ወልድ: ለሚለው ዮሐ. 1:1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።" ይላል::
      ስለ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሐዋ 5:3-5 “3 ጴጥሮስም፡- ሐናንያ ሆይ፥ መንፈስ ቅዱስን ታታልልና ከመሬቱ ሽያጭ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን በልብህ ስለ ምን ሞላ?
      4 ሳትሸጠው የአንተ አልነበረምን? ከሸጥኸውስ በኋላ በሥልጣንህ አልነበረምን? ይህን ነገር ስለ ምን በልብህ አሰብህ? እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አልዋሸህም፡ አለው።” የሚለው በደንብ ያስረዳል::

    • @Abdulqadr13
      @Abdulqadr13 Před rokem

      ኦንሊይ ጅሰስ አብና ወልድን የሚክድ መንፈስ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ለራስሽ መርምሪ

    • @Abdulqadr13
      @Abdulqadr13 Před rokem

      መጽሃፍትንና የእግዚአብሔርን ሀይል አታውቁምና ትስታላችሁ ይላል
      አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ናፍቆት መቼም ሱዳን ስትባሉ ጃፓን ትላላችሁ
      ስለ ልጁ :- ወደ ዕብራውያን 1
      8፤ ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
      ማን ነው ስለ ልጁ አምላክ ሆይ ያለው?

  • @blenalemayehu5049
    @blenalemayehu5049 Před rokem

    11 ሴት በጸጥታና በሙሉ መገዛት ትማር። 12 ሴት ዝም እንድትል እንጂ እንድታስተምር ወይም በወንድ ላይ ሥልጣን እንዲኖራት አልፈቅድም። 13 ምክንያቱም አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአል፤ ከዚያም ሔዋን ተፈጠረች። 1st Timoti 2
    Endet new set Megabi metehonew?!
    Geta bekalu yekelekelw neger new. What the Bible has ordered us it should be a low in our life. It’s very sad to see this

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před rokem

    Amen