አንድ ጊዜ የዳነ ሰው ይጠፋል? |ዕብራውያን||ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም Protestant Sibekt 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2023
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL CZcams CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    protestant sibket amharic new 2018,protestant sibket amharic new 2019,protestant sibket,protestant sibket 2017,protestant sibket 2018,amharic protestant sibket 2018,eritrean protestant sibket,amharic sibket protestant 2018,protestant mezmur 2018 youtube,sibket ethiopian orthodox,sibket protestant new

Komentáře • 106

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Před 9 měsíci +22

    እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ❤❤❤❤

  • @dawitfassil
    @dawitfassil Před měsícem +4

    የዕብራውያን ችግር የስነምግባር ሳይሆን አንዴ ለዘላለም የተፈፀመን መዳን መካድ ነው, በድፍረት እንስበክ

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 17 dny

    Egziabher yadenen🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 9 měsíci +9

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክልን

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 Před 9 měsíci +9

    ሁሌ ጥያቄ ለሆነብኝ ጉዳይ ነው መልስ ያገኘሁበት ዶ/ር አብርሽዬ አመሰግናለሁ እለት እለት እየበረታሁ እየተቀደስኩ ወደ ፍጹም ሙላት እንድደርስ ዛሬም ጌታ እየተናገረኝ ነው።የጸጋው ብርታት ይባረክ

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před 9 měsíci +5

    ዶ/ር አብርሀም ጌታ በብዙ ይባርክህ!

  • @yihunsewgetahun5
    @yihunsewgetahun5 Před 9 měsíci +8

    Thank you brother Abrish we need this type of faithfulness to the word of God. Much Grace to you.

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael Před 9 měsíci +7

    my favourite Gods word preacher dr abrssh bless u more and more!!!

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 9 měsíci +3

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው በእውነት ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @user-vo2dv4xy7j
    @user-vo2dv4xy7j Před měsícem +1

    ዶ/ር ፀጋሁን አሁንም ያብዛልህ ፣እውነትም ለመንጋው እንደምትራራ አውቀናል።አሁንም እውነቱ ብዥ ለለብን ሁሉ እንድበራላቸው እንድታደርግ ጌታ ይርዳህ።

    • @TadeleKebede-mz9uu
      @TadeleKebede-mz9uu Před 28 dny

      ለመንጋው የሚራራ ክርስቶስ ብቻ ነው ይህ አገልጋይ የመሰለውን ተናገረ እንጂ አንዴ ካመንክ የእግዚአብሔር መንግሥት ትወርሳለህ የሚልል ትመህርት ከወንጌል ድጋፍ የለውም

  • @kiflefileayele3473
    @kiflefileayele3473 Před 26 dny

    ጌታ ይባሪክህ

  • @AtnafuAlena
    @AtnafuAlena Před 6 měsíci +1

    አመሰግናለዉ!!!

  • @solomonmekonnen5091
    @solomonmekonnen5091 Před 28 dny

    Tsega yibzalih Dr.

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 9 měsíci +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @TadesseHailu-jc9hz
    @TadesseHailu-jc9hz Před 28 dny

    የራስን እምነት መግለፅና የቃሉን እውነት መግለፅ በጣም ይለያያሉ

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤

  • @sarademssi7921
    @sarademssi7921 Před 2 měsíci

    ጌታ ዪመስገን በቃሉ እንድንኖር በት ጌታ ይርዳን

  • @gebeyehumoga419
    @gebeyehumoga419 Před měsícem

    ዶ/ር አብርሃም ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ኑርልን በመልዕክቶች ሁሉ ተባርከበታለሁኝ በርታ

    • @TadeleKebede-mz9uu
      @TadeleKebede-mz9uu Před 28 dny

      አንዴ ስላመንክ ህድ ጨፍር በቃ መንግስተ ሳማይ መግባትህ ተረጋግጧልና!!! ግን እንዳትሳሳት ይህ ትምህርት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚጻረር ትምህርት ነውና

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před měsícem

    Amen Amen 🙏 praise God

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Před 9 měsíci +1

    የዘመኑን አሳሳች ትምህርት የሚገለብጥ ስብከትህን በትህትና በመሰበክ አሰመልጠሃልና ዘመንህ እንዳበራ ይለቅ

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 Před 2 měsíci

      የዘመኑ አሳሳች ማለት ድነሀል ማለት ነው?

    • @alemababo6981
      @alemababo6981 Před měsícem

      ​@@meseretgebreyesus8856😂😂😂😂

  • @negalignjoseph77
    @negalignjoseph77 Před měsícem

    Forewarning is forearming! Good spiritual lesson

  • @abebakebede1186
    @abebakebede1186 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብርሃም እናመሰግናለን

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před 9 měsíci

    ጌታ ይባርክህ አሜን አሜን

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g Před 5 měsíci

    #Dr_I_Love_you_you_are_truly_Mature_person_
    #Thenk_you_For_your_Preaching .

  • @Bibi-beep
    @Bibi-beep Před 9 měsíci +3

    Dr, Abraham, you knowingly avoid answering the question. You said it silently though. But I like your smart move, On the other hand, I also believe you have to say it out loud what you believe boldly without compromising the truth. God bless you.

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Před 9 měsíci +1

    Oh! My God, I thank you for your grace & mercy only revealed through Christ Jesus.

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 9 měsíci

    የእውቀት ባሌበት ጌታ ይባርክህ
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅

  • @abebechbergena1517
    @abebechbergena1517 Před 5 měsíci

    Thank Dr geta yebark

  • @LukasGagga
    @LukasGagga Před měsícem

    ዶ.ር ጌታ ይባርክህ። ገላ 5:19 ን አያይዘህ አንብብ።

  • @hopemezmur
    @hopemezmur Před 9 měsíci

    የ"warning" example የጳውሎስን ሀሳብ በደንብ ያስረዳል ጌታ ይባረክ !nice teaching God bless you

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před 9 měsíci +1

    Dr GOD bless you and your family 🙏

  • @LUCKY-wj5fv
    @LUCKY-wj5fv Před 9 měsíci

    Thank you amazing teaching. I have learned so much

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 8 měsíci

    ፓስተር ዘርህ ብርክ ይበል!!
    ደከምኩ ይቻላል!! ተቃዋሚ መሆን ግን ሌላ ነገር ነው !!!
    ከተቃወምክ ልክ የፍርድ ቤቱን የፍርድ ሂደት አንስተህ ያወራህበት ቁም ነገር ተረድቼዋሁ አስቦ ሃጢያት መስራትና ድንገት መስራት ፈጽሞ አይገናኝም!
    በጣም ገብቶኛል !! ዋው!! ለካ ሲያጃጅሉን ከርመዋል !! ሆ!! አንዴ ከዳነ ዳነ ነው እያሉ
    ወደ ዕብራውያን
    10፥27
    የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝🙏🙏🙏
    🙏

  • @yordiasgele6534
    @yordiasgele6534 Před 9 měsíci +1

    Tebarek🥰

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 Před 9 měsíci

    God bless you D/r

  • @yihayshfisseha4368
    @yihayshfisseha4368 Před 9 měsíci

    ኣምላክ ይባርክካ

  • @debebedesta3732
    @debebedesta3732 Před 9 měsíci +1

    አሰተማሪው እራሶ እየተመቸዎት አይደሉም እባክዎ ይፀልዩ

  • @tumitube2549
    @tumitube2549 Před 9 měsíci

    Thank you doctor Abresh God bless you

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 9 měsíci

    Amennnn des yemil asitemiro geta yibarek endigeban adirgeh new yakafelken yegetan kal amilaken yegetsetsegnin wede mitefut endalihed yemelesegnin getayen ameseginewalehu 🙏🙏🙏 dr abrish tebarek tsega yibzalik

  • @kababash5554
    @kababash5554 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 Před 9 měsíci

    Gata yebarke sell tangarge God bless you paster

  • @AmexDend
    @AmexDend Před 9 měsíci

    ❤❤ - ቢውትፉል!

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredaga6823
    @yaredaga6823 Před měsícem

    ደህንነት
    በኛ አይደለም
    በኛ አይደመደምም

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 Před 9 měsíci

    ዶክተር እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክ በዚህ ዘመን ከሚነሱ ታላቅ የስህተት አስተምሮዎች አንዱና ክርስትና በሚገባው መንገድ እንዳይኖር ትልቅ ዕንቅፋት በሆነበት በዚህ ዘመን እንደዚህ የሚመልስ የሚያበረታ መልዕክት ማግኘት ዕድለኝነት ነው----በአንተ ስለሚገለፀው የእግዚሐብሔር ፀጋ ስሙ ይባረክ

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 Před měsícem

      የዳነ ይጠፋል እያለ ጥቅሶችን እያምታታ እያስተማረ ነው

    • @yigerm
      @yigerm Před měsícem

      ድጋሚ በደንብ አዳምጪው

  • @eliananathan9000
    @eliananathan9000 Před 9 měsíci +13

    አዎ፡የዳነ መልሶ ሊጠፋ ይችላል፡፡ አንዴ ብሎ ነገር የለም፡መዳን ዕለት ዕለት ነው

    • @mlsuniej1274
      @mlsuniej1274 Před 9 měsíci +5

      ቃሉን፡ በደንብ አጥና፡ ለመዳንህ ምንም ያንተ ፡ አስተዋጽኦ፡ የለበትም :ላላፈውም፡ ለመሚም : እየሱስ፡ ከፍሎበታል፡ ሃጢአት አንሠራም፡ ብንል፡ እንዋሻለን እብራዊያን።
      እየሱስ፡
      ሊቀ ካህናችን፡ ነው
      በደመ፡ ካህን፡ ያርገህ፡
      ሃጢያት፡ ስትሠራ መናዘዝ። ሃጢያቱን፡ የሚናዘዝ፡ የሚተዋትም
      የጳስሎስንም፡ መልክቶች: አጥና

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 Před 2 měsíci +1

      የእየሱስ ደም እየረገጣችሁ ነው

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 měsíci

      ​@@meseretgebreyesus8856ድኅነት አይታጣም የሚል ነው ደሙን እየረገጠ ያለው

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Před měsícem

      ተማር እህት ተማሪ በደንብ አልገባሸም ገና

    • @messeludege6191
      @messeludege6191 Před měsícem

      Satasebew ye wongel tekarani endathon esegalehu! Metsehaf kidusen atna! Medan be Christos Sera new menem alawatanem!

  • @oparamuyyo8631
    @oparamuyyo8631 Před 9 měsíci +1

    Dr Abraham and Dr mamusha I follow their teaching alway but my comment for videos editor guys you need to display bible text on screen

  • @akonarjamo668
    @akonarjamo668 Před 9 měsíci

    This title is my question God bless you

  • @eyobfantu7777
    @eyobfantu7777 Před 2 měsíci

    ጥሩ ነው አዲስ ፍጥረት ሆነናል የኛ ሀጢያተኛ ስጋችን በመስቀል ላይ ተስቅሏል የእግዚያብሄር ልጅ ሆነናል የበለጠ ሀላፊነት ሰቶናል ማለት ነው ገላቲያ 5:19 -- አዝናለው ትምህርት ሰዎችን ለማስደሰት ሰዎች እንዳይርቁ ለማረግ አይደለም ኢየሱስን ለማስደሰት ይሁን ቅድስና ለእግዚያብሄር ብትወዱኝ ትዛዜን ጠብቁ ይላል ቃሉ እቃቃ ጫወታ አይደለም የእግዚአብሄር ቃል እውነት ነው መስቀሉን ተሸክሞ መከተል ነው እምነት በኢየሱስ እንዳለ መቀደስ መቀደስ እግዚአብሄር አይዘበትበትም እየፈረድኩኝ ሳይሆን ለጥንቃቄ ነው ከሀጢያተኞች ዋነኛው እኔ ነኝ

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před 9 měsíci +3

    የጌታን ፍቅር ቀምሶ ሰዉ ወደየት ይሄዳል? እሱ መኖሪያ ነዉ፤

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 9 měsíci

    Please teach us more

  • @Sally-ef4py
    @Sally-ef4py Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛ 🙏🙏

  • @kiflefileayele3473
    @kiflefileayele3473 Před 26 dny

    ምናልባትም ዶ/ር አብሪሽ በብዙ ትምህርቶችህ ተባሪኬአለሁ ። አሁን ግን አንድ ጥያቄ ስፈጥርብኝ ኖሯል አንድ አማኝ እንደ ፈለገ መኖር አላአግባብ መሆን የሚችል አይመስለኝም በአፉ መስክሮ በልቡ አምኖ እንደ ደነም እንደ ፀደቀም ሁሉ በዝሁ አንደበት ከልካደ ይጠፋል ወይ?

  • @TadeleKebede-mz9uu
    @TadeleKebede-mz9uu Před 28 dny

    13 But he that shall endure unto the end, the same shall be saved. እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናልየሚል ቃል እንዴት ነው የምትተርጉሙት?
    Matth 24:13
    ይህ ቃል

  • @gebeyehumoga419
    @gebeyehumoga419 Před měsícem

    ድህንነት ፀጋ ነው መጠበቅ ግን ግደታ ነው ምክንያቱም ፀጋውን ያክፍፍ መ/ቅዱስ ምንይላል?

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před 26 dny +1

    አንዴ ድኛለሁ ተብሎ መረን መሆንማ አያስኬድም ክርስትና እኮ የበየዕለት አካሄድ ነው ። የሚቆም ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ተብሏልና ል- ብ እንበል !!

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624

    Geta yerdan

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 Před měsícem

    Out of subject ነው የሚወራው፡፡
    ጥያቄው አንድ ጊዜ የዳነ ተመልሶ ሊጠፋ ይችላል ወይ? አላምንም ስላሉት ሳይሆን አምነው የዳኑት እና ወደ ኃላ የተመለሱት ላይ ብቻ ትኩረት ቢያደርግ ጥሩ ነበር፡፡ አንድ መንገድ ሳይሆን ብዙ አለ ስለሚሉት አይደለም ጥቅሱ፡፡ እስከ መጨረሻ ስለመጽናት ነው፡፡ መምህሩ conclusion ላይ አልፈስፍሰውታል፡፡ ርዕሱ ላይ ለተነሳው ጥያቄ በአግባቡ መልስ አልሰጡበትም፡፡ አለባብሰውታል፡፡

  • @solomonasresahgn7576
    @solomonasresahgn7576 Před 26 dny

    Anid sew dinuwal maletina ye zzzelalem hiywot agignituwal malet anid nachew or yileyayalu?????

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před 9 měsíci +4

    አንዴ የደነ ሰው ደግም ይጠፋል❓
    በደንብ አድርጎ ይጠፋል።

    • @madotube
      @madotube  Před 9 měsíci +2

      ትምህርቱን ሙሉውን በደንብ አድምጠው

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 9 měsíci +2

      አንተ ጥፋና አሳየን

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 Před 2 měsíci

      እየሱስን በፀባይ መካድ ይህ ነው

    • @yigerm
      @yigerm Před měsícem

      ትምህርቱ የሚለው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ጌታን ተቀብለው እንደ አለም የሚመላለሱ አልዳኑም ነው

    • @tibebutaye4313
      @tibebutaye4313 Před měsícem

      ደፋር አትሁን።

  • @debebedesta3732
    @debebedesta3732 Před 9 měsíci +2

    አምኖ የዳነ ሰው ይጠፋል ወይ ተብሎ አይጠየቅም :: ግን ያመነ ተመልሶ ሊክድ ይችላል ወይ? ሰይጣን ለምን አማኝን ይፈትነዋል ? ለምን ቅዱሳን በእሳት ተፈተኑ?

    • @tibebutaye4313
      @tibebutaye4313 Před měsícem

      @debebede❤ ጥሩ አመለካከት ነው።

  • @Mamashusha
    @Mamashusha Před 9 měsíci

    ማዶ ትዩብ ስንቴ ነው የምትነግሩን እንዴት እንስማ

    • @madotube
      @madotube  Před 9 měsíci

      እርግጠኛ ነኝ ሙሉውን አልሰማከውም የመጀመሪያውን አንድ ደቂቃ ብቻ ስለሰማህ ነው። ሙሉውን ለመስማት ሞክር።

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 Před 23 dny

    Warning kale

  • @abdihirpha3573
    @abdihirpha3573 Před 9 měsíci +3

    ዶ/ር አብረኃም ፣ ዶ/ር ማሙሻ ፣ ፓስተር ተሾማ አግዚአብሔር ፀጋና ሰላሙን ያብዛላቹ እያደረጋቹ ስላላው ነገር ሁሉ ...... አንድ ጥያቄ ግን አለኝ በዕብራውያን ጥናት ክፈል 6፣7፣ 13 እና ደ/ር አብረሃም ባስተማረው በዚህ አስተምሮአቹ ላይ ድነትን በተመለከተ ያሉ ሃሳባቹ እየተጋጨብኝ ነው ፣ አንዱ ጋር ረግተን እንድንቆም የሚያደርገን አይደለም በሁለቱ መሃል እንድንላለስ የሚያደርገን ነው ።
    ሰው ድኖ ይጠፍል ? ስለዚህ የተቀበለውን ማዳን እንዳያጣ በአግባቡ ኖሮ መዳኑን መጠበቅ አለበት ወይስ ሰው ድኖ አይጠፋም... ስለዚህ የተቀበለውን ህይወት ( መዳን ) እንደቃሉ እየኖረ ፣ ኢየሱስ እንደተመላለሰ በመላለስ የተቀበለውን ህይወት መገለጥ አለበት .... የሚለውን ነው በትምህታቹ ወስጥ ልታስተላልፊ የፈለጋቹት ።
    =) የተለያየ ሰው ስለሆነ ያስተማረው ትንሽ ግር ብሎኛልና መልስ ፈልጋለው.... ስልክ ብታስቀመጡ እና ብደወል አልያም.... ልትደወሉልኝ ከቻለቹ 0947215927 አብዲ

    • @christinahaile822
      @christinahaile822 Před 9 měsíci

      Amno mesnat yafelgal, dnenal gn dmo mafegfeg ylbnm ❤

    • @AmexDend
      @AmexDend Před 9 měsíci

      የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች አንደ እነዚህ ዓይነት ከበድ ያሉ ክፍሎች በተለያየ መንገድ ተረድተው ሊያስተምሩም ይችላሉ። ይህም ሆኖ ጌታ እንደረዳን በግላችንም መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ መበርታትም ይገባናል።

    • @abdihirpha3573
      @abdihirpha3573 Před 9 měsíci +1

      ​@@AmexDendይህ ትክክል ነው ፣ ምንድነው ግን በትምርቱ ወስጥ ማስተላለፍ የተፍለገው የሚለውን ነገር ነው የኔ ጥያቄ

    • @AmexDend
      @AmexDend Před 9 měsíci

      @@abdihirpha3573 Hebrews 10 (አማ) - ዕብራውያን
      26: የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
      - መልእክቱ ይህ "ቃል የዳነ ሰው እምነቱን ሊተው ይችላል" የሚል ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ ኣያደርገንም ነው።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 3 měsíci

      ​@@abdihirpha3573አብዲ እናውራ ፈቃደኛ ከሆንክ ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @fireart54
    @fireart54 Před 9 měsíci +1

    ያሳዝናል one's saved always saved " እንዲህ ቤቱን ሞላ እውነት በቅርቡ ታበራለች

    • @eonofraise3216
      @eonofraise3216 Před 20 dny

      Ewunete Chamawane eskemtatelke wushete techefere alemen tezure egezyabaher ewunetene wode adebabaye esikemyawotate desresie.

  • @debebedesta3732
    @debebedesta3732 Před 9 měsíci +1

    መጽሐፍ ቅዱስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ይላል እንዴት ይህ ሕያው የተስፋ ቃል መልሳችሁ ትጠይቃላችሁ? አንዴ አምኖ የዳነና ከመንፋሳ በረከት ተካፋይ የነበረ ሰው ወደኋላ ሊመለስ ይችላ

    • @TadeleTesfaye-oc2el
      @TadeleTesfaye-oc2el Před 7 měsíci

      awoo..ebrawuyanin mullu anbibbi

    • @TafesseEmebet-wj7wt
      @TafesseEmebet-wj7wt Před 26 dny

      አንዴ ድኛለሁ ተብሎ በሀጢያት መፋነንማ በራስ መፍረድ ነው ! ህይወት እኮ የትናንት ብቻ ሳይሆን የበየለቱ የፅድቅ አካሄድ ነው ። የሚቆም ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ! ብሏልና !

  • @TadeleKebede-mz9uu
    @TadeleKebede-mz9uu Před 28 dny

    ሙሴ ስሜን ከህይወት መዝገብ ሰርዘው ስል እግዚአብሔር ምንድነው የመለሴለት?
    ገላትያ 4 የስጋ ስራ የተገለጡ ናቸው ብሎ እነዚህን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱ የሚል ለማን ነው?
    በጣም ያሳዝናል የእግዚአብሔርን ሕዝብ ገና ብዙ መንፈሳዊ እውቀት ታስጨብጣላችሁ የተባላችህ የትም ዋል የትም እደር እየሱስ ክርስቶስን ካመንክ መንግሥተ ሰማይ ትወርሳለህ የሚል ከየት እንዳመጣችሁ በግልጽ የምናውቅ ስሆን የእግዚአብሔርን ሕዝብ ወደ ዳንክራ ቤት ሸኝታችሁ ወጋ እንደሚያስከፍላችሁ ተጠንቀቁ።
    በጥቅሉ እናንቴ ሮሜ 8፣ 29ን በተሳሳቴ መንገድ የተረጎሙ ናችሁ፤ ካልተመለሳችሁ ፍርዱ እንደሚብስባችሁ ላሳስባችሁ እወዳለሁ

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 Před měsícem

    ዶክተር ሰውን አስደስታለሁ ብለው በቀራኒዮ ላይ የፈሰሰውን ያን ውድ ደም ረገጡት ደሙን ዋጋ አሳጡት

    • @TafesseEmebet-wj7wt
      @TafesseEmebet-wj7wt Před 26 dny

      ለምን ብሎ ! ህይወት የትናንት ሳይሆን የአሁን ነው ። እህቴ እይታሽን አስተካክዪ !

  • @TadesseHailu-jc9hz
    @TadesseHailu-jc9hz Před 28 dny

    ተቀብሎ የካደ የሚለውን ቃል በአግባቡ አብራሩት እንጂ ?

  • @TadesseHailu-jc9hz
    @TadesseHailu-jc9hz Před 28 dny

    አረ አናመቻምች ግልፁን ለመናገር አዙሪት መንገድ አንሂድ ።

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene8412 Před 4 měsíci +1

    እዚህ ክፍል ያሉ ሰዎች ክርስቲያን ካልሆኑ ማን ክርስቲያን ሊሆን ነው ? ክርስቲያን እንዳይደሉ ለማስመሰል መሞከር ለእግዚአብሔር ቃል ታማኝ አለመሆን ነው።
    "አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን፣ ሰማያዊውን ስጦታ የቀመሱትን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የሆኑትን፣መልካሙን የእግዚአብሔር ቃልና የሚመጣውን ዓለም ኀይል የቀመሱትን፣ በኋላ ግን የካዱትን እንደ ገና ወደ ንስሓ መመለስ አይቻልም፤ ምክንያቱም እነርሱ ለገዛ ጥፋታቸው የእግዚአብሔርን ልጅ እንደ ገና ይሰቅሉታል፤ ያዋርዱታልም።--ዕብ 6:4-6
    በዚህ እና ዕብ 10:32....."ብርሃን ከበራላችሁ በኋላ"...በተባሉ ሰዎች መካከል ምን ልዩነት አለ? ሁለቱም ቦታ ያሉት አማኞች ናቸው።