ይሄንን ታላቅ መዳን ነው ችላ የምትሉት || ዕብራውያን ||ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም Protestant Sibekt 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL CZcams CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    @ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE ​

Komentáře • 20

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před rokem +6

    ዝም አልልም እመሰክራለሁ ። የእግዚአብሄር ድምፅ ቃል ለኔ መጣ ልኝ አምኘ በእምነት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ ሰውሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን ፣ፅድቅን፣ ቅድስናን፣ ጤናን፣ሰላምን አንድነትን፣ፍቅርን ይዞ አማኑኤል በኔ ማሀፀን ተወለደ እየሱስ መጣ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። የአየሁትን የዳሰ ስኩትን ከሀጢያት በሽታ የዳንኩበትን እውነት ለአለም ሁሉ እመሠክራለሁ ወንጌልን እሰብካለሁ።

  • @user-pv4wh4ce4y
    @user-pv4wh4ce4y Před rokem +2

    ተባረክ ዶ/ር አብርሐም !!!!

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 3 měsíci

    ፓስተር አብርሸ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @tinsaegebure1419
    @tinsaegebure1419 Před 5 měsíci +1

    Doctor Babezu Taberak

  • @wondaalto6777
    @wondaalto6777 Před rokem +2

    ፀጋ ይብዛልህ ዶክተር

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +2

    ብሩክ ዶክተር አብርሃም ተባረክልን

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před rokem +1

    ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጥልቅ ትምህርት ከጥሩ ም ሳሊ
    ገር ተባረክልን ወንድማቸን

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 Před rokem

    የሚገርም መረዳት ጌታ ይባርክህ ዶክተር አብርሽ ምን እንላለን 💞🇺🇸

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 Před rokem

    እውነትም ማዶ!!! ማዶን ያሳያል ማዶ የተባረካችሁ ወንድም እህቶቼ

    • @madotube
      @madotube  Před rokem

      እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 Před rokem +1

    እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ ፈልጌ አጣው እሱ መሳይ ስለዚህ እኔ አመልካለሁ በቀረው ዘመኔም ከእርሱ ጋር ብቻና ብቻ ነው ያለ እርሱ መኖር አላችልም በቤቱ ፀንቼ እንድኖር የሚረዳኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ወንድም አብርሽ ፀጋ ይብዛልህ በእውነት ተባረክ በሚገባን ቋንቋ ባንተ ውስጥ አልፎ ያስተማረን መንፈስ ቅድስ ይባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @onmoduu6981
    @onmoduu6981 Před rokem +1

    Blessed dr🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @yeshimebetkebede627
    @yeshimebetkebede627 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Před rokem +1

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @fisehaabye8785
    @fisehaabye8785 Před rokem

    Oh just I see it for same minute meeting my self I'm not loose this moment my God thanks❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w Před 11 měsíci

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤😢😊

  • @Lovds-gv4fn
    @Lovds-gv4fn Před 11 měsíci

    Kellu menden new

  • @azebsisay-bw3my
    @azebsisay-bw3my Před rokem

    Next part plc