የኪዳን ሰው ይህን ዘመን አይፈራም 1C Dr Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ethiopian protestant Sibekt 2019

Komentáře • 18

  • @tsegayazenaw5705
    @tsegayazenaw5705 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመንህ አገልግሎትህ ይባርክ

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 Před 4 lety +1

    ዶር, ባለፈው ጊዜ 1ቖሮንቶስ ምእራፍ 6 ደርሰናል ብለን ስንጠይቕ ኣንተም እንለቓለን ብለህ ለቐቕከው ኣሁን ደሞ Just እስከመጨረሻ ልቐቕልን1ቐሮንቶስ 7፥6 ብለህ'ኮ ተማርን ከዛ ተቓረጠ ብትቐጥል ደስይለናል ምክንያቱ ጌታ እንዳሳደረልህ ጨርሰው እድከመጨረሻ በተከታታይ እየተማርን ነው, ትምህርትህ በጣም የሚደነቕ ነው ጌታ ይባረክ, የተባረክ የ ጌታ ባርያ (ኣገልጋይ) ነህ, በብዙ ቤትህ ይባረክ.

  • @rb2782
    @rb2782 Před 4 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ፣ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው

  • @zimitabadeg964
    @zimitabadeg964 Před 4 lety

    አሜን!!!! በቂ የሆነ አምላክ ከእኛ ጋር ነው:: ተባረክልን ዶክተር ማሙሻ
    ልባችን በራደና በተፍገመገምን ጊዜ ቃሉን በጊዜው ባንተ የላከልን አምላክ የተባረከ ይሁን:: Stay bold. Glory to almighty God

  • @shewayemichael6662
    @shewayemichael6662 Před 4 lety

    Dr yesemahut yih melekt sitsiflh new geta yibarkh yetesebekew
    Qal yqoye bihonm qalu lulem yiseral lene yegizew qal new
    Lebe begeta tamene des blognal geta yibarkh hulem yetebrekh sew neh rejim edmena tenan yistih lemn letwldm lebetekrstiyanm lehagerm tiqm
    Tebarek ene 62 amet set negn
    Destaye wesen yelewm selam

  • @zelekechbezu9020
    @zelekechbezu9020 Před 4 lety

    አሜን አሜን!!!ክብር ምስጋና አምልኮ መፈራት ለእስራኤል ቅዱስ ይሁን!

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Před 4 lety

    Wow beseatu yemta meleket Geta zemenhen yebarklen ken betsebhe

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m

    ድንቅ መልዕክት😍🙏

  • @defarudegalem42
    @defarudegalem42 Před 3 lety

    አሜንንንንንንንንንን

  • @maretamajor5285
    @maretamajor5285 Před 4 lety

    I love love you and your teachings Dr!

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN!God bless you abundantly!

  • @aayan8138
    @aayan8138 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን........
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @zelekechbezu9020
    @zelekechbezu9020 Před 4 lety

    ክብር ለእግዚአብሄር ልጅ ይሁን!!

  • @zelekechbezu9020
    @zelekechbezu9020 Před 4 lety

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ

  • @Daniel-tu4xq
    @Daniel-tu4xq Před 4 lety

    God bless you more grace

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 Před 4 lety

    Thank you !

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 4 lety

    ተባርኩ ስለቀቃችሁልን ልስማና እመጣለሁ

  • @elsabetbekru6697
    @elsabetbekru6697 Před 4 lety +1

    ዘምንክን ይባርክ ወንድሜ ስምቼ ማልጠግበው ትምህርቶችክን መሳጭ ብሩክ የጌታ ባርያ