በማሙሻ ፈንታ የተሐድሶ መስፈንጠሪያ ቃል ሮሜ 1፡17 The springboard word for the Reformation Rom

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • በማሙሻ ፈንታ የተሐድሶ መስፈንጠሪያ ቃል ሮሜ 1፡17
    The springboard word for the Reformation Rom 1:17 By Mamusha Fenta
    Oct 31 2019 on the 500th year celebration of the Reformation - Martin Luther's daring revolution

Komentáře • 40

  • @samueldaba
    @samueldaba Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ.
    ይህንን ትምህርት ስላካፈላችሁን አመሰግናለሁ: :

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial Před 4 lety +6

    እንደው ምን እንደምል አላውቅም ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አንዝቶ ይባርክህ በጸጋው ብቻ መዳናችን ግብቶን ካልኖርን እኮ ለመዳናችንም የኛ አስተዋፆ አልው ሊባል ነው። ፀጋ ብቻ እምነት ብቻ ሃሌ ሉያ። ጥሩ ሰው ጥሩ ነገር ያረጋል (የዳነ ) ሰው መልካም ያደርጋል። ለመዳን ሳይሆን ስለዳነ። አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!!

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 Před 4 lety +2

    You are the best teacher..I always love your teaching...Tebarek wondime.from Calgary.

  • @abebechosman3411
    @abebechosman3411 Před 3 lety

    Amenn geta Yebarkhe

  • @mamotadessa8303
    @mamotadessa8303 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተበረክ ዶ/ር ማሙሸ

  • @mamotadessa8303
    @mamotadessa8303 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተበረክ

  • @jesusislordjesusistheanswe2888

    Wow praise God!! May God bless you Dr Mamusha. Can you please teach the whole book of Romans. 🙏🏾🙏🏾. I heard you did it at Yougo church years ago and so many lives changed. We do need that kind of teaching/ preaching🔥🔥 thank you brother.

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 Před 4 lety +6

    በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባርክህ ይጨምርብህ !

  • @abiyeeyesus6960
    @abiyeeyesus6960 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ተባረክ

  • @jesusislove1343
    @jesusislove1343 Před 4 lety +2

    God bless you DR. Mamusha

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mercyyohannes300
    @mercyyohannes300 Před 4 lety +2

    Amen Amen. God Bless you and all your Families Dr.

  • @negat7302
    @negat7302 Před 4 lety +2

    Amen

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 Před 4 lety

    Only Christ, Scripture and Faith in Christ. Amen Amen ! I love you brother.

  • @dudum9358
    @dudum9358 Před 4 lety

    D/r Mamusha Geta Eyesus abezeto yebarekeh! Ahunem tegawen betefu yabezalih 🙏🙏🙏

  • @lidyaasalefew4057
    @lidyaasalefew4057 Před 4 lety

    Tebarek uff

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 Před 3 lety

    God bless you

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 4 lety

    ወጋኖች የእግዚአብሔር ሰላም እና ፀጋው ይብዛልን !! ጥያቄ አለኝ ለመሪያችን ለክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የአግዚአብሔር ኃይልና ፀጋው እና ጥበቃው ይበዛለት ዘንድ የዘወትር ልዩ ፀሎት ፀሎት እንድደራግለቸው እሻለሁ የፀድቅ ሰው ፀሎት እጅግ ኃይል ታደርጋሌች ይላል ና ቃሉ !!! ወጋኖች ! መሪያችንን አደረ ሰጠሁዋችሁ በእግዚአብሔር ፊት !! መልካሙን እራኛ እግዚአብሔር ሰጥቶናል AMEN !!!

  • @bediluawondimu5716
    @bediluawondimu5716 Před 4 lety +1

    ጌታ ይጠብቅህ

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 Před 4 lety

    ተባረክልን ዶ/ር ማሙሻ ፀጋዉን ያብዛልሕ

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery Před 4 lety

    Dr Mamusha God bless you more you are anointed teacher

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu Před 4 lety +2

    Amen amen

  • @tsionfikadu1264
    @tsionfikadu1264 Před 4 lety +3

    Christ lay yefezezek denk yegeta bareya geta yehen yabezalehh blessed 😍

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Před 4 lety +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ፖስተር ማሙሻ!!!!!!!!!!

  • @GaromaDabaj
    @GaromaDabaj Před 4 lety

    Touching message - empowered by Holy Spirit;
    Glory to God

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 4 lety +1

    God bless you! D/r Mamush.

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 4 lety

    ኡፈፈፈፈ ማሙሽዬ ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @fikechoo
    @fikechoo Před 4 lety

    #Yes! Lets Rejoice by the #God of Our #Salvation!

  • @elsatuesday6700
    @elsatuesday6700 Před 4 lety

    Amne amen

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 Před 4 lety

    ewnet new amen yseral wengel

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste Před 4 lety

    Thanks doctor 🙌❤️

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 Před 4 lety +1

    ተባረ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንን አአአአአአአአአአአሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንን

  • @elisabetyousef7539
    @elisabetyousef7539 Před 4 lety +1

    GGU

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +1

    ምኑ ነው የአለምን መልክ የቀየረው የሉተር ወንጋል አተረጓጎም???? ገደል ነው ይዟችሁ የገባው ሲኦል ውስጥ ነው እኮ እሱ ያለው ክክክክክ ወድሜ ወደ ቤትህ ግባ የመደሀኒታችን አየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ጠንቅቃ ያወቀች የተረዳች ብቸኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት ።
    ወንጌሉን ለኛ እዲያስፈልገን ቆረጥ ቆረጥ እያደረግን ደግሞ ቀጠስ ቀጠስ እያደረግን ምናወጣት እየቀነጠሰ እየቆረጠ እዳያወጣህ ወንጌሉ ከዘፍጥረት እስከ እራይ ድረስ የተያያዘ ነው ገባህ ዶክተር?😎

  • @Sapphiethiopia
    @Sapphiethiopia Před 4 lety

    czcams.com/video/xtzIjUX-hq0/video.html
    ይህንን Video ተመልክተው ይባረኩ ☝

  • @henokabraha894
    @henokabraha894 Před 3 lety

    God bless you