03 የዕድሜ ባህሪያት በዶ/ር ስለሺ ከበደ_______Hawassa Tabor Kale Heywet Church 2016 E.C

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 67

  • @HawassaTaborKaleHeywetChurch
    @HawassaTaborKaleHeywetChurch  Před 2 měsíci +12

    ከ 0 እስከ 25 ድረስ ያለው በዚህ ውስጥ አለ። የከታተሉ።
    czcams.com/video/v6AKXYlBPUw/video.htmlsi=JdW0QL702u7CyEpD

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 19 dny +4

    ጌታ ይባርኮት ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው Thank you 🙏

  • @ysolnet
    @ysolnet Před měsícem +9

    ለአንድ ሰው የግል ባህርይ የሚወሰነው በሚኖርበት ማህበረሰብ ÷ ከቤተሰብ አስተዳደግ እና ወቅታዊ ሁኔታዎች ወሳኝ ናቸው ።

    • @bahirumamo9459
      @bahirumamo9459 Před měsícem

      beings.
      Maletme 18000. Dollarse awteto kazzya baleaye lamflege yemrotebeute geza waga yaskflale. Movement yagtemale.

    • @lensa3719
      @lensa3719 Před měsícem

      Correct 💯

  • @user-lj1kr9mt9b
    @user-lj1kr9mt9b Před 10 dny +1

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ❤

  • @user-gr4oe6tl2e
    @user-gr4oe6tl2e Před měsícem +6

    25-35ኣመት ላልከው ይሄን ዘመን ጄኔሬሽን
    ኣይወክሉም በጣም ሰነፍ ናቸው

    • @Barkat1122
      @Barkat1122 Před měsícem +1

      Be fitum endeza aydelem yhon sefer atimelketu ke hone amelkaket wetachu asiteyayt bisetu yshalal ❤

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před měsícem +5

    Thanks Dr Seleshi! Ethiopia is very lucky to have such a humble and pragmatic person. I am proud to be your family. Biruk kifle. (Babey)

  • @bizunehyirga3847
    @bizunehyirga3847 Před měsícem +2

    የእነዚህ የእድሜ ክፍፍል በተመለከተ መረጃና ማጣቀሻ እየተጠቀሰ ቢሆን መልካም ነው።

  • @ME-os9kl
    @ME-os9kl Před měsícem +8

    ጥናቱ ሙሉና በቂ ነው ተብሎ መቀበል ያስቸግራል። ምክንያቱም በጥናቱ ውስጥ የተማረ/ቀለም የቀመሠ (ት/ቤት)የመግባት ዕድል ያገኙትን ብቻ ነው።20/100ማለት ነው ።80/100 ያልተማረ (ዕድል ያለገኘ )ወገንን ያላካተተ ስለሆነ ጥናቱ አሳማኝ ብሎ መቀበል ያስቸግራል። ትንሽ የኀብረተሠብ ክፍል ላይ የተወሠደ ግምት ነው። ሀብታሞችን ብቻ ያካተተ ይመስለኛል ።😮

    • @user-gp1vi8et1d
      @user-gp1vi8et1d Před měsícem

      ትክክል ሁሉንም አይወክልም በራሱ ነው ያሰበው

    • @assefanigus2467
      @assefanigus2467 Před měsícem

      ያንተስ በ ጥናት የተደገፈ ነው ወይስ ግምት

    • @melakuhailegebreal6154
      @melakuhailegebreal6154 Před měsícem +2

      ይሄንን ቪዲዮ ሊያዩ የሚችሉት 20% ውስጥ ያሉት ናቸው።80% ስላልተማሩ አያነቡትም ወይም ዩትዩብ ከፍተው አያዩም።ስለሆነም ጥናቱ የታሰበለትን አላማ መትቷል ብለን ማለት እንችላለን

  • @DerejeAbielneh
    @DerejeAbielneh Před měsícem +2

    ጥሩ ትምህርት ነው ግን ምታስተምርበትን መጽሐፍ ብትጠቁመን ይበልጥ ደግመን ለማንበብ መልካም ነው

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před měsícem +1

    የተባለው ሁሉ ሁሉንም ህብረተሰብ ወይንም ሰዎችን አይጠቅስም ለሀብታሞች ላላቸው ለተማሩ እንጂ ድሃውን አይወክልም በተለይ ኢትዮጵያን አያካትትም ወዳጄ ስኬት ባሰብከው አይሆንም ለማንኛውም እናመሰግናለን

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před měsícem +1

      ለብልህ ሰዉ ለሚያስተዉል ሰዉ ይሆናል። እያንዳንዷን የእድሜዉን መጨመር እያየ ለዉጥ ለማምጣት ለሚፍጨረጨር ሁሉ ይጠቅማል።

  • @tamratbiru2377
    @tamratbiru2377 Před 23 dny

    ዋው ዶ/ር ሰለሺ የተወደድክ የእግዚሃብሔር ሰው ድምፅህን በመስማቴ ደሰተኞ ነኝ ትምህርት በጣም ያንፅል ተባረክ🙏🙏🙏

  • @ugh6249
    @ugh6249 Před měsícem +3

    ጥሩ ትምህርት ነው ትክክል ነው

  • @tezazubireda3706
    @tezazubireda3706 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ስለሺ ከበደ! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፡፡ በየአብያተ ክርስቲያናቱ እየተገኘህ ብታስተምረውም መልካም ይመስለኛል፡፡ ትዕዛዙ ቢረዳ ከመሳለሚያ ቤቴል መካነ ኢየሱስ ማህበረምዕመናን

  • @TrdamariamKassaw
    @TrdamariamKassaw Před měsícem +1

    You speak the truth.thank you sir

  • @selemonsamuel2898
    @selemonsamuel2898 Před měsícem +2

    Dr God bless you 🙏

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 Před 2 měsíci +4

    Pastor thanks for sharing but I like to live 101With good health and enjoy Happiness Rest of my life always Serve to God 🙏🙏🙏🙏

  • @BuziyeGelaw
    @BuziyeGelaw Před 2 měsíci +4

    ዶ/ርተባረክልን

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Před měsícem +2

    ትምርትዎ መልካም ነው፡፡ በተደጋጋሚ የቤተክርስቲያን ስም ጠርቷል፡፡ መሆን የነበረበት በዕምነት ተቋማት ውስጥ ያላችሁ በማለት ገለፃ ቢያደርጉ ኖሮ ሚዘናዊ ምክር ይሆን ነበር፡፡ 28:32

  • @teklayg.tsadik7697
    @teklayg.tsadik7697 Před měsícem +1

    ከኣብዛኛው ኢትዮጵያዊ ኣይገልፀውም ጥናቱ

  • @user-xc6pd7wn9b
    @user-xc6pd7wn9b Před měsícem +1

    እግዚዐብሔር ይሥጥህ ጥሩ ትምህርት ነዉና።በርታ ደጋግመህ አቅርብ።

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 Před měsícem +1

    ተባረክልኝ ዶክተር

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 Před měsícem

    Thanks your lesson makes me to see myself........❤!!!!

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 Před 2 měsíci +2

    ተባረክልነ

  • @DesalegnKerga
    @DesalegnKerga Před 2 měsíci +3

    ዶ/ር ፓስተር ጌታ ይባርክ አስፈላጊ የሆነ የጊዘው መልክት ነወ ደሳለኝ ኬርጋ አዲስከተማ ገነት

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Před měsícem

    Really true ❤❤❤all blessed all true 👍

  • @aylechtefera1317
    @aylechtefera1317 Před měsícem

    Very true. Thanks for sharing your thoughts. God bless your heart 💜

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 Před 2 měsíci +1

    በጣም በጣም

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 Před měsícem

    Thank you you are right

  • @sofonyasteshome9159
    @sofonyasteshome9159 Před 9 dny

    shoutout to the guy who asked for "mn yakl metsihafkudusawi new?"

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 Před měsícem

    ተፈጥሮ ነው እንጅ ሁሉም አንድ አይደለም.

  • @mercyhaile9657
    @mercyhaile9657 Před 23 dny

    ለገጠሩ አከባቢ ለገበሬዎች እና ለአርብቶ ነዋሪዎችሰ

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete Před měsícem

    ❤ተባረከረ.

  • @rekebnahagedamu813
    @rekebnahagedamu813 Před měsícem

    Blessings

  • @user-pl4co3ky4c
    @user-pl4co3ky4c Před měsícem

    Yesss❤❤❤❤

  • @BurkeGemeda
    @BurkeGemeda Před měsícem +1

    ጥናቱ የምመለከተው የተማሩትን ብቻ ነዉ ?

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Před 2 měsíci +1

    Life span course sewesd yihen neber yetemarkut. Interesting new❤

  • @HabtamuTeshome-jb1if
    @HabtamuTeshome-jb1if Před měsícem +2

    Thank U Dr

  • @EyerusalemGidey-b5s
    @EyerusalemGidey-b5s Před měsícem

    0_5, 6-10,11_15, 16-25 Benegeren tchemar nger enmaralen

  • @tekleabasmeron5308
    @tekleabasmeron5308 Před měsícem

    እግዚኣብሄር ይባርኽ

  • @solomonatsebha5990
    @solomonatsebha5990 Před 18 dny

    Ena ena ena ena beza

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 měsíci +1

    THERE IS NO PERSON WHO HAS ZERO AGE.FROM 0 UPTO 15.

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t Před 2 měsíci +3

    ዶ/ር እንወድሐለን ተባረክልን

  • @belayabdisa4479
    @belayabdisa4479 Před 25 dny

    🎉❤

  • @BekeleGuta-pu2mj
    @BekeleGuta-pu2mj Před měsícem

    እንደየሰው የአስተዳደግ እና የተፈጥሮ ባህርይ አኳያ አይለያይም ወይ ሰው ? ይህንን ያልኩበት ምክንያት በጔደኝነት አብረን የሚናሳልፋቸው በእኩል እድሜ ክልል ውስጥ ያለን ማለትም ከ 36-43 ባሉት መሰረት ነው እኛ ሁለት ሰዎች ለመጭው ለወደፍት ኑሮአችን የሚንተጋ ሌሎች ደግሞ ደንታ የሌላቸው መዝናናት የሚወዱ አጋጥሞኛል ይህስ እንዴት ነው በአንድ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያለን ሰዎች ማለት ነው

  • @Maaaaaaaiiii
    @Maaaaaaaiiii Před měsícem

    Salme

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew Před měsícem

    ይሄ የግለሰብ ሐሳብ ነው ብዙም ውሀ አይቋጥርም አልገባኝም በግሌ ?

  • @mohammedhussen1193
    @mohammedhussen1193 Před 2 měsíci +4

    ከ0-25 ያለውን ብነግሩን

    • @HawassaTaborKaleHeywetChurch
      @HawassaTaborKaleHeywetChurch  Před 2 měsíci +1

      ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ከ 0 እስከ 25 ድረስ ያለው በዚህ ውስጥ አለ። የከታተሉ። 👇👇👇
      czcams.com/video/v6AKXYlBPUw/video.htmlsi=JdW0QL702u7CyEpD

  • @Sams-ri7tt
    @Sams-ri7tt Před 2 měsíci +5

    Ene ahun 36-43 new eyasebku yalehut gin iam b/t25-30 min gud negn

    • @user-bl6ok4gv4n
      @user-bl6ok4gv4n Před měsícem

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @girumzemichael704
      @girumzemichael704 Před měsícem

      Mnm gud aydelehm/shm :) most of us Ethiopians suffer from that. At least I always have :)

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 Před měsícem

    Phenxenek ??

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 měsíci +2

    PROPERTY COLLECTION HAS NOTHING TO DO WITH AGE. YOU FOXED ONLY ABOUT CITY DEWELERS IGNORING 80% LIVING IN THE RURAL AREAS. THE PROBLEM IS HOW TO GET JOB NOT BOUNDED BY MANY OPORTUNITIES.ARE YOU TALKING ABOT ARTIFICIAL PLACE.LOQUACIOUS.

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 2 měsíci

    1117 edmy yebezsb fker leljoh Auflage nw fker Master Auflage nw lejohahen anathwem amsgnalu

  • @mazamaza4308
    @mazamaza4308 Před měsícem

    Betikikil

  • @user-js2eo9dc2r
    @user-js2eo9dc2r Před 17 dny

    Too generic

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Před 17 dny

    It’s not correct!!
    Thanks!

  • @zeabela
    @zeabela Před měsícem +1

    Age is a number ይላል ፈረንጅ 😂😂