አእምሮአችንን እንዴት እናፅዳ? | Dr. Wedajeneh Meharene | Shanta | Dawit Dreams
Vložit
- čas přidán 2. 07. 2024
- Hello friends, In this video, the 12 things that pollute the mind and how they impact the daily lives is discussed. These mental pollutants can come from various sources such as negative self-talk, toxic relationships, taking things too personally and much more. By identifying these harmful influences, one can take steps to clear the minds and foster a healthier mental state. Understanding how these factors can affect the mind is the first step towards personal growth and emotional well-being.
----------------------------------------------------------------------------------
inspirational #motivation #mindset #motivational
----------------------------------------------------------------------------------
Time Stomps
0:00 - 2:03 | intro
2:04 - 3:22 | አንደኛ
3:23 - 4:02 | ሁለተኛ
4:03 - 4:48 | ሶስተኛ
4:49 - 5:28 | አራተኛ
5:29 - 6:41 | አምስተኛ
6:42 - 7:24 | ስድስተኛ
7:25 - 8:24 | ሰባተኛ
8:25 - 9:21 | ስምንተኛ
9:22 - 10:45 | ዘጠነኛ
10:46 - 12:12 | አስረኛ
12:13 - 12:48 | አስራ አንደኛ
12:49 - 13:56 | አስራ ሁለተኛ
---------------------------------------------------------------------------------
Video credit
• አንፀባራቂ አእምሮ፣ አንፀባራቂ ኑሮ...
----------------------------------------------------------------------------------
Audio credit
• Rising Epic Cinematic ...
"AERØHEAD - Fragments" is under a Creative Commons (CC BY-SA 3.0) license
• 🔥 Copyright Free Ambie...
"AERØHEAD - Fragments" is under a Creative Commons (CC BY-SA 3.0) license
-----------------------------------------------------------------------------------
Fair Use Disclaimer:
This video may contain copyrighted material; the use of which has not been specifically authorized by the copyright owner. We are making such material available for criticism, commentary, news reporting, teaching, scholarship, or research. We believe this constitutes a 'fair use' of any such copyrighted material as provided for in section 107 of the US Copyright Law.
In accordance with Title 17 U.S.C. Section 107, the material on this video is distributed without profit to those who have expressed a prior interest in receiving the included information for research and educational purposes.
If you wish to use copyrighted material from this video for purposes of your own that go beyond 'fair use,' you must obtain permission from the copyright owner. The views and opinions expressed in this video are solely those of the author and do not necessarily reflect the views or opinions of Ampol.
እንዴት እንደምትረጋጋኝ ዶር ወዳጄ ነህ ክብር ይስጥህ እድሜ ይስጥህ አይምሮዬ ብልሽት ያለ ነው ስሳማህ ታረጋጋኛለህ ክብር ይስጥህ
ዶ/ር ወዳጄነህ ከክፉ ይጠብቅህ እንወድሃለን ።
ዶ/ር ወዳጄነህ የሚገርም ትምህርት አንተ 1ኛ🎉ዶክተር እንኳን አበሻ ሆነህ ተፈጠርክልን ክብረት ይስጥልኝ❤
ዶር ወዳጄነህ እንደ አንተ አይነት 100 ይኑረን!! ❤❤❤ ቃላት ያጥረኛል ።
ቀውስ
I prefer to see nd listen him more than zy back ground movie nd music
Yes
Dr እድሜን ጤና ይስጥህ ❤
እግዜአብሔር በምድር እንደእናንተ አይነቱን አፅናኝ የሰጠን ለእኛ አስቦ ነው አናመሰግናለን
ሰለ ልጆች ማሳደግ በተለይ ከ5 ...16 አንድሜ ቢያስተምረን
You are an amazing person Dr
Goftaan sii Haa ebbisu
ደኩተርየ እደትኮ እደምወዲህ ብዙ ነገር አስተምረህኛል በውነት ኑርልን
“The great mind of marry “ ባንተ መፅሀፍ በጣም ተባርኬበታለው የማሪያም ታላቅ አይምሮ
ዶ/ር ወዳጄነህ እንኳንም ኢትዮጲያዊ ሆንክ ኑርልን ስምክንም ስወደው የሐያቴ ስም ስለሆነም ዘመንህ ይባረክ 💚
እናመሰግናለን ዲር ወዳጄነህ
እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ዶክተር ድንቅ ትምሕርት!!!
ዶክተር አንተ የኢትዮፒያ እንቁ ነህ ተባረክልን🙏❤️
፨።❤😮
Dr. Thank you, God bless you
Tthanks Dr. Egziyabeher Yestke Enamsegnalen
Thank you Dr!
Thank you Dr wedajeneh
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
Wow betam des yemil timihirt thank you
Thank you ❤❤❤
ጎበዝ ኢኻ መምህር ዶክተር ወዳጄነህ
አላህ ይጠብቅህ ዶ/ር ወዳጄነህ.. ምርጥ ምክር እና ትምህርት ነው.. ለብዙ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ❤❤❤ አመሠግናለሁ ❤ 1ኛ ነው ...🎉🎉🎉 ሀቅ.. ገለፃህ...
Thank You
Dr really thank you
እውነት ነው በእውነት💖
Thank you Dr,s
ሦስት ሰዎችን አወዳድሬ ዶ/ር ወዳጄነህ በለጠብኝ።
d/r betam ameseginalehu keyirehegnal be ewnet!!!
ክበርልን በእውቀትክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን
Wow...it's really Amazing Doctor.....thanks 🙏🙏🙏
ዶክተር በጣም ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ ስለመከርከን በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
Dr I thank you!!!
Thank you❤❤❤
Dr thanks
Thank you for this good advice
Alah edemena xena yesxeh I really proud of u
I love you D/r. God give us like you individuals. Thanks a Millon
Dr . Yours education beast and clear, god bless you.
Thanks alot
God bless you
❤❤❤ thank you❤❤❤
Thank your ....
An incredible speech
God bless you
Thanksss a lot for your advice
የምትገርም ነክ አመሰግናለሁ
እውነትነው ዶ/ር የዛሬ ትምህርት
ውስጤ ገባ በኔ ባህሪ ውስጥ ከ12ቱም የተወሱኑት በኔ ውስጥ አሉ
ከሰው ተቀይሜም ይሁን አስቀይመውኝ በለቱ ይቅር ካላልኩኝ ሲመኝ እንቅልፍ ሲያሳጣኝ ያድራል
ዶ/ር እውነት ነው ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም መልክትህ ውስጣችን ነው
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ዘመናችሁ ይባረክ ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን
tanxs
Wawo it it's amazing
Thank you doc I am proud of you
Betam enamesegnalen D/r edmena tena yistlgn
Tank you
Really true thanks blessed
እውነት ወድሜ
veryyyyyyyyyy corrrect dear!!!!!!!!!!!!!
Amen Amem❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ ዛርየ በጣም ነዉ ያዘንኩት የተጨነቅሁት ሁሉም ነገር ከባድ ሆንወብኛል ሰወች የዋህነቴን አዉቀዉ መጠቀሚያቸዉ ያደርጉኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ከሰዉ ሁሉ አርቅ ከሰዉ እርቄ እስከ መቸ 😥😥በፀሎታችሁ አስቡኝ
Ewunet new Ena mesgenlehne Dr
Thanks for sharing, Dr ❤❤
A short and saturated behavioral analysis.
I would love to hear more thank you Dr.
ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው
ዶር ወዳጄነህ እድሜህ በሙሉ ክበር እንዳንተ አይነት ኢትዮጲያዊ ብሩህ አምሮህ ለኛ ለወገኖቻችን የተረፍክ ትምህርቶችህ ቀና አንደበተ ርቱህ እግዚአብሄር ስለሰጠን አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልን
Enamesegnale❤
betam teru new
Tikikil ❤
12my problem 😮 I need to solve thank you Dr you are Amazing 🤩
ዶክተር ዬ አተትለያለክ❤❤❤❤❤❤❤❤
WOW
❤❤❤
Memihir Tena yistot
wow
🙏🙏🙏
❤❤
የኔ ድክመቶች ይኸው
Jesus loves you ♥️ Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Deneqe sawe nahe enamasagnalane,tabaraqe
Thanks a lot!!!
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Enamsagenalane edema yesterday
እረ በእግዚአብሔር ሰውየውን አይቼ አልጠግበውም ሌላ ነገር ከሚሆን d/r ባታጠፉት ደስ ይለኝ ነበር❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል ሰው ቆንጆ ነህ ሲባል ተባረክ Thank you ማለት ሲገባው ምን ዋጋ አለው ግርም ድንቅ ይለኛል ለምን እሽ ተባረኪ ክ ማለት ዋዉ ውስጤ ያለውን ዘረገፍከው።
😢
ጠማማ ኣረመኔ
Gifabet enji muud ymiyz ga enkuwanm ngergegn endeza eyalu nw biye feqadegna alhonm truuuuu miknyat abqtooo
ሞኣ አህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ
Symron yemyatsedaw ye Egziabher kal bcha new!!!
the quation is how can i clean my negetive thought?
owo ❤ ከልብ እና መሰገናለን 🙏🙏🙏🙏🙏 እዉነት ነዉ 😢😢😢😢
ዶክተር ወዳጄነህ ሰዎችን ያስተምራሉ ብለህ የምታቀርባቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው ነገር ግን ለኢትዮጵያውያን ስለሆነ እያስተማርክ ያለኸው እንግሊዘኛ ቋንቋ መጠቀም ትተህ የአማርኛ ፍቻቸውን ተርጉመህ ሙሉ ሀሳብህን በአማርኛ ብታቀርብ መልካም ነው ምክንያቱም አማርኛ ጀምረህ እንግሊዝኛ ስትቀላቅልበት አንደ እኛ እንግሊዘኛ ቮካብለሪውን ጠንቅቀን የምናውቅ ሰዎች አረ ተሳስተሀል እያልን ሀሳባችንን መበታታን የለብንም ሁለተኛ ደሞ እንግሊዝኛ የማናውቅ ሰዎች ሀሳብህን በአማርኛ በጥሞና ስናዳምጥ ቆይተን እንግሊዝኛ ስትቀላቅል ምን ማለቱ ይሆን እያልን ቀሪ ሁለት ሶስት ደቂቃ ሀሳባችን እየተበተነ ከሙሉ ሀሳብህ ጥቂቱንም እንኳን ፍሬአማ ሳንሆን የምትለቀውን ቪዲዮ አይተን ብቻ እየወጣን ነው።
ትክክል በእውነት! እኔም እያደመጥኩኝ ለምን ይሄንን እንግሊዘኛ ይጠቀማል እያልኩኝ ነበር።
what he is doing is great. we need the clinical/behavioral/scientific names of these cognitive behaviors in english as it's quite educational. To your point, I strongly advocate on the use amharic-only public speech since many of them insert broken english anyway. My reaction is exactly as you described it. it also makes me mad that most of them mix english thinking its a sign of civilization... however, in this podcast, all I heard was the scientific names. Not sure about his other interviews tho.... I'm just referring to this podcast
ሁሉም ኢትዮጵያውያን ኣለም ኣቀፍ ቋንቋ የማንችል ነዞች ኣይደለንም ደግሞም በኣማረኛ እየተረጎመ ነው የሚያስትእምረው ::
😅
ይሄ ያንተ አስተያየት ለምሳሌ Labeling ማለት ወይንም judgmental ብሎ እያስተማረክ እንደሆነ ብታውቅ ይሄን ጥያቄ አጠይቅም ነበር🤣❤👍
እኔ እምጠይቀው የእነዚህ ሌሎችን እናስተምር ባዮች እነሱ እሚያምኑበትንና እሚያደርጉትን ወይስ ለቢዝነስነቱ።
D/R BHREH DESE YEMEL NEW
ሁሉም ችግሮች አሉብኝ፤ ጥያቄ ግን እንዴት ላስወግዳቸው የሚለው ነው?እነዚህ ስሜቶች ፈልጌ ወደ ውስጤ አላመጣቸውም ራሳቸው ናቸው የሚመጡት።
Please please endet endeminasitekakile meftihe enelekalen yalachutn likekulin
እግዚአብሔር ኢየሱስ ማለት አቅቶሀል ፈጣሪ ብቻ ነው የምትለው
Iive long my DOC
Are you an advocate of the new age movement?
in general assuming something negative when not true...assumptions are bad
All-or-nothing thinking is also one of the reason for cognitive distortion
ለጥፋት በተገቢው አስታየት እና ምክር መስጠት ተገቢ ነው። ነገር ግን leveling ለማድረግ መሞከር ግን ተገቢነት የለውም!!