ጠላት የሚልካቸው ሁለቱ ደብዳቤዋች! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2022
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 80

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 Před 7 měsíci

    ሁሌም መባረክ በአንተ የፀጋ አገልግሎት

  • @mebrahtuyemane8526
    @mebrahtuyemane8526 Před rokem

    ፀልይልኝ የእግዚአበሄር ሰዉ

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ እግዚሕአብሔር ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ!!

  • @mebrahtuyemane8526
    @mebrahtuyemane8526 Před rokem

    አሜን የእግዚአብሄር ሰዉ

  • @dagimmulugeta3298
    @dagimmulugeta3298 Před rokem

    በአግልግሎትህ በጣም እየተባረኩ ነው ተባረክ

  • @meseretmarefiya5340
    @meseretmarefiya5340 Před 2 lety

    ፖስተር ኢያሱ ጌታ ዘመንህ ን ይባርከው ከዚህ በላይ ጌታ ይናገርህ እኔ በጣም ተምሬበታለሁ ፀጋው እውቀቱ የበዛልህ መምህር ነህ ተባረ

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 Před 2 lety

    Amen Geta zemenehen yibarek 🙏🙏🙏🙏

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 2 lety +14

    ፖስተር እያሱ በጣም ወድሀለሁ አንተ ጋር ያለ የትምርትና የእውቀት ፀጋ የሚገርም ቅባት ያለህ ከነ ሞገስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏

  • @mekdiko
    @mekdiko Před 2 lety +7

    ፓስተር ኢያሱ በትምህርትህ በጣም እባረካለው። ንጹሁን የእግዚአብሔር ቃል ረጋ ብለህ ስታስተምር ፍሰቱና ይዘቱ ገራሚ ነው። በጣም እወደሃለው! ተባረክ ጸጋው አሁንም ይጨመርልህ!❤❤❤

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před 2 lety +1

    ድንቅ ትምሕርት ፓስተር እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ተባረክ አሜን 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @getahundemissie8276
    @getahundemissie8276 Před 2 lety +1

    geta yibarkh pastor bizu geze melktehen semechalew geta kante gar new berta tsegaw ahunm yibzalh

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Před 2 lety

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +4

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን! እሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከስውር ሴራቸው ይታደገናል አሜን፡ እጅግ በጣም ሚገርም ትምህርትም መልእክትም ነው፡ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ያንተ የሆኑት ይባረኩ፡ ሁሌ በትምህርቶችህ እየተባረኩ ነው ለእኔ ደግሞ መልእክቶቼ ናቸው

  • @desta5885
    @desta5885 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +2

    የሚገርም መረዳት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 Před 2 lety +7

    I am really blessed and conforted by Your Preaching Love from Eritrea 🇪🇷

  • @adamujifar9383
    @adamujifar9383 Před 2 lety

    Thanks paster very much

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před rokem

    Amen, pastor geta eyesus babizu yebarki, betam tebarklew

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 Před 2 lety +4

    ጌታ አምላክ እግዝያአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    መቼም ያንተን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቀው ብዙ ተምራያለሁ እየተማርኩም ነው። ተባረክልን

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 Před 2 lety +1

    በጣም የሚገርመው ቀስ ብለህ የምታስተላልፈው የእግዚያብሄር ቃል ድንቅ ምነው እየተጠቀምኩ ነው ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-rn2tc4sg6x
    @user-rn2tc4sg6x Před měsícem

    ተባረክ

  • @selamtibebu5921
    @selamtibebu5921 Před 2 lety

    Pastor Tebarek Tamag nenete waga alew ewenete new geta yerdan ahunem mensfese keduse yaberalene.

  • @lidiyafekedegudissa783

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @tizitahussein2383
    @tizitahussein2383 Před 2 lety

    Egziabher ybarkeh gerum temehert naw

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ሁሌ ነፍሴ ትሰማሃለች

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před 2 lety +1

    ተባረክ ጌታ ፀጋውን ደጋግሞ ይጨምርልህ እግዚአብሔር በሥራው ፃድቅ ነው።

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Před 5 měsíci

    Lk neh tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @mihretshimels3176
    @mihretshimels3176 Před 2 lety

    God bless you

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    Powerful messages thanks God .. God bless you abundantly beloved pastor eyasu

  • @kidestz5049
    @kidestz5049 Před 2 lety

    Geta yebarkeh yetebekeh

  • @rahelgetachew3640
    @rahelgetachew3640 Před 2 lety

    Geta yibarkih!

  • @WegaHandisom
    @WegaHandisom Před 4 měsíci

    Uuu geta eyisuse yibàrekek bedidabe bediriseing sate

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen bless you pastor more and more bless your family’s thank you

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 Před 2 lety

    ፓስተር በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት የሚገርም የቃል ግልጠትና እውቀት የተሰጠህ አገልጋይ ነህ ።ይህ መልዕክት በእውነት ለእኔ ነበር።ዘመንህ ይባረክ!!

  • @tsionberessa6875
    @tsionberessa6875 Před 2 lety +1

    pastorye temertochen begugut new yemetebekew bizu geta bante west balew tsega tenagrognal betam yetebarek yegziaber sew neh

  • @tsegewirkie4163
    @tsegewirkie4163 Před 2 lety

    ፓስተር ተባረክ ፀጋ ይብዛል!! 🙏🙏🙏

  • @sarahbelayne5242
    @sarahbelayne5242 Před 2 lety

    ፓስተር ኢያሱ እድሜና ጤና ይስጥሎት ጌታ ኢየሱስ ትምርቱና ምሳሌሁም በጣም ደስ ይላል ብዙ ተምሪያለሁ ተባረክ ከኔ ቤትሰብ 👍🏼❤️

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety

    ፓስተር ኡፍ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም ተባረክልን💕🙏💕

  • @TG.Liverpool
    @TG.Liverpool Před 2 lety

    ፖሰተር እያሱ እግዛብርሔ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ በትምህርትክ እጅግ እየተባረኩ ነው።

  • @ghfytdgfty7344
    @ghfytdgfty7344 Před rokem +1

    ቆንጆ ትምኽርት ይመስለኛል። በጠላት ጦር ቀጠና ውስጥ ከረምሁና ዘዴ አውቅ ይሆንን። ይኽንን የምታነቡ ሰዎች እርዳት ወይ ውሰዳት በሉልኝ።

  • @meazialem6069
    @meazialem6069 Před 2 lety

    አንድ!ተባርከሀል መጋቢ ። ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ።

  • @shalommandefro927
    @shalommandefro927 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🔥🔥🔥
    ጌታ መልካም ነው።እርሱ ቢዘገይም በጊዜው ይመጣል። ነገሮችን ሁሉ መልካም ያደርጋል።ስሙ ለዘላለም ይባረክ🔥🔥🔥

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር እያሱ የሚገርም ማስተዋልን የሚያነቃ ትምህርት ነው። በምክሩ ግሩም የሆነ አምላክ ባንተ አልፎ እየመከረን ስላለ ስሙ ይባረክ። ክብሩን እሱ ይውሰድ አንተንም እንደባለጸግነቱ መጠን በክርስቶስ እየሱስ የሚያስፈልግህን ሁሉ ይሙላብህ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ🙏❤👍

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @jerryjerusalemjerry8382

    እግዚአብሔር አባት አብዝቶ የቃሉን ፍቺ ያብራልህ። ባንተ አገልግሎት እየተጠቀምኩ ነው። ጌታ ይባርክህ ♦♦♦♦♦♦♦

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 Před 2 lety

    Amen Amen Amen
    paster Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 Před 2 lety

    Pastor Eyasu zemnh yebarek yemiyants temhert selant Egziabhier amsegnwalhu

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnn.geta eyesus yibarkot paster tsega yabzalot

  • @bizubizu4421
    @bizubizu4421 Před měsícem

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mimibekele4502
    @mimibekele4502 Před 2 lety

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Před 2 lety

    Amen Amen Amen geta yeberekh 🙏❤

  • @ethiopimeseker6360
    @ethiopimeseker6360 Před 2 lety

    Wndemi eyasu getaye eysus b kebur damu antena bethen yeshfenachu getay eysus barko l brkte yadergehe
    Kebru gen l get yehun !!!!

  • @meski9722
    @meski9722 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @marthaasres5501
    @marthaasres5501 Před 2 lety

    amen amen amen. thank you may GOD bless you

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 2 lety

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 Před 2 lety

    God bless you Pastor

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 Před 2 lety

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety

    God bless you pastor

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 you are one of the blessed and wise preacher your messages are deep 🙏🙏🙏🙏

  • @abebabeyene4525
    @abebabeyene4525 Před 2 lety

    Paster geta yibarikih

  • @METTI717
    @METTI717 Před 2 lety

    Pastor , May God bless you and all your family.

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Před 2 lety

    Great message ! Thank you very much

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌 God bless you 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Před 2 lety

    Amen name ameeeen ameeen 🙏🙏🙏

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 Před 2 lety

    Amen tebareke

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንኢየሱሰጌታናዉኢግዚብሔርቲሊቂነዉሰጣኒኢሪሪዪበሊኢግዚብሔርጢባባናዉአሜአሜንአሜንአሜንኢየሱሰኢየሱሰኢግዚብሔርሊጂ

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah ❤❤❤😭😭😭😭❤❤❤

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 Před 2 lety

    GBU Tbarke gata ybrkh😳😳😳😇😇

  • @mebrahtuyemane8526
    @mebrahtuyemane8526 Před rokem

    አሜ

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 Před 2 lety

    Hi pastor selam yante newu , tebarek

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před 2 lety

    ተባረክ ፓስተር እያሱ።

  • @BeziBe
    @BeziBe Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተባርኬበታለሁ ግሩም መልክት ነው። በር ተከፈተልኝ እንላለን ።ግን ማነው የክፈተው ?ያልከው ቃል ውስጤ ቀርቶዋል መለየት እነድንችል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před 2 lety

    ይቅርታ መጋብ እንደምያገሳ አንበሳ ይዞራልና ይላል :ነገር ግን በዙርያችሁ አይልም።1ኛ ጰጥ 5:8

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety

    🤣😂

  • @jeentbirnk9653
    @jeentbirnk9653 Před 2 lety

    God bless you