የቀጠና 2 ሙሉወንጌል የፈዉስ ኣገልገሎት ሚስጥሩ ? ፓ/ር ታሪኩ ቴድሮስ እና ፓ/ር ዮናስ ስይፉ // በሪቨር ቲቪ / @ RIVER TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • stay blessed and stay tuned for more videos
    Host : Pastor Bekalu Lema
    subscribe our CZcams channel - River TV ETHIOPIA official
    / river TV channel

Komentáře • 91

  • @ashenafikebedeayele5700
    @ashenafikebedeayele5700 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር በብዙ የሚሰራበት የፈውስ ፕሮግራም ነበር ። እኔም የተፈወስኩትና ጌታን ያገኘሁት በዚህ ፕሮግራም ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤❤❤

  • @AlemayehuGetaneh-z2n
    @AlemayehuGetaneh-z2n Před 29 dny

    እኔም ጌታን የተቀበልኩት በዚህች ቤተክርስቲያን ነው የጌታን ታላላቅ ስራዎች በነዚህ የእግዚአብሔር ሰዎች አይቻለሁ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ከእነሱ ብዙ እንማራለን ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ፡፡

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የመንፈስ ቅዱስ እሳትህን እንደገና እንደገና 23:3

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    AMAZING.

  • @martasila5996
    @martasila5996 Před rokem +1

    River TV, thank you for inviting the men of God.

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 Před 4 lety +3

    Pastor beka li egziabher berki yargeh ብዙ የሃላ ትዝታዎቻችንን እንድናስታውስ እግዚያብሔር በነዚህ ጀነራሎች የሰራዉን ድንቅና ተአምራት ለትዉልድ ማስታወሻነት እንዲሆን ስላደረክ በእውነት እኔ ምስክር ነኝ ጌታ እነሱን ተጠቅሞ ከህመሜ ተፈዉሻለሁ ተጽናንቻለሁ ተበረታችቻለሁ ጸጋን ተካፍያለሁ። በጣም የማዝነዉ የተቋሙጠ ለትዉልድ የሚተላለፍ record የተደረገ ነገር አለመኖሩ

  • @user-yd2fw7wh7s
    @user-yd2fw7wh7s Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    POWERFUL::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOODNESS OH.

  • @ashenafikebedeayele5700
    @ashenafikebedeayele5700 Před 3 měsíci

    ይህ የቀጠና ሁለት የቅዳሜ የፈውስ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ መንፈሳዊ ተጽእኖ ያመጣ ፕሮግራም ነው። ብዙዎች ተፈውስናል ጌታን ተቀብለናል እግዚአብሔር እንደምሰራ አይተናል ምስክሮች ነን። ፕሮግራሙ በእግዚአብሔር ሀሳብና ዓላማ የተጀመረ ነው።❤

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOODNESS OH::

  • @elleni4658
    @elleni4658 Před 3 lety +1

    የተወደዳችሁ ወንድሞች የተባረካችሁ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነበረ የማይረሳ የፈውስ ጊዜ ነበር።

  • @martasila5996
    @martasila5996 Před rokem +1

    What a privilege to keep serving the Lord Jesus. Thank you for blessing us. We use to come on Saturdays and we have seen the power of God working in you. Thank you Pastor Tariku and Pastor Yonas.

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 3 lety +4

    ያ ጊዜ ፈጽሞ የሚረሳ አይደለም በተለይ ምስክርነት እንዳያመልጠን በጠዋት የምንሄደው አይረሳኝም።በጣም በጣም የሚገራርም ነገር ነበር የምናየው።እኔ ስም ሲጠራም የሰማሁት ለመጀመሪያ እዛ ነው።አንድ ጊዜ ፓስተር ዮኒ ለአንድ እህት ሰሟን ጠርቶ መልክት አመጣ አይረሳኝም ሁልጊዜ ዘና ረጋ ያለ ነው ንግግሩ።እናም እኔ ምነው ጌታሆይ የኔንስ ስም ለምን አትጠራም ብዬ ሳልጨርስ እንዲህ አለ"እባካችሁ እግዚአብሄር እንደወደደ ይስራ ብሎ ሲናገር ደንግጬ ልክ ወይኔ ጌታ ሆይ ማረኝ ብዬ ሳልጨርስ እገሊት የምትባይ ሴት ብሎ ስሜን ጠርቶ መልክት ሲያመጣልኝ በድንጋጤ የሆንኩትን አልረሳውም።ኧረ ምስክርነትማ እንደ አፈር ነበር።ለማመን የሚከብድ ከአይምሮ በላይ የሆነ ስራ ነበር የሚሰራው።በእውነት አስገራሚ የእግዚአብሄር እጅ ነበር።ኦ ጌታ መልካም ነው።ሳያቸው ደስ አለኝ።

  • @ashemanall
    @ashemanall Před 3 lety +2

    ፓስተር ታሪኩ ቴዎድሮስን በጣም ስለምወደዉ እሱን ለማየት ቤቴ ቅርብ ስለነበሰር እመጣ ነበር !!! such a blessed moment

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOD OH.

  • @nq2865
    @nq2865 Před 3 lety +2

    I like these servants. Blessed men

  • @yigeremuyoelyoola5282

    YEAH.

  • @netsanettefera2292
    @netsanettefera2292 Před 9 měsíci

    ስላገልግሎታችሁም ስለፍቅራችሁም እግዚያብሔር ይመስገን እወዳችኋለሁ

  • @ermiaslemma4317
    @ermiaslemma4317 Před 3 lety +1

    Blessed yabate berukan we love u

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 2 měsíci

    1 -እኔ ከከባደ ቁስል ላይ ጌታ ፈወሰኝ በአካል ተገኝቼ አይደለም በዘይት ላይ ነው
    2-ለሃያ አምስት ህመም አባተ ተፈወሱ በውሃ ለይ የተፀለየ ነው በአካል አልተገኝም ግን ውሃ ይዥ ሄድኩኝና ከተፀለየ በኃላ አባቴ ገጠር ነው ያሉት የተፀለየ ላኩላችው ጠጥቶ ጌታ ፈወሳችው እረ ስንቱ ይነገራል ጌታ ስሙ ይባረኩ❤❤❤እኔ ምስክር ነኝ
    ፓስተር ታርኩ እና ፓስተር ዮናስ ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @user-yb5el4ip8y
    @user-yb5el4ip8y Před 3 lety +1

    የተወደድክ ወንድሜ ታሪኩ you are full of positive vib.I loved it.you are a blessed brother very vibrant ...I realy apreciate your atitude towards brothers. GOD bless you

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS MAN OF GOD SENIOR PASTOR TARIKU TEWODROS,MAN OF GOD SENIOR PASTOR SEIFU AND MAN OF GOD SENIOR PASTOR BEQALU::

  • @kingofking561
    @kingofking561 Před 4 měsíci

    1997 እስከ 1999 መንጌላዊ አክሊሉ ተመስገን መድህን እና ሰለሞን ማይረሳ ጊዜ ነበር

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOD OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WOW.

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před rokem

    በጣም እወዳቸዋለሁ እነሱ በሚያገለግሉ ግዜ የዛሬ 25ዓመት 🖐️እጅ መታ ነካችኘ ለዛሬ ጌታን ሳልክድ እየወደድኩት መኖሬ ያኔ ውሰጤ የገባው 🏫ትምህርት 🎉❤ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-rx1if2ny6s
    @user-rx1if2ny6s Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው:ተባረኩ!

  • @meklitchernet8346
    @meklitchernet8346 Před rokem

    1996... What God was saying then, in those Saturday mornings, was way beyond my understanding.But now I live it. God is truly kind. Dear brothers, be blessed and serve more.

  • @user-yb5el4ip8y
    @user-yb5el4ip8y Před 3 lety

    ደስ የሚሉ ወንድሞች። እወዳችኋለሁ።

  • @yigeremuyoelyoola5282

    DEFINITELY.

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 Před 13 dny

    እኔ ቀጠና 2 ቅደሜ የተካፈልኩትን ሳስበው በጠም ደስ ይላል።

  • @genetjimma5405
    @genetjimma5405 Před 4 lety +2

    Paster E/r ybarkh endz aynat ygta taga yalachewn yE/r n sawch slaqrbkachw tbark b

  • @blessedu223
    @blessedu223 Před rokem

    እዎን እኔ ምስክር ነኝ

  • @hallelujahnigussie4772

    አሁንስ ለምን ያ እሳት አልቀጠለም የሚል ትልቅ ጥያቄ አለኝ ለመሆኑ ለምን ዛሬ እንደ በረዶ ቤታችን ቀዝቅዞ ቀረ መልሱን ከፈጣሪ መጠቅ የሚሻል ይመስለኛል ብቻ።

  • @kiyarfissa5814
    @kiyarfissa5814 Před 2 měsíci

    አሁን የት ነዉ የሚያገለግለው ፓስተር ታሪኩ የምታቁ እባካችሁ ንገሩኝ Please

  • @yigeremuyoelyoola5282

    IT'S TOO MUCH OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A FUNNY THING OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, AND MIND-BLOWING STRUGGLE IS THIS?

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn Před 2 lety

    ወንጌላዊ ገብሩ የት ገባ?

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL AND MIND-BLOWING SUFFERING IS THIS?

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOODNESS OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOD OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    YEAH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    POWERFUL::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOD OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WOW.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    IT'S TOO MUCH OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOD OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOD OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOD OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    YEAH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    YEAH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    YEAH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    YEAH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    MY GOD OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WOW.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WOW.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WOW.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    IT'S TOO MUCH OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    IT'S TOO MUCH OH.