🔴 "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • "#አዲስ_አበባ ትታረሳለች" I #መጋቢ ዮናስ ሰይፉ I #በኪያ_ሾው I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #ecclesiamedia families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #ABIY_TADDELE
    Subscribe for latest Videos Here;
    CZcams (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    FACEBOOK:- / kiyatalkshow
    INSTAGRAM:- / abiy_kiya
    TWITTER:- / kiyatalkshow
    TIKTOK:- www.tiktok.com...
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    CZcams (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficia @ecclesiamedia316 I #2023
    Dear #Ecclesia_Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #ABIY_TADDELE
    Subscribe for latest Videos Here;
    CZcams (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    FACEBOOK:- / kiyatalkshow
    INSTAGRAM:- / abiy_kiya
    TWITTER:- / kiyatalkshow
    TIKTOK:- www.tiktok.com...
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    CZcams (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

Komentáře • 237

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 6 měsíci +40

    እኔ በ1988ግንቦት 3ቀን በወንድሜ ዮናስ ጌታ በመገለጥ ስለትዳሬና ኑሮዬ ጌታ ተናግሮ የኸው አሁን ሊፈርስ የነበረ ትዳሬ ታድሶ ለአያትነት በቅቻለሁ በእግዚአብሔርም ቤትም ከነቤተሰቤ ተተከዬ አኔም በቤቴ ጌታ እንዲመለክ ግቢ ውስጥም ቸርች ተከፍቶ እግዚአብሔር እነዲሰራ ምክንያት ሆነናል። ጌታ በአንተ ካገኛቸው ብዙ ሺዎች አንዷ ነኝና ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Maranatha212
    @Maranatha212 Před 7 měsíci +34

    ትሁት ጠያቂ፣ ትሁት ተጠያቂ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

    • @mihrettadesse4233
      @mihrettadesse4233 Před 6 měsíci +1

      Pastorye እንኳን አየሁህ ባንተ መልክት ነው ጌታን ጋር የገናኝሁት የዛሬ 30 አመት ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ የማትለወጥ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 Před 7 měsíci +27

    አቤት ያ ጊዜ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ተባረኩ

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  Před 7 měsíci +13

    ውድ ተመልካቾች አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
    ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ።

  • @monalizaassefa155
    @monalizaassefa155 Před 6 měsíci +5

    ዋው በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር መንፈስ የሚሰራበት የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 6 měsíci +12

    በዘመናት መከካል እግዚአብሔር ሰዎች አሉት!ክብር ለስሙ ይሁን!የተወደዳችሁ ተባረኩ!🙌🙌🙏🙏🎉🎉

  • @qalmenfesawimedia7682
    @qalmenfesawimedia7682 Před 6 měsíci

    እርሱ ሊልቅ እኛ ልናንስ የሚለውን ቃል የበለጠ የሚያስተምረን ምስክርነት ነው!ተባረክ!

  • @samieg2561
    @samieg2561 Před 6 měsíci +9

    ጌታ ይባርካችሁ በዘመናችሁ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እያገለገላችሁ ስላላችሁ የእግዚአብሔር ባሪያዎች የማከብረውንና የምወደውን አገልጋይ ስለጋበዝከው ዐብይ❤❤ተባረክ

  • @tenagneshumetie9946
    @tenagneshumetie9946 Před 6 měsíci +4

    ብዙ ነገር በሚሰማበት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት መልካም ቃለ መጠይቅ መስማት እጅግ ደስ ይላል። ተባረኩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው።

  • @eyasudesalegn7803
    @eyasudesalegn7803 Před 4 měsíci +2

    God bless you both

  • @jemaldebela390
    @jemaldebela390 Před 6 měsíci +4

    ጠያቂውም ተጠያቂውም በመንፈስ ቅዱስ የተገራ አንደበት ስላላችሁ ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ። ተባረኩ።

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před 6 měsíci +4

    በጣም የምወደዉ አገልጋይ ፓስተር ዮናስ
    ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤❤❤

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před 6 měsíci

    ፖስተር ዮናስ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት የወንጌል አርበኛ በጽድቅ በእውነት እና ለአምሮ የሚመች አገልገሎት ለምድራችን እየሰጠህ ስላለ እግዚአብሄር አብዝቶ መከናወን ይስጥህ። በሚዲያ በማምጣት የበለጠ አገልግሎትህ እንዲታወቅ በማድረግ እጃችንን የሰበሰብነውን እንድንነቃ እንድነቃቃ ማድረጉ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Před 6 měsíci +3

    ዮንዬ ስወድህ ባለፈው ሳምንት ቀጠና ሁለት ስታገለግል ነበርኩ የጌታ ክብር በሀይል ተገለጠ እንዴት ደስ እንዳለኝ እውነተኛ የጌታ ባርያ ነህ ተባረክ።❤

  • @user-uh5yw8ue4g
    @user-uh5yw8ue4g Před 6 měsíci +4

    ፓስተር ዮናስ አንተ እያገለገልክ መጀመሪያም ውሳኔ ቢኖረኝም ቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል ጌታን ተቀብያለሁ፡፡ የማረሳው አባባልህ “ድምፃችን ኮረኮንቻ ቢሆንም አይዟችሁ ዘምሩ፡፡እዚያ ስንሄድ ከመላዕክት ጋር ባማረ ዜማ እንዘምራለን” ያልከውን ፓስተር አልረሳም፡፡ ብዙ በረከት!

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Před 7 měsíci +4

    ፓስተር ዮናስ እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ ❤ የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 6 / 13 / ብዙ ድውዮችንም ዘይት እየቀቡ ፈወሱአቸው ። ተባረኩልኝ የጌታ ፀጋ በአንተና ላይ ይሁን ❤🙏

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 6 měsíci

      በዚህ ጉዳይ የተሻለ መረጃ ለማግኘት ከፈለክ eyosiyas eyouel ብለህ CZcams channel ብትመለከት በዘይት ጉዳይ ትክክለኛ የሆነ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንታኔ አስቀምጧል

  • @mekdesnegash6982
    @mekdesnegash6982 Před 6 měsíci +1

    ተባረኩ

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Před 7 měsíci +5

    በሀገራችን ሊመጣ ስላለው መንፈሳዊ ተሀድሶ ብትጠይቅልን። ተባረኩ

  • @BirkeneshBekele-qe4do
    @BirkeneshBekele-qe4do Před 6 měsíci +6

    ኦየሱስ ጌታ ነው ነቢይ ዬኒ ድሮ ቀጠና ሁለት ስታገለግል እኔና ጓደኞቼ በመንፈስ ቅዱስ ስንቀጣጠል እንዲህ እንል ነበር በመንፈስ ቅዱስ የሰከረ እንልህ ነበርበጣም እንወድሀለን አሁንም ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 6 měsíci

    በርግጥ የእግዚአብሄር ሰዉ ናቸዉ የመጀመሪያ ጌዚ ነዉ ያየዋቸዉ ተባረኩ።

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 Před 7 měsíci +12

    ኢየሱስ:ክርስቶስ:ትናንት:ዛሬም:ለዘለዓለምም:ያው:ነው:: ዕብ: 13:8🙏🙏🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    በጣም በጣም በጣም ተባረክ ወንድሜ ዮናስ እግዚአብሔር ይባረክ እንደዚህ አይነት ሰው ስለሰጠን

  • @abenezerbereketalemu2511
    @abenezerbereketalemu2511 Před 7 měsíci +7

    ድንቅ ሰው❤❤❤❤

  • @tutut7120
    @tutut7120 Před 6 měsíci +3

    Is it only me ?
    just looking at Pastor ን I cry I felt the prices of God just looking at him he carried the presence of God even on the TV screen I felt it every time This is true story of my life .
    True man of God, Pastor Jonah. God bless you !!

  • @peterthegreatleyikun6383
    @peterthegreatleyikun6383 Před 6 měsíci +2

    ፓስተር ዮናስ በጣም የሚገርም አገልግሎት በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቅዳሜ የፈውስ አገልግሎት ላይ የሚገርም አገልግሎት ያገለግል ነበረ፡፡ ታላቃችን ምሳሌአችን ሆነኸናል ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው፡፡

  • @tayeyami6634
    @tayeyami6634 Před 6 měsíci +3

    ግሩም ነው። ጌታ ይባርካችሁ!

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 Před 6 měsíci +1

    ኪያ ሾው የአንተን አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ፓስተር ዮናስን በማቅረብህ ልመለከት ችያለሁ።
    ጥሩ ውይይት ነበር።
    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    ተባረክልኝ ፓስተር ዮናስ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ውድ ወንድሜ ተባረክልኝ 🙏

  • @shewaaweke9723
    @shewaaweke9723 Před 7 měsíci +5

    ጌታ ይመስገን

  • @ayelechmasresha2031
    @ayelechmasresha2031 Před 6 měsíci +1

    ኪያ ሰላም ላንተ ይሁን ይህ እንግዳህ ዮኒን በጣም በጣም ነው የምወደው ቃል ኪዳን ቸርቻቸው ውስጥ ውስጥ ብዙ ብዙ ተጠቅሜአለሁ የሚገርምህ እጅግ በጣም የቃል መገለጽና ሙላት እሱና ወንጌላዊ ያሬድ ከላይ ነው የተላከላቸው በውነት ዮኒ ብዙ ምዕመናንን መገናኛ በነበረው ቸርቻቸው አገልግለውናል፡፡ ዮኒ ሲያገለግል አንዳንዴ ቃሉን ሲናገር እንደእብድ ያደርገዋል፡፡ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ውስጡ ይቀጣጠላል ያ አነጋገሩ እኛንም ውስጣችን ያቀጣጥለዋል፡፡ በውኑ የአሁኑ ዘመን አገልጋዬች ተነሳን የሚሉ አገልጋዬችን እኛ ቸርች እንዲህ ተደረገ እንዲህ ተባለ ብለው እግዚአብሔር ቀብቶአቸው መሆኑን ዘንግተው ይህን ያደረገው እየሱስ መሆኑ ተስኖአቸው ልክ እራሳቸው እንደደከሙ የሚያቅራሩብንን የአሁን ዘመን ነብያቶችን ሰብስቦ የዮኒ ትምህርት ያስፈልጋቸዋው፡፡ ዮኒዬ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ስፋ beza ምድርን ውረስ የቃሉ ሙላት ኤልያስ በኤልሳ ላይ እጥፍ ቅባት ጠይቆት እንደተቀበለ ባንተም ላይ አሁን ካለው በላይ በእጥፍ ቃሉ ይሙላብህ የጠላቶችህን ደጅ ውረስ ብዙ ሰርተሀል ብዙ ደክመሐል ዋጋህን እሱ ባለቤቱ ይክፈልህ ተከናወን፡፡
    እህትህ አየለች

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    ኪያ ሾው በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ጠያቂ ነህ ተባረክ 🙏

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před 6 měsíci +4

    ተባረክ ፓስተር ዮናስ ! የፕሮግራሙ አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: የቅዳሜ ፕሮግራምን ሳስብ ፓስተር ዮናስ ሰይፉ, ፓስተር ታሪኩ እና ፓስተር ተሜ ን መርሳት አይታሰብም :: እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ :: እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: እድለኞች ነን በእናንተ የተገለገልን ትውልዶች ::

  • @liyazewde6646
    @liyazewde6646 Před 6 měsíci

    ድንቅ የውይይት ጊዜ ። እግዚአብሔት አብዝቶ ይባርክህ። ማርቆስ 6:13 ስከ ዘይት ይናገራል።ያው ነጋዴ ነቢይ የሚሸጠውን አይልም።

  • @MeleChego
    @MeleChego Před 6 měsíci +3

    I like to listen to humble and knowledgeable servants like Pastor Yonas and Abiy. Much blessing to you brothern.

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 6 měsíci +3

    መጋቢ ፡ ዩናሰ ፡ በጣም ፡ የማከብርህ ፡ በትምህርትህ ፡ የተጠቀምኩ ፡ ነኝ ፡ ጌታ ፡ ይባርክህያብዛልህ ፡ ጤናይሰጥህ ፡ በእውነትጌታን ፡ ሰለምታገለግል ፡ ጌታ ፡ ይባረክ🙏🙏

  • @destayalewejigu4094
    @destayalewejigu4094 Před 7 měsíci +4

    ዮኒዬ ተባረክልኝ አባቴ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረክ 🙏

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @sabamessele4896
    @sabamessele4896 Před 6 měsíci +1

    በእውነት ፓስተር ዮናሰ አንተ ልዩ ፀጋ ነበረክ እኔ ጌታን ሲተው የተወኝ የቃል ኪዳን ባለቤቴ ባንተ የጉባኤ ፀሎት ተፈውሶ ነበር በግዜው ሥራ ላይ ነበርኩና አልተመቸኝም ለመመስከር። አንድ ቀን ጌታ ቢፈቅድና ብኖር መጥቼ ባገኝህ አስባለሁ ጌታ ይባርክህ ዛሬም ከአንተ ጋር ጌታ አለ አምናለሁ። በርታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። አክባሪ እህታችሁ ነኝ።

  • @fisehayedideya7636
    @fisehayedideya7636 Před 6 měsíci +3

    Pastor Yonas, May the Lord bless you and Thank you for your long time service in the house of God. I wish to you and your family all the best and the Grace of God be with you forever 🙏🏾❤️🙏🏾

  • @tigi886
    @tigi886 Před 6 měsíci +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏 አሜን እግዚአብሔር መልካም ነዉ:: በተረፈ ድንቅ የሆነ ቃለ ምልልስ ነበር::

  • @user-jt5xh3xr6u
    @user-jt5xh3xr6u Před 6 měsíci +1

    ወንድሜ ሚድያህን መከታተል ከጀመርኩ ጥቂት ጊዜዬ ነዉ የምታቀርባቸዉ እግዶችና ጉዳዮች ሁሉ የቀድሞዉን ዘመን የእግዚያብሔርን መገኘት ሽታ አላቸዉ በርታ ጨዋነትህም እጅግ ማረኮኛል ተባረክ መጋቢ አለሙ ከበደ

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 Před 6 měsíci +1

    መጋቢ ዮናስ ሰይፉ
    ወለም ዘለም በሌለበት አገልግሎት ተባርከናል ። ይብዛልህ ። ኪያ ሾው ተባረክ

  • @mulugetatadesse929
    @mulugetatadesse929 Před 6 měsíci

    የኢየሱስ ስሙ የፀና ግንብ ነው።ተባረኩ።

  • @samueledao1856
    @samueledao1856 Před 7 měsíci +4

    Pastor. Yone God bless more and more be blessed ❤

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 Před 6 měsíci +2

    Pastor Yonas may my Lord bless you. Thank you for standing on the Word of God. Thank you also for not believing in the replacement theology. Yes, this brings blessings to our nation. You are truly a man of God. Bless you!!!!

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 Před 6 měsíci

    ቤተል ሙሉ ወንጌል ተገልግያለው ባንተ ተባረክ ዮኒዬ፡፡

  • @girmaytesfazgi9841
    @girmaytesfazgi9841 Před 6 měsíci +1

    ሁለታችሁም ተባረኩ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምሩት የምትናገሩትም መልካም ቆንጆ ትምህርት ነው ተባርኩ

  • @user-qu3dl4pb3e
    @user-qu3dl4pb3e Před 6 měsíci

    Church family new 😍😍you r blessed ታድላችሁ

  • @mimimama2065
    @mimimama2065 Před 6 měsíci +1

    I am orthodox Christian# paster younas really good paster i like him

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 6 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ስለሚሰራው መልካም ነገር ሁሉ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci +1

    በጣም የምወድህ ወንድሜ ፓስተር ዮናስ እንዲሁም ወንድሜ ተባረኩልኝ 🙏🙏

  • @user-xc5mr4gl1s
    @user-xc5mr4gl1s Před 7 měsíci +5

    እየሱስ እየሱስ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Před 7 měsíci +2

    Great Interview. Good to see our brother .

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ተባረኩልኝ 🙏🙏

  • @tigistnega7110
    @tigistnega7110 Před 6 měsíci

    በጣም ምወደው መጋቢ ሙሉ ወንጌል ነው የማቀው ትክክለኛ እግዚአብሔርን የሚያገለግል ሰው የተረጋጋ ተባረክ

  • @alemsegedyemaneh5797
    @alemsegedyemaneh5797 Před 6 měsíci

    Pastor yoni is the best servant of God thank you for having him

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 6 měsíci

    አግዚአብሄር ይባርክ በጣም የምወደዉ ሾዉ የተረጋጋ ወንድሜ ተባረኩ።

  • @user-uh5yw8ue4g
    @user-uh5yw8ue4g Před 6 měsíci +1

    One of the people delivered by Pastor Yonas service is me. God bless all of u!

  • @hanageremew5823
    @hanageremew5823 Před 6 měsíci

    በጣም የምውደው ፓስተር ዮናስ ተባረክልኗኝ❤❤❤

  • @yidnekachewgelaye9242
    @yidnekachewgelaye9242 Před 6 měsíci +2

    17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
    18 የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።

  • @geteneshteferi5856
    @geteneshteferi5856 Před 6 měsíci

    ያንን የእግዚአብሔር ኃይል ዛሬም የእግዚአብሔር መንፈስ በቤተክርስቲያን ላይ ያምጣዉ።

  • @fikreselssiegonfa1104
    @fikreselssiegonfa1104 Před 6 měsíci +1

    ዮኒ በናዝሬት ቀበሌ 11 አዳራሽ ጌታን በተቀበልኩበት የ80ዎቹ መጀመሪያ በአንተ ተገልግያለሁ ከዚያም በቀጠና ሁለት ጌታ ይባርክህ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 6 měsíci +2

    ወንድም ኪያ ይህንን ቢሰማ የማይጠገብ ወንድማችንን ፓስተር ዮናስ ሰይፉን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን !!!

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 6 měsíci +1

    የምታቀርበው ፕሮግራም ጥሩ ነው እንደዚህ የሚጮህ ቃላት መዞ ርዕስ ማድረግ ደስ አይልም ።

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 Před 6 měsíci +1

    Yonye Tebarek

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Před 6 měsíci +2

    እንደዚህ ዓይነት ቅሬታዎች ስላሉልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ሾው ነው ጌታ ሁላችሁንም ይባርክ!

  • @777generation..3
    @777generation..3 Před 6 měsíci +2

    Dear Kiya show,
    I have been in the of the body Christ, servant of Him for almost all my age.
    its just amazing presentation and thoughtful interview with Pastor Yonas.
    It shows me then and now , The standard of the Church . Please make him your guest again for more qsn ,like the last day of church(disciples) and its challenge.
    Thank you Pr. Yonas, for such a profound life teaching🙏

  • @tesfagiorgieszerga2537
    @tesfagiorgieszerga2537 Před 6 měsíci +1

    GOD blesses both you, i see real christian life and christ likness. Pastor you are really man of God .

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032 Před 6 měsíci +2

    ዮኒ በጣም ከሳህብኝ እንዲህ አላውቅህም አንተ ለመሁንህ ያወኩህ ። ምነው ህመም ካለ እፀልያለሁ። እኔ የማውቅህ ቀጠና 2 ፈውስ ፕሮግራም ስታገለግል ነው።

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ታባረኩ

  • @alexaregu9038
    @alexaregu9038 Před 6 měsíci

    I have seen him after long time , thanks to God , Blessed Man of. God

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Před 6 měsíci

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው እስከመጨረሻው በጽናት ያስጨርስህ።

  • @user-if7rn7yn9z
    @user-if7rn7yn9z Před 6 měsíci

    ፓስተር ዬኒዬ የልጅነት የጌታን ፍቅር አግኝቼ እንዳድግ ያገዝከኝ እንተ ነህ የብዙዎች አባት ነኽና ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 Před 6 měsíci +2

    ኢየሱስስ አሁንም ጌታ ነው ።ማራናታ ጌታሆይ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይባርካቹ

  • @samuel4210
    @samuel4210 Před 6 měsíci +4

    ኢየሱስ ያድናል
    ኢየሱስ ህይወት ነው

  • @samuel4210
    @samuel4210 Před 6 měsíci +3

    ኢየሱስ በክብር ይመለሳል

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    ወንድሜ ዮናስ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉ጌታ ይባርክህ

  • @efremtekle4511
    @efremtekle4511 Před 6 měsíci +1

    Blessed be the name of the Lord! The Lord has faithful people at all times. The testimonies and faith of the pastor, and the intelligent questions raised by the interviewer was very constructive. I learned a lot from this discussion. Thank you and the Lord richly bless you!

  • @addisalemlegasse7212
    @addisalemlegasse7212 Před 6 měsíci

    ፓስተር ዮኒ ጊታርህን ይዘህ ሰትቆም የነበረው የእግዚአብሔር ክብር በልጅነት እድሜዬ አልረሳውም የቅዳሜ ፕሮግራም ከፀሎቱ ጀምሮ ነበር የምመጣው እኔ የሆያው ምስክር ነው አሁንም ያ እግዚአብሔር አልተለውጠም እንደገና በአንተ ይሰራል አምናለሁ እጠብቃለሁ ተባረክ ይህንን ቃለ መጠየቅ ማድረግህ ጥሩ ነው ሰላንተ ብዙ ሰዎች ይጠይቃሉ ያ ፀጋ አለ? ብለው ይጠይቃሉ አለ እንላለን በደብል ቅባት እንደምትነሳ አምናለሁ ለምን እግዚአብሔር ሰላልተለወጠ እኔም እፀልይልሀለሁ።

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z Před 6 měsíci +1

    Bzu tmrnbhal Pastor Yonas Tbark.

  • @geteneshteferi5856
    @geteneshteferi5856 Před 6 měsíci

    ለዛሬዋ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነዉ። ተባረኩ።

  • @masidharga8134
    @masidharga8134 Před 6 měsíci +1

    አሜን

  • @user-wt5qq7dx8v
    @user-wt5qq7dx8v Před 6 měsíci

    ተባረክ

  • @user-jw1sx2bs6g
    @user-jw1sx2bs6g Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርክ በጥሩ ሰዉ ነዉ የጋበዝከው ነገር ግን ተጋባዝ አገልጋይ እንዲወራ እድል ብትሰጥ ጌታ ይባርክህ

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 Před 6 měsíci

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከለዘለአለም ያው ነው

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 6 měsíci +2

    አጋንንትን አስወጡ እንጂ አስጩሁ አልተባልንም የለው አሰደንቆኛል ።

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 6 měsíci +1

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,, bless you more and more,,,,inameseginalen 👏👏👏♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j Před 6 měsíci

    ፓስር1996 እናንተ ወጣቶች እድሜችሁ ይሔዳል እኛ በወጣትነታችን እድሚያችን የሚያልፍ አይመስለኝም ነበር ግዚያቹን ተጠቀሙ ብለህ አስተምረዋል እኔ አሁን ጎልማሳ ሆኜለሁ

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 Před 6 měsíci +1

    አሜን እግ/ር መልካም ነው።

  • @kassamsal
    @kassamsal Před 6 měsíci

    Thank you for featuring Pastor Yonas on your show and facilitating the sharing of the anointed word of God once again. Stay blessed.

  • @assegedech3380
    @assegedech3380 Před 6 měsíci +1

    wholesome interview GOD bless you both Jesus Christ is the same yesterday, today and fore ever. Amen

  • @AM-go2ob
    @AM-go2ob Před 6 měsíci

    You brothers are really blessed children of God! May Jesus Christ be with you aboundantly and to the end 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-mj2xm4zs1r
    @user-mj2xm4zs1r Před 6 měsíci +1

    ኪያ ወንድሜ፡ተባርክ፡እንውድሀለን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    በዚያ ጊዜ የተጠቀመ ሰው በእናንተ አገልግሎት ያልተባረከ ያልተፈወሰ ያለ አይመስለኝም ተባረኩልኝ 🙏🙏

  • @henfiss5346
    @henfiss5346 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይበባርከህ

  • @divinewisdom1990
    @divinewisdom1990 Před 6 měsíci +1

    May God bless you both

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 Před 6 měsíci +1

    Interested ! Much,blessings .