በላ ልበልሃ - "ጌታችን ለምን ሞተ?" - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ እና ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2024
  • አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Komentáře • 81

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +8

    የተወደዳችሁ መምህር ጌች መሪ ጌታ ፅጌ ትክክልኛውን ወንጌል ስለምታብራሩ ተባረኩ ፅጋ ይብዛላችሁ ❤❤

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem333 Před 2 měsíci +8

    የእግዚአብሔር ልጆች እንደዚህ በአንድነት ቃሉን ስጨዋወቱ እንዴት እግዝአብሔር ደስ ይለው ይሆን በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ተባረክ ወንድሜ በላ ልበልሃ፣

  • @firafistesfaye3011
    @firafistesfaye3011 Před měsícem +1

    አባ ፅጌ ተባረኩልኝ ጌታ ይባርክዎት!

  • @BedluWelde
    @BedluWelde Před měsícem +1

    ጌታ ይባርካችሁ አምላካችን በነገር ሁሉ ባለፀጋ ያድርጋችሁ አሜን

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 Před měsícem +1

    This is touching… እግዚአብሔር ስለ እነዚህ ሰዎች ይመስገን!!!

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 2 měsíci +10

    እንክዋን አደረሳችሁ እናንተ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏 ደስታችን መጠን የለውም ስናያችሁ 🙌🏽❤️

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před 2 měsíci +6

    ወንጌል ይህ ነው ያልተበረዘ ያልተሸቃቀጠ
    በጣም የተወደዳችሁ አባቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህን የሚያረካ የበረከት ትምሀ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 měsíci +8

    ይባርኩ ተባረኩ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባአል አደረሳችሁ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው ጥያቄዎችን ሁሉ የመለሳችሁት የጌታ ስም የተመስገነ ይሁን።
    እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወድማችን ጥሩ ተሟጋች ነህ በርታ ይህን ፕሮግራም አታቋርጡ !!!!
    ‭1 ቆሮንቶስ 5:7 NASV‬
    [7] አሁን ያለ እርሾ እንደ ሆናችሁ ሁሉ አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ የፋሲካ በጋችን የሆነው ክርስቶስ ተሠውቷልና።

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንት የወንጌል አርበኞች ዎጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ያለምልማችሁ ጉልበታችሁን ያበርታ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 2 měsíci +4

    አቤት ደስ ስትሉ መምህር ጌታቸውም በጣም የማደንቃቸው ሰው ናቸው👌🏾 መቼም በጠያቂው እውቀት የተነሳ እኛም ብዙ እውቀት እያገኝን ነው ዛሬ ስለ ፋሲካና ትንሣኤ በደንብ ግልፅ ሆነልኝ የትንሣኤው ስዕሎች ላይ ያሉት ወታደሮች ጠጋ ብለህ ብታያቸው አይናቸው የተጨፈነ ነው 😃 እዚያ እንደነበሩ ለማሳየት ብቻ ይመስለኛል :: መልካም ትንሣኤ ይሁንልን ተባረኩልን 🙏🙏🙏

  • @wasyihunalemneh5783
    @wasyihunalemneh5783 Před 2 měsíci +4

    እንኳን ለትንሳዔ በአል አደረሳችሁ:: ይህ ዓይነት መማማር ቢቀጥል ጥሩ ነው::

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 měsíci +3

    ስወዳችሁ እኮ ፕሮግራማችሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁልጊዜ ከእናንተ የምማረው ነገር አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤

  • @eyobmas2617
    @eyobmas2617 Před 2 měsíci +3

    መሪጌታ እድሜ ይስጦት በርቱልን ይሄ ቻናል እጅግ ትምህርት እያገኘሁበት ነው መረጌታን ፅጌን በየሳምንቱ ጓጉቼ ነው ምጠብቆት

  • @user-dw9co2oe7h
    @user-dw9co2oe7h Před 2 měsíci +4

    ይሄ ፕሮግራም እየቆየ ቀኑ ቀንን እየወለደ ፣ እየዋለ እያደረ በሄደ ቁጥር : እንደ ከረመ ወይን ጠጅ እያማረ እየጣፈጠ ሄደ። ይበል!!! እናመሰግናለን ።

    • @nishanraday7062
      @nishanraday7062 Před měsícem

      በትክክል እኔም ብያለሁ ተባረኪ (ተባረክ)❤

    • @nishanraday7062
      @nishanraday7062 Před měsícem

      እኔም ብያለሁ ዋው!!

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 2 měsíci +3

    Memhir Getachew and merigeta Tsegie u are a gift for this era of generation. you are the voice of the LORD❤❤❤

  • @merejaeth2801
    @merejaeth2801 Před měsícem

    ተባረኩ!

  • @abaynehdeyaso6607
    @abaynehdeyaso6607 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ሦስታችሁንም ማለቴ ነው እባካቹ ይህ አይነቱ ተከታታይ ትምህርቶች አይቋረጡ ድብቁ ወንድማችን በርታ ከቻልክ ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ያሉ ወገኖችን ለመጋበዝ ሞክር ከዚህ በፊት ብዙ ታሐድሶሃትን አቅርብሃል እናመሰግናለን አሁንም ከኦርቶዶክስ ከወንጌላዊያን ተሐድሶም ሆነው የራሳቸውን ሚኒስትሪ የከፈቱትንም ለማካተት ሞክር ለምሳሌ ወንድም ዳዊት ፋሲልን መምህር አሰግድን መምህር በጋሻውን መጥቀስ እፈልጋለውኝ በጣም እንወድሃለን ተባረክ።

  • @user-vr1ko5ji3d
    @user-vr1ko5ji3d Před 2 měsíci +1

    የገባቸው !

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 Před 2 měsíci +2

    ለሁለታችሁም ሠላም ለናንተ!ጠያቂዉም በሚመለስልህ መልስ ለህይወትህ ይሁን!!!

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኵ🎉🎉🎉🎉🎉ፀጋውን ያቡዝላቾሁ አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤እውነት ጠቃሚ ትምህርት

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr Před měsícem

    Egzihabher ybarkachhu ewedachhualehu akebrhachewalehu

  • @biniamdemmelash778
    @biniamdemmelash778 Před 2 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ የሚያጓጓ እውነትን እየገለጠ የሚያሳይ አስተማሪ የሆነ ጥያቄና መልስ ነበረ , በአገልጋዮቹ ለሚሰራ ለሚያስተምር የጌታ መንፈስ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ::
    የሚወደድ ውይይት የሚወደዱ አገልጋዮች ስላቀረብክ ጌታ ይባርክህ ::

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před 2 měsíci +2

    Thank you so much for this beautiful discussion. Both of you guys are very knowledgeable about the almighty God. I always learn lots. Please don’t stop this program ❤❤🙏🙏 I pray about the interviewer to accept that the only way to God is Christ lord almighty.

  • @andenetfiker8030
    @andenetfiker8030 Před 2 měsíci +3

    Excellent explanation! God bless you

  • @m5791
    @m5791 Před 2 měsíci

    መሪ ጌታ ተባረኩ በእርጋታ በማስተዋል በእግዚያብሔር የእውነት ቃል ሰለሚመሩ ተባረኩ እረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛሎት💚💛❤
    እኔ ሕያው ነኝ፤ ሞቼ ነበር፤ እነሆ፤ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው። (ዮሐንስ እራይ 1:18)

  • @deginettesfaye4592
    @deginettesfaye4592 Před 2 měsíci +3

    both fathers are huge unexposed books

  • @birukmeron5113
    @birukmeron5113 Před měsícem

    Programu betam Arif new gn betechemari demo ye orthodox abatochenem eyametah beteteyekeln betam arif new malete ye tehadeso abatoch endih belewal enantes mn telalachehu eyalk teyekelen egnam bednb lemeredat yeredanal amesegenalew

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 Před 2 měsíci +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bu3wb8oe2i
    @user-bu3wb8oe2i Před 2 měsíci +3

    የት ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ነው አገልግሎታችሁ ያለው ?? ጥያቄውን ያቀረብኩት አገልግሎታችሁን ለመካፈል ነው ።

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 Před 2 měsíci +1

    Ebkachu katelu Egziybhair yestachu

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před 2 měsíci +1

    ወንድም. ጌታ ይወድሃል. የምትፈልገው ጌታ ይጠብቅህ . እውነትን. ተርድተህ እንትወላውል በርታ..

  • @ALexiRedaie
    @ALexiRedaie Před 17 dny

    የፕሮግራሙ አቅራቢው ሰምህን ባላውቀውም ጌታ ይባርክልን በአጠቃላይ የምታነሱት ርዕሰ በጣም መልካም ነው

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr Před měsícem

    Meri geta afot ytaftal egzihabher zemnon ybarkiln attfubn bzu eyetemarn new enwedotalen enakebrotalen

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 Před 2 měsíci

    ስታስቀኑ በጌታ መገለጣቹ የቃሉ እውቀታቹ ደስ ሲል ብሩካን ናቹ በናታቹ ቀጣዩን ክፋል

  • @monaliyo1468
    @monaliyo1468 Před měsícem

    thankyou

  • @user-ry2db3cr1o
    @user-ry2db3cr1o Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky Před měsícem

    teyakiw tebarekilin endiyaw bitichil bekaminet eyakerebikachew biyastemirunina tiyakena melis kehizbu gar yemiyagenagn program btazegajilin beakibrot eteykalew wenidmachin eniwedihalen tebarekilin

  • @mewaelalem9377
    @mewaelalem9377 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @nile5492
    @nile5492 Před 2 měsíci +3

    በጣም የሚደንቅ ጥያቄ ነው ወንድሜ የምታቀርበው አጋጊ በሆነ መልክና የልብ ጥያቄ ስለምታቀርብ ተደኒቃለውኝ ! መሪጌታም መልሳቸው ትምህርታቸው ድንቅ ነው ! ብዙ ብንማርበት ብንጠቀምበት እጅግ ማትረፊያ ነው! መልካም ትንሳዔ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před 2 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ ትውልድ በናንተ ይመለስ

  • @user-ry2db3cr1o
    @user-ry2db3cr1o Před 2 měsíci +1

    ❤🎉

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před 2 měsíci

    እንኳን ለጌታ ትንሳኤመታሰቢያአደረሳችሁ

  • @tips_forTravel
    @tips_forTravel Před 2 měsíci +17

    መርጌታ ፅጌ እንዴት እንደምወዶት (አቤት መረዳት አቤት የመግለፅ ስጦታ wow wow)

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 2 měsíci

    Ytwuld mamlecha adergo Egzabher enaten slsten benante yaderw yegzabher lj ymsgen
    Lmuse aderargun Israel mngdun yasaye Geta simu ybarek Mergeta tisge ybzalot

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 2 měsíci

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 Před 2 měsíci +1

    Geta yibarikachu bexam astemari nw.teyakiwum bexam kininet yetemolah neh Geta yibarkih aywesedibh

  • @woineshetkibru1422
    @woineshetkibru1422 Před 2 měsíci

    ተባረኩ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Před 2 měsíci

    Amen
    Bless you

  • @user-ww1kp2cq3h
    @user-ww1kp2cq3h Před měsícem

    እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ።
    የማቴዎስ ወንጌል 28 : 2

  • @amare801
    @amare801 Před 2 měsíci

    በአውነት ፡ መርጌታ ፡ እግዚአብሄር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክወት

  • @abebehabte5009
    @abebehabte5009 Před 2 měsíci +6

    If orthodox tewhedo church accepts the teaching of this teachers, many of the problems in its religious doctrine will be solved.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 2 měsíci

    እንክዋ ለትንሳኤው አደረሳች ሁ

  • @BedluWelde
    @BedluWelde Před měsícem

    2

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c Před 2 měsíci

    ጠያቂው ደስ ይለኛል እወደዋለሁ ።።ግን ግን ሙሉ ትጥቅን ታጥቆ ወደ ውጊያ ሜዳ የሚልከው መንግስት ያጣን ወታደር ይመስለኛል።።።

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 2 měsíci +1

      በጣም አመሰግናለሁ! መልካም በዓል!

  • @fanayedemessieamare9161
    @fanayedemessieamare9161 Před 2 měsíci

    ይሄ በጥያቄ መልክ እየቀረበ የብዙዎችን ጥያቄ እየመለሰ ያለ ፕሮግራም ፣ብትችሉ እያሰፋችሁት ፣እንደ ወንጌሉ ( እንደ እግዚአብሔር) ቃል የሆነ መልስ ማትረፊያ ነው ፣ እንዲህ የጠለቀ እውቀት ፣እና እምነት ካላቸው ወንድሞችና አባቶች ጋር ዘላቂነት ቢኖረው ለብዙዎች ጥቅም ነው ( ምንም እንኳ እምነትን ስው ባይመረምረውም ) እንድትቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ !

  • @girmaabebeonline9039
    @girmaabebeonline9039 Před 2 měsíci +1

    ጠያቂው ጋዜጠኛ አለመሆንህን እና ራስህ ማሳየት እንደማትፈልግ በታማኝነት በመግለፅህ አደንቅሀለሁ፡፡ በመሆኑም በድጋሚ
    1. ያሉህን ጥያቄዎች ብቻ በተገቢው ክብር ጠይቅ ተጠያቂዎቹ እያብራሩ ይመልሱ
    2. ይህ ሚስጢር ነው ይህንን እንኳን እርስዎ አይመልሱልኝም ለቤ/ክ አባቶች እቀርባለሁ የሚለውን አሳፋሪ ንግግር ብታቆም ምክንያቱም መሪጌታ አንተ የምትላት ቤ/ክ ሊቅ ያለቻቸው ናቸው የጠየቅካቸውን ጥያቄዎች ሁሉ መጥነው በበቂ ሁኔታ መልሰዋል
    3. ለማወቅ እና ለማሳወቅ ብቻ ብትጥይቃቸው ጥሩ ነው፡፡ ጥያቄ እየተሰጠህ የምትመጣ ከሆነ ግን ያስተዛዝባል አለቆችን ከስረዋል ማለት ነው
    እባክህ በክርስትና ሚስጢር የተባለ ነገር በክርስቶስ ተገልጧል ፣ አባቶችን መጠየቅ የግድ አይደለም የምትጠይቃቸው ልዩ ሊቅ ናቸው ተጠቀምባቸው፣ ለወንጌል አማኞች ያለህን ጥላቻ አታንፀባርቅ ታፍርበታለህ የኛ ከምትላቸው ሽልማት ለማግኘት ፈልገህ ከሆነ ከምግብ እና ከምድር አያልፍም እባክህ ለማምለጥ የሚያስችል ግንዛቤው ስላለህ ተጠቅመህ ራስህን ለዘላለሙ ህይወት አስገዛ

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 2 měsíci +1

      ይህን ዓይነት አስተያየት አሁንም ለመቀበል ይቸግረኛል።
      "ቤተ ክርስቲያን 'ሊቅ' ያለቻቸውን ሰዎች እያናገርክ ነው ፤ ስለዚህ ሌላ ሰው መጠየቅ አያስፈልግህም" ልባል የምችል አይመስለኝም። ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን መልሳ ደግሞ "መናፍቅ" ብላቸዋለችና!
      ተጠያቂዎች ሊመልሱት አይችሉም ብዬ የማስበውን ጥያቄ ለሌላ ሰው ለማቅረብ ማሰቤም ሆነ መናገሬ ፤ እርስዎ እንዳሉት "አሳፋሪ" ንግግር አይደለም። ለወደፊቱም ባስፈለገኝ ሰዓት ሁሉ የምጠቀምበት ነጻ አስተያየቴ ነው! የሚያፍር ካለ ይፈር እንጂ ፤ ሌላ ሰው እጠይቃለሁ ማለት ምኑም አያሳፍረኝም!
      ጥያቄ እየተሰጠኝ አልመጣሁም ፣ አልመጣምም። ጥያቄ ተሰጥቶኝ "ሂድ ጠይቃቸው" ተብዬም ከሆነ ደግሞ መጠየቅና መልስ መፈለግ ለምንድን ነው "የኪሳራ" መስፈሪያ የሆነብዎት? ምንም ሳይጠይቅ ፣ ምንም ግራና ቀኙን ሳያይ የሚወስን ሰው መሆን ይገባል እንዴ? ተልኮስ ቢሆን መጠየቅን ማን ደፈረው? መጠየቅስ በራሱ ክብር አልነበረም?
      ከማንም ሽልማትን ተስፋ አላደረኩም! ምድራዊ ሽልማትን ተስፋ ባደርግማ ኖሮ እዚህ ዓይነቱ ፕሮግራም ላይ ምን እሰራለሁ? መልኬን ገለጬ፣ ስሜን አስተዋውቄ ከሰማኒያ ምናምኑ የአንዱ ብሄር አውቅልሃለሁ ባይ ብሆን አይሻለኝም ነበር? የማውቃትን ይዤ ፣ tap tap አድርጉ ብል ቢያንስ 1K Viewr አጣለሁን? "ብርና ወርቅ አያጓጓኝም - ልቤን አይነካኝም - ዓይኔን አይስበኝም - የሚያጓጓኝ የእግዚአብሔር መንግሥት ነው - ረሀቤ ጥማቴ ጽድቁ ነው!"
      "የወንጌል አማኞችን ትጠላለህ" ለተባልኩትም ቢሆን ስምምነት አይኖረኝም። "የወንጌል አማኝ" የሆነን ሰው ልጠላ የምችልበት ምንም ምክንያት የለኝም።
      ይሁን እንጂ ይህ "የወንጌል አማኝ" ተብዬ ሰው ሌባ ፣ ውሸታም ፣ ቀጣፊ ፣ ዘረኛና የአመጽ ሰው ከሆነ ወይም ሌላ የርኩሰት ማጥ ውስጥ ተዘፍቆ ወንጌልን መናገጃ ሲያደርግ እያየሁ ዝም ልለው አልችልም!
      ሰው ስለ እግዚአብሔር መንግስት እንዳይሰማ እንቅፋት ፣ ስለ ልጁ የክብር ወንጌል እንዳይረዳ ማሰናከያ የሚሆን ከሆነ ፤ ማንም ይሁን ማን - የእግዚአብሔር ጠላት ነውና እኔም እጠላዋለሁ! በእግዚአብሔርም ስም እረግመዋለሁ! (መዝ 83)
      በስም መመሳሰል አብረው የሚወቀጡ ካሉ ምንም ማድረግ አልችልም! ቀድሞ ራስን መለየት ፣ ነውርን ነውር ማለት ግድ ነበርና!
      መንፈስ ቅዱስ የሞላበትን ፣ ክርስቶስ ኢየሱስን የሚከተል ፣ እግዚአብሔር አብን የሚያመልክን ሰው ልጠላ ፈጽሞ አይቻለኝም!
      ተሳዳቢንና ነውረኛን ሰው ደግሞ እችልበት ፣ እታገስበት ዘንድ ልብም የለኝ!
      መልካም በዓል!

  • @TsehayTachbele-n8w
    @TsehayTachbele-n8w Před dnem

    L

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před 2 měsíci

    ወንድም ጌች ስለ መቃብር መፈንቀል ላይ ተጨማሪ ሀሳብ ባይሰጥ ጥሩ ነበር:: ጌታ መቃብር ፈንቅሎ ተነሳ ማለት ፈፅሞ የተሳሳተ ትምህርትነው:: መቃብር ፈንቅሎ ተነሳ ማለት እኮ በትንሳኤ አካል አልተነሳም ማለት ነው::

  • @wondwossenalemu9073
    @wondwossenalemu9073 Před měsícem

    Why is the interviewer hiding himself?

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před měsícem

      I have many reasons! The first reason is that I don't think there's any convincing point that keeps me on camera. The second is that I ask religious questions that many people do not dare to ask, and I don't want any unnecessary influence in my real life. My third reason is because I want to avoid distraction and focus on the idea, and on my guests only. The fourth reason is because I think the program format of the "Bella Lebeleha" program should be so. Fifth, sixth... I could go on and on! That's enough for today. Thanks for the comment, though!

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 Před 2 měsíci

    እባካችሁ መሪ ጌታ ትምህርት ቤት ከፍተው እንዲያስተምሩን እንርዳቸው.

  • @goitomtadesseferede2330
    @goitomtadesseferede2330 Před 2 měsíci

    "kesatie brhan tehadso" yemilew ከሳቴ ብርሃን ብቻ በሚል ብትቀይሩት ለብዙ ሰው ትምህርታቹ ይበራለት ነበር።

  • @exampleexam-vs5hb
    @exampleexam-vs5hb Před 2 měsíci

    Ato tsge mechenw ka kesi mewaxa gn😅

  • @abebehabte5009
    @abebehabte5009 Před 2 měsíci

    The journalist, Why do you hide yourself?

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 2 měsíci +1

      Many of you were writing to me in English with comments like this. And I was giving an answer that I believed. Let me repeat it again!
      First of all, I am an interviewer, not a journalist. I didn't study journalism; it's not my profession. Therefore, I do not need to be called a journalist.
      Second, I have a question. When I asked my question, I wanted the answers to be answered in front of the public and kept for history. I don't think the question is just personal. My question turns out to be that of many. I don't know why people are so eager to see what I look like. I didn't need to present my appearance so that the idea would be emphasized, not to distract attention.
      Because of this, I don't think there is anything missing!
      Happy holidays!

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 2 měsíci +3

    የዘመኑ ምሁራን እውነትን አፍረጥርጠው የሚናገሩ የተባረኩ የጌታ ባርያዎች መሪ ጌታ ፅጌና መምሀር ጌታቸው ብሩካን ናችሁ። ብርሃን ስለበራላችሁ ብርሃን ነው ወሬአችሁ ዕድሜአችሁ ይርዘም።

  • @BedluWelde
    @BedluWelde Před měsícem

    የኢትዮጵያ ቤተክርስትያንየኦርቶድክስ የማትነጠቅ ትሆናለች ምክኛቱም ክርስቶስን
    ሸፍነዋለች ኢየሱስ ወደ እግዚአቤሔር የሚያስገባ በር ነውመገድም ነው
    እኛ በቃሉ የምናውቀው ይነው

  • @hanagebregziabher1234
    @hanagebregziabher1234 Před 2 měsíci

    ለውጥ መጣ

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc Před 2 měsíci

    ተኩላው

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy Před 2 měsíci

      አንተ ሰው እነዚህ ሰዎች ከተናገሩት ውስጥ የትኛው ነው ተኩላ ያስባላቸው? ነቅሰህ አውጥተህ በእውነተኛ ትምህርት ማስተካከል ስለማትችል ስድቡ የሚቀናህ። ስድብ ደግሞየዳቢሎስ ነው።

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt

    ለማኝ መናፍቅ ወራዳ ቀውስ ውሻ

  • @shemalesgbrselase1467
    @shemalesgbrselase1467 Před měsícem

    የአሁኑ ፅድቅ ምንድነው መለኪያውስ
    የቀድሞ ፅድቅ ምንድነው መለኪያውን
    እየሱስ እግዚአብሂር አስነሳው ስትሉ በምን ግብር