#ethiopia

Sdílet
Vložit

Komentáře • 54

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 2 měsíci +5

    ሰለሞን አቶ በቴ ኡርጌሳን በቨርቱአል ወይም በአርቲፊሻል ኢንተለጅንስ የሚቀጥሉት ሻይ ቡና እንዲሳተፉ ብታደርጋቸው አርባ ሰው በሌለበት ቦታ አርባ ሽህ ዘመዶቼ ተባርረዋል ብለው ሲነዱት ተሳታፊው ዝም ብሎ መስማቱ አንድም ፈርቶ ነው አንድም የእውቀት ድርቀት መትቶታል ማለት ነው። ጁዋር ረገጠን ሌንጮዎች ረገጡን ሽመልስ ረገጠን ታየ ረገጠን ምናለ አንዳንዴ እርምት ብትሰጡልን። ቄስ ግርማና ህዝቅኤል ጋቢሳ አዳምና ሄዋን ኦሮሞ ናቸው አሉን መቅሰፍት ታመጡብናላችሁ እርግጫውን አስቁሙልን።

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg Před měsícem +1

    ባቴን ለመግደል ታርጌቱ የተላከዉም የተፀነሰሰዉም ከዚህ ቤት በመነሳት መሆን አለበት። ገዳዩን ለመገመትም አያዳግትም።

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 Před 2 měsíci +1

    ወራሪ ማግስት ተወራሪ ህዝብ እየፈሩዝም አያዋጣም

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg Před měsícem

    BT. 1💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tarekegnmelese4704
    @tarekegnmelese4704 Před 22 dny

    The boundary of Tigray is Tekezie river, the boundary of Gojjam is Abay river.

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Před 2 měsíci

    ሰሎሞን ሸሙዬ ይህ. አምቼ ልክ. እንደ ኢትዬጲያዊ ሐሳብ. ሲያቦካ አየሁት መሠለኝ

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 2 měsíci

    አስተራየ ጽጌ ያነሳው ሀሰብ ታም ትክክል ነው

  • @Only-true-
    @Only-true- Před 2 měsíci +1

    ከ 1000 ኪሎ ሜትር ርቀት የአያት ቅድም አያታቸው ሀገር መሬት ጥለው መተው ፡ ቆቃን ለመውሰድ የበቴን ዘመዶች ጨፈጨፋ ዛሬ ደሞ በቴን ገደሉት።

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 2 měsíci

    ህገ መንግስቱን የሚያረቁት ሰዎች ጥቂ ቢሆኑም ድምጽ የሚሰጥበት ምእላተ ህዝቡ ነው እንጂ ተወካዮች አይደሉም። ህገ ምንግስቱ አይወክለኝም ማለት ምብት ነው። መጣስ ግን መብት አይደልም።

  • @immaanaagebragiorgis6989
    @immaanaagebragiorgis6989 Před 2 měsíci +1

    Obboo Batteen kan lubbuun isaa darbe nama haqaa waantaheefi.. Hardhas borus dhugaa hawaasaa ukkaamsuuf nama ajjeessuun furmaata hintahu. Sewun iyyaasfachachu yehassab fictitious tilallachu. Wafcho yifchachu!

  • @WoldemariamHabtemariam

    ድል ለአማራ ፋኖ!!! እራስክን ኦሮሞ በማድረግ የአማራን ሕዝብ ወራሪ ስትለው አታፍርም፣ የምትናገረው ሁሉ ለመድረክ አይመጥንም ሆኖም እንኳን የአማራ ጠላት መሆንክን አሳወከን

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 Před 26 dny

    ሥለ መሬት አጠቃቀም መመሪያ ይወጣል እንጂ መሬት ብሔር አለው እያሉ እንደ ሐገር ሐገርን ያቆሟትን ደም ከንቱ ማሥቀረት ነዉ ሕገመኘግሥት ሑሉነም አያሣትፍም የሚለው መሠረተ ቢሥ የእውቀት ከእድሜም ያለመማርሢሆን ይህም ማሣያ በደርግ በጋዜጣ በሠፊዉ በተለያየ ቋንቋ ታትሞ በቅድሚያ እንዲወያይበትና በወከላቸዉ ሰዎች እንዲጸድቅ ተደርጓል

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před 2 měsíci +1

    ብሔርብሔረሰብ ማለት ኢትዮጵውያንን ያበላሸ የዘራፊ ቡድን መንግስት እና ሕገመንግስት ነው አገር የመስረተውን ነገስታት አባሮ የሐገሪቷን ክብር ያዋረደ ቡደነኛ ወራሪ ነው ኢትዮጵውያን ነን የሚሉት በሙሉ ምንም ነገር የላቸውም

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Před 2 měsíci

    ቤሄርን እንወክላለን ያሉት የቤሄሩ ተወላጂ አደሉም ወይም ለይስሙላ የተቀመጡ ነበሩ:: መቸም በረከት ስሞን አማራን ወክሎ ሲያስተዳ ድር አማራ ነው ልትል አችልም!

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg Před měsícem

    Bet. 1💪💪💪💪💪🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-cq5kv5um8b
    @user-cq5kv5um8b Před 2 měsíci

    ሠለሞን ይህን የቡና ጠጡ ፕሮግራም ብትተወው ይሻላል ምክንያቱም የምትሠበስባቸው ሠዎች የአገርን አንድነት የሚያመጡ ሣይሆን የድሮ የውሸት ትርክት ይዘው ልዩነቶችን እያሠፉ የሚሔዱ ስለሆነ ውይይቱ ለሀገር የሚጠቅም ስላልመሠለኝ ነው ።

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 21 dnem

    THOSE WHO BENIFITED BY THE CONTENT OF THE CONSTITUTION LAND IS THE PROPERTY OF GOVERNMNT AND ETHNIC GROUPS ARE DEFENDING IT.ETHIOPIA IS THE LAND OF ITS CITIZENS SO LAND IS MUST BE OWENED BY THE CITIZENS.

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 Před měsícem

    ማደግአስካር ፡ ሄዳችሁ ፡ለአንድም ፡ ሆነ ፡ ለመጨረሻው ፡ እወቁ።

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 Před 29 dny

    Land belongs to god no body has a right own it
    Yes any body has a right to developed it and use it
    Yes all Ethiopians has the same right all
    Yes kill is the idea divided rules
    The people
    All recist idea is the opposite off unity

  • @betteryou73
    @betteryou73 Před 2 měsíci

    Ayzoacuh selam metual ba 7tanawa malaket egzabhare yemaratat..... TV ly tewayayoutalacuh

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Před 2 měsíci

    sol geien betam zemenawei ena mehur neh heizbu geien deinkureina techeinotal kebher teilacha yelef ewoket yelelachew nachew denkorowoch teshe

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h Před 21 dnem

    የኸ የአገው ሸንጎ ነፃ አውጭ በጫካ ህዝብን እየወጋ በተለያዩ መድረኮች ደግሞ እንደ ሰላማዊ የዲሞክራሲ ታጋይ ሲደሰኩር ይታያል ለምንስ ተጠያቂ አይሆንም?::

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před měsícem

    ማፈሪይ! ሰዎች እንደ መሬት ያለ ለሰው ልጅ መኖሪያ የሚሆን ፕላኔት ያዘጋጃሉ በዚህ እድሚያችሁ ይህን ታወራላችሁ! ሰው ልብሱ ብቻ ይሰለጥናል? ያሳዝናልም ያሳፍራልም!

  • @NnN-vb9dt
    @NnN-vb9dt Před měsícem

    ከሌላ ቦታ የመጣው ሲባል ከማርስ ነው?ወይም ጠፍጥፎ የሠራው ብሔር ማን ነው?ኢትዮጵያ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ነው።ዳር ድንበሯን አስከብረው ያቆዩት ሁሉም ስለሆኑ በተረፈ ክልል የመጣው በቀደም ነው እስቲ ክልሌን ጠብቄ ያቆየሁት እኔ ነኝ የሚል ይንገረን ።

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg Před měsícem

    Fku

  • @anmittebege7876
    @anmittebege7876 Před 23 dny

    ይህ ለባ ሰውየ ነው

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před měsícem

    WHAT DOES HE MEAN WHEN HE SAID ," MY PEOPLE"? BETI URGESA

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 2 měsíci

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ኤሊት ተብለው ለውይይት የሚቀርቡ ሰዎችን ስመለከት በቃ ኢትዮጵያ ተስፋ እንደሌላት እና ወያኔ እንደተመኘው ብንበታተን ይሻላል። ከዚያ በኋላ ማን ጥግቦ እንደሚያድር እናያለን። አንድ አንድ አገር መኖር ግን ይከብዳል። በእውነት ወያኔ ደስ ይበለሸ ዘርሽ ፍሬ አፍርቷል።

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 Před 22 dny

    ትግራይ ጀኖሳይድ ብሎ ይከሳል ምን ይጠቅማል ያለው ሰው: የጀኖሳይድ ደጋፊ ነበር ማለት ነው: እንዴት ከሚልዮን በላይ ንፁሀን ገድሎ ይረሳ ክስ ይቁም ይላል: ስልጣን የያዘ ሁሉ ህዝብ ያጥፋ? መሬት ለመዝረፍ ቁጥሩ ያነሰ ብሄር ጨፍጭፎ መሬት መውረር ትክክል ነው ማለት ነው? ያሳዝናል :

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 21 dnem

    SOLOMON SHUMEYE WHERE IS THE LOCATION OF ETHIOPA FRAGMENTED BY HERDS CONSTITUTION BASED ON ETHNIC FEDERALIZM HAVING ELEVEN SMALLER GOVERNMENTS?ALAS CRY THE BELOVED COUNTRY!!!!!!@

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Před 2 měsíci

    ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
    ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ
    አውሮፓውያን የኢትዮጵያን ቀደምት ግዛቶች ከመውረራቸው በፊት ግዛቶችቹ የአገሬ አካል ናቸው ብለው እነ ራስ ጎበና ባይከላከሉ ኖሮ ኦሮሞ ከኒያ ይሆን ነበር

    • @selamnkulu2541
      @selamnkulu2541 Před 22 dny

      ምኒሊክ በበቅሎ ከሸዋ ተነስቶ ሰው አሰባስቦ አድዋ እስኪደርስ የተዋጋው ያካባቢው ህዝብ ነው:
      ምኒሊክ መጥቶ አስቀድሳለሁ ብሎ ቤተክርስትያን ተደብቆ ነበር: ዩልኝታ ያላቸው ጀግኖች ፈረሰኞች በመጨረሻዋ ስአት ደርሰው የተዳከመውን ጣልያን እንዲሸፈን አደረጉ: አስቀዳሹ ምኒሊክ ድል ሲሰሙ ቅዳሴው አለቀ: ምኒሊክ ጦርነቱን አቋርጠው ተመለሱ ቀጥለው ኢርትራን ለጠመነጃና ጥቂት ሊሬ ሸጡ: ስለ ጦርነቱ ጣልያኖች ማን እንደተዋጋቸው ማ እንደነበረ በተዳከመ አቅማቸው እንደወጋቸው ራሳቸው በጦርሜዳ የነበሩ ጣልያኖች ተፅፏልና:

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 Před 18 dny

    ሻዕቢያ በመሀላቹ

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 21 dnem

    WHERE IS THE LOCATION OF BETI IN HEAVEN OR HELL? ETHIOPIA AS A WHOLE IS THE COUNTRY OF ALL ETHIOPIANS. SOLOMON WHY YOU USE "ANTU" FOR BETI AND"ANTE" FOR OTHERS.THERE IS NO FINFENE BUT ADDIS ABEBA.WE DON'T EXPECT CONSTRACTIVE IDEAS FROM RASISTS.

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před 2 měsíci

    አንተ ያልታወቀብህ ዘረኛ የዘቀጠ አስተሳሰብ ያለህ ማፈሪያ ነክ

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před 2 dny

    ሲጀመር ኦሮሞ በጥንታዊ ኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሥሙም አይገኝም። ከብት አርቢ የነበረው ዘላን ኦሮሞ ከቤናዲርና ከኬንያ ተነስቶ ገናሌንና ወቢን ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በ10ኛው ክፍለ ዘመን ነበር። ከዚያም በቦረና አካባቢ ተሰባስቦ እስከ 16ኛው ክ/ዘመን ድረስ እየተራባ ቆዬ። በዚህ 6 መቶ ዓመት ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ኦሮሞ ምንም ታሪክ አልነበረውም። እጅግ ኋላ ቀር ሕዝብ ነበር።
    በኋላ ግን የኢትዮጵያ መንግሥት በአሕመድ ግራኝ የጂሃድ ጦርነት የተነሳ ሲደክም ኦሮሞ በገዳ ጦርነት ኢትዮጵያን በሠፊው ወርሮ ያዘ።

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Před 2 měsíci

    ውሻ አላለም ቆሻሻ።

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 2 měsíci +2

    ኦሮሞ አገር ነበር ብሎን እርፍ ይህ ፍጹም ከእውቀት እና እውነት የራቀ ነው

  • @FacikaSara
    @FacikaSara Před 2 měsíci

    በቴ እንኳን ደና ተደፋህ ቆሻሻ የበሰበሰ ጭንቅላት ማንነት የተሸከማቹ ጋሎች ሞታቹ የውሻ ሞት ነው

    • @Only-true-
      @Only-true- Před 2 měsíci

      እናትህ ትደፋ

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Před měsícem

      @@Only-true- አይዞን ገዳዩ መንፈስ የሚጋራ ነዉ እንዲህ አይነት ጠጠር ሚወረወረዉ ?