#ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ethiopian ከመሬት የሚጠቀሙ ብሔሮች ወይስ ዜጎች ወይስ?
    #አንዳንድ መረጃዎች ስለኢትዮጵያ መሬት ሁኔታ እና አጠቃቀም
    #መሬት እና ፖለቲካ
    መሬት #ብሔር አለው?
    መሬት አሁን ያለበት #ሁኔታ
    #ሕገ-መንግስቱ ስለመሬት ባለቤትነት ምን ይላል?
    ሌሎችም ነጥቦች ላይ #ክርክር ተካሂዷል
    #መሬት የማን ነው? - የጦፈ ክርክር
    ከመሬት የሚጠቀሙ ብሔሮች ወይስ #ዜጎች ወይስ?
    #shay #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Komentáře • 30

  • @abge5258
    @abge5258 Před 3 měsíci +3

    ይህ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው አሳጠራችሁት ለማይጠቅም ነገር ስንት እያቃጠልን ወንድማችን ሰለሞን በዘመናችን ካሉን ሙጥቁ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች አንዱ ነህ ብዙ ነገር ካንተ ማግኘት ሀገራችንም መጥቀም እንችላለን በርታ እልሀለህ ብዙ ቻሌጆች ቢኖርብህም መሬትን በታሪክ አጋጣሚ የሆነ ሰው ሆነ ፖርቲ መንግስት ይጠቀምበት እንጂ የሰራው ፋጣሪ ነው ባለቤት የሰራነው እኞ ነን ለማለት ማያፍሩ ሶዎች እናያለን ነገ የማ እንደሚሆን ምንም መረጃ ዬላቸውም

    • @negashkebede6036
      @negashkebede6036 Před 18 dny

      ስለ መሬት ሌላው በልማት በጣም የሚበልጠን የዓለም ሕዝብ አስተያየቱ እንዴት ነው? ወይስ በዚህ ጉዳይ ላይ ስለ መሬት የምትወስነው መሬት እያላት በረሃብና ኃላቀርነት የምትሰቃየው ኢትዮጵያ ናት?
      ከሌላ ሕዝብም መማር የሚያዋርደን አይመስለኝም።

  • @user-pc9ji9sr8v
    @user-pc9ji9sr8v Před 3 měsíci +2

    Discussion ወይም ክርክር የተካሄደበት ቀን ቢጠቀስ ጥሩ ነው!

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 Před 3 měsíci +1

    መሬት የካድሬ ሲሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጭሰኛ ነው:: የ60ዎች ፖለቲከኞች ያጎናጸፉን ነጻነት

  • @gebremeskelberhe9985
    @gebremeskelberhe9985 Před 3 měsíci

    መሬት ለአራሹ የተባለው እኮ ከተሜው ይሁን ገበሬው በቀጥታ ጥረው ግረው አርሰው አለስልስው ለሚጠቀምበት ብቻ ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው ።

  • @mekonnenessa9359
    @mekonnenessa9359 Před 3 měsíci

    ጃል በቴ በጣም ያሳዝናል ,,,,መሬት መሬት እያለ መሬት ውስጥ ገባ ,,,ሌሎችም እንደገና ስለመሬት ያላቸውን አስተሳሰብ ቢፈትሹ,,,,,መሬት የብሄር ሳይሆን የሰው ልጅ መኖሪያ ነው ,,,,

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 3 měsíci

    Solomon Shumiyi is better if we take our share of land and Ethiopia people have a peace.

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Před 3 měsíci

    ሰለሞን ሹምዬ ውይይቱ መልካም ነው ነገር ግን አሁን የምናወራው፣ወሬ በሚለው አረፍተ ነገር ይልቅ ስንወያይ በሚለው ቢተካ ለሁሉም ተወያዮች፣ለአንተም አሳስባለሁ።ስንወያይ፣ስንከራከር በሚለው አረፍተነገር ቢቀየር።በልማድ ወሬ እናሰማለን፣ለወሬው ዝርዝር አለን እየተባለ በየሚድያው በተለይ በሸገር ዜና ሰአት ይደመጣል።ወሬ ማለት ውሸት ነው።የወንድማችንን ነፍስ ይማር።ለዚህች ቀን እንደዚህ ተወያይቶ ከዚህ አለም ሲያልፍ ለቤተሰቡ ለወዳጆቹ ያሳዝናል።መፅናናትን ይስጥልን የውይይቱ ቀን ቢጠቀስ መልካም ነው ወንድማችን በቲ ከሞተ ቆይታልና ቀኑ ቢጠቀስ በዚህ ቀን የተወያየነው ቢባል ስለሁሉም ሀሳብ እናመሰግናለን።

  • @YaredMengistu-oh7nt
    @YaredMengistu-oh7nt Před 3 měsíci +1

    This time land is
    For thifes

    • @bereshitbaraelohim9471
      @bereshitbaraelohim9471 Před 3 měsíci

      I agree, the thieves had once invaded Ethiopia and killed Fasiledas. Today this very discussion is taken place to legitimate their invasion of Ethiopia. Galla/Oromos will never be Ethiopians. Here is a Geez text translated into English that proves gallas did kill Fasiledas.
      czcams.com/video/A1EAhOi-vWI/video.htmlsi=B520AroQtvw3uTkV

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 Před 3 měsíci

    Hodam Marshall cadres beshasha kid times up 110% it's is collapse. You guy's paying big time .

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před 3 měsíci

    ጸባየ ብልሹ የሆኑ ትውልዶች በጠመንጃ ሰልጣን ላይ ለመቆናጠጠ የአማራና ትግራይ ህዝብን ሠላምንና የልማት እንቅሰቃሴ እያሰተጓገሉ ነው። የክልሉን ልማት እንዲሁ በጣም ተዳክሟል። ይህንን ተግባር የሚፈጽሙት ስይጣናዊ ፍላጎታቸውን ለማርካት ነው እንጂ ለህዝባቸው እድገትና ሠላም በመቆሮቆር አይደለም። ሰርአተ አልበኛና ሽፍቶች ናቸው። ተግባራቸው እሰከ ዘላለም በመጥፎ ይወሳል።

  • @danielgadebo6037
    @danielgadebo6037 Před 3 měsíci

    Beahunu seat Etiopia wust tiru ethioiawian yakoyutin meret biltabilt yemengist shumegnochina yegil dellaloch yegize amechi huneta tetekmew yegil habt adrgew bemeshtina bemelewawot yekeberubet yemebeza mesaria honal.

  • @alifethiopia
    @alifethiopia Před 3 měsíci

    The culture and character of a society are reflected in its leaders, making it unfair to expect qualities from them that we ourselves lack. Deception, cruelty, and hypocrisy go against religious principles, regardless of our religious beliefs. Unfortunately, we tend to judge others based on their ethnicity or religion rather than their abilities or experiences, and we fail to consider the needs of future generations. 2. Lastly, I would like to ask individuals from all ethnic groups: what have you done to belong to your ethnic group? What factors have contributed to your identity? If someone from the same village as you, speaking the same language, has ancestors from different tribes or cultures, how would you classify that person?

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před 3 měsíci

    ለመለየት ያህል በሬና ሠዉ ለይቻለሁ በዚህ ዙሪያ

  • @tilahunkanashe
    @tilahunkanashe Před 3 měsíci

    መሬት የማነው? ለሚለው በአሁኑ ወቅት ባለው በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥቱ መሠረት የሕዝብና የመንግሥት ነው።
    ሕዝብ ማለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ነው።
    መንግሥት ማለትም የኢትዮጵያ መንግሥት ነው።
    ይህም ትክክል ነው።
    ነገር ግን መሬትን በሚመለት ለእርሻ ለመኖሪያ እና ለኢንቬስትመንት ለመሳሰሉት መንግሥት በሕግ የሚያስተዳድረው ነው።
    ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ መሬት የፖለቲካ መሣሪያ በመሆን የኢትዮጵያን ሰላም በመንሳት ዋንኛው ነው።
    መሬት በኢትዮጵያ የደጋ የወይና ደጋ የቆላ የበረሃ የመሳሰሉ በኢትዮጵያ በአራቱም ማዕዘን የሚገኙ ሲሆን ከዚህም መሬት ሜዳማ ተራራማ ድንጋያማ ደናማ በረሃማ ወዘተ ሲሆን ከመሬት ጋር ወንዝ ሐይቅ ጅረት አለ።
    እነዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው። እንዲጠቀሙባቸው እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰራቸው ናቸው።
    ከላይ ከሞላ ጎደል የጠቀስኩት ለግንዛቤ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ መሬት የፖለቲካ ቁማር ሆኖ ሰውን ከሰው ጋር እያጫረሰ ይገኛል።
    ይህ ዋንኛው ሆኖ ቋንቋ ባህልና ሐይማኖት ተጨምሮበት ችግሮችን አወሳስቦታል።
    ምክንያቱም የአሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማጠንጠኛ በመሆናቸው ነው።
    እስቲ ወደ ልባችን እንመለስ ።
    መሬትን በኢትዮጵያ እንውሰድና ሜዳን የዘረጋ ተራራዎችን ያቆመ ወንዞችን ሀይቆችን የፈጠረ ደጋ ይሁን ቆላ ይሁን ብሎ የፈጠረ የአማራ የትግሬ የኦሮሞ የአፋር የሱማሌ የጉራጌ የወላይታ የሲዳማ የጌዴኦ የሀዲያ የከምባታ ወዘተ ሰው ወይም ቋንቋ ተናጋሪ አለ ወይ?
    መልሱ የለም ነው።
    አለ ካላችሁ ውይይቱ የውሸትና ማደናገሪያ ነው። ስለዚህ ክርክሩ ከላይ በዘረዘርኩት ሃሳብ ዙሪያ ቢሆን ውጤታማ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። 27:03 28:47

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 Před 3 měsíci

    Oromons miss Brilliant mind Oboo Betee 😭😭😭😭😭

  • @adugnahordofa9262
    @adugnahordofa9262 Před 3 měsíci

    Solomon shumiye yenien hasb astegabulgn yemil aynet aweyay(panelist) eyemeselgn nw. Esu yefelegewn yemdefk aynet teweyay asabun kesenezer yegetewal yerasun flagot yegtewal, yeEPRDFu Bereket Simeon/Dawit, afegubaewu aynet akerarb eyeteketele nw. Yadegmo megbabatn sayhon mn endefetere manm yemiyawkew new. Ebakwot medrekun leteweyayu netsa yargu; alebelezya medrekun yzgut.

  • @meseretejigu2989
    @meseretejigu2989 Před 3 měsíci

    በአሁኑ ሰአት መሬት የመንግስትና የባለሀብት ብቻ ነው :: ተጠቃሚውም ሁለቱ ብቻ ናቸው :: በትንሹም ቢሆን በደርግ ስርአት ውስጥ ሁሉም ዜጋ ተጠቃሚ ነበሩ

    • @kissmiahailu7914
      @kissmiahailu7914 Před 3 měsíci +1

      የሐብታሞች ሳይሆን የሌባ ባለስልጣኖች በደሀው ህዝብ ላብ በሚገኝ ገንዘብ ለራሳቸው ምቾት የሚወጥኑት የቀን ጅቦች ነው ::

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Před 3 měsíci

    መሬት የግል መሆን አለበት በተለይ መኖርያ ቤት ግብር ብቻ ይከፈላል በተረፈ እቺ የ90 አመት ሊዝ ሚባል ኮተተ ከመለስ ዜናዊ ጋር ሊቀበር ይገባል!!

  • @maymemont
    @maymemont Před 3 měsíci

    Obo Betie Urgessa! 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 3 měsíci

      አብይ ጠብቅ አጭበርብረ200ሺ የኤርትራ ወታደር እዲሞት አደረክ ጎደር ላይ አካሉ ጎሎ ቢኖርም አይጠቅምም ብለ ከኢሳያስ ጋር ብዙ ቁስለኛ እረሸንክ አሁን ደሞ ከወያኔ ጋር ለማዋጋት ባአድመ የኢትዮዺያ ነው እያልክ ታወራለ

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Před 3 měsíci

    የሚገርመው ነገር ኦሮሞች ኢትዮጺያዊ አይደለንም በግድ ተጭኖብን ነው ይሉና መሬት ሁሉ የኦሮሞነው ይሉሀል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 Před 3 měsíci

    በቴኡርጌ በጣአም አንጀቴን ነው የበላኝ አማማቱን ሰሰማ የኔ ምስኪን ነብሱን በገንት ያኑረው ይህዝብ ግን የሞተለት ሰው ምንይመልስ ይሆን??😭😭😭