#ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ethiopian #በመሬት ላይ የሚያዝዝ ኢትዮጵያዊ ማነው? ‪@agelgiltv‬
    #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Komentáře • 24

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před měsícem +1

    ህጋዊ መንገድማ ሲከለከል ተወደደም ተጠላም ወደ ትግል እንገባለን ልብ ያለዉ ልብ ይበል ዝም ብለን እናይም አናይም አናይም ተግዲክ !!!!!!!!

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před 2 měsíci

    ድል ለአማራ ፋኖ!!! ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሰራዊት !! ዛሬም ጨለንቆ እያለ ሊያጨማልቀን የሚፈልገውን ተሳዳቢ የዉራሪውን ኦነግ እምበል ለማዳመጥ ጆሯችን ጥጥ ነው

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před měsícem

    ሥርዓት ነበራ በዱሮዉ ግዜ የማንም ለማጣ ያቆመዉ ህገ መንግሥት ነዋ ቅጡን ያሳጣው ያንን ታግለን ወደ ህግና ሥርዓት መመለስ አለብን እለብን አለብን !!!!!!

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před 3 měsíci +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ማንነት የሌላቸው ማንነት እንዲኖራቸው የአማራን ሕዝብ ይጨፈጭፋሉ የኢትዮጵያውያን አማሮች ሕልውና ጦርነት ላይ ነን፣ የኦሮሙማው ብልፅግና ለፍርድ እስከሚቀርብ ለህልናችን እንፋለማለን ድል ለአማራ ፋኖ !!!!!

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 3 měsíci +1

    ከሚኒሊክ በፊት ያሉ መሪዎች በድንኳን ነው ያሳለፉት አለ በጣም ዯሳዝናል። በራራ የተባለችው ከተማ የት ነው ያለው።

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Před 3 měsíci +2

    የምኒልክን ስም አታንሱብን አትክሩበት ማለት እኛን ያሳንሳል እንደማለት ነው

  • @eyerusyesak-f9z
    @eyerusyesak-f9z Před 22 hodinami +1

    እንጃ ስኴር ፋብርካ ያለበትና አዋሽ ወንዝ.ግድብ ሞልቶ ሰው ተፈናቀለ የሚለው የውሸት ትርክት ነው ፣ያን ጊዜ ሰው የሚባል ከመቂ እስከ ሞጆ ድረስ. አስር ቤት የለም ፣ለምን ይዋሻል?ልማት መቃወም ይመስልለኛል፣ ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይስሰብራል ይባላል ፣ውሸት ስበዛ እውነት ይመስላል እንጅ እውነት አይሆንም ፣ልቦና ይስጣቸው ባይ ነኝ ።!!!!!

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 3 měsíci

    አንድ አንድ ተሰብሳቢዎች በብሄር ስም ስልጣን ለመያዝ ተስፈኞች ወይም ለቃቃሚዎች ናቸው ለምሳሌ አገው ሸንጎን ወክሎ የመጣው

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před 3 měsíci

    የአባታችን የሚኒሊክ ቤተመንግስት እንረከባለን ያለው አንድ ግሩብ ይዚህ ብሄር ( የብሄሩ ህልውና አከራካሪ ቢሆንም) ነን የሚሉ ናቸው

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 Před 3 měsíci

    ሰሌ ሠላም ይብዛ ለወንድሜ

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 Před 3 měsíci

    שלמון אתה איש מיוחד אחי

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 měsíci

    SELEMON WHAT DO YOU MEAN LAND IS THE PROPERTY OF A GOVERNMENT AND ETHNICS.DOES THIS PRINCIPLE WORK IN OTHER NATIONS? THE CURRENT LAND POLICY HAS MADE HANDFUL DICTATORS WHO HAD NOTHING TO BE MILLIONERS.

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před 3 měsíci

    ክፋት የበታችነት እስከ ሞት ሰሌ በርታ

  • @yoniafro4501
    @yoniafro4501 Před 3 měsíci

    ሰሌ በርታልን ግን ምን ዋጋ አለው የፕሪሜቲቭ ስብስብ ነው ያለው

  • @user-ff3tx7gf7u
    @user-ff3tx7gf7u Před 3 měsíci

    የሁላቹም ሀሳብ ተጨምቆ የበንቴን አይተካም ምን ያረጋል

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom Před 3 měsíci +1

    ይህ የውሸት አንጋሽ ዋናው ስልቱ ደፍሮ ውሸትን እውነት አስመስሎ መናገር ነው::

  • @Fifi-hv4bg
    @Fifi-hv4bg Před 3 měsíci

    Ato batey anta almotkiem... fariwochi gadeluok Nabsik ba selam teraf yegna jegnaa!!!!!

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Před 3 měsíci

    alamerew yemeilut kefet mehaiem metedadereiaw beher meinameien eyale new yemeitorew shebaw