"ጌታችን ለምን ሞተ?" የመጨረሻ ክፍል - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ እና ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2024
  • አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Komentáře • 75

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +12

    ዋው ድንቅ ማብራሪያ መምህር ጌች መሪ ጌታ ፅጌ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ እየሱስ ጌታ ነው!!

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 Před měsícem +9

    ፀጋ በክርስቶስይ ብዛላችሁ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před měsícem +10

    ወንጌሉ ላይ የተጨመሩ ውሸቶች መገለጣቸው እውን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር ጌታቸው እና መሪጌታ ጽጌ አንተም ጠያቂው👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰😍😍❤❤❤

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před měsícem +15

    የምንወዳችሁ መምህሮቻችን እንክዋን ደህና መጣችሁ❤️ ለአዘጋጁ ትልቅ ምስጋንን አድናቆት ይገባዋል 👏👏👏

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před měsícem +9

    እየጣፈጠን ለብዙ ሳምንታት የዘለቀ ቆንጆ አስተማሪ ውይይት ነውና ፣በሌላም ክፍል ጀምሩልን

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před měsícem +10

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ፣አዳኝ፣ቤዛችን፣አማላጃችን ነው።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +7

    መምህር ጌታቸው መሪ ጌታ ፀጌ ስላብራራ ቸሁልን የእግዚአብሔር ቃል ጌታ ዘመናችሁን አገልግሎታችን ይባርክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před měsícem +10

    ቃልህ በአፌዉስጥ እንደ ማር ጣፈጠኝ:: ይህ ህብረት ይጣፍጣል

  • @DanileEberahim
    @DanileEberahim Před měsícem +11

    እጅግ ድንቅ ማብራሪያ መምህር ጌታቸውና መሪ ጌታ ፅጌ ለእኛ የተሰጣችሁን የእግዚአብሔር በረከቶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ የዘመናችሁንም ቁጥር ይባርክ በዚሁ አጋጣሚ ወንሜን ጠያቂውን ሳላመሰግን አላልፍም ዘመንህ ይባረክ

  • @yohanna4645
    @yohanna4645 Před měsícem +10

    I'm proud of you guys

  • @leulgebre76
    @leulgebre76 Před měsícem +8

    እኔ ግን የጠያቂው ቅንነት በጣም ይገርመኛል:: እግዚአብሔር ወደሙሉ መረዳት ባለጠግነት እንደሚያደርሰው አምናለሁ::

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před měsícem +6

    ጌታ የመረጠከ ረጀም እድሜ መምህር ጌች

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 Před měsícem +2

    ጠያቂው ልዩ መላሾቹም ልዩ ❤ ተባረኩ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před měsícem +5

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው እግዚአብሄር ሦስታችሁንም ይባርካችሁ

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před měsícem +5

    መምህር ጌታቸውና መሪ ጌታ ጽጌ ስላስተላለፋችሁት ግሩም መልዕክት ጌታ ይባርካችሁ።
    አድማጮችም ከዚህ እውነተኛ ትምህርት ሕይወት አግኝተን የምንኖር እንጂ አቃቂር የምናወጣና የስድብን ናዳ የምናወርድ ልንሆን አይገባንም።
    ጆሮ ያለው ይስማ !!!

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +4

    መምህር ጌታቸው ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ፣ መሪ ጌታ ፅጌ እንደመሩ ኑሩ !!
    ጠያቂው ድነህ ቅር ምኞቴ ነው።

  • @woineshetkibru1422
    @woineshetkibru1422 Před měsícem +1

    መምህሮቼ ተባረኩ ሰለናንተ ኢየሱስ ይባረክ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před měsícem +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን !!❤❤❤
    ድንቅ ማብራሪያ መምህር ጌታቸው ፣ መሪጌታ ፀጌ ስለ ሰጣችሁን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ ጠያቂው ወንድም እባክህ ይህ ውይይት በዚሁ ሁኔታ እንድትቀጥል ብዙ ተምረናል በርታልን ❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በእየሱሰ ትንሳኤ ሁሉ ነገር ሆኖልናል ሥራው ሁሉ በትንሳኤው ተፈጽሟል ለዚህም ነው በመስቀሉ ላይ ሕይውቱን በፈቃዱ ከመስጠቱ በፊት ተፈጸመ ያለው ።
    ጥሩ ውይይት ነው ይሄ ፕሮግራም ለሁላችን ትምህርት ሆኖልናል ተባርኩ 🙏🙌🙏

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před měsícem +1

    አሜን ኢየሱስ ከሞተን በረግጥም ትንሰቷል ተባረኩ መህምሮቼ❤❤❤

  • @Ewnetatubeyoutube
    @Ewnetatubeyoutube Před měsícem +6

    እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤
    ቅዱሳን እነዝህን ሰዎች በገንዘብ አግዙአቸዉ እባካችሁ ሚዲያቸዉ ይቀጥል እየደወላችሁ አበረታቱዋቸዉ ስልካቸዉ በ description ale.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem +5

    ሰላም አባቶች

  • @yaredbelayneh9611
    @yaredbelayneh9611 Před měsícem +4

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ልብ ብሎ ለሚሰማው ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @mewaelalem9377
    @mewaelalem9377 Před měsícem +5

    እውነት ሚባርክ ውይይት

  • @Read1144
    @Read1144 Před měsícem +1

    መሪጌታ ፅጌ ሥጦታው
    እወዶታለሁ እናመሠግናለን

  • @fithebarkot1556
    @fithebarkot1556 Před měsícem +2

    በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ያብዛላችሁ, ጠያቂውም በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር በቅዱስ መንፈሱ ያብራልህ የልብህን ይናገርህ 😇😇

  • @laveleable
    @laveleable Před měsícem +2

    የናዝሬቱ :እየሱስ :ክርስቶስ :ተባረክ 🙏✝️🙏✝️

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před měsícem +4

    ጠያቂው እውነትን እየተረዳህ የእግዚአብሔርን ቃል እያነበብክ እንደሆነ አነጋገርህ አጠያየቅህ ይገልፀዋል አሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ እንድትከተል ፀጋውን ያብዛልህ ግን ደግሞ በመስቀሉ ስራ እንደዳንክ ካመንክ በአፍህም መመስከር አለብህ በልብህ አምነህ ብቻ ዝም አትበል።

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před měsícem +3

      ለምን ዝም እላለሁ? መቼስ ዝም አልኩ? ነው ወይስ "መመስከር ማለት እንዲህ ብቻ ነው!" ብሎ ቀመር ያስቀመጠ ሰው አለ? ከንቱ ክስ እንዳይሆንብን!

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c Před měsícem +1

    ዋዉዉዉ ጌታ ይባርካችሁ እባካች መፅሐፍ ቅዱስንአስተምሩን ጥርት ያለ ትምህርት ጠያቂውን በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ ።።።

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 Před měsícem +1

    ጌታ ቢፍቅድና ብኖር ትምህርተ ስላሴን ልታስተምሩን ቃል ስለገባችሁ እመሰግናለሁ!!

  • @robelgirmay1989
    @robelgirmay1989 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባር። በጌታ ፍቅር እረስርሱ። እወዳችኋለሁ

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 Před měsícem +5

    ጠያቂው እወድሀለሁ ጌታ ከዚህ በላይ ጸጋ:መገለጥ እና ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ድፍረት ይብዛልህ ብዙ ሰው ትታደጋለህ በዚህ አካሄድህ ከነዚህ ከተወደዱ ወንድሞች ጋር ሆነህ ጸጋ ይብዛለችሁ ተባረኩ።

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před měsícem +2

    I am so happy to hear both of you guys teaching about the truth of the almighty God. Thank you so much 🙏🙏

  • @user-dw9co2oe7h
    @user-dw9co2oe7h Před měsícem +3

    ጠያቂውንም መላሾቹንም በጣም እናመሰግናለን። መምህር ጌታቸው ማብራሪያቸውን ወደ ማወሳሰብ ባይወስዱት ጥሩ ነው እላለሁ። አማኙ ሁሉ በሳቸው ልክ የሥነ መለኮት ትምህርት የለውም። ነገር ግን መጽሐፍ እንደሚለው:- 1ኛ ቆሮ 1:21 "በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና።" አዎ መውረድ መወለዱን፣ ማስተማሩን፣ ታምራት ማድረጉን፣ ፍለጋውን እንድንከተል ምሳሌያችን መሆኑን፣መከራ መቀበሉን መሰቀሉን፣ መሞት መቀበሩን፣ መነሳት ማረጉን ፣ ዳግመኛ መምጣቱን እናምናለን።

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 Před měsícem

    በጣም አመሰግናለሁ ትምህርተ ስላሴን ስለታስተምሩ

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs Před měsícem +1

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před měsícem

    God i is working❤❤❤❤❤.. Thank you Holy Spirit!!.

  • @fantayebade7374
    @fantayebade7374 Před měsícem

    Thank you so much !! All brother blessing .

  • @user-kc7jm8oz3h
    @user-kc7jm8oz3h Před měsícem

    Teyaki god bless you u have open heart

  • @user-yv1vm7yv5r
    @user-yv1vm7yv5r Před měsícem

    Tbareku

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 Před měsícem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před měsícem +1

    መሪጌታ ተባረከ በእዉነት

  • @amanuelbantero-kk7ci
    @amanuelbantero-kk7ci Před měsícem

    I saw wonderful explanetion. my God please all

  • @biniamghebresilassie2093

    Wow may God bless all of you ❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +3

    አንተ ስው በልብህ ብታምንና ደግሞም በአፍ ብትመስክር ትደናለህ በሌላ በኩል በስው ፊት ለሚመስክርልኝ እኔም ደግሞ በአባቴ ፊት እመስክርለታለሁ በስው ፊት ለሚክደኝ እኔም ደግሞ በእባቴ ፊት እክደዋለሁ !!!
    Thank Jesus for saving me 🙏🙌🙏🙌

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 Před měsícem +2

    GREAT DISCUSSION,
    GOD BLESS YOU, BROTHERS !!!

  • @nile5492
    @nile5492 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ብዙ ልታስተምሩን ስለወደዳቹ እና ጥያቄው በጣም ወድጄዋለው እግዚአብሔር ይባርካቹ!

  • @gezahegnemulatu4109
    @gezahegnemulatu4109 Před měsícem

    ሁላችሁም ተባረኩ

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 Před měsícem +1

    I have huge respect for the interviewer - calm, respectful, and knowledgeable brother !

  • @wondwossenalemu9073
    @wondwossenalemu9073 Před měsícem

    Very interesting!

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 Před měsícem

    እግዘብሔርን ይመስገን እንዳንጠፍ ሚፈልግ አባት ስላለን በየዘመኑ ሰው እያስነሳ ልጆቹን እየተናጠቀ ወደ መንግስቱ ያዘምታል ይህ መንግስቱ ይጠባል የማይባልለት ለይቅርታው ለምህረቱ እና ለፍቅሩ እድሜ ማይቆጠርለት ጌታ !!! መሪጌታ እባክዎት ስለታቦት አስተምሩን

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr Před měsícem

    Meri geta ewodotalehu akebrotalehu

  • @DereseTefera-yx1oh
    @DereseTefera-yx1oh Před měsícem

    በውነት ጠያቄውንም እናተንም እግዛብሔር ይባርካቹህ

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c Před měsícem

    ጠያቂው ተባረክ ስለ ንሰሐ እዲያስተምሩን እባክህ???

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před měsícem

    የእውነት ወንጌል ይህ ነው ኦርቶዶክሶች እባካችሁ ከሀይማኖት ሕግ ወጥታችሁ ይህን መሠረታዊ የወንጌል ቃለ ምልልስ ተከታተሉ ይህ የህይወት ጉዳይ ነው

  • @tetemkebrahne7025
    @tetemkebrahne7025 Před měsícem +1

    ሀይማኖታዊነትህ ትተህ ስለ 1. ስለ ማርያም
    2. መላእክት
    3. ስለ ፃድቃን
    4. ሰይጣን እና ሀጥያት
    5.መፅሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ እይታ ማለት 81,72,66
    በቃጣይ ማብራርያ አዘጋጅ ።

  • @Sky_D_Sky.
    @Sky_D_Sky. Před měsícem

    የራሳችሁን የዩቱብ አካውንት ከፍታችሁ ለምን አታስተምሩንም ታሪክንም ጭምር 2ታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před měsícem +1

    ኦርቶዶክስና አይሁድ በአመለካከታቸው አንድ ናቸው የሀይማኖት ስረዓትና ወግ ማስጠበቅ እንጂ ስለ መዳን አያውቁም

  • @gashawdandi2460
    @gashawdandi2460 Před měsícem

    በተዐቅቦ የሚለው ከተዋሕዶ ጋር እንዴት ነው የሚሄደው?

  • @user-pn8gd7fd9v
    @user-pn8gd7fd9v Před měsícem

    ለጠያቂው በተለይ ቀፀላ መንግስቱ በድፍረት ስለሚናገር በተሻለ አገላለፅ ስለሚናገር ደጋግመህ ብታቀርበው ጥሩ ነው

  • @user-yv1vm7yv5r
    @user-yv1vm7yv5r Před měsícem

    Betekekel tnagrewal

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před měsícem +1

    የተሓድሶ ዓላማ ምንድነው፧ እኔ እንዲገባኝ ስለፈለኩ ነው የምጠይቀው፡ የሚያስረዳኝ ካለ ይንገረኝ።

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 Před měsícem +3

      የተሀድሶ አላማ በወንጌል ላይ የተዋሸውን ውሸት ለማስተካከልና ሰው በክርስቶስ አምኖ እንዲድን ነው ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před měsícem

      @@eyesusgetanew7338እሺ፡ ኣንተ የተሓድሶ ኣባል ነህ፧

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před měsícem

      ወደቀደመው እውነት መመለስ ነው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před měsícem

      @@enkumengist1668 የቀደመው እውነት ምንድነው፧ እንዴት ነውስ የምናገኘው፧

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před 14 dny

      እውነቱ ትናንትናም ዛሬም እስከለዘላለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ መዳኛ መሆኑ ነው።

  • @JossiBedilu
    @JossiBedilu Před měsícem

    እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ጌታ ነው ።

  • @Read1144
    @Read1144 Před měsícem

    ጥያቄ አለኝ ኢየሱስ ክርሰቶስ በርካታ የእስራኤል ልጆችን ከተለያዩ በሽታዎች ሲፈውስ አንዲት የእስራኤል ተወላጅ ያልሆነችን ግሪካዊት ሴት ታናሺቱን ልጄን ፈውስልኝ ስትለው ኢየሱስ እኔ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላኩም ይላል። ስለዚህ ሙስሊሞች ነቢይ ነው ለእስራኤል የተላከ ነቢይ ነው የሚለው አያስኬድም ወይ?

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před měsícem +1

      ስለጥያቄው የከበረ ምስጋና አለኝ!
      ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ የሲሮፌኒቃዊቷን ሴት ልጅ አልፈወሰም እንዴ? እርግጥ ነው "ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላኩም!" ብሏል። ተመሳሳይ አገላለጦችም ለምሳሌ በማቴ 10 ፥ 5 - 6 ላይ ይገኛሉ። ግን ሳይፈውሳት ቀረ ወይ? ሳይፈውሳት ቀርቶ ቢሆን ኖሮ ፤ "እውነትም ጌትነቱ ለእስራኤል ብቻ ነው!" ማለት ያስኬድ ነበር! ግን ወደ ጢሮስና ሲዶና ሄዶ ልጇን የፈወሰላት ሴትም ሆነች ልጅቷ ራሷ እስራኤላውያን አልነበሩም! ይህ ምንን ያሳየናል? ጌታችን ለእስራኤል ብቻ እንዳልመጣ አያሳየንም?
      በሌላ በኩል ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ የመገለጦች ዕድገትና መዳበር (Progressive Revelations) መጽሐፍ መሆኑን መቀበል ከቻልን ፤ በመጨረሻ ሐዋ. ሥራ 1 ፥ 8 ላይ "ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ።” ያለውን በማስተዋል "ጌታችን ለእስራኤል ብቻ ነው የመጣው" የሚለውን ሃሳብ ለመቀበል ያስቸግረናል።
      መጥምቁ ዮሐንስ ሲያስተዋውቀን ፤ "የዓለምን ኃጢኣት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ" ነው ብሎናል!
      ራሱም ጌታችን "ሰዎች ሁሉ ("እስራኤልን ብቻ" እንዳላለ ልብ ይባል!) ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።" ዮሃ 5 ፥ 22 - 23
      ጳውሎስ በሮሜ 11 ፥ 15 ላይ የእርሱ መሰቀል "ለዓለም" ዕርቅ (not for Israel alone) ምክንያት እንደሆነ ያስረዳናል!
      ዮሐንስ በመልዕክቱ ደግሞ ፤ "እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።" ይለናል። (1 ዮሐ 4 ፥ 14)
      እንግዲህ ከዚህ መልስ ቢያንስ 2 መሰረታዊ ነገሮችን መማር ያለብን ይመስለኛል።
      1ኛ. ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለሙ ሁሉ መድኃኒትና አዳኝ ብሎም ከእግዚአብሔር የተሰጠን ብቸኛ መዳኛ እንደሆነ ማስረዳት የመጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛ ዓላማ ነው።
      ማቴ 15 ፥ 24 ከማቴ 28 ፥ 19 - 20 ጋር ይቃረናል ካላልን በስተቀር!
      ደግሞስ ጌታችን ለእስራኤል ብቻ የተሰጠ መድኃኒት ነው ካልን ፤ "ሌላውን ዓለም የሚያድነው ማን ነው?" ብለን መጠየቃችን ይቀራል? ጌታ እስራኤልን ብቻ በሞቱና በትንሣኤው ካዳነ ፤ ቀሪውን ዓለም በሞቱና በትንሣኤው የሚያድነው ሌላ ማን ነው?
      ለዓለሙ ሁሉ ከጌታ በቀር መድኃኒት ማንም የለም!
      2ኛ. በአንድ ጥቅስ ወይም ሃሳብ ላይ ብቻ ድምዳሜ መስራት እንደማይቻል ፤ ይልቁኑም የመላውን መጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ በፈርጅ በፈርጁ ከፋፍሎ መረዳትና ትጋት ከጽናት ጋር እንደሚያስፈልገን ፤ ፈርጆ ጥናት መጀመር እውነታው ጋር ከመድረስ እንደሚያዘገይ መማር አለብን! ርምደታዊ መገለጦችን (Progressive Revelations) ተራ በተራ ዐይተን ካልተረዳናቸው ፤ መሀል መንገድ ላይ አቅጣጫ የሳተ ተጓዥ መሆናችን አይቀርምና ጥንቃቄ አይለየን!
      "እንዲህ ከሆነ ፤ እንዲህ መሆኑ ነዋ!" ብለን በአንዲት ነገር ላይ ድምዳሜ ከመስራት ፤ "እንዲህ እንዳይሆን ደግሞ እንዲያ የሚል አለ!" የሚለውን መረዳት ያስፈልገናል!
      1ኛ ዮሃ 2 ፥ 2
      ራዕ 5 ፥ 9 - 10
      በድጋሜ ፤ ስለጥያቄው ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ!

    • @Read1144
      @Read1144 Před měsícem

      ​@@Teyakiwአመሠግናለሁ ወንድምአለም ተባረክ
      መፈወስ በእርግጥ ፈውሶላታል። ኢየሱስ ከጢሮስ ወደ ሲዶን ሀገር ሄደ ቤትም ገባ ማንም እንዲያውቅበት አልፈለገም (ልብ በሉ) መሰወርም አልተቻለውም ይላል። ክርስቶስ መሰወር ተችሎት ቢሆን ኖሮ ይህች ሴት ታገኘው ነበርን? (የ1954/56 መፅሐፍ ቅዱስ መሆኑን ልብ ይበሉልኝ።) ዋናውም ጥያቄዬ የነበረው ክርስቶስ ሁሉንም የእስራኤል ልጆች ከአንድ አንድ የፈውስ ልመናቸውን ደስ ብሎት ሲቀበል የዚህችን አይሁድ ያልሆች ሴት ጥያቄ ላይ ማመንታቱ እና ከብዙ ልመና በኃላ ነው ልጇን የፈወሰላት.. መሰወርም ስላልቻለ ይመስለኛል ከሴትዮዋ ጋር የተጋፈጠው ..
      «እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና» ይላል
      ይህች ሴት የተፈወሰችው በክርስቶስ ፍላጎት ሳይሆን በአብ መልካም ፍቃድ ነው ብዬ እጠረጥራለሁ ምክኒያቱም አንደኛ መሰወር ፈልጎ አልተቻለውም። ሁለተኛ ፊትለፊት ስትመጣበት «እኔ ከእስራኤል ለጠፉት በጎች በቀር አልተላኩም አላት» አብ ግን በቃ እንዲፈውስላት አደረገው የሚል ነው። አመሠግናለሁ ወንድምአለም 🙏

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před měsícem +1

      ጥሩ እንግዲህ!
      ብዙ ሊያከራክር የሚችል ነገር አይመስለኝም!
      1ኛ. "ጌታችን ለእስራኤል ብቻ መምጣቱን" ልቀበል ብል እንኳ ፤ ወደ እስራኤል ብቻ መምጣቱ የአብ ፈቃድ ነው ወይስ የራሱ ብቻ ፈቃድ?
      2ኛ. ሌሎቹስ በቀደመው አስተያየቴ ላይ ያነሳኋቸው "ኢየሱስ የዓለም መድኃኒት" መሆኑን አጉልተው የሚናገሩት ጥቅሶች ትርጉም ምንድን ነው? ለምን መልስ አልተሰጠባቸውም?
      3ኛ. "የመሰወር / የመሸሸግ"ን ነገር በጣም ከአውዱ ያወጣነው መስሎኛል ፤ እሱ መደበቅ ፈልጎ አብ ያጋለጠው ዓይነት አቀራረብ እንዳይሆንብን። ምክንያቱም የመደበቁ (ሊሰወር የመፈለጉ) ምክንያት አንዲት አህዛብ ሴት ስለመጣችበት አይደለም። "ማንም እንዳያውቅበት" ነው የሚለውና (ማር 7 ፥ 24) ሽሽቱ ከሲሮፊኒቃዊቷ ሴት ብቻ አይደለም። ደግሞም እርሱ መደበቅን ሽቶ አብ ካጋለጠው ፤ "እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤" ብሎ በዮሃ 17 ፥ 4 ላይ እንዴት ሊናገር ይደፍራል? የልቡ ፈቃድ አልሆንልህ እያለው ከሆነ የአባቱን ፈቃድ የታዘዘው ፤ ምኑን ታዛዘው?
      4ኛ. ከአሕዛብ ወገን የሆኑ አንዳንድ ሰዎች ተመሳሳይ ጥያቄ ሲጠይቁት የሰጠው መልስ ለአይሁዳውያኑ ከሰጠው መልስ ጋር እጅግ ተቀራራቢና ሙግት የሌለበት ነበር። ለምሳሌ ማቴ 8 ፥ 6 - 7
      በሌላ ተቃራኒ ነጥብ ደግሞ ፤ አይሁዳውያን የለመኑትን ሁሉ ያለማንገራገር ይፈጽምላቸው ነበር ማለትም አንችልም። ለእናቱ በሰርግ ቤት የሰጣትን መልስ እናቆየውና በማቴ 20 ፥ 20 - 23 ያለውን ምንባብ ካየን ፤ ጌታችን የራሱን ፈቃድ ፈጻሚ ሳይሆን ሁልጊዜ የአባቱን ፈቃድ አድራጊ እንደሆነ እናስተውላለን። ለአይሁዳውያኑም ጥያቄ ሁልጊዜ ቀናና በጎ መልስ ይሰጥ ነበር ማለት አይቻለንም! የማይስማማበት ጊዜም ነበረና!
      በመሆኑም ጥያቄያችን "ኢየሱስ ለእስራኤል ብቻ ወይስ ለዓለም ሁሉ" ከሚለው መልኩን ቀይሮ ፤ "የአብ ፈቃድ ኢየሱስን የዓለም መድኃኒት ማድረግ ወይስ የእስራኤል ብቻ" ወደሚለው ይዘዋወር ይሆናል!
      መጽሐፉ እንደሚል ፤ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
      ለሁሉም ጥቅሶች የተጠቀምኩት የ1954 መጽሐፍ ቅዱስ አማርኛ ትርጉምን ነው!
      ክብረት ይስጥልኝ!

  • @user-zk2eo8ww6z
    @user-zk2eo8ww6z Před měsícem +1

    አንተ አወያዮ ምነዉ የዚህን ያህል ሃይማኖት መሪዎችህን እንደምትፈራ እግዚአብሔርን ብትፈራ ? የጥበብ መጀመሪያ እርሱን መፍራት ነዉና እኝህን የወንጌ አርበኛ አፍ አፋቸዉን አትበል እዉነት ሊናገሩ ሲሉ እሱን ተዉ ብለህ ትንቀጠቀጣለህ ይሄን እግዚአብሔር አይከብርበትም ምንም እንኳ አወያይ ብትሆንም ስማቸዉ እኛም እየሰማናቸዉ ነዉ አታቋርጣቸዉ እርሱን ተዉ አትበላቸዉ እዉነት አትሸፈንምና : :