ልዩ ዝግጅት! ብርቱ ቆይታ ከኤምሪተስ ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ እና መምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2024
  • ኢትዮጵያ፡ ከፍታዋ፡ የዛሬው ቁጭት እና ያልተሔደበት ተስፋ!
    "የዘር ጦርነት ባይኖርብን ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ እንደ ደቡብ ኮሪያና ታይዋን ሆና ሁላችንም የምንጠቀምበት ጊዜ ነበር" ፕ/ር ጥላሁን ይልማ
    እውቅ ባለ ብዙ ግኝቶች እና የዘመናችን ስኬታማ የምርምር ሰው የሆኑት ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ፣ በወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከቱንቢ ሚዲያ ጋር ተከታታይ ልዩ ቆይታ ያደርጋሉ! በቆይታችን ስለ ኢትዮጵያ ከፍታ፣ ወቅታዊ ችግሮች እና የመፍትሔ ትልሞች ላይ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር ሰፊ ውይይት እና ደርጋለን።
    እነሆ ይህ የመጀመርያው ክፍል ነው!
    @Ethio_Tunbi Media
  • Zábava

Komentáře • 145

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před měsícem +40

    እኝህ የተከበሩ ሰዉ እሰከ ዛሬ ድረስ የት ነበሩ በእግዚአብሔር ዲያቆን ዮሴፍ ከዚህ በኋላ እንደ አይጠፉም በየግዜዉ እየመጡ ይህን ትምህርት እንዲሰጡልን
    ለካ ኢትዮጵያን እዉነትም እግዚአብሔር አልተዋትሞ

  • @user-yc5hd7nc8o
    @user-yc5hd7nc8o Před měsícem +18

    አኔ እምበሳጨው አሜሪካን አድኝኝ በሎ የሚጮህ አማራ ነው ወነኛ የአመራ ጠላት ምራባውያን ናቸው የአማራ መዳኛው ተስፋውም አግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @yohanesteferi5937
    @yohanesteferi5937 Před měsícem +13

    ፕሮፌሰር ጥላሁን እድሜና ጤና ቅዱስ እግዚአብሔር ይጨምርልዎት።

  • @Kassu12404
    @Kassu12404 Před měsícem +17

    መንታ ወንድማማቾች ፕሮ ጥላሁን እና መምህር ፋንታሁን ። ድንቅ ውይይት ነው ። ጋዜጠኛ ዲያቆን ዮሴፍ ክብር የሚገባው ሰው ነው ። ክበሩልን ። ነጭ ነጯን !!!

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před měsícem +15

    ኢትዬጵያ በእውነት ተስፋ የማይቆረጥብሽ ማህጸን ለምለም ነሽ እናንተን ማዬት ማዳመጥ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ሀገር ሃይማኖት ህዝብ ማክበር እንዴት ያምራል አቦ ኑሩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን ፫

  • @mulugetamekete6028
    @mulugetamekete6028 Před měsícem +16

    እቫካችሁ እኝህን የኢትዮጵያን እንቁ ሁልጊዜ አቅርቫቸው የባንዳዎች የሆድ ቁርጠት እንዲበረታ ፕሮፌሠር በእውነቱ ታላቅነወትና እግዚአብሔ እድሜን ከጤና ጋር ያድልል አሜን አሜን አሜን!!!

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před měsícem +11

    ጀግና ሙሁር ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ እናመሰግናለን😍🙏መምህር ፋንታሁን ዋቄ ደስ ሚል ዝግጅት ነው💚💚💛💛❤❤🙏🙏

  • @getalegesse5910
    @getalegesse5910 Před měsícem +1

    እግዚአብሕር የሁላችህን እድሜ አችሁን ይጨምርላችህ::
    ስራችሁን እና ድካማችሁን ይባርከው :: ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር:: እሜን

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 Před měsícem +16

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እጄን በአፌ እንዳስጫኑት ሁሉ ዛሬ ደግሞ መሰል በሣል ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር ስላቀረባችሁልን ሚዲያውን ከልብ እናመሰግናለን አዘጋጁንም ዲያቆን ዮሴፍ ከተማ እናከብርሃለን ።

    • @melkamumitkue2990
      @melkamumitkue2990 Před měsícem +4

      እውነት ነው እኔም ተደምሜያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před měsícem +5

    በጣም ድንቅ ሰው ፕሮፈሰር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @AbayNigussie-uh9se
    @AbayNigussie-uh9se Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ሀሳባችሁን እንድታሳኩ ፈጣሪ ይጠብቆት,በእውነቱ ሀገር ወዳድ ነዎት፡፡

  • @user-vl4ff3yl4c
    @user-vl4ff3yl4c Před měsícem +3

    በጣም ነዎ የምናመሰግነው ።

  • @user-tf6wm1pv9l
    @user-tf6wm1pv9l Před měsícem +7

    መምህር እና ወንድሞቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Před měsícem +1

    በጣም የሚገርም ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ሁላችንም የሀገራችንንን ትንሣኤ ያሳያችሁ

  • @desalegnlakew8339
    @desalegnlakew8339 Před měsícem +5

    በእውነት ድንቅ ቃለመጠይቅ ፕሮፈሠር ጥላሁን የማይጠገብ አንደበት።
    እናመሰግናለን መምህር ፋንታሁን እና ዲያቆን ዮሴፍ

  • @eliashabtemariam7039
    @eliashabtemariam7039 Před měsícem +14

    የቱንቢ ፕሮግራም አቅረ በጣም እናመሰግናለን እባካቸቸሁ እንደዚ አይነት እውቀት ግንዛቤ ሀገርን ሊመሩ የሚችሉትን ከእግዚአብሔር ጋር ነጻ ያውጡልን

  • @shewayesileshe4267
    @shewayesileshe4267 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይስጦት ፕሮፌሰር እንደእርሶ ቀና እና እስተማሪ እስተሳሰብ ያለው ሰው ያብዛልን 🙏🏽

  • @workwohamekonen9100
    @workwohamekonen9100 Před měsícem +1

    እኝህ እንቁ ኢትዮጵያዊ የምእራባዊያንን ተንኮል ግልጽ ባለ ቋንቋ አብራርተዉልናል። ብዙዎች በፍርሀት ይሁን ወይም ካለመረዳት እንዲህ ደፈርና ጠንከር ብለዉ አያወጡትም። እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!

  • @ewunet417
    @ewunet417 Před měsícem +8

    ይሄም አለ ለካ ድንቅ ንግግር ነው
    ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před měsícem +6

    እየሰማሁ እንዳያልቅ ሳሳሁ ጨርሼ ልስማ እና እራሴን በጥያቄ ላጨናንቀው አውርጄ ለቤተሰቤም ባስቀምጥ ደስ ይለኛል አማራ ክልል ኔት ስለሌለ ለተማሪ ለዋጣት አስተማሪ ውይይት ነው በጣም ጠቃሚ

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 Před měsícem +6

    የኝህን አባት ሀሳብ እንኳን በህይወት ያለን ኢትዮጵያን የምንወድ ቀርቶ ለሀገራቸው ብለው የሞቱ ጀግኖች አባቶቻችን አፅማቸው ትነስቶ የሚደግፋቸው ይመስለኛል እባክህን በደንብ አመስግንልን

  • @Dengle64
    @Dengle64 Před měsícem +3

    የ ሀገር ኩራቶች ኑሩልን! እጅግ ድንቅ ነው! ማመን ነው ያቃተኝ!

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይስጦት ፕሮፌሰር እንደእርሶ ቀና እና እስተማሪ እስተሳሰብ ያለው ሰው ያብዛልን

  • @shimbergebremeskelle6568
    @shimbergebremeskelle6568 Před měsícem +3

    በእውነት እግዚያብሄር እድሜ ከጤናይስጥልን
    እንደ እርሶ ያሉትን ደግሞ ያብዛልን አሜን.

  • @birumesfin9439
    @birumesfin9439 Před měsícem +2

    የዛሬው ዝግጅታችሁ በጣምየሚደነቅ ፕሮግራም ነበር ።ከዚህ አዲሰ ትውልድ
    መማር ያለበት መሆኑንና፤ ትውልዱ መንቃት ያለበት ይመሰለኛል ።አግዚአብሔር
    ጥሩ መንፈሰ ይፍጠርበንደ

  • @tsinat982
    @tsinat982 Před měsícem +5

    እንቁ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር ጥላሁን በመንደረተኞች አይናቸው ለታወሩ ኦሮሞዎች ብርሀን ያድርጎት

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před měsícem +12

    ሰላም ዕውቁና ድንቁ መምሕር ፋንታሁን ዋቄ አና ዲያቆን ዮሴፍ በረከታችሁ ይደርብን ድልልልልልልል ለፋኖ እንግዳውንም ፕሮፌሰር ጭምር እናመሰግናለን

  • @yohansebizu9621
    @yohansebizu9621 Před měsícem +4

    እኛነታችንን ለማያውቁት ያደረጋችሁት ውይይት ጭንቅላታቸው ለተበረዙት ትልቅ ትምህርት ነውና እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @birumesfin9439
    @birumesfin9439 Před měsícem +1

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜ
    ይሰጥልን የልብ አዋቂ ነዋት!!!
    ፖለቲ ከኞች የሀገር ፍቅር የወገንን ከብር የማይገባቸው
    ሰለሆነ ሰልጣን ሲይዙ ወደ
    ዲክታተርነት ይጎዛሉ። ይህነው
    ወደፊትልንጎዝ ያልቻልንበት።

  • @berhangayele2636
    @berhangayele2636 Před měsícem +1

    ዲያቆን ዛሬ ምርጥ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ነው ያቀረብካቸው ።

  • @TigistBirbo
    @TigistBirbo Před měsícem

    እግዚያብሔር ዕድሜ ይጨምርላችሁ እንደዚ ያሉ አባቶቾን አምጡልን ሕዝቡ ይማርበት

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 Před měsícem +7

    በውነት ለኢትዮጵያ ትልቅ ቅርስ ኖት
    ያቆይልን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před měsícem +8

    ቱንቢ በጣም ተደነቅኩ ተደሰትኩ መምህር ፋንታውንን እያቀረብክ ጭራሽ የእውቀት ባለቤት የሆኑ ሙሉ እንግዳ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኮራሁ እውነት መስማት እንዴት ደስ ይላል

    • @melkamumitkue2990
      @melkamumitkue2990 Před měsícem

      የእውነት አምላክ ባለ ቤቱ ይፈርዳል እኔ ከሰው ጋር እንጂ ከሰው ካነሰ ግማሽ ጋር ክፋ ደግ አልነጋገርም ስራህ ያውጣህ እዬሄድክ

  • @1Hagere
    @1Hagere Před měsícem +3

    ፕሮፌሰር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ትልቅ የኢትዮጵያ ሀብት መኩሪያ አስተማሪ ትልቅ ምሁር በዚህ ውይይት ስንት ነገር ተማርን ቃለ ህይወት ይስጥልን:: መምህር ፋንታሁን ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ ዲያቆን ዮሴፍ የተረጋጋህ አንደበተ ርቱዕ ተባረኩ::

  • @beteselassiebiru9671
    @beteselassiebiru9671 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ ሀብትዋንና ልጆችዋን ተጠቅማ እንዳያልፍላት የሆነው ቀናና ጠቢብ መሪ ስላላገኘች ነው።

  • @derejenegash9607
    @derejenegash9607 Před 2 dny

    በጣም የሚመ ስጥና አጅግ አስተማሪ ሁሉም አገር ወዳድ ዜጎች ሊያዳምጡት የሚገባ ውይይት ነው አናመሰግናለን ! ለወደ ፊትም ቀጥሉበት !!

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před měsícem +3

    እናመሰግናለን ዲያቆን ዮሴፍ መምህር ፍንታሁን ዋቄ አባታችንን ደጋግመው ይቅረቡልን🙏🙏🙏

  • @LemlemBalcha-so9nn
    @LemlemBalcha-so9nn Před měsícem +2

    እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @sarah14252
    @sarah14252 Před měsícem

    እድሜ ይስጥልንእግዚያብሔር ይስጥልን ቱንቢ ሚዲያ እናመሰግናለን ደግሜ ደግሜ አደመጥኩት

  • @ewunet417
    @ewunet417 Před měsícem +8

    ይህንን ቪድዮ ያያችሁ ሁሉ አገር ወዳዶች ለወዳጅ ዘመድ እናስተላልፍ

    • @melkamumitkue2990
      @melkamumitkue2990 Před měsícem +1

      ይሄ ታሪካዊ ነው በዚህ ልክ ከፍ ያለ ውይይት የለም ድንቅ ነው እንዴት ደስ እንደሚል ሼር እናድርግ ወንድሞቸ

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul Před měsícem +3

    Ethiopian is solid for a long time a go with aga

  • @tilahunDM12
    @tilahunDM12 Před měsícem +24

    ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ
    1. ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ
    2. ደግ ፣ሩህሩህ አባት
    3. አለማቀፍ እውቅ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር
    4. ጠንካራ ስፖርተኛ አዛውንት
    5.ስኬታማ ተመራማሪ፣ የብዙ ላቡራቶሪዎች ባለቤት
    6. የዓለም ትልልቅ ሽልማቶች ባለቤት
    7. ደስታ በሽታን ጨምሮ የትልልቅ መጥፎ በሽታዎች ላይ የነገሱ ዶክተር
    8. ድንቅ የቋንቋ ችሎታ ያላቸው( ከሌሎች ምሁራኖቻችን የሚለዩት ቋንቋ በማለቀላቀል የሚታወቁ)
    9. ድንቅ አባት ለልጃቸው
    10. የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ለዴሞክራሲ ታጋይ እንዲሁም ታሪክ አዋቂ
    በጥቂት አውቄያቸው መስጠት የቻልኩት ከብዙ በጥቂቱ የሆነች ምስክርነቴ ነው።

    • @esayaslakew5438
      @esayaslakew5438 Před měsícem

      ይህን ሁሉ ነገር ይዘዋል ግን ለሀገር ይህን አደረጉ የተባለ ነገር የሰማሁት ያለ አይመስለኝም ወይስ አልሰማሁትም?

    • @tilahunDM12
      @tilahunDM12 Před měsícem

      @@esayaslakew5438 ቆንጆ ጥያቄ። ሰዎቹም መጠየቅ የነበረባቸው።
      እኔ እስከማውቃቸው ድረስ አፍሪካ CDC ኢትዮጵያ እንዲሆን ትልቁን ሚና የተጫወቱ እሳቸው ናቸው። ኢትዮጵያኖችን በግል ባሉበት ሙያ በገንዘብ ጭምር ይረዳሉ። በሚዲያ ብዙ ይለግሳሉ።ከዛ ውጪ ከደርግ ጀምሮ እስካሁን ከመንግስት ጋር ፀበኛ ናቸው። ኢትዮጵያ እንኳን በ31 ዓመታቸው ነው የገቡት ካልተሳሳትኩ

    • @audibarro
      @audibarro Před měsícem

      መስሚያህን ቡቶሎ አስመርምር። የደስታ በሽታን መድሀኒት በማግኘት የኢትዮጵያውያንን ከብት ለማዳን ችለዋል። ሴኔጋል ሄደው ለአፍሪካውያን ያስተማሩትን ጨምርበት​@@esayaslakew5438

    • @freeethiopia3729
      @freeethiopia3729 Před měsícem

      @@esayaslakew5438ሀገራቸዉማ እንዳይገቡ ተደረጉ ምን ያድርጉ?

    • @solermi7374
      @solermi7374 Před měsícem

      🎉❤g😮 1:10:06 🎉😊😢😂t😂😢❤😂🎉0😂😢h 1:10:06 ju😂🎉
      🎉a

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 Před měsícem +1

    Grumi new EGZIYABHER ye wagacihun ayasatacihu❤🙏

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Před měsícem +1

    በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ማስረጃ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን መምህር😢😢❤❤

  • @mggg8841
    @mggg8841 Před měsícem +1

    What an eye opening conversation, Thankyou ya'll & May God bless 🙌

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 Před měsícem +3

    Professor Tilahun, thanks for your contributions to the world. Ethiopia proud of you. You're one of Ethiopia's finest 👏. It's so sad to see Ethiopia suffering under bandits and egocentric leaders. 😡

  • @user-bw7dq6ih2i
    @user-bw7dq6ih2i Před měsícem +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ሰው ያቆይልን

  • @lakewalemu7163
    @lakewalemu7163 Před měsícem

    አይዞን ወገኖቸ አገራችን ኢትዮጵያ ላይ ያሤሩና የሚያሤሩ ሁሉ ዋጋ ይከፍላሉ። ኢግዚአብሔር ለቃሉ የታመነ ስለሆነ ፍርዱን በቅርቡ ይተገብራል።

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před měsícem +4

    Ene minm qalat yelgnim Talaqi mihur sewi Abata enat Hager yehonu sewi silaqererbk misganaye weder yelewim Professor Eriso "Sewi hun" yetebalut sewi nowti , Edimewotn yarzimlin tena yistot 🙏💚💛♥️ Ene hulem yemiyasasbegn lijochachn qanqachewi sidebelaleqi yitayegnal

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew Před měsícem

    Man of Great Ethiopia

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Před měsícem +3

    ወይ ሰዉ መሆን❤

  • @gezahegntamrat9017
    @gezahegntamrat9017 Před měsícem +9

    እጅግ ደስ የሚሉ የተማሩ አባት ለምን እንደርሳቸው አይነት አባቶች ለሃገራቸው ጠቃሜታ ቁምነር ለመስራት አይሞከርም

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 Před měsícem

    ዲያቆን ዮሴፍ ፣ አባቶቻችን ፕሮፌሰር ፣ መምህር ፋንታሁን አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ በእውነት ቃል የለኝም ። እንደው ኢትዮጵያ ምን አይነት እናት ናት ማዕፀነ ለምለም አጥፊዎቿ እኮ የሚያሳብዳቸው ለዚህ ነው ያዝናት ሲሉ ሳያውቁት ከእጃቸው ወጥታ ያይዋታል ። አንቺ እናት ዓለም ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላምሽ መልሶ ባንዳውን አጥፍቶ ልጆችሽን አቅፈሽ በልጽገሽ ያሳየን ዘንድ ሁሌም እጸልያሁ ደካማዋ ልጅሽ እምዬ

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 Před měsícem +2

    Glad to see the renowned scientist here. I have known his academic accolades and splendid work on the rinderpest disease, but have never had the chance to see him speak this way.

  • @etaferahuhabtamu1466
    @etaferahuhabtamu1466 Před měsícem +3

    እኒህ ፕሬፌሰር ዕንቁ ናቸው አገርን መ ምራት የሚችሉ ሰው ናቸው

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před měsícem

    ጥሩ ቆይታ ነው።
    ጥሩ ልምድ ባሏቸውና በተማሩ ወገኖች መጠቀም ያልተቻለው በውስጥ አምባገነኖችና በውጪ ደጋፊዎች ጭፍጨፋና ማሰደድ ወንጀሎች ነው።
    የተጎዳነው በፋሺስት አምባገነኖችና ባንዳ ካድሬዎች ነው።
    ጠንካራ ህብረት ይጎድለናል።

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 Před měsícem +5

    ፕሮፌሰር: ያሉት: በሙሉ: ትክክል: ነው::
    ኢትዮጵያዊ ደንዝዛል:: ተበታትኖ: ለየብቻው: ሀገሬ: ሀገሬ: ቢል: ለውጥ: አያመጣም::

  • @ZemareEthiopia-ps9pf
    @ZemareEthiopia-ps9pf Před měsícem +5

    አንጀቴ ቅቤ ጠጣ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ሜድያውም :ሙህሯንም።

  • @ewnntuyinnger441
    @ewnntuyinnger441 Před měsícem +1

    በኦሮሞ ህዝብ ጨርስን ተስፋ እንዳምቆርጥ እንደ ፕሮፊሰሩና መምህር ፋንታሁን ያለሉሰው የሆኑ የሰው ልክ አሉ። እድሜና ጤና ለሁላችሁም።የማቱሳላን።

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf Před měsícem +2

    እናተን ማዳመጥ በራሡ ዩኒቨርሲቲ መጨረስ ማለት ነው እግዚአብሔር ን አከብራችሁ አለሁ

  • @yeshitlasyamregn532
    @yeshitlasyamregn532 Před měsícem

    God bless both of you andI am happy to see you

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před měsícem +2

    እሄም አለ ለካ❗️

  • @12ke883
    @12ke883 Před měsícem +8

    ዮሴፍ ከተማ ልሳነ ወርቅ ግሩም አቀራረብ

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Před měsícem +1

    Professor you are well educated wno loves your country
    And your peoples
    You did great contributions to the
    Whole world, our
    Country needs more
    Peoples like you sir .

  • @gebreelberhe
    @gebreelberhe Před měsícem +1

    የሚገርም ነው፤ እሾህን በእሾህ ነው ነጮች የሚጫወቱብን፤ ሞክረው አልችል ሲሉ እርስበራሳችን የምንጫረስበትን የረጅም ጊዜ ፕሮጀክት አዘጋጅተው እየተገበሩብን ነው፤ ካፋቱ እኛም በተቆፈረልን ቦይ መፍሰሳችን ነው፡፡

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před měsícem +2

    Thanks for your educated and sensitive not to be naive always to bedoormat to sneakers. The country,Ethiopia is underrated by all means, through religion, culture, health issues. To be alert and attentive we have to have learn from you and other educated people who are concerned to save the he country and its people. Thanks for your efforts you are 2orking hard and may we awaken to do something that help the country, Ethiopia!? Mä God strengthen you in every aspects!?

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 Před měsícem +1

    ትልቋሀገራችን በትናንሾች ስር ወድቃለች እንደ እነ ፕሮፌሰር አይነት ሰው እያሉ😢😢

  • @thomashirpo5953
    @thomashirpo5953 Před měsícem +2

    ፕሮፌሰር ትሁት ናቸው።

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 Před měsícem +2

    ግዜ አለበቃችውም ብዙ የሜነገሮን አለ

  • @ayeleasfaw783
    @ayeleasfaw783 Před měsícem +1

    ዮሴፍ ጥሩ መርተሀል። በርታ

  • @tesematsega6843
    @tesematsega6843 Před měsícem +2

    ሰላም እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ❤
    እደው እኚህ አባት የመጀመሪያ ጊዜ ነው ቃለ መጠየቅ ሲደረግላቸው?? እኔ ሁሌም ግራ የሚገባኝ ነገር ነው በተለይ በላቲን የመፃፎ ነገር ሰው በራስ መኩራት ሲኖርብን ለነጮች ሊያጠፎን ለሚፈልጉ ማሽቃበጥ🤔🤨

  • @alexet12
    @alexet12 Před měsícem +2

    💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @addiszemen3095
    @addiszemen3095 Před měsícem +2

    በመጀመሪያ እኒህን የመሰለ ምሁር አቅርባችሁ ይሄን የመሰለ ገንቢና ጠቃሚ ውይይት በማድረጋችሁና ሰፊ ግንዛቤ እንዲኖረን በማድረጋችሁ እያመሰገንኩ ሌሎች እንዲሁ አይተናቸውና ሰምተናቸው የማናውቃቸውን ተጨማሪ ምሁራንን ብታቀርቡልንና በጋራ ተወያይተው ለሀገራችን ዘላቂ መፍትሔ ሊያመጣ የሚችል ሀሳባቸውን መሬት ላይ ለማውረድ ፈቃዳቸው እንዲሆን አስተዋፅዖ ብታደርጉ።

  • @chernetmulualem4812
    @chernetmulualem4812 Před měsícem +3

    👍🏾❤️👍🏾❤️

  • @rahelmaru495
    @rahelmaru495 Před měsícem +1

    እኝህን ታላቅ ሰው ህዝበ ኢትዮጵያውያ አለማወቁ በጣም ያሳፍራል። ጀግኖቻችን እንዳናቅ ተደርገን፣ታሪካችንን እንዳናቅ ተደርገን፣አገራችንን፣እንድንቅ ተደርገን እንደ እንስሳት መባላታችን ይደንቃል ታድያ? ለወዳጆቼ እንዲያደምጧቸው ልኪላቸው ጭራሽ እንደማያቋቸው መገሩኝ ጭራሽ የደስታ በሽታን ክትባት ያገኘው ኢትዮጵያዊ እስከመሆኑ እኔን ጨምሮ አለማወቃችን ሳውቅ በጣም አፈርኩ።
    አንድ የውጪ ዜጋ የዚህን በሽታ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው ያገኘው ቢለኝ አረ አላቅም ብዬ ስመልስ በምናብ መጣብኝ እና አፈርኩ።
    እኚህን ታላቅ ሰው ታላቅ ነገር ለምድራችን ያመጡ ሰው ሐውልት ስለውለታቸው ማቆም ሲገባን ሀጫሉ ፣አኖሌን ፣ፒኮክ ወዘተ ስናቆም እንዴት እናሳዝናለን። ዘግይቼ በማወቄ እርሶን ባዝንም አሁንም እድሜ ለወንድሞቼ አወኮት። ፀሮት ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መጪው ትውልድ ከተኛበት ነቅቶ የእርሶ አይነቱን ታላቅ ሰው አክባሪ እንዲያረው እግዚአብሔርን እለምናለሁ።

  • @AlemayehuZenebe-zv7fl
    @AlemayehuZenebe-zv7fl Před měsícem +1

    ክበሩልኝ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před měsícem +3

    Thanks!

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_  Před měsícem

      እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ለጋሻችን! እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!

  • @user-hb9kd3nv2p
    @user-hb9kd3nv2p Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ፣ መምህርና ፕሮፌሰር 🙏 በተለይ ፕሮፌሰርን ምነው እስከዛሬ አላየነሆትም ? እባክዎን እንዳይጠፉብን ፥ እግዚአብሔር የሰጠሆትን ትልቅ ንጹህ አእምሮ ለኛ ለተረገምን ትውልድ እስተላልፉልን ፤ ቢሆንም ትንሽ የወጣቱ ቁጥር ቢያስተውል በሉልኝ ።

  • @amillagebre7666
    @amillagebre7666 Před 25 dny

    ዮሴፍ በእንደዚህ አይነት ሰዎች ሀገራችን ስለታደለች እግዚአብሔር ይመስገን እናም ስለ አድዋ ድል የማናውቀውን ታሪካችንን ሊነግሩን ፕሮግራም ያዙልኝ ባሉት መሰረት በቅርቡ ብታቀርባቸው መልካም ነው እንደ ምግብ የሚጣፍጥ ታሪካችን ስለሆነ አታስርበን እባክህ በቅርቡ አቅርብልን ለእርሳቸውም ሰላምታ አቅርብልኝ አመሰግናለሁኝ

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 Před měsícem

    Genius man!

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ZemareEthiopia-ps9pf
    @ZemareEthiopia-ps9pf Před měsícem +3

    እንደናንተሞ ያለ አለ ለካ...........

  • @mekonenpawi
    @mekonenpawi Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @KibebeNegash-fe2zt
    @KibebeNegash-fe2zt Před měsícem +1

    Thank you so much very interesting discussion 🙏

  • @tigistkebede794
    @tigistkebede794 Před měsícem +1

    Thank you

  • @getanehket
    @getanehket Před měsícem +1

    Waw tubi we learn more today thanks all make this profesor has big knowledge please make different program to learn more

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před měsícem

    Yemidenqu Abat nachew Egziabher edme yistot

  • @raasamoraw6079
    @raasamoraw6079 Před měsícem +1

    ልዩ ውይይት

  • @yena343
    @yena343 Před měsícem +2

    ምን ማለት እንደምችል አላውቅም በጣም ሚደንቅ ውይይት ነው

  • @AyalkbetTefera
    @AyalkbetTefera Před měsícem +1

    ewnet yashenfal 🌍 tunbiwoch bertuln kegonachu negne

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 Před měsícem +1

    Brain Drain is real. I like Fantahuns recommendations. Great discussion as a whole. It's a lot of us spread all over the world that need to come together and nail this down. Talk is cheap

  • @Abay.getayawkal
    @Abay.getayawkal Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před měsícem +3

    ፕሮፌሰር ጥላሁን ወልደ ኢትዮጵያ አትለውም ነበር። መምህር ፋንታሁንም ክብሩ አይጓደልቦት

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před měsícem +1

    እኮ ዲያቆን የፕሮፊሰሩ ይቀጥል

  • @user-me1sq7fx5k
    @user-me1sq7fx5k Před měsícem

    የሚያስገርሙ ።

  • @mekdesabdi9743
    @mekdesabdi9743 Před měsícem

    አሁን በደንብ ገባኝ የእመቤቴ ማርያም አስራት ሀገር መሆኗ እንጂ ስም አጠራራችንን አጥፍተውን ነበር እናንተ ግን በርቱ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @negerigeleta1814
    @negerigeleta1814 Před měsícem

    Kareju aybeju nw !

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 Před měsícem +2

    መምህር ፋንታሁን ባሉበት፣ ሰላም ይሰማኛል።
    ሰላሜን እንዳይነጥቁኝ፣ በማርያም!
    ዲ/ን ዮሴፍም ተፋጠንልን
    🙏

  • @abereasfaw3946
    @abereasfaw3946 Před měsícem +3

    ፕሮሰፈር ኑርልን ። ተጠንቀቅልን ። በእውነት በዚህ ዘመን ለ 1:31:10 ኢትዮጽያ ታስፈልጋታለህና

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 Před měsícem

    You should ask prof to plan to write his autobiography