አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል 2) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @orthodox_secular_fant...

Komentáře • 186

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 Před 2 měsíci +33

    አባታችን ወንድማችን መካሪያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እምዬ ኢትዬጽያ እንዲህ አይነት አባት ያብዛልሽ ኑሩልን !!!💚💛❤️

  • @kebebushwoldetsadik9421
    @kebebushwoldetsadik9421 Před 2 měsíci +32

    መምህር እንደ እርስዎ ያሉትን እውነትን ይዘው የሚሞግቱ ያብዛልን።እግዚአብህሔር በእድሜና በጤና ጠብቆ የሀገራችንና የቤተ ክርስቲያናችንን ትንሣኤ ያሳየን።

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 Před 2 měsíci +19

    መምህር መቸም የማመስገኛ ቃላት የለኝም። እግዚያብሄር ጤናዎትን ይስጥልኝ። ሁሌም ፈልጌና አፈላልጌ ነው ምከታተልዎት።

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o Před 2 měsíci +22

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር የሃገራችነን ትንሳኤዋን ያቅርብልን ድል ለተገፍው ለአማራ ፍኖ

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Před 2 měsíci +41

    እኔ እንደ መምህር ፋንታሁን አይነት ሰው ስላላ የኦሮሞን ህዝብ አከብራለሁ የማይናገሩ ብዙ ጨዋ ሰዎች አሉ

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c Před 2 měsíci

      በጣም 😘

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      Kwntgaremnowrswdsylal❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      Brtawndmahn❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      Lbasrahw❤❤❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před 2 měsíci +28

    ልዩ ነው እኮ የምታስተላልፉት መልክት ብቻ እውነት እንድህ ለእውነት ሲሆን በጣም ደስ ይላል💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌺🌷💕🌹

  • @user-vl4ff3yl4c
    @user-vl4ff3yl4c Před 2 měsíci +20

    ፍፃሜውን ያሳምርሎት መምህር ይለያሉ

  • @user-sg8ws8xr3b
    @user-sg8ws8xr3b Před 2 měsíci +12

    ዛሬ እምባ እየተናነቀኝ ነው የተከታተልሁህ መምህር :: ትውልድህ ሁሉ የተባረከ ይይሁን : አሜን

  • @niwayhiruy9589
    @niwayhiruy9589 Před 2 měsíci +14

    ጤና ይስጥልን ! መምህር የምታቀርባቸው የኅሊና ጤናማነትን የሚያረጋግጡ ናቸውና በርታ!!!

  • @Ethio579
    @Ethio579 Před 2 měsíci +20

    ኢትዮጵያ እውነትን ከያዙ ልጆቿን ጋራ ታሸንፋለች

  • @admasuhailu4037
    @admasuhailu4037 Před 2 měsíci +9

    መ/ር ፈንታሁኅ በእዉነቱ እድሜ እና ይስጥልን::

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 měsíci +13

    ያሸንፋል መምህር እውነት ስለአለው እግዚአብሔር ብቻ ድሉን ሩቅ አያድርግብን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት መምህር

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m Před měsícem +1

    በዚህ ዘመን እንደረስዎ አይነት ለእዉነት የሚዋጋ አባት በማየቴ እዉነትም ሀገሬ ተስፋ አለሸ
    ድል ለተገፋዉ ህዝብ
    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪

  • @Fanoawit
    @Fanoawit Před 2 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን።

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs Před 2 měsíci +10

    እግዜአብሔር ይጠብቅህ!!

  • @abrhamtadesse615
    @abrhamtadesse615 Před 2 měsíci +10

    የክፉ ቀን አባት መልካም እረኛ

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před měsícem +1

    በጣም የምወዶትና የማከብሮት መምህር ፋንታሁን በእርሶ በተናገሩት ላይ መጨመር ደደብነት ነው ሁሌም አደበተ ርቲ ሁሌም ለእውነት መቆም ጀግና ኢትዮጵያዊ መድሐኒዓለም በእርሶ ላይ አድሮ ደነዞችን ይመልስ እግዚአብሔር ለእርሶ እረጅም እድሜ ይስጦት በርቱ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před měsícem +2

    አባታችን ወንድማችን ኢትዮጵያዊው የነፃነት መምህር ፈናታሁን ዋቄ አንተን እጅግ የምወድህ ከፍ ሲል ለፈጣሪ ዝቅ ሲል ለተገፉት ሁሉና ለሕሊናህ መንከራተትህ እንደ ሰው ሳስበው ከአእምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር አይለይህ ድንግል ማርያም ጥላ ትሁንህ የምትንከራተትለት እውነት ስንዴ በፋኖ ተዘርቷል በአንተም በሌሎችም እየተኮተኮተ ነው አብረህ ለማጨድና የሰላም ምርቱን ለማፈስ ያብቃህ ያብቃን

  • @weynishettesfaye3427
    @weynishettesfaye3427 Před 2 měsíci +9

    መምህር እግዚአብሄር የድካምህን ዋጋ ይስጥህ በያዝከው መንገድም ያፅናህ የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 Před 2 měsíci +6

    መምህር ፋንታሁን የእርስዎን አይነት አስተንማሪ ያብዛልን. እግዜር ይባርኮት

  • @mesaybezuneh5755
    @mesaybezuneh5755 Před 2 měsíci +11

    My favorite guy to watch, always telling the truth. God bless you.

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር የተባረከ ጤና ረዥም እድሜ ይስጥልን::

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Před 2 měsíci

    እስይ መልካምና ተቀባይነት ያለው የኢስላም መልእክተኛ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 Před měsícem +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለምሳሌ እኔና ጉዋደኞቼ ስናነሳዎ በእርስዎ አስተምህሮት
    ብዙ ቅን የሆኑ ሰዎች ዜጎች ወደ እውነተማው መንገድ ሲመጡ እናያለን እየሆነም ነው
    ነገር ግን ቶሎ ቶሎ አይከሰቱም የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው እናም እባክዎን እንደዛሬው
    ጥሩ ግንዛቤዎችን እየያዙ ብቅ ይበሉልን
    በድጋሚ ክብር ይገባዎታል የኢትዮጵያዊነት
    ድርሻቸውን እየተወጡ ስላሉም እንኮራብዎታለን ስንቱ ምሁር በዚህ በጭንቅ ዘመን አንገቱን ቀብሯል
    እንዳሉት ዕውነት ሁሌም ታሸንፋለች
    ሰላምዎን ስመኝ ዘለግ ካለ።ዕድሜ ጋር ነው

  • @awolibrahim9828
    @awolibrahim9828 Před 10 dny

    ክብር ወንድማቺን :ጤና እና ከበረቱን :አላህ ይስጥህ ::

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před 2 měsíci +4

    እናመሰግናለን መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw Před 2 měsíci +6

    ወንድማችን ፋንታሁን እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ ፣

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 Před 2 měsíci +2

    አተ ሰውዬ እድምህን ያርዝመው ሀቀኛ ሰው❤❤❤❤❤

  • @amsalworeta3698
    @amsalworeta3698 Před 2 měsíci

    ለእውነት የቆሙት ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
    ይህን አወንታዊ ታረክ በኦሮኛ እና በሌሎች ቋንቋዎች ቢተለፉ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።

  • @getwud6518
    @getwud6518 Před 2 měsíci +6

    Ethiopia needs more people who speak the truth. All of us need to rethink and act as prompt as possible before nonsense fighting. At the end of the day, the truth shall win it is a matter of time.

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅህ

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9d Před 2 měsíci +6

    የኛ ጀግና

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 Před 2 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!!

  • @berhanuyoussouf6674
    @berhanuyoussouf6674 Před 2 měsíci

    የሚመሰገን እወቀት እና እውነት የተሞላበት ቃል።

  • @Saba-mk2qz
    @Saba-mk2qz Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር እርስዎን እና የእርሶ የሆኑትን ቤተሰቦችዎን ዘርማንዘርዎትን ሁሉ ይባርክ

  • @Fano316
    @Fano316 Před 2 měsíci +7

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይስክብርልን የአሜሪካ ሪፐፕሊካን ፖርቲ ስለ አብይ መወገድ አለበት በሚለው ውይይት ላይ ናቸው

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před 2 měsíci +4

    የእውነት ቋጠሮ 🙏🏿❤️❤️

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 Před 2 měsíci +3

    አይ እውቀት እንዲ ነው ብንጠቀምበት ለሀገራችን እሚጠቅመው ይሄ ነው መምህር እድመሠ ይስጥልን

  • @wondimubelay372
    @wondimubelay372 Před 2 měsíci +3

    በጣም ደስ የምል ሀሳብ ነው :ኦርቶዳክስ ሁሌም ታሽንፍለች መምህር እድሜ እናጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ይህገራችን ተንሳኤ ያሳየን

  • @Usaaid
    @Usaaid Před 2 měsíci +6

    Selam memhere Fantahune, Leuele Egzeabhere Dengle Embetea Mariam Edemewoten yarezemelene Tenawotene yebarekelene

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 Před 2 měsíci +2

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤ ኑርልን

  • @Tibebu-mt7jq
    @Tibebu-mt7jq Před měsícem

    መምህር በጣም ጥሩ እና አስተማሪ የሆነ ትንታኔ ነው
    እንደርሶ ያለውን ለማንም ያልወገነ ኢትዬፂያዊ በዚህ ዘመን ማግኘት ከባድ ነው ዘመኑዎት ይባርክ🙏🙏🙏

  • @Amhara-Ethiopian
    @Amhara-Ethiopian Před 2 měsíci +2

    መምህር መሰደዶትን ሰምቼ በጣሙን አዝኛለሁ ፡ እግዚአብሔር ይረዳናል በስተመጨረሻም ሃገራችንንም ቤተ-እምነቶቻችንንም ነፃ እናወጣለን !

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 Před měsícem

    ጀግና ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹

  • @user-gk4cv3dj2q
    @user-gk4cv3dj2q Před 2 měsíci

    እባካችሁ like አድርጉላቸው መ ምህር በርቱ ❤️

  • @negataddesse7290
    @negataddesse7290 Před 5 dny

    The guy is very optimistic historian with a humble heart and sincerity ❤

  • @user-lf4kk5gl8t
    @user-lf4kk5gl8t Před měsícem

    ምርጥና የዘመኑ፡ ውድ፡ሰው፡፡

  • @melamha6640
    @melamha6640 Před 3 dny

    listen till the end. such a smart person. What an eye opener, great education. እባክዎ ሌክቸር ይስጡ

  • @melakuayenew3141
    @melakuayenew3141 Před 2 měsíci +2

    መምህር በእውነቱ እርስዎ ይለያሉ!!! ፍጻሜዎን ያሳምረው...❤❤❤

    • @user-ts1qo8ws5u
      @user-ts1qo8ws5u Před měsícem

      መምህራችን እውነተኛ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የዘር በሽታ የሌለብዎ ሁሉንም እኩል የሚመለከቱ አርስዎንና ቤተሰብዎን የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅዎት❤❤❤❤❤❤

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Před 2 měsíci

    ተባረክልን🙏💚💛❤🙏

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese Před 2 měsíci

    እንደ አብርሃም ባለ አዕምሮ አድርጎ ከመንጋ አስተሳሰብ የለየህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ያበርክትህ መምህር

  • @besu1219
    @besu1219 Před měsícem

    እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @ye-habesha239
    @ye-habesha239 Před 2 měsíci

    መምህር ከክብር ውጭ ምንም አስተያየት የለኝም!! የኢትዮጵያ ብርቅ ነዎት! በተለይ ስለኦሮሞ ልጆችና ትክክለኛ የህዝብ እሳቤ ሚገልፁበት እይታ ሀገሬ ሠላም ስትሆን ለአንድነታችን እጅግ ጠቃሚ ነ!!

  • @peg_tube
    @peg_tube Před 2 měsíci +3

    Galatoomaa Barsiisaa keenya. እኔም ከኦሮሞ ማህበረሰብ ነኝ። መምህራችንን እናመሰግናለን። ከእርሶ ጋር ተመሳሳይ አቋም አለኝ። Kan jettan hunduu sirriidha. ❤

  • @abebawsentie3123
    @abebawsentie3123 Před 2 měsíci

    እንደርስዎ ያለ ለእውነትና ለሃቅ ፣ለፍትህ፣ለእምነት የቆሙ መምህራንን ያላሳጣን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሠው ። እባከዎት ጊዜ ካለዎት እጅግ ብዙ አገራቸውን ኢትዮጵያን ፣እምነታቸውን ከልብ የሚወዱ የኦሮሞ ወገኖቻችን በሃሰት የብሄር ትርክት የወደቁት እውነታውንና ሃቁን እንዲረዱት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ጭምር በስፋት የሚያቀርቡበት ዕድል ቢያመቻቹ ። እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 Před 2 měsíci +2

    እርሶን በጣም እናመሰግኖታል። እደዚህ አይነት ሰው ነው ያጣነው። በወያኔ እኳን መማር አልቻሉም እ/ር ልቦና ይስጣቸው

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 Před měsícem

    እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጥዎት!!

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Před 2 měsíci +3

    THANK YOU MEMEHERE FANTAHUN 🙏 GOD BLESS YOU!!!

  • @Ethio579
    @Ethio579 Před 2 měsíci +4

    እናመሰግናለን

  • @fekruwerku8458
    @fekruwerku8458 Před 2 měsíci +6

    Memehre edmana tena yestwete!!!

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 Před 2 měsíci +7

    ሊቀ ሊቃውንት፣ ለአማራ ባለዉለታ ነዎት! በስሜት ሳይሆን በጥናት የተደገፈ ትንታኔዎ አስገራሚና አስተማሪ ነው። እውነትም መምሕር?

    • @tiruneshgizaw1473
      @tiruneshgizaw1473 Před 2 měsíci +2

      Memher HAYALU EGZIABHER LEZER ZERH. YEMITERF SELAM YESTHE

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @birukkenaw2207
    @birukkenaw2207 Před 28 dny

    መምህር ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 Před 2 měsíci +3

    እናከብሮታለን እንወዶታለን

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 Před 2 měsíci

    ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 Před 2 měsíci

    እውነት ከእግዚአብሔር ነው ። የእግዚአብሔር መንፈስ ካልገለጠልን በስተቀር በድንግዝግዝ እንኖራለን እንጂ ነገሮችን አንረዳም። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ደግሞ ሁሉን ይመረምራል ፣ይረዳልም።
    እኔ ጥቂት አሉ የሚባሉ እውነት መስካሪዎች ግምባር ቀደም የማደርገው መምህር ፋንታሁንን ነው። አንዳንዶች ጥሩ ይሄዱ ይሄዱና ባልባሌ ነገር ይሰናከላሉ ፤አንዳንዶቹ የዓለም አካሄድ ከመንፈሳዊ ነገር ጋር ባለማገናዘብ ጎደሎ ይሆናሉ ፤ አንዳንዶቹ ሥልጣኔ ተብዬውንና እንድናመልከው በሳይንስ ስም ያደነቆሩንን ነገር በመደንቀር ለዛ ያጣሉ።
    እስካሁን በነዚህ ነገሮች ነቀፌታ ያላደረግሁትና ያላየሁት በወንድሜ ፋንታሁን ላይ ነውና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው ዘንድ ፀሎቴ ነው። ለነገሩኮ "መንፈሳዊ ሰው ኹሉን ይመረምራል እሱ ግን በማንም አይመረመርም" ይላል ቅዱስ መጽሐፍ! እናም ያ እየተፈፀመ ይመስለኛል።
    ብዙዎች ይስቱ ዘንድ የመጨረሻው ዘመን ያግዛልና በኦርቶዶክስና ፤ ጠባቂ ነው ብለው ባመኑበት፣ እውነትም በሆነው ሰሜናዊ ኢትዮጵያ ላይ የሠሩትን እና የተሳካላቸውን አሁን ደግሞ በብቸኝነት የቀራቸውን አማራን ፣ብሎም በዋናነት ኦርቶዶክስን የማጥፋት ሴራ የማይረዳ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አድርጓል ማለት ያስቸግራል። ለመንፈሳዊ ሰው የተሰወረ ያይደለ ግልጥ ነዋ።
    ከዓለም ኢትዮጵያን ፣ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ /አማራን የሚጠላው ፣ምዕራባውያን 'ልዑላችን'የሚሉት የመጨረሻ ዘመን ገዢና ልጆቹ ናቸው ፤ በዚያን ዘመን አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ያደረገ አይመቸውምና!
    (እንደቅደም ተከተሉ፦ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ የእውነት መንፈሰ ተፈጽሞ የሌላትን ስንዱን አትንኩብኝ ስለምትል ፤ዶ/ር ዘበነ ለማ የፀረ እግዚአብሔር ሰዎች ሰይጣናዊ ፕሮጀክት የሆነውን ክትባት ተብዬ ፣ምንም ችግር የለውም ስላለ በኢትዮ ቤተሰብ እነቀሲስ ሳሙኤል? ከአንድ ዶ/ር ፈቃደ ስላሤ ? ጋር እንዲሁ የሐሰት ትርክት ስለሆነው በሽታ ተብዬ እና መፍትሔ ተብዬ ያደረጉት ውይይት)

  • @girmayayeeletadesse4012
    @girmayayeeletadesse4012 Před 2 měsíci +1

    በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ። ረጅም እድሜ እመኛለሁ።

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Před 2 měsíci +3

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 2 měsíci +1

    Weldone Memiher!God bless and protect Ethiopia and It's people 🙏 Long live Ethiopia 🙏 🇪🇹 ♥️ One God 🙏 One Ethiopia 🇪🇹 One Love ❤

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስትልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-se4yd4bn1z
    @user-se4yd4bn1z Před měsícem

    ግልፅ ትምርትነው. Thank you very much, clarified a lot of things !!!

  • @haimanotalemu6815
    @haimanotalemu6815 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Před měsícem

    I love you so much brother and I'm always love Orthodox. That's why we Sing called is Orthodox is Ethiopia.🤲🏽💓✅️✅️🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Asteway-jo9ow
    @Asteway-jo9ow Před měsícem

    Excellent memehir fantahun wake!!

  • @meseretkuma9397
    @meseretkuma9397 Před 2 měsíci +2

    የእውነት ሃገር

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před 2 měsíci

    Egzahabhir ❤️ 🙏 yakbrlgn ❤️ 🙏 Memehir

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před měsícem

    ዕድሜና ጤና ይስጥልን ልክ ነው እውነት ከአሸናፊዎች ጋር ቢቻ ነው ድልም የእነሱ ናት።

  • @Meseret-oc4tb
    @Meseret-oc4tb Před 2 měsíci

    ዋዉ ልዩነዉ እድሜ ይስጦት

  • @YohannesDesita
    @YohannesDesita Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤Good🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abebemota3917
    @abebemota3917 Před 2 měsíci +4

    enmesegenalen

  • @ashebirabebe407
    @ashebirabebe407 Před měsícem

    ዘርህ ይብዛልን!!!!!!!!!!!!!

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Před 2 měsíci +2

    THANK YOU MEMEHER FOR YOUR TRUTH REAL AND RELIABLE INFORMATION I AGREE 100 %🙏✌️👌

  • @deregirma7961
    @deregirma7961 Před 2 měsíci +1

    Egziabher yibarkwot

  • @Tyk15
    @Tyk15 Před 2 měsíci +1

    Thanks God bless your and your family

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 2 měsíci +2

    Medhanialem Kirstos Ethiopian Kinelijocha Eskizelalemu Tebekilin Barkilin Kedeselin ❤

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 2 měsíci

    እፁብ ድንቅ መልእክት ና እይታ ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዳንለያይ አድርጎ ነው የፈጠረን ዘረኝነትን እንጠየፍ::

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym Před 2 měsíci

    ክበሩልን መምህሬ 🙏

  • @dawittessema9128
    @dawittessema9128 Před 2 měsíci +1

    Thank you Memhir.

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před měsícem

    ድል ለተገፋው እዝብ ድል ለአማራው ድል ለኦርቶዶክስ

  • @temthurs5734
    @temthurs5734 Před měsícem

    Well rounded analysis!
    God bless you! Brother

  • @seeye
    @seeye Před 2 měsíci +1

    Mother Orthodox gives you to us to stand wiz the truth always

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Před 2 měsíci

    መምህር ፋነታሁን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጠዎ እመኘሎታለሁ። በውጪ አገር ውስጥም ሆነ ባገር ውስጥ ያለው ሕዝባችን ቢያንስ አብዛኛው እንደርስዎ ብያስቡ ኖሮ አገራችን የት በደረሰች ነበር። በአገራችን ውስጥ እየተደረገ ያለውንነገር ለመስማት በጣም የሚቀፍና የሚዘገንን ነገር ነው ለዚያውም በ21ኛው ክፍለ ዘመን በጣም ያሳፍራል።
    የአማራን ሕዝብ ለረጅም ዓመታት ሲገሉትና ስያፈናቅሉት ከኖረ በኋላ ያለመታደል ሆነና ዛሬ ገዳዮቹና አፈናቃዮቹ ሥልጣን ተቆጣጥረው በአማራ ሕዝብ ላይ በይፋ የዘር ጥፋት አውጀው ክልሉን ወረው የአማራን ሕዝብ እያሸበሩ ይገኛሉ ሆኖም ግን
    እድሜ ለፋኖ እንደፎከሩት ሊሳካላቸው አልቻለም ወደፊትም አይሳካላቸውም!!
    ይልቅስ'የብልፀጽግና' ተብዬው ሥብሥብ ያለው አማራጭ ሥልጣኑን ለሕዝብ ማስረከብ አሊያም የአመጽ ማእበሉ ጠራርርጎ ያስወግደዋል ይህ ደግሞ የማይቀር እውነታ ነው!!
    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!
    እውነትን ያነገበ ምንጊዜም ያሸንፋል!!
    እግዚአብሔር ሀገራችንና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን ጠላቶቿንም ያስወግድልን።

  • @Abay.getayawkal
    @Abay.getayawkal Před 2 měsíci

    የዘምኑ መርጥ ሰው መ. ር ፋንታሁን ዋቄ 😍😍😍😍ፈጣሪ አደመና ጤና የስተህ ❤❤❤❤

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem906 Před měsícem

    thank you

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před 2 měsíci +1

    እውነት መቼም አትሸነፍም እኔ አማራ ነኝ የምጠላው ብሄር የለም ከወያኔ ኦነግ ብልፅግናን ብቻ ነው የምጠላው ትግላችንም ከእነዚህ ጋር ነው😢😢😢

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem906 Před měsícem

    all ways super star in ethiopian ok

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 Před 2 měsíci

    እንደ እርሶ አይነት የተከበረ ስብዕና ያለው ለኢትዮጵያ ያስፈልጋል ደስ ብሎኛል ተስፋ አለን እግዚአብሔር ይባርክዎ

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 Před 2 měsíci +1

    በመጽሐፍ ቅዱስ " ዘርን ባያስቀርን ኖሮ ..." የሚል ሀሳብ አለ። መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ እንዲሁም ወንድማችን ዑመር ኤጀርሳ እናመሰግናለን። የእውነት፣ የፍትህ ወዳድነትን "ዘር" ዛሬ ስላስቀመጣችሁ። መልካም ዘርን የዘራ መልካሙን ፍሬ ይሰበስባልና። ክበሩልኝ!!!!

  • @bananacow6798
    @bananacow6798 Před 2 měsíci

    Memiher Fantahun Be Ewket be Emnet lemeyastemerun hulu ENAMESEGNALEN!!! Edme ke tena yistelen.

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Před měsícem

    እግዚአብሔር ስለናንተ ብሎ ኢትዮጵያ ይማርልን😢😢😢😢😢😢