ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰችው ወጣት የተመለሰችበት አስገራሚ ምክንያት | አነቃቂ ንግግሮች እራሳቸው ሀይማኖት ናቸው | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #Ethiopia #HaletaTv

Komentáře • 833

  • @haletatv
    @haletatv  Před rokem +61

    የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    czcams.com/video/bvqkI6twIgM/video.html

    • @birukbelay2196
      @birukbelay2196 Před rokem

      Please rebuniwoch agenagug ke Hana gar bizu miteykat teyake aleg...please

    • @bereketasfaw7168
      @bereketasfaw7168 Před rokem

      ሌላ አውርቶ አደር አላደርግም

    • @TigistKasshun
      @TigistKasshun Před rokem

      ❤❤

    • @sablasabla-wl6im
      @sablasabla-wl6im Před rokem

      ልጅት፡አድ፡ከነናቱ፡ከነመልአኮቹ፡ጉብኝተውሻል፡አሁንም፡አይለውሽ፡ፍፃሚሽን፡ያሳምርልሽ፡ለሁላችን፡ትምርትነሽ፡አድ፡ከነናቱ፡ከነመልአኮቹ፡ይጠብቅሽ።

    • @zolameteku5781
      @zolameteku5781 Před rokem

      🤔🤔🤔👇👇👇👇❤❤❤
      አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አለ!! ከአሜሪካ እብድት ኢትዮጵያዊ መደበቂያነት! በፍፁም መፃህፍ ቅዱስ ያላጣቀሰ በሰው አእምሮ የእግዚአብሔርን ማንነት የተተረጎመ እውቀት መሰል እውቀት!!! አዳምና ሄዋን የበሉት ዛፍ ክፉና ደጉን የሚገልጥ የእውቀት ዛፍ ነው ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ...ዐይን የሚከፍት ፍሬ ነበር መልካምም ይመሰል ነበር ነገርን ግን ሞትን የሚያመጣ ዛፍ ነው! ክፉና ደጉን የሚለየው ዛፍ ወደ ሞት ለምን መራቸው?! እህታችን የቆመችበት እውቀት ከዚህ ዛፍ ፍሬ ነው!! እውቀትና ብልጠት ይመሰላል ግን ጥፋት ነው!
      'ድምፅ ሰማሁ' ትለናለች የሰማችውን ድምፅ በተፃፈው የእውነት ቃል ያላመሳከረች ነገር ግን የአገርና የኋይማኖት ፍቅር ያዳበረች እህት ነች!! አገርና ኋይማኖት ግን የዘላለም ህይወትና እምነትን አይተካም!
      ፈጣሪ ከዕብራይስጥ ይልቅ ለግዕዠ ይቀርባል ብለን ለምናስብ እንድንታረም የሚያሰፈልገው የያዘንው ኋይማኖት የሰው ወይም የአይሁድ ነው። የወረሰነውና ሌላ ባለቤት ያለው ነው!! እኛ ቅጂ እንጂ ኦርጂናል የመፅሃፍ ቅዱሱ የሃይማኖቱ እና የባህሉ ባለቤት አይደለንም!!!
      የሰው ኋይማኖት የሰው መፅሃፍ ቅዱስ ከኋይማኖቱጋ የተያያዛ የሰው ባህልን ሳንረዳ እንደባለቤት ከባለቤቱ በላይ አዋቂ መሆን የመጀመሪው ሰህተት ነው!!!
      አብርሃምም ያቆብም ሙሴም ዳዊትም ክርስቶስም ጳውሎስም አይሁድ ናቸው!!! የሚናገሩበትም ቋንቋ ግዕዝ ሳይሆን ዕብራይስጥ ነው!!! ባህላቸውም እስራኤላዊ ነው!!
      አንድ ኢትዮጵያዊ አይሁዳዊን በዚህ ማንነቱ ሳያውቅው እና ሳይረዳው የአይሁድ የሆነውን የእኔም ነው ቢል እብደት ነው!!
      አንድ የጎጃም ገበሬ በባህሉ በአስተሳሰቡ በአነጋገሩ ከአንድ የባሌ ገበሬ ልዩ ነው ከአንድ ከአሜሪካ ገበሬጋ ደግሞ በፍፁም የራቀ ነው!!
      በአይሁድዊ እና በኢትዮጵያዊ ያለው የኋይማኖት ሆነ የመፅሃፍ ቅዱስ አረዳድ ያለው ልዩነት ከዚህ እጅ በጣም የባሰ ነው!! በተለይም ደግሞ የዛሬው ትውልድ ፍፅም የማይገናኝ ማንነት አለው!
      የሄዋንን ሰህተት ሄዋን እንዳትደግም ስለ አ
      እውቀትዋ ፍሬ ቃሉ ምን ይላል!! እውን እህታችንን ይገልፃታል?
      እግዚአብሔር ሰለዛፉ ምን አለ??
      ዘፍጥረት 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁸ እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በዔድን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው።
      ⁹ እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል
      👉የሕይወትን ዛፍ፥
      👉መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ።

      ¹⁶ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን እንዲህ ብሎ አዘዘው፦ ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፤
      ¹⁷ ነገር ግን 👉መልካምንና ክፉን👈 ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና።
      ❤❤❤
      ለምን መልካምና ክፉን ከሚሳውቀው ዛፍ (እውቀት) እንዳይበላ ታዘዘ???
      ዛሬ ሰንቶቻችሁ ናችሁ ልጆቻችሁን መልካምና ክፉን እንዲያውቁ የምታሰተምሩት???
      እህታችን መልካሙንና ክፉን ለይቻለሁ ትለናለች!! አለባበሷ የኋይማኖታዊ ነው ለዓይን ድስ ይላል ንግግሯም ጥበብ የሞላበት ይመስላል!! እሷ ከበላችው የጥበብ ፍሬ ለመብላት ብዙዎች ይጎመጃሉ!! ከታችኛው የሄዋን ሃሳብጋ አነፃፅሩት እስኪ!!
      👇👇👇👇❤❤❤👇👇👇
      የሄዋን ሰለዛፉ ምን አለች???
      ዘፍጥረት 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት።
      ² ሴቲቱም ለእባቡ አለችው፦ በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤
      ³ ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ፦ እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩትም።
      ⁴ እባብም ለሴቲቱ አላት፦ ሞትን አትሞቱም፤
      ⁵ ከእርስዋ በበላችሁ ቀን 👉ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም
      👉መልካምንና ክፉን👈 የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ።
      ⁶ ሴቲቱም ዛፉ
      👉ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥
      👉ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥
      👉 ለጥበብም መልካም👈 እንደ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ።
      ⁷ የሁለቱም 👉ዓይኖች ተከፈቱ👈፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።
      ❤❤❤
      ሴቲቱ እውቀት እና ጥበብ የመሰላት ሲያዮትም ደስ የሚል የመሰላት መልካምና ክፉን ለይቻለሁዓይኔ ተክፍቷል ማለት ወዴት ወሰዳት???
      👇👇👇👇
      ዘፍጥረት 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁷ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።
      ⁸ እነርሱም ቀኑ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔርን የአምላክን ድምፅ ከገነት ውስጥ ሲመላለስ ሰሙ፤ አዳምና ሚስቱም ከእግዚአብሔር ከአምላክ ፊት በገነት ዛፎች መካከል
      👉ተሸሸጉ።
      ⁹ እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ፦ ወዴት ነህ? አለው።
      ¹⁰ እርሱም አለ፦ በገነት ድምፅህን ሰማሁ፤ 👉ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፥ ተሸሸግሁም።👈
      ¹¹ እግዚአብሔርም አለው፦ ዕራቁትህን እንደ ሆንህ👉 ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?
      ¹² አዳምም አለ፦ ከእኔ ጋር እንድትሆን የሰጠኸኝ ሴት እርስዋ ከዛፉ ሰጠችኝና በላሁ።
      ¹³ እግዚአብሔር አምላክም ሴቲቱን፦ ይህ ያደረግሽው ምንድር ነው? አላት። ሴቲቱም አለች፦👉👉 እባብ አሳተኝና በላሁ።
      ¹⁴ እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው፦ ይህን ስላደረግህ ከእንስሳት ከምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተረገምህ ትሆናለህ፤ በሆድህም ትሄዳለህ፥ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ።
      ¹⁵ በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።
      ¹⁶ ለሴቲቱም አለ፦ በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ፤ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።
      ¹⁷ አዳምንም አለው፦ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤
      ¹⁸ እሾህንና አሜከላን ታበቅልብሃለች፤ የምድርንም ቡቃያ ትበላለህ።
      ¹⁹ ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ፤ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህና።..............
      ..............
      የሚቀጥለው comment ላይ ቀጥሏል👉👉👇👇

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +191

    ቃላት የለኝም,ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ,በጣም ጀግና እና አስተዋይ ልጂ ነሽ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +130

    የቅዱሳን አባቶች አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ።

  • @yeshiadafrie7836
    @yeshiadafrie7836 Před rokem +53

    ላንቺ የተሰጠን ጸጋ ለኛም ያድለን፡ ማስተዋሉን ይስጠን፡ ተባረኪ እህታችን

  • @user-jr5kk3st7p
    @user-jr5kk3st7p Před rokem +45

    ጀግኒት እህቴ ❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ብዙ እህቶቻችንን እና ወንድሞቼ መመለስ ትችያለሽ በብዙሚድያነይ እግዚአብሔርም ይርዳሽ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +60

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
    ሁሉም ነገር ስለ ቤተክርስትያናችንም ስለ እኛ ስህታችን በትክክል ገልጸሸዋል ተባረኪ 🙏❤

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před rokem +100

    በሳል ልጅ። የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን ምልጃ አይለይሽ። ሴቶች ልጆች እባካችሁን እናንተ የተፈጠራችሁት እንደ እየሱስ ክርስቶስ እናት እንደ ቅድስት ማርያም እንድትሆኑ እንጂ እንደሎጥ ሚስት እድትሆኑ አልነበረም።

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Před rokem +164

    ሙሉ ደሰታ ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ!!10000000000000%በህይወት አይቼዋለሁ

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 Před rokem +80

    ሀኒቾ ክርስቶስ ኢየሱስ በቤቱ ያፅናሽ። ለእኛ ኦርቶዶክሳያን ሴቶች አረአያ ነሽ ማማዬ❤

  • @selamkibret6317
    @selamkibret6317 Před rokem +20

    አኔ አራሴ አዚህ america መድሃኒት ላይ ነዉ የሚሰራው ይቺ ልጅ ያለችው በሙሉ ልክ ናት አንደው ላንቺ የገለሰልሽ አምላክ ለኛም ይግለስልን ተባረኪ ፈጣሪ በቤቱ ቀድሶ በጽናት ያኑርልን አኔ አራሴ ባዶዎች መሆናቸውን ሳውቅ ሀገሬ መንኩሺ ብኖር አመኛለው

    • @merrarisaman519
      @merrarisaman519 Před rokem

      እኔም

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem +3

      እግዚአብሔር የልባችሁም ምኞታችሁን ይፈጽምላችሁ ሱባየ ያዙ መልስ ታገኛላችሁ ወደግሞ መምህር ተስፍየ ገጠመኝ ብላችሁ እይ ለጥያቂችሁ መልስ ታገኛላችሁ

    • @getachewdoa5496
      @getachewdoa5496 Před rokem

      Excellent!

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před rokem +61

    24 ሰዓት ሙሉ ብትናገር የማትሰለች እና ብዙ ትምህርት የምንማርባት እህታችን ሀና ዘ ኢትዮጵያ:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከልጅሽ ጋር ይስጥሽ::

  • @atm5614
    @atm5614 Před rokem +29

    ❤ድንቅ ልጅ ❤እግዚአብሔር ሊጠቀምብሽ ስለፈለገ ከዛ ከእሳት አኗኗር መንጥቆ አወጣሽ!!! የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏❤❤❤

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před rokem +57

    እህቴ ለአንቺ የሚያስተውል ልቦና የሰጠሽ አምላክ ለሁላችንም የሚያስተውል ልቦና እግዚአብሔር ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před rokem +35

    እህቴ ትለይያለሽ እውነት በደንብ ገብቶሻል ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነሽ. የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናሽ
    ልጆችን በተመለከተ እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ ያምጣልን.

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 Před rokem +42

    እውነትሽን ብለሻል ሀና ዘ ኢትዮጵያ የ አባቶቻችን በረከታቸው የ ቅዳሳን ምልጃና ፀሎት ካንቺ ጋር ይሆን ዘንድ ከልቤ ተመኘሁ 🙏🙏🙏

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem +17

    እግዚያብሄር አምላክ ለአንቺ የገለጸልሽን እውነት እና ጽናት ለእኔም እንዲያድለኝ ከልቤ እመኛለሁ ።
    የድንግል ልጅ በቤቱ ያኑርሽ አሜን።

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před rokem +71

    እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚህ ነው ፍፃሜሽን ያሳምረው❤❤❤

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před rokem +34

    ሀና ማለት ኢትዮጵያዊ ማንነት እና ኦርቶዶክሳዊ ማንነት ገብቷት የባቢሎኗ ሀገር ገንዘብ፣ ኑሮ፣ ህይወት ሳያጓጓት በጊዜ ያመለጠች የምኮራባት ጀግና ሴት ነች።

    • @itsokitsok600
      @itsokitsok600 Před rokem +1

      Betkkkl. Yemtaskena lj

    • @itsokitsok600
      @itsokitsok600 Před rokem +1

      Betkkkl. Yemtaskena lj

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 5 měsíci

      Kayet now yemalatachu bakish woyi good sawi tiliq sihtata sisara lik indazch lijtuwa aqalo aqalo yilal ayii indo kenate musilimoch ayishakum miknatum inasu tiyaqe yitayiqalu iyesus kirstos bemariyam mahatsan wist benabarabat gize mani now keza bafit semayinina midrn yefatara yilalu woyins mariyam nachi amilak yilalu maches inatee yemitlut iyesusi ckrstos miljawun chariso wode samayi keheda bohala now igzabiher yehona tilalachu isk indaza kahona wode samayi iskihed diras lela 2 fatar nabara malat now woyins indat now

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 5 měsíci

      futur yamalidal tilalachu tada yet now yamalatachu indet futur liyamalad yichilal indaza kahona bemahal bemahal sawi mamalad yemichli kahona indaz kahona betam euko qalal now hulum.sawi yamaldal malat now yawi hulum hatiyatun sartowal kefatar beqar barigt yesihtatachin matani yilayayali injy ingid sihtat yalisara sawi kale fitsum sawi kale ingid ye sawi sawi sayihon fatar now injy

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 5 měsíci

      Awo mariyam inatachi awo kehulum inatoch tibalitalech kestoch hulu tibalitalech tilq kibr aleni lasuwa betam inwodatalen gin inate mawudadina amilakinatun tagachalachu wode sigdat tihedulatalachu fatar le inatachin maraiya sigadulat alalunim isu yenate filsfnachu now

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 Před rokem +77

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @Martem79
      @Martem79 Před rokem +18

      እኮ የሐዋርያት ስራ እየጠቀሱ ሐዋርያት እሚሰሩትን አለመስራት ግን ጤነኝነት ነው 👈🏽

    • @mertsewsusu6624
      @mertsewsusu6624 Před rokem +9

      @@Martem79 ጥቅስማ ችግር የለባቸውም በዛላይ ብዙ ጊዜ የሚፅፉት ጥቅስና እርእሱ አይገናኝም ።እኛም ሰነፍ እየሆን ነው እንጂ ለሁሉም መልስ አላት ኦርቶዶክስ ።

    • @sentayehualemu6312
      @sentayehualemu6312 Před rokem +8

      ሐዋርያት ፈሪሳውያን "ሁለተኛ የኢየሱስን ስም እንዳታነሱ! ዋ!!" ሲሏቸው ምን ብለው እንደሰበኩ ላስታውሳችሁ "እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ እንሰብካለን" አሉ ደግሞ መጸሀፍት ሁሉ ከዘፍጦረት እስከ እራዕይ የሚያወሩት ስለ መደሀኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ይቅ ቅዱስ መጸሀፍ " "ከዚህ ኢየሱስ ሌላ የሚሰብክ የተረገመ ይሁን!" ብሏል። እኔ የምመክራችሁ እንደተጻፈው ቃል "ከተጻፈው አትለፉ"እሺ?🙏❤

    • @selamawitmakonnen7316
      @selamawitmakonnen7316 Před rokem +6

      @@mertsewsusu6624 ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።

    • @selamawitmakonnen7316
      @selamawitmakonnen7316 Před rokem +3

      @@Martem79 ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před rokem +16

    ምን አይነት የተባረኩ እናትና አባት ነዉ ያሳደገሺ. የልጆቻችን ሁሉ ተሰፋ ነሺ ቀጥይበት በሄድሺበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልሺ.

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +25

    #ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት
    ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
    (ምሳሌ 22:4)
    #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤🙏

    • @getachewdoa5496
      @getachewdoa5496 Před rokem

      @@user-rq3rm9in5z Wusitihin/wusitishin yemirebishihi/shi menfes ya new!! Metahifitinina yeeziaberin hayil balemawok tisitalachu malet yihe new!! Tetenkeku!!

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před rokem +36

    'አክራሪ' ሐይማኖተኛ፣ ሳይሆን፣ 'አጥባቂ' ሐይማኖተኛ ማለት ነው ትክክሉ። 'አክራሪ' 'extremist' ማለት ነው። 'አክራሪ'፣ ለዘረኞች፣ ለእነ አልቃይዳ አይነቶች ነው ቃሉ የሚመጥነው። ሐና፣ ሐይማኖቷን አጥብቃ የያዘች እና የምትኖረው ወጣት ናት። እግዚአብሔር አብልጦ ይባርካት።

    • @ayajibo
      @ayajibo Před rokem

      አልቃይዳ አልክ 😅😅😂😂 god bless america ብለህ ቂጥህን አሞጥሙጠህ ለአሜሪካ ስታሽቃብ ነበር አሁን አሜሪካንን መቃወም ጀመርክ😂😁😁😁

    • @sintayulemaetate
      @sintayulemaetate Před rokem +2

      እህቴ ሀኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሀይማኖት ያጽናሽ በጸሎት ያትጋሸ ጠንክረሽ የምታጠነክሪ ነሽ በርች ፈጣሪ አለማትስላሴይባርክሽ አሜን።

    • @semaetalem5541
      @semaetalem5541 Před rokem +1

      ዋው በትክክል ወንድም ዓለም፣ እነዚህ አላዋቂወች ናቸው ኮ በግምት እሚናገሩት። እኔም በተመሳሳይ የሰጠሁትን ምላሽ ተመልከት።

    • @getachewdoa5496
      @getachewdoa5496 Před rokem

      mirt agelaleti!

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před rokem +23

    ሃንዬ የኔ እስከ ፍፃሜ በቤቱ ያፅናሽ እኔ ፕሮቴስታንት እያለሽ ነው የማቅሽ ስትወጪ ደሞ ወደ ተዋሕዶ እምነት ከመጣሽ ደሞ ስራቱን ጠብቅሽ እያተጓሽ ነውና ለእኛ ለደካማ እህትሽ በፀሎት አስብን በርች ውዴ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před rokem +8

    ታድለሽ በማርያም❤🥰! እራሷ እናትሽ እመብርሀን ፈልጋሽ ወዳሽ መርጣሽ ነው ወደ ቤቷ የመለሠችሽ ማየትሽም መልካም ነው። ለኛ በሀጢያት ለተጨማለቅን ባሪያዎቿ ምሣሌ እንድትሆኚና ለኛ ማስተማርያ እንድትሆኚ ተመርጠሽ ነው የኔ ልዕልት እድል መታደል ነውና የታደልሽ ነሽ በርቺ ጠንክረሽ ሌሎችንም አጠንክሪ እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ❤❤❤🙏

  • @HenokAsh23
    @HenokAsh23 Před rokem +3

    የቅዱሳን አባቶች አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ

  • @user-wq3im5sz7o
    @user-wq3im5sz7o Před rokem +25

    ሀና እግዚአብሔር የባረከሽ እውነት የተገለፀልሽ የምር ጌታ ይወድሻል እባክሽን ለኛም ለጠፋነው ፀልይልን እህቴ

  • @alebotube591
    @alebotube591 Před rokem +12

    ሀኒቾ እንደዚህ ብቅ እያልሽ አስተምሪን እስኪ እንደዚህ ነው ሰው ማንቃት ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሚያነቃ ከየት ይገኛል በእውነት

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 Před rokem +19

    ሀና ሰሎሞንን የመሠሉ ዕዉነተኛ የማርያም ልጆችን ያብዛልን

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před rokem +25

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾 ሃኒዬ እንዳንቺ ያለውን መልካም ሰው ሃይማኑቱን የሚያከብርና ግብረገባዊነቱን በተግባር የሚያውል ትውልድ ያብዛልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 💚💛❤️

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před rokem +21

    ምን አይነት አእምሮ አለሽ ? ተባረኪ ሁሉን ነገር የሟላሽ ልጅ በርቺ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ !

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Před rokem +3

    ቤተክርስቲያን
    ከመብላት ይልቅ ጹም
    ከመቀበል ይልቅ መጽውት
    ሀጢያተኛም ብትሆን ና ወደ ቤትህ ግባ
    ከምድር ሀብት ይልቅ ሰማያዊውን አሰብ
    በአመት ከምትበላው ይልቅ ጹም
    ጸልይ ሰገድ አሰቀድስ
    ስለራስህ ብቻ ሳይሆን ሰለቤተሰብህ ሰለጎረቤትህ ሰለሀገርህ ብሎም ሰለአለምጸልይ
    ሰትኖር ሰርአት ይኑርህ እንደው አቅቆህ እንኳን አለም ሀጢያተኛ ብትልህ*እራሰህን ዝቅ አድርገህ ወደ አምላክህ ቅረብ *አየህ ይችህ ቤተክርስቲያን ሰርአቷ ቀላል አይደለም ብዬ አሰባለሁ ለምን አብዛኞቻችን ሆዳችን አምላካችን ክብራችን በነውራችን ሆነብን ማረን።።ቤተክርስቲያን የሰማይ ደጅ ናት ያከበራትን የምታከብር ባልየሚሰቱ ራሰ እንደሆነ ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ራስ ነው እሷም ክርስቶስ አምላኬ ፈጣሪዬ ንጉሴ ትለዋለች።ሰላም ለኪ መቅደስ ቤተ ክርስቲያን በአምሳለ ኢየሩሳሌም።።።ክብር ለመድኃኒዓለም ከእናቱ ጋር❤❤

  • @wobebele579
    @wobebele579 Před rokem +10

    አድርጌያለሁ ሰብስክራይብ።ሀና ውድ እህታችን ከመለወጧ በፊት ጀምሮ አውቃታለሁ ።የልጅ አዋቂና ተመራማሪ አውቃ ለማሳወቅ የምትጥር ጎበዝ የኦርቶዶክስ ልጅ።እግዚአብሔር ያፅናሽ በቤቱ።ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @exodus134
    @exodus134 Před rokem +4

    Minutes 17:45 ላይ የግዕዙ ሜዲቴሽንሽ ጉዳይ ከዜማው ፍሪክዌንሲ ጋር የተያያዘ ነው:: እኔ በራሴ ባደረኩት ሪሰርች በኩል የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጉዳዩ ከsolpheggio frequency ጋር የተያያዘ መሆኑን ነው:: Saint Yared figured it out way back. ክብር ለቅዱስ ያሬድ ይሁንልኝ::🙏🏽 ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርቲያን ትውልድ ይድን ዘንድ በእጇ ያሉትን እውቀቶች ያለስስት እና ያለ power play ልታካፍለን ግድ ይላል:: ህዝቤ ከዚህ በኃላ በእውቀት እንጂ በማስፈራራት ሊድን አይችልም:: እውቀት ነፃ ያወጣል::

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před rokem +3

    ሃኒዬ እንዴት እንደምወድሽ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያፅናሽ። ያንቺን ብርታትና ፅናት ፈጣሪ ለኔ ለደካማዋ ያድለኝ

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Před rokem +7

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @tegestteshomebelayneh4822

    በእምነት አክራሪ የሚባል ነገር የለም።ይህ ቃል ፓለቲከኞች የሚጠቀሙት ነው።ልጄ በርቺ አምላክ ይርዳሽ።

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Před rokem +16

    ስታምር የኔቆንጆ አለባበስሽ እራሱ ሲያምር እመቤቴ ትባርከሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ez2000
    @ez2000 Před rokem +2

    የናፈቀኝ ነገር ቢኖር አንቺን የመሰለ ኢትዮጵያዊት ማየት ነበር። በአንቺ ውስጥ የምመኘወ ኢትዮጵያዊትን አየዋለሁ። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።

  • @amanmesenbet4718
    @amanmesenbet4718 Před rokem +5

    ሀሌታዎች ለወጣቶች መልካም አርዓያ የምትሆን ሴት አቅርባችኃል።በርቱ።ሀናም ድንግል ማሪያም ትርዳሽ

  • @fikirteashine4410
    @fikirteashine4410 Před rokem +2

    በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ብቻ መጨረሻሽን ያ፤ሳምርልሽ። ፈጣሪ ከሁሉ ፈተና ሁሉ በመላእክተ ብርሀኖች ይጠብቁሽ። ሁላችን እንዳንቺ ቆራትነት ልቦና ጀግንነት ይስጠን አንቺን ሳይ ይህን ሚዲያ ጎበኘሁ። ❤❤❤

  • @genetdebebe652
    @genetdebebe652 Před rokem +21

    መዳኛ መንገዱ ኢየሱስ ብቻ ነዉ
    እዉነት መንገድ ህይወት የሆነዉ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ።
    በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ማንም ወደ እግዚአብሔር የሚመጣ የለም።
    የዩሐንስ ወንጌል 14፡1-6

    • @firehewotnigussie5530
      @firehewotnigussie5530 Před rokem +2

      እና በኢየሱስ አይዳንም ማን አለሽ?

    • @tsion797
      @tsion797 Před rokem +3

      ​@@firehewotnigussie5530ምነው አናደደሽ ልድገምልሽ ህይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Před rokem +4

      አሜን የቤተ ክርስትያንም ነው
      ኢየሱስ የጌቶች ጌታ
      የነገስታት ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ህወት መንገድ እሱ ብቻ ነው

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem +2

      ​@@tsion797እኔኮ የሚገርመኝ ኦርቶዶክስን ሳታዉቋት የምትቀባጥሩት ነገር ነዉ በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ግን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነግሶ የሚታይባት በደሙ የመሰረታት በቅዳሴዉ በማህሌቱ በመዝሙሩ በሁሉ ነገር አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ የሚሰበክባት እናት ቤተክርስቲያን ናት

    • @sentayehualemu6312
      @sentayehualemu6312 Před rokem

      @@tigitube3 ተደጋግሞ ጌትነቱ ቢነገርና ስሙ ቢጠራ ምን ችግር አለ? ሰይጣን ይቃጠላል ነፍስ የብቸኛ መድሀኒቷን ስም ስትሰማ ትደሰታለች።

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Před rokem +1

    ሀኒቾ እውነቱን ተናግረሻል የገባው ስው ጥቂት ነው ብልጭልጭ አለም ሁሉም የሚመኘው ሆኗአል መዘነጥ ጥሩ መስሎ መኖር እየፈለገ ገደል ገባ ተዋህዶ በክርስቶስ እምታምን እውነተኛ ነች 100%i agree

  • @nardosalemu-dr8op
    @nardosalemu-dr8op Před rokem +3

    ሀንዬ ታድልእሽ እመብርሀን ለዘላለም በጉያዋ ትሰውርሽ ለኔም ፀልይልኝ ፍቅርተ ዮሀንስ ብለሽ ከነልጆቼ ለሀገሬእንዲያበቃኝ እንደድሮዬ ገዳማት እንድዞር ቅዳሴውን ሰአታቱን በየሰንበቱ እንድሰማ የሁል ጊዜ ፀሎቴ እና ምኞቴ ነው በተክሊል አግብቼ አሜሪካን ገብቼ ቀረሁል በእውነት አንድም ቀን ግን ደስ ብሎኝ አያውቅም ውጭ የመውጣትም ፍላጎት እመብርሀን በምታውቀው አልነበረኝም ግን የሆነው ሆነ በፀሎታችሁ አስቡኝይን ስል ችግረኛ ሆኜ እይደለም ሌክሰ 2015 እነዳለው ጥሩ ስራ አለኝ ሁለት ቆንጆ ልጆች አሉኝ ቤት አለኝ ጠንካራ ሰራተኛ ሀይማኖቱን የሚወድ የሚያከብር ባል አለኝ ትልቋ ልጄ 18 አመቷ ነው የህግ ነው የምታጠናው ኮሌጅ ገብታልኛለች ትንሿ 5 ትኛ ክፍል ተማሪ ናት ልጆቼእንኳን ይሄን ያክል የእድሜ ጋፕ ያላቸው ቆይ ኢትዮጵያ ሄጄ እያልኩ ደፍ ቅና ስል ቤታችንን ለማደስ ሱቅም አላይደል ኢትዮጵያኑሮአችንን አስተካክለን ለመግባት ከመፈለግ የተነስይ ነበር በፀሎት አስቡኝ እንተሳሰብ የተዋህዶ ልጆች 🙏

    • @mariamova452
      @mariamova452 Před rokem

      ብር ሴቭ ለማረግሞክሪ ከዛ ለመኖር ብዙ ነገር ለማስተካከል በርቺ አምላክ ነው የሚረዳሽ

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 Před rokem +52

    ኢትዮጵያ የእመቤቴ የአሥራት አገር ናት ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አለም ገና ወደዚች ቅድስት አገር ይመጣል ወደድንም ጠላንም ይእ ሊሆን ግድ ።እግዚአብሔር አምላክ በቤተመቅደስ ይሰብስበን አሜን።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před rokem +13

    Happiness is found in Christ! ደስታ የሚገኘውበክርስቶስ ብቻ ነው

    • @etyopiawit
      @etyopiawit Před rokem +2

      Tikikil ba Orthodox menged new hiwot yimenorew..kezi witch ye mot mot new

    • @rahel6463
      @rahel6463 Před rokem

      ትክክል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን I love your comments 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @aselefecholanko1287
    @aselefecholanko1287 Před rokem +4

    እውነት የሚትገርሚ ድንቅ ልጅ ነሽ እስከመጨረሻው ያፅናሽ እህታችን!!!

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před rokem +20

    እውነት ነው ስደት ምንም ሳይጎልህ የሚያንገፈግፋ ውስጣዊ ጥቃት አለው፡፡

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před rokem +3

    ሐንዬ ድሮም እወድሻለሁ ኤህታችን እግዚአብሔር አምላክ በያዝዥው መንገድ ያፅናሽ ሁሉንም እንዳቺ የፅናን ከፈተና ይጠብቅሽ 🙏🙏

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727

    Egzabher yebarkish!!!
    Thank you very much for telling the truth!!!

  • @alemitusisay3544
    @alemitusisay3544 Před rokem +10

    ወደድኩሽ እህቴ ወይም ልጄ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን እና ዘርሽንም ይባርክልሽ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Před rokem +5

    ተባረኪልኝ እህታችን በተዋህዶነትሽ እስከ መጨረሻው ያፅናሽ

  • @user-hd5xb6rz2m
    @user-hd5xb6rz2m Před rokem +19

    እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እድሜይ ይስጥሽ

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    ውይኔ ድስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እውነት እህታችን ፅጋውን ያብዛልሽ እንዲህ አይነት አለባበስ እንዲህ አይነት የሀይማኖት ምርምር እንዲሁም ቄራጥ አስተሳስብ ድስ ይላል ለሁሉም ሰው እርእያ ልቶኝ ምትችይ ስው ንሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ስላቀርባችሁልን እናምሰግናለን እኔ ህልሜ እንዲህ አይነት ስው መሆን ነው ❤

    • @mariamova452
      @mariamova452 Před rokem

      አንበሳ ነሽ ገብቶሻል ማለት ነው አምላክ ይረዳሻል😘🤗

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem

      @@mariamova452 አሜን በፀሎት አስቡኝ ውለተ ተንሳየ ብላችሁ አይዞን እንበርታ ውድ ቀደመው ነገር እንመለስ ውድ አባቶቻችን ቅድስና እንመለስ🙏

  • @tegestteshomebelayneh4822

    እረ ቤተሰቦቼ ልጄ ሳስብ እጨነቃለው።በብዙ ሲገባችሁ አይደለም አሜሪካ እኛ ጋር እንኳን Gmoየኛዎቹ ተቀብለውታል።በረከት ገበሬዋ የምታመርተውን መርምሩ።ይባርክሽ።

  • @ErkabAmare-zc1bx
    @ErkabAmare-zc1bx Před rokem +12

    እንደዚህ አይነት እህቶችን ያብዛልን አሜን

  • @mesi5527
    @mesi5527 Před rokem +10

    ጥሩ ልብ አለሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 💙

  • @raheladera-iy7oh
    @raheladera-iy7oh Před rokem +16

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ።የፈጠረን ጌታ ማድረግ ያለብንን ሁሉ ነግሮናል

  • @ekzones
    @ekzones Před rokem +1

    በጣም የሚገርመው ነገር ግዕዝ የሚለው ቃል ራሱ የሰማችው እኮ በሜዲቴሽን ነው። ስለዚህ ምናልባት ሜዲቴሽን ትክክል ባይሆንም እንኳን ትክክል የሆነው ነገር እንድታይ ያደርግሃል ማለት እኮ ነው። ከንግግሯ የታዘብኩት ነገር የራስ ምልከታ ነው። እውነት ነው የነፍስ ፍላጎት ከስጋ ፍላጎት መብለጥ የለበትም። በጣም ድንቅ ነች ነገሮች ግን የምታይበት አቅጣጫ ጥሩ ነው ግን ሌላ ሰው ከምን አቅጣጫ እያየው ነው የሚል መልስ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል? ምክንያቱም ስለአንድ ነገር ለመተንተን ነገሩን በተለያየ አቅጣጫ ማየት ግድ ነው። እስኪ ቤታችሁ አንድ አቅጣጫ ግድግዳ በማየት የቤታችሁ ስፋት ለኩ በእርግጠኝነት ስህተት ነው። የሷ አረዳድ እንደዚህ ይመስለኛል።
    ልጠይቅሽ ግን ግዕዝ የሚል ድምፅ በትክክል የሰማሺው በሜዲቴሽን ነው?
    ታድያ ሜዲቴሽን ትክክል መሆኑን አንቺም በሌላ ቋንቋ እየነገርሽን ነው እኮ ።
    አሁንም ይህ ምልከታ ይመስለኛል ማርያም ከስምዖን 70 ሰው መብላት ይልቅ የእርሷ ስም ማንሳቱ ለምህረት ሁኖሎታል።
    አይደል ?
    ማንም እግዘብሄርን የሚወድ አለሙን ሁል ይርሳው እና እግዘብሄርን ይከተል ይላል ቃሉ ታድያ እውነት ቃሉ ከገባሽ ለምን ገዳም አትኖሪም ለምን መውጣት አስፈለገ ?
    ሌላ ሰው እንዳስተምር ነው የሚል ጨዋታ አይሰራም። አሜሪካን ሃገር ከነበርሽ self manipulation trick ታቂዋለሽ ብዬ አስባለው። ወይ ደግሞ በማዕተቤ የሆነችው ቤተክርስትያን ውስጥ የእግዝአብሄር ህይወት መኖር ያቃታቸው ሰዎች "እኛ አሻጋሪዎች እንጂ ተሻጋሪዎች አይደለንም" የሚሉት ልብወለድ የሆነ የስንፍና ታሪክ ለራስሽ አታለማምጂው ። ወጣቱ ብዙ የለመደው ነገር እያለ አንቃቂ ተናጋሪዎች እያልክ መተቸት ሞኝነት ይመስለኛል። ምክንያቱ ማስተርቢሽን ምንድን ነው? የፖርኖግራፊ ጉዳይስ ? የእግዛብሄር ፍቅር ላይ ብንማር አይሻልም! ውድ እህቴ ለውሳኔሽ ትልቅ ክብር አለኝ። ጀግና ነሽ ግን አሁን ወጣቱ ከሃይማኖት እያስወጣ ያለው ነገር ይህ ቃል ነው የሚተች እንጂ የራሱን ነገር የሚያከብር ሰው ታጣ ። ምናለበት አንቺ ስለ ማርያም ፍቅር ብትነግሪኝ ምናለበት እግዘብሄር ህይወትሽ ላይ ስለሰራው ተዓምር ብትነግሪን ፣ ምናለበት ስለ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ ታሪኮች ብትነግሪን፣
    እንደ ማጣቀሻ ግን የቤተክርስትያን አባቶች ወጣት ከሃይማኖቱ ለመውጣት ዋናዎቹ ምክንያት እየሆኑ ነው። ስለ ይቅርታ ለመማር የመጣው ምዕመን ስለ ፕሮቴስታን ጥላቻ ከተሰበከ እንዴትስ ከሃይማኖቱ አይውጣ። ፍቅር ፍለጋ የመጣ ሰው ፍቅርን ሳይሆን ስርዓትን ተሰብኮ ሲመለስ እንዴት አይውጣ። እህቴ አስታውሺ እግዘብሄር ሰው በሆነበት ዘመን ሰዎች በፍቅር ነበር የሚስባቸው እና "እኔ ቅዱስ ነኝ እና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ " የሚል ቃል ከዚህ ተግባሩ የሚጀምር ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ይቅርታ የአስተሳሰብ ስህተት ካለኝም እንዲሁ ምክርሽን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። ግን የእግዛብሄር ፍቅር ልብስን ብቻ ሳይሆን ልብን የሚቀይር ነው። የድንግል ትህትና ህብስተ መና ብቻ ሳይሆን አዲስ ስብዕናም ይሰጣል።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem

    በጣም ገብቶሻል፡ መረዳትሽ ይገርማል፡ ለዚህ ሰበበኛ ትውልድ፡ ችግሩ ራሱ ጋር እንደሆነ ያስረዳሽበት መንገድ አስደንቆኛል፡ ተባረኪ፡ ጌታ ይጠብቅሽ

  • @ktube2094
    @ktube2094 Před rokem +7

    I live in America and every thing she says true. I tried to move back home but my family went against it. Everyone knows deep down living in western countries is like being sacrificed. Noting like your own home country. Specially for a women living abroad it’s a hell. Hana is smart

    • @mariamova452
      @mariamova452 Před rokem +2

      አታቁም በሀሳብህ ቀጥል ንስሀ ገብተህ ሱባኤ ግባ ደጋግመህ መልስ ታገኛለህ የኔም አስተሳሰብ ያነው ስጋዬ ብቻ ነው ሰው አገር ያለው ነፍሴ ለ13 አመት አገሬ ነው ህልማችን ተሳክቶ ደብረሊባኖስ እንድንገናኝ አምላክ ይርዳን ሁሉም ከንቱ😔

  • @kt1651
    @kt1651 Před rokem +11

    ክብርና ሞገስን ጨምሮ ይስጥሽ❤

  • @dinkneshtafese4323
    @dinkneshtafese4323 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ።

  • @user-dy7uq9kr4t
    @user-dy7uq9kr4t Před rokem +5

    I am watching this video from Dubai, and it's very right, and got good information. Mengeste Semayat Yawarselen ❣

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 Před rokem +9

    በእውነት ሁሌም ሳይሸ ታሰቀኝኛለሸ

  • @Embete-
    @Embete- Před rokem +25

    ምርጥ ክርስትያን ሀንዬ ስላንቺ ቃላት የለኝም

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Před rokem +6

    ላንቺ ግልጥ ያረግልሽ አምላክ እኛንም ልጆቹን ግልጥ አርጎልን ወደቤቱ ይመልሰን

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 Před rokem +3

    ማቴዎስ 10
    ²² ስለ ስሜ ሰዎች ሁሉ ይጠሏችኋል፤ ነገር ግን እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል።
    ³² “በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ፣ እኔም በሰማይ ባለው አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤
    ³³ ነገር ግን በሰው ፊት የሚክደኝን፣ እኔም በሰማይ ባለው አባቴ ፊት እክደዋለሁ።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +5

    እኛም ከዚ እስር ቤት ከሆነ አገር እንዲነቅለን ፀልይልን you r lucky My sweet sister 😍

  • @esraeltamrat6346
    @esraeltamrat6346 Před rokem +2

    እናት ልጇ ስትመለስላት ደስ ይላታል ድሃ ብትሆንም ስጋዊ ልብስ መጠጥ ባይኖራትም እንኳን ልጇ ከሷ አጠገብ እንድትሆን ትፈልጋለች
    ተዋህዶ እንደዚህ ናት!

  • @hzbawitweldegebral7096
    @hzbawitweldegebral7096 Před rokem +8

    ፀጋውን ያብዛልሽ።ውሳኔሽ እጅግ በጣም ያስቀናል።

  • @yeawarelijochmedia20
    @yeawarelijochmedia20 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይረዳን 🙏🙏🙏 ተባረኪ ፈጣሪ በበቱ ያጽናሽ🙏🙏🙏🙏

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před rokem +5

    ❤❤❤ሃንየ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ❤❤❤ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 Před rokem +6

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ እህት ተባረክልን❤

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ዛሬም እንደ ጥንት ለሚፈልገው ሥራ:- ግለሰቦችን ከኾነ አገር፣ ማሕበረሰብ ያስነሳቸውና ብዙ ድንቅ ሥራዎችን ያሠራቸዋል። ለአብነትም ይህችን እህታችንን ወይዘሮ ሓና ሰለሞንን አመጣልን ማለት ነው።
    ከዚህ ቀደምም እዚያ USA ሥራው ፖሊስ ፣ ሃይማኖቱ ፕሮቴስታንት የኾነውን አንድ አሜሪካዊ በልዩ ስሜት አነሳስቶት ሥራውን በፈቃዱ ትቶ የጌታችን የኢየሱስንን ከሕፃንነቱ እስከ ሕልፈቱ የቆየበትን ተጨባጭ ኹነት ለማጥናት ወስኖ በልመና ገንዘብ ካሰባሰበ በኋላ በተደጋጋሚ ከኢየሩሳሌም -ግብጽ-ሱዳን-ኢትዮጵያ እየተመላለሰ መረጃና ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ከኹሉም ይልቅ ቅድስት ድንግል ማሪያምና ሕፃኑ ኢየሱስ በጣና ሓይቅ ገዳማት ቆይታቸው እዚያው በቂርቆስ ገዳም ሳሉ የጸለዩበትን ቆሚ አሻራ በዓይኑ ተመልክቶት ይኼንን የመሰለ ትልቅና ክቡር ኹነት "ኢየሱስ በኢትዮጵያ (Jesus in Ethiopia)" በሚል መጽሓፉ ስለ አሳወቀ ለእኛም ለዓለም ሕዝብም የማይናወጥ ትምህርት አበርክቷል። ይኸው መጽሓፍ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ገባያ ላይ ከዋለ ቆይቷል። በዚህ ዓይነት ልዩ ፀጋ ነው አንድና ጥቂት ግለሰቦች የዓለምን ሕዝቦ አኗኗር እና እምነት የሚያበለጽጉት ወይም የሚቀይሩት። ስለዚህ ወይዘሮ ሓና ሰለሞን ጅማሮሽ ይሠምር ቅቡልነቱ ይሰፋ ዘንድ በተቻለሽ የኢትዮጵያን ሕዝብ በተለይም የአ
    ገጠሩን አኗኗር እና ተጨባጭ ኹነት በአካል ተዘዋውረሽ ለማየት ለመረዳት ብትሞክሪ፣ ጊዜ ካለሽ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስንና ተዛማጅ መጻሕፍትን ብታነቢ የበለጠ ሕልምና ጥረትሽ ስኬት ላይ ደርሶልሽ ታይዋለሽ የሚል ግምቴን ስገልጽልሽ በአክብሮት ነው።

  • @Badema1991
    @Badema1991 Před rokem +4

    በኡነት ይቺ ልጅ የተለየች ናት በወጣትነቷ ተመርጣለች። አሁን አንቺን በአየንበት አይን ነው እነ ሰላምን እንዲሁም ሌሎቹን እርቃናቸውን ልታይ የሚሉ አርቲስቶች የምናየው?? ካንቺ ብዙ ይማሩ ይሆናል

  • @tsehaya.3033
    @tsehaya.3033 Před rokem +10

    I agree 100% with you my beautiful sister. My God help us all to make a decision like you 🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +11

    ሀንዬ ተባረኪ አንች ገብቶሻል

  • @TopMusicEthiopia
    @TopMusicEthiopia Před rokem +8

    She’s so smart ❤

  • @demisse7777
    @demisse7777 Před rokem +7

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ አሜን ❤

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq Před rokem +5

    ዪኔ ቆንጆ ይህንን የሚያንፅ ቃል ስትናገሪ ዉስጤን ሰረሰረኝ።

  • @azeb2686
    @azeb2686 Před rokem +9

    ✝️እግዚአብሔር ብርርርርርርክ ያድርግሽ እናትዋ✝️

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx Před rokem +4

    ክብር ለስላሴ ይሁን በእህታችን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem +4

    "እዉነት እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እመቤታችን ከጎንሽ ትሁን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před rokem +1

    ትህትና
    ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የታነጸ ማንነት ይህ ነው ሃንዬ እስከሞት በቤቱ ያጽናሽ እንቺን የባረከ እግዚአብሔር እኛንም ይባርክ

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria Před rokem

    ቆራጥ ጎበዝ ጀግና ነሽ ለእኛ በውስጡ ላለነውም አርአያ ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ። መናፍቃን ደግሞ ለነፍሷ ተጠያቂ እሷ ብቻ ነችና አትንጫጩባት በቃ የመረጠችውን ይዛለች።

  • @girmaalemayehu6153
    @girmaalemayehu6153 Před rokem +2

    Romans 3 (አማ) - ሮሜ
    22: እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 Před rokem

    በጣም ደስ የምትል ክብርት እህታችን ናት። ያንቺ በረከት ወደ እኛ ይለፍ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @mulug5598
    @mulug5598 Před rokem +22

    የሁላችንም ይርዳን በሀይማኖት
    ያፅናን❤

  • @abiyotmulualem
    @abiyotmulualem Před rokem +1

    አስገራሚ ንግግር ነበር ያስተምራል እና ደስ ይላል። ግን ስለአነቃቂ ንግግር የተናገርሹዉ ትንሽ ያስከፋል። ምክንያቱም አነቃቂ ንግግር ስለ እውቀት ነው።ድህነቱን አሜን ብሎ የተቀበለውን የሃገራችን ማህይም ከማንቃትና ትክክለኛ እዉቀትን በመንገርና ከድህነት መውጣት እንደሚችል ከማስረዳት የተሻለ ለሃገራችን ብልጽግና ምን አለ። ምን አልባት እህታችን የሃብት ፍላጎትሽ ተሟልቶልሽ ሊሆን ይችላል። ግን ሀገራችን ድህነት ላይ ናት ።ለማበልጽግ ደግሞ ቀድሞ ነቅቶ ህዝቡን ማንቃት ግዴታችን ነው። ይዋሆች ምድርን ይወርሳሉ እንጅ የዋህ ለመሆን ድሀ ሁን አይልም።

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 Před rokem +4

    ለእናት ለአባትሽ ማንነት መስታወቷ አንቺ ነሽ ከተባረከ ቤተሰብ ለመፈጠርሽ ምግባርሽ ምስክር ነዉ እንዲህ አድርገዉ ስላሳደጉሽ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጣቸዉ !!!

  • @kidisttesfaye3547
    @kidisttesfaye3547 Před rokem +1

    ይቺ እህታችን ምንም ክፋት ያለው ነገር አልተናገረችም እህት አስቴር በዳኔ ግን fb ላይ ስታብጠለጥላት ነበር የመረዳት ወይም የመገንዘብ ችግር አለባት ለነገሩ ሁሉን አውቃለሁ ብሎ እራሱን ከሚያስብ ሰው የሚጠበቅ ነው በራሱ አውቃለሁ ብሎ ከሞላ የሌላውን ሰው እውቀት ያፈሰዋል ይሄንን ነው ያየሁት ይቺ ልጅ ደግሞ አለምን ገና በዚ እድሜዋ ንቃዋለች እግዚአብሔር በቤቱ የፅናሽ 🤲

  • @alemisegedbirihenu6877

    መጀመሪያ ወንድሜ ጠያቂዉ ይህችን ልጅ በአደባባይ ትልቅ ነገር አድርገህ አዋጅ ማለትህ ፍራቻ ነዉ እግዚአብሔር ቤቱን የሚሰራዉ እራሱ ብቻ ነዉ ከዚህ ሁሉ ጦርነት እዉነተኛዉን የወንጌል ቃል ብታስተምር ስለሚከልትህ አታስብ የምትሰራዉ የእግዚአብሔርን ቤት ሰለሆነ ምን አስፈራህ ልጅቷ ባዶ ነች ስለ እምነት አይዲያዉም የላትም ኦርቶዶክስ ገበሬዉ መንገኛዉም አንዳንዴም ደገምገም ያደረገ ቅዠቱንም ሁሉ ትንቢት ተናጋሪ ይሆናል እመብርሀን ተናገረችኝ ጊዮርጊስ እንዲህአለኝ ሚካኤል በግእዝ አነጋገረኝ አቦዬ ፀሎቴን ሲሰሙ አንዷ ጠብ አትልም ኦሮሙማም ሀይማኖት ነዉ

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 Před rokem +1

    ይቺ ድንቅ ተዋህዶ እምነታችን እንዴት ያለች ሕይወት ናት።

  • @sebsebetenkir5800
    @sebsebetenkir5800 Před rokem +4

    ዶ/ር ወዳጄ ለፅዮን ማርያም አስራት በኩራት እሰጣለሁ ብሎ በብዙ ሚድያ ይናገራል አስራት የሚሰጠዉ ሳያምንበት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ቀልብ ስቦ ወደእሱ ለማማለል ብሎ የዘረጋዉ ወጥመድ ነዉ ጥንቃቄ የሚያሻዉ ነዉ???

    • @Nt-pg2dq
      @Nt-pg2dq Před rokem

      ዶ/ር ወዳጄ ልክነው

  • @user-oj6kp4me5s
    @user-oj6kp4me5s Před rokem +1

    ሀኒዬ ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ልጅ ብዙ ወጣቶችን ቀይረሻል አሁንም ትቀይሪያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅ እህታችን

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 Před rokem +2

    ነፍስን ማዳን ምን አክራሪነት አያስብልም ትርጉሙን መረዳት አለብህ ጥያቄውን ከመወርወርህ በፊት እህቴ እግዚአብሔርያበርታሽ በቤቱ ያፅናሽ ለእኛም ፅልይልን

  • @kiddyhagos9916
    @kiddyhagos9916 Před rokem +2

    Hana you are chosen please continue your fight agenst all kind of evil God choose you for a reason😊

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před rokem

    እህታችን ከአሁንም በፊት በፌስቡክ አይቼሽ ደስስስብልኛል እንኳን ወደቀጥተኛው ቅድስትሀይማኖትሽ የመለሠሽ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem +11

    ❤❤ እግዚአብኤር ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +1

    እህቴ አንቺ በደህና ጊዜ ልጅሽን ከዚህ ጉድ አስመለጥሽ ። እስከዛሬ ለ 2 አመታት ባለቤቴን ልጆቻችን ስለ ባህላቸው እምነታቸውና ቋንቋቸው እንዲሁም ከሰዎች ጋር አብረው መኖርን በደንብ እንዲለምዱ በዛ ላይ እንደ ልጅ ልጅነታቸውን ከልጆች ጋር ተጫውተው እንዲያድጉ ለተወሰኑ አመታት ይዣቸው ወደ ሀገር ቤት ለመሄድ ሀሳብ ባቀርብለት ደስተኛ አልነበረምና ለጊዜው የመምጣቱን ሀሳብ ወደጎን አድርጌው ነበር አሁን ግን እግዛብሄር ይመስገን በሰሞኑ በፀደቀው ህግ ምክንያት ለተወሰኑ አመታት እዛ እንዲያድጉና ለእንደነዚ ክፉ ስራዎችም በልጅነታቸው እንዳይጋለጡ እንደሚጠቅማቸው ተስማምተን እንደእግዚአብሄር ፍቃድ በሚቀጥለው አመት ወደዛ ለመምጣት ዝግጅት ጀምረናል ። ሀገር ቤት ሆነንምኮ online ስራዎችን እየሰራን ልጆቻችንን በስነስርአት ማሳደግ እንችላለን። ተባረኪልን ❤❤❤❤❤