ከ ሀና ጋር ጨዋታ ❤️ Get ready with us | beautybykidist | hannazenebech

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • INSTAGRAM www.instagram....
    FACEBOOK m.facebook.com...
    TWITTER / kidistzemene
    SNAPCHAT / mc_kiddy
    Check out hannazenebech’s CZcams channel
    / konjozenebu
    Natural chocolate brown makeup tutorial • Video
    Everyday makeup look • Video
    New years Eve get ready with me • New years Eve get read...
    Husband does my voice over • Video
    GET READY WITH ME/ ሜካፕ ቲቶሪያል/ beautybykidist • GET READY WITH ME/ ሜካፕ...
    • Video • MY UPDATED EYEBROW ROU...
    • MY UPDATED EYEBROW ROU... • EVERYDAY EASY GLAM /MA...
    • EVERYDAY EASY GLAM /MA... • GET READY WITH ME /CA...
    HUSBAND DOSE MY MAKEUP/BEAUTYBYKIDIST / • Video
    • Video • የእርድ ማስክ በቤት ውስጥ እንዴት ...
    FULL FACE MAKEUP TUTORIAL FEAT BH COSMETICS • FULL FACE MAKEUP TUTOR...
    HOW I REMOVE MY MAKEUP GET UNREADY WITH ME • HOW I REMOVE MY MAKEUP...
    QUICK & EASY 5 MINUTE MAKEUP TUTORIAL FOR EVERY GIRL! • MAKEUP FOR BEGINNERS |...

Komentáře • 1,2K

  • @alebotube591
    @alebotube591 Před rokem +5

    ሀኒቾ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ይገርማል አንችንም እህታችን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ያምጣሽ

    • @sarawubshe
      @sarawubshe Před 2 měsíci

      የት ነው ምትመጣው 😅

  • @zabibahussain911
    @zabibahussain911 Před 6 lety +22

    አንድ ቀን ሶሲንም አምጧት እና 3ታችሁም ቀርባችሁ ስትስቁ &ስትጫወቱ ማየት እፈልጋለሁ መብቴ ነው መፈለግ ስለምወዳችሁ ክክክ

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety +66

    አይገርምም ደስ ስትሉ ዛሬ ተገናኝተው የኖሩ ጓደኛሞች ነው ምትመስሉ ውድድ ነው ማደርጋችሁ

    • @mekdestadase2835
      @mekdestadase2835 Před 6 lety

      ሀይሚ የብዙየ ልጅ tmralchu maroch nchu fkraachune egzabare ybreklchu😘😘😘😘

    • @ladylady331
      @ladylady331 Před 6 lety

      Gelsentashi konfednse endalshi yasetawukali btame tamchishi

    • @beliyyedngllijllovemam2299
      @beliyyedngllijllovemam2299 Před 6 lety

      ሀይሚ የብዙየ ልጅ 9

    • @batibati4872
      @batibati4872 Před 6 lety +1

      ሀይሚ የብዙየ ልጅ እንዴ አንተ ወንድ አደለህ እንዴ የሴቶች vido ላይ ምን ትሰራለክ?

    • @user-yf5bd3tj6p
      @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety

      Bati Bati 😂😂ኧረ ሀይሚ ወድ ነኝ እንዴ😂😂😜

  • @meaza813
    @meaza813 Před 6 lety

    I have Estee lauder makeup but i cant find any expiration date i have been useing that makup more than 2yrs b/c i used makup for holiday or for pic what do you think kidist..........trash it or keep it?

  • @nigistmsadmasu8296
    @nigistmsadmasu8296 Před 6 lety +14

    ቅድስት እንዴት ነሽ እርግዝናውስ እንዴት ነው ?
    አምሮብሻል አንዳዴ እርግዝና ውበትን ያበላሻል በራሴም ደርሶል እኔም የሶስት ሴቶች ልጆች እናት ነኝ ልምድ ስላለኝ ነው ለማንኝውም አንችን ግን አሳምሮሻል
    አሁን ደግሞ ከሐና ጋር ስታምሩ ቁጅናችሁ በራስ መተማመናችሁ ባህላችሁንም ሳትረሱ በባህል ልብሳችን መቅረባችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ በርቱ መባል አለባችሁ።

  • @user-lo5ru8yv6m
    @user-lo5ru8yv6m Před 6 lety +6

    ስታምረለ ምን አለ አንድ የልብ ጎደኛ ብትኖረኝ ደስስስስስስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤❤❤

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i Před 5 lety

      የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ ፍቅር የኔ ቆንጆ ከኔ ግ እንሁና

  • @deenaaz7773
    @deenaaz7773 Před 6 lety +51

    ጨዋ የጨዋ ልጆቺ ደስ ትላላቹህ በባህል ልብሳቹ ምናለ እደናተ ሁሉም ባህሉን ጠባቂ ቢሆን የሴት ልጂ ክብሯ ቀሚሷ ነው

  • @S4IMFTBL
    @S4IMFTBL Před 6 lety +1

    Enante endet naw mitamrut?!
    Ye @kidist lij wend naw mesel😘
    You guys got so much positive energy! Keep up! @Kiduye thanks for sharing your personal Life!

  • @abebechkassa8989
    @abebechkassa8989 Před 6 lety +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ውይይት ስታደርጉ፡ ቅድስትዬ ያሰብሽው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያሰብሽውን አሳብ አሳክቶልሽ ለማየት ያብቃን ቅድስቴ በርቺ እኛም ከጎንሽ ነን በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንደሚሳካልሽ አልጠራጠርም አምላክ ይጨመርበት።

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Před 6 lety +1

    Woooow Kidyeeee betam tameralachu.Kidyeeee yene konjoo God asbeshen yasakalesh yene enat tebareke ayzosh God yeradashal. Bertu yene konjooowoch tebareku

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 Před rokem +5

    ሀና አሁን ተቀይራለች አንቺስ ?

  • @EthioKitchen
    @EthioKitchen Před 6 lety

    You girls are so much fun to watch.... pls do more collab❤️❤️

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 Před 6 lety +14

    ሁለታቹም ውብ ናቹ ደሞ ስለሰው አታስቡ ምቀኛ ነው ዝም ብሎ ሚለፈልፈው ቅድስትዬ ልጅሽን በአይንሽ አላህ ያሳሽ ማሬ ምናለ ሁሉም እደናተ ረጋ ያለ ቢሆን ሰላማቹ ይብዛ አለባበሳቹ ሁሌ እወደዋለሁ ቅድስትዮ አይዞሽ ሁሉም ይሞታል እቅድሽ ተመቸኝ ትልቅ ስብህና ያለሽ ልጅ ውድድድድድ

  • @mizuboo2189
    @mizuboo2189 Před 6 lety

    You are such a kind and humble heart 💓 love to watch you so much 😘

  • @ኢክራምየሱፍ
    @ኢክራምየሱፍ Před 6 lety +3

    ስለሰው አታስቡ ብቻ ሁለት ቆንጆ እና ስራአት ያላችሁ ናችሁ so ቀጥሉበት

  • @hayaty6740
    @hayaty6740 Před 6 lety

    Betam des telalachu. Vedio eskiyalk deres besak firfir eyazezku new yechereskut😊 I can't wait to check Hanna's vedio
    Keep it up❤

  • @user-lo5ru8yv6m
    @user-lo5ru8yv6m Před 6 lety +8

    ሴት ልጅ ግምት ነዉ ምንም ይሁን ፈጣሪ ባርኮ ይስጠን አሜን በሉ😀😀😀😀😀

  • @wedebgebremeskel4293
    @wedebgebremeskel4293 Před 6 lety +1

    U are so so blessed kidisti ur vision.

  • @mattimom1901
    @mattimom1901 Před 6 lety +3

    more respect love you guys❤️❤️❤️

  • @wearethewoldethiopia
    @wearethewoldethiopia Před 6 lety +1

    You two are so beautiful,, love the conversation

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety +68

    እንኳን በስላም መጣችሁ የኔ ማሮች

    • @senaytmengstuyemaryamlijij6505
      @senaytmengstuyemaryamlijij6505 Před 6 lety

      እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እና ግን ሜካፕ ምንም ችግር የለውም ብንቀባ ብላችኃል ግን እዴት ችግር የለውም ትላላችሁ የጥበብ መጀመራ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ግን ሜካም መቀባት ሀጢያት መሆኑን አታውቁም እያወቅን ለምን እንጠፋለን በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው ውበት እግዚአብሔር የሰጠን ይበቀናል በእውነት ባትቀቡ ትሩ ነው እሹ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 6 lety

      Hnchf Jvjfu ሀሣብሺ ጥሩ ነው 💓💘💓

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 6 lety

      ሜካፕ አትቀቡ ቆጆ ናችሁ ሥቀጥል ሜካፕ🐘🐐🐎🐴🐻🐵🐶🐭🐰🐗🐕🐦🐕🐕🐕🐕

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378

    ቅዴ የኔ ውብ አሪፍ አይዲያ ነው በጋራ መስራታቹ በርቱልን አኒ ቆንጆ ♥♥♥♥

  • @user-nj5on7jg3n
    @user-nj5on7jg3n Před 6 lety +3

    love you both 😍😍💕💕

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 6 lety +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ዩቱበሮች እንደዚህ በፍቅር መቀራረብ ከቻላችሁ ወደትልቅ ደርጃ እማትደርሱበት ምክንያት የለም እግዚያብሔር ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን የእውነት አብሬአችሁ እንዳለሁ እየተሰማኝ ነው ያየሁት 🙏 😍😍😍😍😍😍

    • @jaharajahara2394
      @jaharajahara2394 Před 5 lety

      dehana nger astmru oķ amharic ke english atdbalku des aylem 🤗

  • @aschalewatanaw2871
    @aschalewatanaw2871 Před 6 lety +5

    ምናለ እንደ እናንተ አይነት ስርዓት ያለው ሴት ቢበዛ

  • @SelamEthio
    @SelamEthio Před 6 lety

    You both look beautiful and funny too. Keep shining!

  • @alemneda5709
    @alemneda5709 Před 6 lety +10

    ማሮች ስታምሩ
    ደሞ አንዳንድ ልጆች ተረጋጉ እዚጋ ስለ ሀይማኖት አይደለም የሚያወሩት ለምንድነው ዘላቹ ወደ ያልሆ ቦታ አቲዱ
    ቅድስዬ ተባረኪ ስወድሽ ጌታ አይንሽን በአይንሽ እንድታይ ይርዳሽ
    የዘወትር ፀሎቴ ነው ብርክ በይ
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 6 lety

    እኔ ሜካፕ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን ካየሁሽ ቀን ጀምሮ በጣም በቅንነትይሚጠቅም ነገር ስለምታሳይ አልፎ አልፎ ለመጠቀም አስቤለሁ መልካም መንፈስ ያለሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሻል

  • @tizifit
    @tizifit Před 6 lety +3

    My two favorites❤❤

  • @messieshetu8826
    @messieshetu8826 Před 6 lety

    ቅድስትዬ የኔ ምርጥ የራስ መተማመነሽ ብቃት ተመችቶኛል keep it up!
    ሁለታችሁም ደስ ስትሉ ዘና አደረጋችሁኝ ሃኒዬም ተመችተሽኛል ምኞታችሁ ይሳካላችሁ♥♥

  • @user-hj3vk3cp7u
    @user-hj3vk3cp7u Před 6 lety +12

    የኔፍልቅልቆች ደስስ ስትሉ። ሀንየ ማተብሽ በጣምም ያምራል ♥♥♥♥

    • @shaashaa1890
      @shaashaa1890 Před 6 lety +1

      👌👌👌👌👌💋💋💋💋💋💋💔💖💖💖💖💖❤❤❤❤💝💚💛❤

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 Před 6 lety

    U guys are very sweet and love....I like the way respect people!! Kidy Egzhabher beselam yegelaglish teen konjo

  • @musicismalife2610
    @musicismalife2610 Před 6 lety +3

    ደስ ስትሉ💘💘ኪዱዬና ሀኒቾዬ💘

  • @mekdesnadew1230
    @mekdesnadew1230 Před 6 lety

    እንኳን አብራችሁ መጣችሁልን ውድድድድድድድድ ነው የምናረጋችሁ

  • @mekditube5653
    @mekditube5653 Před 6 lety +12

    ቅድስትዬ ሃኒቾ ምርጥ ልጆች ናችሁ እኔ ሁለታችሁም ቤስት ናችሁ ለኔ ♥♥♥

  • @user-kf2yh8ql1b
    @user-kf2yh8ql1b Před 6 lety +2

    የኔ ልዩወች ስታምሩ በሃበሻ ልብስ ድምቅቅቅቅቅ ነው ያላችሁት ቅድስትየ እመብርሃን በሰላም ለመውለድ ታብቃሽ ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔ ሳቂታወች

  • @makamuhammed6940
    @makamuhammed6940 Před 6 lety +3

    ማሻ አላህ ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ። ደስ ትላላችሁ

  • @user-js5gx2gw1l
    @user-js5gx2gw1l Před 6 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች
    መቅድ & ሀኒቾ በጣም እናመሰግናለን
    ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ
    በርቱ አይዞአችሁ እወዳችሗለሁ

  • @tutumare2909
    @tutumare2909 Před 6 lety +3

    ውቦች ታምራላችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 6 lety

    ቅድስትዬ ሀሳብሽ የሚደገፍ ነው እኔም እናቴ እና አባቴ ተለያይተው እናታችን ናት 4 ልጅ በብዙ መከራ ያሳደገችው እኔም እንዲሁ እባክ ቅድስት እኔም በዚህ ዙሪያ ራእይ አለኝ ከጎንሽ ነኝ በርቺ

  • @nasir3906
    @nasir3906 Před 6 lety +9

    ዛሬ ደሞ አመት በዓል መስላቹሀል ይመቻቹ ደሞ ስታምሩ

  • @Redi8
    @Redi8 Před 6 lety

    Inspiring women! I hope your both dreams come true ❤️

  • @hanatgt7371
    @hanatgt7371 Před 6 lety +7

    ታምራላችሁ😍😍😍😍

  • @josehernandez2130
    @josehernandez2130 Před 6 lety

    You ladies are great. Keep advising how to keep up good relationships. There are too many breakup, disagreements, divorce

  • @customersbilenassfea8189
    @customersbilenassfea8189 Před 6 lety +6

    ሀኒ መስቀልሽ በጣም ደስ ይላል ማር ውድድድድድ

    • @kjksjkk583
      @kjksjkk583 Před 6 lety

      ውድድድድድድድድድድድድ

  • @tutumare2909
    @tutumare2909 Před 6 lety

    ቅድስትዬ ሀኒ በጣም ጥሩ ልጅ ናት በጣም ዘና ታደርጋለች ባጠቃላይ ጥሩ ልጅ ናት ቅድስትዬ don't werey ስላንችም በጣም ነው ብዙ ነገር የምነግርልሽ ስለቅድስት ልጅ ወንድ ወይንም ሴት ከትንሽ ወር ቡሀላ ነው የምናገረው

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 Před 6 lety +27

    2 ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👌💜💜💜💜💜

    • @funemulatu852
      @funemulatu852 Před 6 lety

      መሬም ከወደ ቦረና betam new metamerut kedestye love you so much really des metyi leji nash

    • @funemulatu852
      @funemulatu852 Před 6 lety

      barechi. Fetari yetebare leji yisetesh tedarshin yibarekewu berchi

    • @funemulatu852
      @funemulatu852 Před 6 lety

      yasebeshi yasakaleshi fetari enem bezu edeza lemaderk yehule gezem megnote new steleyilegn

    • @gahhgakkk2862
      @gahhgakkk2862 Před 6 lety

      +fune mulatu 💜😍👍

    • @farahanfarahan1938
      @farahanfarahan1938 Před 5 lety

      Enante qunjinnachun lamasayyat naw inji la timirt aydellam sitasxallu

  • @bedtimestoriesamharicforki5165

    omg you guys are so sweet 😍

  • @Hg-ck7bh
    @Hg-ck7bh Před 6 lety +3

    ሀነ ፍቱወን ምንም ነገር አልትቀበችም ቅድስትዬ ስንት ነገር ተቀበች ሀና ዌሬወን እየወረች ጊዜዉ አለቀ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @nebilnesru4170
    @nebilnesru4170 Před 6 lety

    Bless you guys😚😚

  • @orthodoxfikernat3157
    @orthodoxfikernat3157 Před 6 lety +16

    hana Marrr mahatebish siyamer💔💔💔💔💌💌💌💌💌💌💌

  • @rahelberhanu236
    @rahelberhanu236 Před 6 lety

    You guys are beautiful !!! Thanks

  • @kamelakamela6943
    @kamelakamela6943 Před 6 lety +7

    አይለያቹ ሁለታቹም ውብ ስነምግባር ያላቹ ናቹ
    ደግማቹ ኑ ፕሊስ

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 Před 6 lety

    Wowww እንኳን ደህና መጣችሁ ♥♥♥♥♥♥

  • @user-wm3ko8oi1k
    @user-wm3ko8oi1k Před 6 lety +21

    ሁለት ፍልቅልቅ እንውዳችኃለን

  • @emuyegetachew2450
    @emuyegetachew2450 Před 6 lety

    ኪድዬ በጣም ነው ደስ ምትሉት ምጦች ናችሁ ሀናን በዚህ ሳምንት ነው ያየሁዊት በጣም ደስ ትላላችሁ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ😘😘😘😘

  • @elisabetelisabet1780
    @elisabetelisabet1780 Před 6 lety +3

    ሁለቱም ቆንጆዎ ናችሁ ውድድድድድድድ

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 Před 6 lety

    ስረአት ያላችሁ ሴቶች እደናንተ ያለሴቶች እግዝ አብሄር ያብዛልን ሀኒ መሀተብሽ ስታምር !ቅድስትዬ የኔ ፀባየ ሰናይ የጎደር ልጅ ሆነሽ ጴጤ መሆንሽ ገርሞኛል

  • @lenalama3597
    @lenalama3597 Před 6 lety +4

    ሀኔቾን በጣም ነው የምወዳት ንገሪልኝ

  • @maria9514
    @maria9514 Před 6 lety +2

    በጣም ደስ የሚልእና አስተማሪ ነበር በርቱልን ደስ እያለኝ ነው ያየዋችው ♥♥♥

  • @kedirmohammed9730
    @kedirmohammed9730 Před 6 lety +4

    ወላሂ ደሥ ሥትሉ

  • @firehiwotbeyene4953
    @firehiwotbeyene4953 Před 6 lety

    Beautiful!!

  • @kal8342
    @kal8342 Před 6 lety +14

    Love you sooooooo......muche hani & kidu ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @omranalkinge1048
    @omranalkinge1048 Před 6 lety

    የኔ ቆንጆ ቅድስትዬ ስለ እናትሽ ስትናገሪ እያለቀስኩ ነው ስስማሽ የነበረው የኔም እናት ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ አሁን በህይወት የለችም እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑረው

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety +11

    ሀኒ የቆየች ጓደኛችን ናት

  • @saronyesusu985
    @saronyesusu985 Před 6 lety

    ቅድስትዬ&ሀኒቾ በጣም ደስ ትላላችሁ ከናንተ በጣም ብዙ ትምህርቶችን ተምረናል እናመሰግናለን የኔ ውቦች በርቱ ፈጣሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሀኒ ያችን ውብ የሆነች ልጂሽን ሳምልኝ, ኪዱ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @meskiyetesfaye7051
    @meskiyetesfaye7051 Před 6 lety +17

    ሁለት ቆንጆዎች ስታምሪ ውድድድድ

  • @user-yx3mx4tl3m
    @user-yx3mx4tl3m Před 6 lety +1

    Waw you both beautiful ladies I'm very impressed by your connection love you both and yes we need you more videos together please keep it up 😍❤😗😘👏👏👏💜✌

  • @user-bp8iv4df8k
    @user-bp8iv4df8k Před 6 lety +4

    የኔማሮች፡ሥወዳቹህ ሀኒየ፡ማህተብሽ፡ዊይይስታምሪ፡አጥብቀሽያዥ፡ቅድስቴ፡ወይቃቃላትአጠረኝ፡የኔማሮች፡እመቤቴ፡በሠላም፡ለሁለት፡ታርግሽ፡ቅድስቴ፡ሦሢየንም፡ጨምሯት፡ዉዴቼ

  • @medimuhammed3232
    @medimuhammed3232 Před 6 lety

    ሁለት ማሮች ስታምሩ በርቱ ስለሰው ቦታ አትስጡ ስው የሚለውን አያጣምና ስለሰው ቦታ አይኑራች ቅድስትየ የአገሬ ልጅ በርቺ

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v Před 6 lety +4

    ማሬ የበጎ አድራጎት ጉሩፕ አለ መግባት ከፈለግሽ
    የሚያሳዝኑ ልጆች አእናቶች አለ እና መግባት ከፈለግሽ አናግሪኝ ወይም
    ግን ጎንደር ልጆች ነን ተደራጅተን የከፈትነዉ

  • @meroonmeme8303
    @meroonmeme8303 Před 6 lety

    ቅድስትየ ካሁን በፊትም ጠይቄሽ ነበር አድስ ጀማሪ ቀለል ያለ በቅደም ተከተል ሜካፕ አሳይን በፁሁፍ አስቀምጭልን በዚህ ፔጅ ማር አደራ እጠብቃለሁ ሌላዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ምርጥ ምክር ነዉ ያሰብሽዉንም ፈጣሪ ያሳካልሽ ለወረኛ እለፊዉ ቦታ የለዉም ላሽ

  • @user-hl7tu8mf9h
    @user-hl7tu8mf9h Před 6 lety +3

    ቅድስት እነ ሀነ እኔ አላምንም ዋውውው ውብ ነችሁ

  • @user-bd2em5hj6w
    @user-bd2em5hj6w Před 6 lety +1

    ቅድስትየ ሰወድሺ ማር እግዚአብሔር በሰላም ወልደሺ ልጂሺን በአይንሺ ያሳይው ።

  • @kuchewotango7753
    @kuchewotango7753 Před 6 lety +4

    Wowwww sitamru

  • @zebibaali6979
    @zebibaali6979 Před 5 lety +1

    በመጀመሪያ ቅድስትየ በጣም ነው የምወድሽ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሲቀጥል ሀና ዘነበች የት ገብታ ነው ግን ፔጇን ገብቸ አየውት የለም ኢስተግራም, ፌስቡክ ,ዩቱብ ሁሉም ጋ ፈለኳት የለችም በሰላም ግን የጠፋችው
    አንቺን, ሀና ዘነበች,ሶሲ ሀበሻዊት እና ቤላ(Bella) ሁሌም ነው የምከታተላችው በጣምም ነው የምወዳችሁሁሁሁሁሁ ግን አሁን ሀና ዘነበች በጣም ቆየች ከጠፋች

  • @zabibahussain911
    @zabibahussain911 Před 6 lety +3

    ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ ቅድስትየ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃስ እእእ ያብቃችሁ ከጌድ ጋር የልጅሽ ፆት ሴት ነች ወንድ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ሀሀሀሀሀሀ ምንም ይሁን ምን ፈጣሪ ጤናማ ልጅ እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው my sweet

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 Před 6 lety +1

    የኔ ማሮች እንኳን በሰለም መጣችሁ ስወዳቹ ከልቤ ነው ሁለት ቆንጂዬወች

  • @መልአከምህረት
    @መልአከምህረት Před 6 lety +11

    ሁለት ቆንጆወች

    • @JoniMultiplesolutions
      @JoniMultiplesolutions Před 6 lety

      samual aba czcams.com/video/LlVWAEo7YOo/video.html ሰላም ብያለሁ ዮናስ እባላለሁ የዩትዩብ ቻናል አለኝ የውነት ስለ ስልክ የተልያዩ ገራሚ ነገሮች አሉኝ እነሱን በማሳየት ላይ ነኝ በቀላሉ ሊንኩን በመንካት ማረጋገጥ ይቻላል እንዲሁም ያለምንም ካርድ በነፃ በwifi ብቻ የሚሰራ በተለይ አሁን ኢትዮጵያ ነትወርክ ለማይሰራው እውነት እዩት ትወዱታላችሁ czcams.com/video/LlVWAEo7YOo/video.html

  • @user-yb4yq9xl1m
    @user-yb4yq9xl1m Před 6 lety

    ሁለታችሁም ምርጥ ናቹ ያነሳችሁት ሀሳብ ደስ ይላል

  • @haimanotmengesha3086
    @haimanotmengesha3086 Před 6 lety +4

    ደሥ ሥትሉ ይመቻችሁ በርቱ

  • @emebetabebe8951
    @emebetabebe8951 Před 6 lety

    በጣም የምወዳቸው ሁለት ያገሬ ቆንጆዎች በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ በርቱ ደሞ ይልመድባችሁ አንድ ላይ ሆናችሁ መስራት እጠብቃለሁ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Před 6 lety +3

    እውነት ለመናገር ሜክ ህፕ የምትጠቀሙበት እድሜ ላይ አይደላችውም ይህ ራሱ አሉማወቃችውን ያሳያል

  • @user-zj7lm2py1v
    @user-zj7lm2py1v Před 6 lety

    Wooooooow two my best u tubers love u both of them❤❤❤ slamachu ybzalgh

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 Před 6 lety +17

    ታምራላችሁ ውዶች እኔ የምልሽ ቅድስትዬ ልጅ ስትወልጅ ሰራተኛ ካስፈለገሽ አለሁኝ ምንም ችግር የለውም ምርጥ አድርጌ ነው የማርስሽ አንች ብቻ ስፖንሰር ሁኝኝ ከፈለግሽ የአንድ አመት ደመወዝ አልጠይቅሽም እሽ አሜሪካ ብቻ አስገቢኝ

    • @melatyegeta7209
      @melatyegeta7209 Před 6 lety

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት kkkkkkkk

    • @yehabshalijnegnethiopiawe6021
      @yehabshalijnegnethiopiawe6021 Před 6 lety

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት
      Kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @dinali1902
      @dinali1902 Před 6 lety

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት ..ሃሃሃ

    • @lidiyaqueen668
      @lidiyaqueen668 Před 6 lety

      Kkkkkkkkkk ere besak lfeneda new

    • @Love-vj2cb
      @Love-vj2cb Před 6 lety

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት kkkkkkkkkk አራ ሰቄ ነልኝ

  • @kidestabebe1367
    @kidestabebe1367 Před 6 lety

    kid and hana.love u so much kid egziabeher yetibekesh birech yelebesh mishate esu yemulalesh 😍💖

  • @user-jn4op1rh4g
    @user-jn4op1rh4g Před 6 lety +31

    ቆንጆዎች ሰታምሩ እኔ ምልሽ ቅድትዩ አሁን እረጉዝ ሰለሆንሽ የፈለግሺውን የሜካፕ እቃዎች ማምጣት ሰለማቼይ እኔን ላመጣልሽ እችላለሁ ብቻ አቼን አሜረካን አሰገቤኝ ፕሊስ

    • @netsanettesfaye7432
      @netsanettesfaye7432 Před 6 lety

      ፍቅረ ያሸንፍል 😂😂😂😂😂😂☺☺😜😜😜😜

    • @user-gy1xy9yk7y
      @user-gy1xy9yk7y Před 6 lety +1

      ክክክክክ ኧር በሳቅ

    • @user-yf5bd3tj6p
      @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety

      ፍቅረ ያሸንፍል 😂😂😂ኧረ😜

    • @hanaaelkhalayli4881
      @hanaaelkhalayli4881 Před 6 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀእፍበሳቅአፈረሰከኝ

    • @labddjd9919
      @labddjd9919 Před 6 lety

      ፍቅረ ያሸንፍል
      ፍቅር ያሸንፋል ሀሀሀ ጌዲዮ አል እኮ

  • @zaynabamohamad7237
    @zaynabamohamad7237 Před 6 lety

    ሁለት ፀባየ ሰናዮች ስታምሩ ወይኔ ደስ ስትሉ ቅርብ ከሆናቹ ሁሌ ቪድዮ ስሩልን

  • @eyeruseyu5678
    @eyeruseyu5678 Před 6 lety +6

    Stamru konjowechi love you

    • @HanaHana-kd8bk
      @HanaHana-kd8bk Před 6 lety

      ፈንድሻዎችዬ

    • @HanaHana-kd8bk
      @HanaHana-kd8bk Před 6 lety

      ኖ።እውነት ነው ክልልቸራችም አይደለምም ሲጀመር በመንፈሳዊ ከሄድን እውነት ምንም ነገር አይፈቀደም ሲቀጥል ሀኒ በእግዚአብሔር። ፊትሽን አታባለሺው ንጽህ ፊትሽ በጣም እኮ ቆንጅዬ ነሽሽ ቅድስትም ቆንጅዬ።ነሽ ካለመካብ ግን ምን አስፈለጋችሁ መለቃለቅቅ። ለማንኛውም እኔ የደረሰበትም አልደረስም በጣም ይደብኛል በቤተክርስትያንም ዘንድ ክልክል ነው ካልቸር ይቅርና ይህ። እግዚአብሔርን።ማሳዘን ነው እንዲህ ከተፈጥሮዬ በላይ ማስዋብ አለብኝ ከተፈጥሮ በላይ ቆንጅዬ መሆን አለብን ብሎ ጭቃ መለቃለቅ ምን ማለት ነው ያው ነው ሜካብ ከአፈር ነው ሚሰራው ፋውንዴሽን ምናምን

    • @HanaHana-kd8bk
      @HanaHana-kd8bk Před 6 lety

      የቅድስት ልጅ እኔ ወንድ ነው እላለሁ እግዚአብሔር። ያዛቀን ያድርገን።ሁላችንንም

    • @HanaHana-kd8bk
      @HanaHana-kd8bk Před 6 lety

      ዋውውውውው ሀኒ ትውውቃችሁ በጣም ደስስስስስ ይላል በጣም እግዚአብሔር። ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ

    • @HanaHana-kd8bk
      @HanaHana-kd8bk Před 6 lety

      ዋውውውውው ከ8 በፊት ነው አመት ሆናት ደስስስ ይላል ቆንጅዬ ልጅ አለችሽ ድንግል ማርያም ታሳድግልሽ ግን ስምዋን በደም አለሰሁኝ ባምላክ ወይስ ባብራክ ????

  • @ethioh8050
    @ethioh8050 Před 6 lety +1

    Two beautiful, loved watching you both

  • @user-sm3yn8nx3q
    @user-sm3yn8nx3q Před 6 lety +4

    ሁለታችሁም ታምራላችሁ

  • @user-qt8jj9yb7r
    @user-qt8jj9yb7r Před 6 lety

    ዋውውውውው ቅድስትዬ እንኳን ደስ አለሺ እመብርሀን ትርዳሺ ስላም ተገላገይ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @susutube6227
    @susutube6227 Před 6 lety

    ደስ ስትሉ ሁለት ምርጦች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @chaltutaressa901
    @chaltutaressa901 Před 6 lety

    U guys look like a tween sisters, sooooo adorable!!!

  • @hayaty6740
    @hayaty6740 Před 6 lety +1

    Wey sele makeup reaction setaweri .... ene bezum Alkebam gin andande dinner senota,party& wedding sinor ekebalew. Gen hulem ketatebkut buhala fitelay rash & pimples yiwetabegnal😢 Any suggestion pls (Mac & Artistry) new metekemew

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 Před 6 lety

    ዋው ስታምሩ ሰፕራይዝ ነው ያደረጋቹኝ ሁለታቹንም ስለምከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ እናመሰግናለን ማሮች

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 Před 6 lety

    Tamralachu GOD bless you kidistye igzabher kanchi ga yihun gilx ina mirt sew nesh

  • @hayatmuhammed841
    @hayatmuhammed841 Před 6 lety

    wawu በጣም ደስ ይላል ሰላሙን ሁሉ ያብዛላችሁ በዚህ አጋጣሚ ቅድስትየ ልጠይቅሽ የምፈልገው ከለሬ እንዳንች ነው ለቅንድቤ brown ኩል ልጠቀም ወይስ dark brown? ማማየ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ከኦንላይን ስለሆነ የምገዛው ወይትኛው እንደሚሻል ላውቅ አልቻልኩም እና pleas መልሽልኝ

  • @misssyoumyfamly4616
    @misssyoumyfamly4616 Před 6 lety

    ሀና &ጋደኛዋ አላቅሽም ከምንም በላይ ደስ ትላላችሁ ስወዳችሁ

  • @zain55zain27
    @zain55zain27 Před 6 lety

    እፍፍፍ ደስስስ ስትሉ ማሮች ከምር እወዳችሀለው ስነስራት ያላች ካለባበሳችህ ጀምሮ