🔴በሰርጉ ቀን ያበደው ሙሽራ | Ethiopian Wedding 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 02. 2023
  • #ethiopian #wedding #new
    ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe
    ✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡👇👇👇👇
    👉👉👉 czcams.com/channels/a7_.html...
    #ethio_computer_clinic #animation #movie #disney #paris #french #ethiopian
    #father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube#nike#brand #chatgpt #ai #winner #award #zemayared #ethiopian #karate##Weddingdestinations#Weddingphoto#Ethiopianweddings# weddingmoments#Beautifulbride#Beautifulcouples #Habeishanstyle#HabeishaQueen#Bridal#Ethiopiantradishions #Habeshancloths#Girma
    #adeydrama #lovestory
    /በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
    Adey Drama part season
    አደይ ድራማ ክፍል
    Abol TV Adey drama
    #ethiocomputerclinic
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland
    Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,ethiopian movie 2022,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Arts TV Worldwide, Frash Adash, pastor chere, pastor chere funny moments, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,pastor chere,ethiopian movie 2022,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,እረኛዬ,besintu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,Ethiopian Movie,Besintu EP 32,sofia shibabaw,sofia shibabaw interview,ሶፍያ ሽባባው,ሶፍያ ሽባባው መዝሙር,በቅዳሜ ከሰአት,ቅዳሜን ከሰአት ebs,ebs,ebs saturday show,ebs tv live online,ዶክተር ወዳጄነህ - ከሶፍያ ሽባባው ጋር የነበረው የትዳር ህይወት ለምን ፈረሰ,ዶክተር ወዳጄነህ,ሶፍያ ሽባባው አምላኬ,sofia shibabaw tarike yejemerew,ሶፍያ ሽባባው ደግ አረገ,ሶፍያ ሽባባው አዲስ መዝሙር,sofia shibabaw selam,sofia shibabaw new mezmur 2022,sofia shibabaw amlake,sofia shibabaw amlake kiberilign,sofia shibabaw old songs,sofia shibabaw ethiopia,ዶክተር ወዳጄነህ እና ሶፊያ ሺባባው,ዶክተር ወዳጄነህ ማህረነ,ፓስተር ቸሬ,ዶክተር ወዳጄነህ ትዳር
  • Zábava

Komentáře • 782

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Před rokem +198

    ይሄን ደስታ እስከመጨረሻ ይሁንልህ በልጆች ደምቆ ትዳር የሚገባበት እንጂ መዉጫ በር የለምና እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁ ባርኮ በዚሁ ደስተኝነት ያዝልቅህ ወንድሜ

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Před rokem +17

      አሜን አሜን አሜን
      የሙሽሪት እናት ነኝ

  • @user-id3ly9yo3g
    @user-id3ly9yo3g Před rokem +219

    ነፃነቱ ደስ ሲል የማይመለስ የደሰታ ግዜውን ያሳለፈ አንደኛ ሙሽራ

  • @addisken24
    @addisken24 Před rokem +172

    በሰርጉ ቀን የሚፈልገውንና የሚያስደስተውን ነገር አድርጎአል።በሌላው ደስታ እኛም ደስ ሊለን ይገባል።የተባረከ ጋብቻ ያድርግላቸው።

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před rokem +47

    እንደዚህ ያለ ደስተኝ ሙሽራ አይቼ አላውቅም ትዳርህም እንደዚህ ያለ ደስታ ይብዛበት

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk Před rokem +53

    በቃ ተመችቶኛል የማይደገም ቀኑን ባግባቡ ተጠቅሞበታል ምን ያህል ቢወዳት ነው እንዲህ ደስታውን መቆጣጠር የከበደው ታድላ❤❤❤❤

  • @edentadese685
    @edentadese685 Před rokem +56

    እንደዚህ ነው እንጂ የደስታን ቀን ማሳለፍ ይሄ ግዜ ስለማይገኝ የምር ተጠቅሞበታል አንደኛ ሙሽራ የፃነቱ ደስ ሲል 😂🥰

  • @SuperMilky2011
    @SuperMilky2011 Před rokem +74

    ልዩ ነው ... የምን ዝምታ ... ቀዉጠው አባቴ! ደስታ ላይ ደስታ ይደርብልህ አቦ!!

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 Před rokem +50

    ማነው እደኔ ኮሜንት ሊያነብ የመጣ😂😂😂አይ እብደት

  • @user-zh4li2wh6w
    @user-zh4li2wh6w Před rokem +30

    የደስታ እብደት ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባረክ መንታ መንታ ውለዱ ታምራላችሁ አይለያችሁ ደስታችሁ ደስታዬ ነው ሁሌም ደስተኛ ፈጣሪ ያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤣❤

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Před rokem +92

    ከልቡ የሚወዳትን ሴት ነው ያገባው ለዚ ነው የኔ ወንድም ፈታ በል

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 Před rokem +75

    ደስተኛ ሆኖ ነው ምንም እብደት አይደለም : መልካም ጋብቻ!

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 Před rokem

      አይ ትንሽማ ኦርቢቱን ሳይለቅ የቀረ አልመሰለኝም

    • @Dawitoch
      @Dawitoch Před rokem +3

      He is the best dancer by the way

    • @beyabeyachen3856
      @beyabeyachen3856 Před 6 měsíci +2

      ​@@sofisofi4510 ያው መጠጥ ነዋ በነጋታው ራሱን ቢያይ እኔ አይደለሁም ብሎ ይክዳል

  • @abbytsega6757
    @abbytsega6757 Před rokem +39

    መልካም ምኞታችሁንና አድናቆታችሁን የገለጻችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ሙሽሮቹ በድጋሚ የማያገኙት የደስታ ቀን ሠርጋቸው ነው። በደንብ ተደስተው እኛም ደስስስስስ ብሎን ተጠናቋል።
    ለምርቃታችሁ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ።
    የሙሽሪት እናት ነኝ

    • @rediateabu3055
      @rediateabu3055 Před rokem +3

      ሰላም እንክዋን ደስ አሎት ለእናት ይሄን ቀን እንደማየት የሚያስደስታት ነገር የለም እኔ ረድኤት እባላለው በጣም ላገኛቸው እፈልጋለው መልካካም ፍቃዶት ከሆነ ጋዜጠኛ ነኝ

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Před rokem +2

      @@rediateabu3055 ሰላም ረድኤት። በጣም አመሰግናለሁ። እውነት ነው ልጅ መዳር ለእናት በጣም ትልቅ ደስታ ነው። ሁል ጊዜ እንደ ህጻን የምትታይ የመጨረሻ ልጅ መዳር ደግሞ ለየት ያለ ስሜት አለው። ሙሽሮቹና እኔም ወደምንኖርበት አገር ተመልሰናል። አንቺ ያለሽው የት እንደሆነ አላወቅኩም።ልታገኛቸው እንደምትፈልጊ እነግራቸዋለሁ። መልሳቸውን በምን እንደማሳውቅሽ ትነግሪኛለሽ።

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x Před rokem +2

      የሙሽሪት እናት እንኳን ደስ አለወት

    • @ShetayAkmel
      @ShetayAkmel Před 7 měsíci

      የሙሽሪት እናት እኔም በስልክ ማግኝት እችላላሁ

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Před 7 měsíci

      እንኳን ደሰአዎት እማማ

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Před rokem +26

    በጣም የሚደነቅ የዳንስ ችሎታ...የተባረከ ትዳር ያድግላችሁ!!

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 Před rokem +32

    I swear she’s lucky to be his wife he’s so funny😊also she’s beautiful and Happy I love both of them💃💃💃arada ye hagere lijoch❤❤❤

  • @besaqneber
    @besaqneber Před rokem +43

    እነዚህ እንደሳቁ ነው የሚሞቱት 💜💜💜💜

  • @ablove7957
    @ablove7957 Před rokem +76

    He was happy on his wedding day and had so much fun. There is nothing wrong with that. I wish them a Happy married life.

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Před rokem +16

    አቦ ይመችህ አዝናናኸን በጣም ታምራላቹ ሰዓቱ የጭንቅ ሰዓት ነው ጭንቀታችንን አላቀክልን እናመሰግናለን።

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před rokem +68

    ይመችህ አቦ እሂ ሁሉ ውጭ አውጥቶ ታዲያ ይቀውጠ አንጅ መልካም ጋብቻ 😀❤️🙏🙏🙏❤️

    • @user-rp3jo5tj3t
      @user-rp3jo5tj3t Před rokem +1

      😂😂😂😂

    • @user-bs7nk9zi1j
      @user-bs7nk9zi1j Před rokem +1

      እኔ ያሳሰበኝ ሴትይቷ በሰላም አድራ ይሆን😂
      እሷ ላይም እስታይል እየቀያየረ እየዘለለባት አድሮ እንዳይሆን😂😂😂
      ወይ መርቅኖ ወይ ሰክሮ መሆን አለበት የም🤔

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před rokem

      @@user-bs7nk9zi1j ክክክክክክ ኧረ የእናንተስ ከፋ

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Před 10 měsíci

      ​@@user-bs7nk9zi1j😂😂😂😂😂

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 Před rokem +21

    በሰርጉ ቀን ደስታውን ያሳየ እንጅ ያበደ አይባልም :: ያብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::🎉

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 Před rokem +35

    I am so happy for him, he is an amazing dancer. I love it

  • @user-xf4tz1ij1j
    @user-xf4tz1ij1j Před 4 měsíci +4

    በእውነት ጀግና ሙሽራ ነው ሰርጉን በሚገባ አሳምሮታል እድሜ ዘላለሙ ይመርላቸው

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c Před rokem +7

    እዎይ ፅቡቃት መርኡት ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም ዋይ መርኣዊ ደስ ክብል መርኣት ክትፅብቅ ሽኮሪና ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም from Eritrea 🇪🇷

  • @ademyassin5085
    @ademyassin5085 Před rokem +18

    የእሱ ፏ ማለት እንዳለ ሁኖ ሚስቱ በእሱ ድርጊት ደስተኛ መሆኗ በጣም አስደስቶኛል መልካም ትዳር ተመኘሁ

    • @temuyemariam1128
      @temuyemariam1128 Před 11 měsíci +1

      መቸስ የሱን ባህሪ ሳታቅ አታገባው😂😂😂

    • @aledwake
      @aledwake Před 7 měsíci

      How do you know wether she IS Happy or Not ?

    • @ademyassin5085
      @ademyassin5085 Před 6 měsíci +1

      አዋቂ ነኝ Don't you see her face expression 😊

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před rokem +85

    ኮሜንቶቹን በሙሉ ሳነብ ሰዉ ያልተረዳው ነገር ያለ ይመስለኛል :: እኔ ግን የተመልከትኩት :: በትክክል ይህንን ቪድዮ ሳይ የሙሽሪት ሳቅ የውሸት ሳቅ አይደለም :: እውነተኛ ሳቅ ነው በትክክል ያስደሰታት ይመስለኛል :: በባሏ የማፈር የመሸማቀቅ ነገር አይታይባትም ለሷ እሱ የደስታዋ ምንጭ ነው ብታፍርበት ብትሸማቀቅበት ተው ይቅርብህ ትለው ነበር እሷ ተመችቷት ከተደሰተች እናንተ ምን አገባቹህ ...? ሙሉ ለሙሉ ትኩረቷ እሱ ነው በስስት በደስታ ነው የምታየው አቦ ድንቅ ሚስት ናት የተባረከ ትዳር ይሁንላቸው ይመቻቸው 👍👍👍

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 Před rokem +6

      All I read is a good comments

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Před rokem +8

      ትክክል ነህ ወንድሜ። ሁለቱም ከልባቸው ተደስተው ነፃ ሆነው ነው ሠርጋቸውን ያሳለፉት።

    • @user-nv2ju4mj9k
      @user-nv2ju4mj9k Před 5 měsíci

      ሐሰት!

  • @tadiwosabebe4241
    @tadiwosabebe4241 Před rokem +32

    ነፃ ሰዉ ነዉ ምክንያቱም ንፁህ ሰዉ ነዉ

  • @sosinamogess8619
    @sosinamogess8619 Před rokem +42

    He's not mad man, he is exciting & enjoining his wedding with good music. mad is music time to control your self.❤💜💚

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před měsícem +1

    ደሰ የሜል ሰው እራሱን ነፃ ሰውንም ነፀፃ የሜዝናና የአብርሀም የሳራ የድረግላቹ ወልዳቹ ከበዶ❤❤❤❤❤

  • @chcj5908
    @chcj5908 Před rokem +14

    ሰው ለገንዘብ ብሎ የውሸት ደስተኛ ይመስል የለንዴ የዚህ ሰውዬ በራሱ በትዳሩ የተደሰተ እውነተኛ ደስታ ነው ይመቸው እንኳን ደስ አለህ

  • @leylaawol3739
    @leylaawol3739 Před rokem +17

    የኛ ነገር በማያገባን መግባት ስንወድ በቃ መደሰት ፈለጉ ተደሰቱ በራሳቸው መንገድ በቃ።

  • @marcusa4210
    @marcusa4210 Před rokem +7

    ሙሽሮች ደስ ትላላችሁ
    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @koreyp2845
    @koreyp2845 Před rokem +31

    This is amazing to see. Love from the USA! We need more of this on the internet. Very inspirational.

  • @addisgetamesay7849
    @addisgetamesay7849 Před rokem +12

    በህይወቴ እንደዚህ አይነት እብድ ሙሽራ አይቼ አላቅም 🤣
    በጣም ተመቸኸኝ መልካም የትዳር ዘመን ታምራላችሁ

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před 4 měsíci

      እብደት አይደለም። ከፍተኛ ደስታ ነው።

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 Před rokem +16

    This video has become my way to Feel Better when I am having a bad day. He's bride is lucky, she will be laughing for the rest of her life.

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před 6 měsíci +4

    ለወንዱ ሙሽራ ባካችሁ ፀበል ሩጩት እግዚኦ እግዚኦ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před rokem +83

    የኪነት ሱሱን ነው የተወጣው ሰርግ ስርግ መሆኑ ቀርቶ ህብረ ትርኢት ሆነ ማለት ነው?

  • @lidiyagirma7099
    @lidiyagirma7099 Před rokem +2

    በጣም ጀግና ባል በዚህ ቀኑ ያልተደሠተ መቼ ለመደሠት እንደዚህ ይቀየር እንጂ በሙሽሮች ቀን የሚዝናናው ታዳሚው ነበር እውነት ጀግና ነህ መቼም የማይረሳ ጥሩ ማስታወሻ ትታችሀል

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Před rokem +4

    በጣም ነው ያዝናናኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ያስቃል መልካም ጋብቻ

  • @abebe795
    @abebe795 Před rokem +10

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቸሁ ። ደስ ትላላቹ

  • @mollamarta3172
    @mollamarta3172 Před rokem +21

    ደግ አደረገ የተከፈለበት ውጪ ውን አስመለሰ እራሱን አስደስቶ ይሞታል መልካም የትዳር ዘመን

    • @igo1071
      @igo1071 Před rokem +1

      Funny comment. ያስቃል 😂😂😂😂😂

  • @mekiyasurur6796
    @mekiyasurur6796 Před rokem +13

    He’s such a good dancer. Twist at its highest level hahahahahaha love it ❤❤❤❤❤ bless u bro and I am happy I enjoyed every bit of ur moment. The wedding is your dance in anyway u want

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před rokem +12

    አቦ ይመችህ ሁል አግባ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +6

    ገራሚ ነው በጣም 😂 ዎው
    ትዳራችሁ ይባረክ አሜን ❤❤

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Před rokem +3

    ሀበሻ አልመሰለኝም ግጥሙ ከተግባሩ ባይገናኝም እንዲህ ነው ከደገሱ አይቀር ሰርጉን ድምቅ ያረገው ደስ ሲል🎉🎉🎉

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Před rokem

      እዎ ሐበሻ አይደለም/አልነበረም። አሁን ግን ሐበሻ ሆኗል።

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 Před rokem +2

    አዉነትም በሠርጉ ቀን ያበደ ሙሸራ ! በጣም ደሰ ይላሉ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f Před rokem +2

    በዚህ አመት እኔም አግብቻለሁ ግን ይህ ሰውዬ በጣም አስደስቶኛል ወላሂ አላህ ያስደስተው ነፃነት በጣም ደስ ይላል ይመቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መብሩክ አለይና

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Před rokem +25

    ምን እብድ አመጣችብን እያሉ ነው የሚስት ዘመዶች😂😂

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 Před rokem +19

    He will be on my special guest list for my weeding! I really love this guy

    • @ablove7957
      @ablove7957 Před rokem +2

      I am sure he will get a lot of party invitations.

    • @maryashene4176
      @maryashene4176 Před rokem +1

      @@ablove7957 I bet! lol

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Před rokem +3

      Please invite me too.
      The Bride's mom.

    • @maryashene4176
      @maryashene4176 Před rokem +2

      @@abbytsega6757 you are invited to the wedding my dear!

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před rokem +1

    እስከ ዛሬ የት ሄጄ ነው ያላየሁት የሚገርም ነው አንደኛ ነህ በሰረጉ ቀን ያልተደሰተ መቼ ሊደሰት ነው ፈጣሪ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Před rokem +4

    አድናቂው ነኝ ደግ በገዛ ሰርጉ የፈለገውን ቢሆን በራሱ ድግስ ይዝናናበት

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před rokem +14

    ልክ ነው ከሰርግ በላይ ምን ደሰታ አለ የደሰታው ቀን ይደሰት ተዝታው ነው በሰርጉ ቀን ተደሰተ ይባላል

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před rokem

      ይሄ አበደ ነው የሚባለው

    • @firezewedmaru113
      @firezewedmaru113 Před rokem +2

      አይ እንደው የአእኛ ነገር ሲደት አበደ ዝም ሲል በሰርጉ ቀን አኮረፈ መቼም ሰም አናጣም ዋናው የተባረከ ትዳር በፍቅር የሚኖርበት ያደርግላቸው ዘንደሮ እንደሆነ ፍቅር ጠፋ ሰው ተጨካከነ አገራችንን ሰላም ያርግልን እግዜአብሔር አምላክ ማሰተዋል ያድለን

  • @sdfhgf9052
    @sdfhgf9052 Před rokem +6

    ዋው ነው እንኳን ደስ አላቹ መልካም ገብቻ ይሁንላቹ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem +4

    እሷካፈቀረችውናከወደደችውስለሰውምንአገባት።ሰውስንባልያውምእኛኢትዮጵያኖችመተቸትናማሽሟጠጥልማዳችንነው።ልቦናይስጠንእንጅ።በሰርጉለትመደሰትያለነው።ዝምቢልደሞደባሪነውልንለውነው።እህቴትዳርሽንየአብርሀምናየሳራጋብቻያርግልሽ።ወልዳችሁሳሙ።

  • @abby8509
    @abby8509 Před rokem +1

    ደግ አደረከ ሁለተኛ አትሞሸር የታባቱ ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tadiwosabebe4241
    @tadiwosabebe4241 Před rokem +10

    ይሄ ሰዉዬ ሰርቶ ነዉ የደገሰዉ ያስታዉቃል ሰርቆ አይደለም ተመችቶኛል ቁም ነገረኛ ነዉ ዉሸት አያቅም

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl Před rokem +3

    በጣም ትልቁ ደስታ ሰርግ ነው ግን ስርአት ሲኖር ደስ ይላል ነገ ሲያየው እውነትም አብጄ ነበር ይላል

  • @tizitapusch9780
    @tizitapusch9780 Před rokem +8

    He is so funny 😂. I wish them many many years of fun & happiness.

  • @messim4047
    @messim4047 Před rokem +4

    ደስ የሚል ሙሽራ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 5 měsíci +1

    ሰርግ እኮ ለሙሽሮች አለማቸው ነው መልካም ጋብቻ ደስ ይላሉ

  • @besa7670
    @besa7670 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂ዛሬ ገና ፈታታታታታታ ያለ ሙሽራራራራራ እና ሙሽሪት አየሁ አንደኛ:: መልካም ሰርግ እድሜ ከጤንነት ይስጣችሁ ይመቻችሁ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před rokem +4

    THE BEST BRIDE AND GROOM OF OUR TIME 💫#BETAM #DESS #YELALLU, Hats off for your dancing Skill my brother 👌

  • @amoama143
    @amoama143 Před rokem +1

    ያበደ ያራዳ ልጁ ተመችቶኛል በመላዉ ኢትዮጵያ ያልታየ❤❤❤❤😘😘😘😘😍😁😁😁

  • @zainabme708
    @zainabme708 Před rokem +5

    አረ በጤና አይመስለኝም ወጭው ጭንቅላቱ ለይ ወጥቶ ነዉ አረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @johnmolalignjohn-zd9yg
    @johnmolalignjohn-zd9yg Před rokem +3

    ከዝ በፊት አግብቶ አያውቅም እንዴ🤔🤣😅

  • @ElsabetGetachew-re8rp
    @ElsabetGetachew-re8rp Před měsícem

    እውነት አለማዊነትን ብዙም ባሎደውም እውነት ደስ እሚሉ ጥንዶች ባልየው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሚስትየዋም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሙሽሮች መልካም ትዳር ይሁንላቹ ኑሯቹ የሰከነ ፍቅር የሞላበት በልጅ በሰላም የተባረከ ይሁንላቹ

  • @berhanumamo5826
    @berhanumamo5826 Před rokem +5

    ይችላል በዛላይ ያዝናናል

  • @ninakingmare1521
    @ninakingmare1521 Před rokem +5

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem

    ይመችህ ወንድሜ በጣም
    ታዝናናለህ 😊ትዳራቹ የደስታ
    የአብራሀምና የሳራ ያርግላቹ::

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 Před rokem +2

    ❤❤❤❤በቃ እዲህ ቀውጢ የሆነ ባል ነው ማግባት የምፈልገው ደስ ሲሉ

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 Před 4 měsíci

    ይሄን ደስታ እስከመጨረሻ ይሁንልህ

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Před 28 dny +1

    ደስታ አይደለም የቀመስካት ነገር አለች ይመችህ

  • @gelilagi7948
    @gelilagi7948 Před rokem +1

    ዘመንህ ይባረክ ከልኩ አያልፍ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Před rokem +5

    Wow this is an amazing person. It's your day once on the time. Bride and broom congratulations. Wishing you a happy marriage.🎉🎉🎉

  • @zebibasaid1323
    @zebibasaid1323 Před rokem +1

    ነፃነቱ ደስ ሲል የማይመለስ የደሰታ ግዜውን ያሳለፈ አንደኛ ሙሽራ
    43
    Reply

  • @kidisthailu8316
    @kidisthailu8316 Před rokem +3

    ሙሽራው ተመቸኝ ብቻውን ሸከሸከው እኮ ደስ ይላል

  • @egizabhiryemesgen1888
    @egizabhiryemesgen1888 Před rokem +1

    I love this guy 😊 😃 😀 😄 😁 🤣

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Před rokem +1

    የምር ደስ ይላል ፈታ አደረገው ሰዉን

  • @justiceju233
    @justiceju233 Před rokem +9

    Congratulation Queen and king truly Amazing weeding Ever

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Před rokem +2

    እኔ ደግሞ የእውነት ታሞ መስሎኝ አዝኜ በእርእሱ ከንቱ አስደነገጣችሁ ሰው ክክክ እደሱ መብቱ ነው በደስታ ማበድ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @SH-xg2lv
    @SH-xg2lv Před 7 měsíci

    This guy enjoys his wedding day properly, good for him, and she is the lucky one. This is pure love ❤️

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 10 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ሙሽራ ያብረሐምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před rokem +1

    Very impressive. Yimechichachu. Blessed be your union.

  • @user-ly8kn9tz5k
    @user-ly8kn9tz5k Před 4 měsíci

    ሙሽራው ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁል ግዜ ደስተኛ ያድርጋችሁ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před rokem +2

    CONGRATULATIONS HE IS VERY EXCITED.

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před rokem +3

    He seems like a humble guy, with very sweet and funny personality.
    May God bless your marriage

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před rokem +3

    በቃ ከዚህ ወዲያ ትዳር ነው አባወራነት ነው የመጨረሻው መጨረሻ ጭፈራ ! ደግ አደረገ 👍

  • @ESHETU-sl7uh
    @ESHETU-sl7uh Před 5 měsíci

    ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ
    ደስ ይላል

  • @hilluTube
    @hilluTube Před 11 měsíci

    ወይኔ በጣም የሚያዝናና ሰው ነው❤❤

  • @Phobe21
    @Phobe21 Před rokem +6

    I love this ❤ my beautiful cousin and her charming husband 👌

    • @yefikirsew7553
      @yefikirsew7553 Před 8 měsíci +1

      Are they both Habesha?

    • @Phobe21
      @Phobe21 Před 8 měsíci +1

      She is Habesha, not him! He do3snt understand the language

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Před rokem

    ይመችህህህ ብሮ

  • @rozinawoldemariam793
    @rozinawoldemariam793 Před rokem +4

    This is your day, 😀😀😀😀enjoy it congratulation to both you 🎊 🎊

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Před rokem +4

    Omg እኔ ከጅመርኩ ጀምሮ ሽንቴን ነው ይልስጨረስኝ
    specially Michael Jackson
    ዳንስ ሲደንስ በቃ አበቃለት ነው
    ያልኩት እውነትም በስርጉ ቀን ያበደው ሙሽራ 🤣🤣🤣

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před rokem +3

    He seems an artist it's so funny so crazy!! 😅😅😅😅😀😀😀 Wish them happily ever after!🙏👍❤

  • @habtamufentahun6918
    @habtamufentahun6918 Před rokem +1

    ይመችህ አባቴ

  • @Evax814
    @Evax814 Před rokem +1

    He is the whole vibe netsnetu betam des yillali

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem +2

    ዘንድሮ ካላበዱ ታዋቂ አይሆንም ለዛ ነው ብዝሀው ያበደው

  • @fortunasemere3533
    @fortunasemere3533 Před rokem +4

    Lovely wedding

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej Před 14 dny +1

    ቀራጬ ኮምፕሌክሳም ይመስላለል እንደፈለገ ይሁን ሰርጉ ነው እንኳን ጀስ አለህ ወንድሜ

  • @marmalata332
    @marmalata332 Před 10 měsíci

    Wowwwww so blessing destah destachin new yager lij yetebareke tidar yihunilih.

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před rokem +2

    That is a spirit love of music soul in his soul!😂😂 yemecheh abo!💚💛❤️

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 5 měsíci

    ነፃነቱ ደሰ ሲል አንደኛ ሙሸራ