''አራት ኪሎ የአባቶችህ ርስት አይደለም'' የጠቅላይ ሚኒስትሩ አስገራሚ የፓርላማ ውሎ|ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Komentáře • 1,1K

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Před 2 dny +211

    ለጋዜጠኝኝት የተፈጠርክ የኢትዮጵያ ኹራታችን ያየሰው
    ኢትዮ ፎርም የሁሉ ግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙

    • @wessenbegna4854
      @wessenbegna4854 Před 2 dny +9

      I love this Guy. Ths way he reads and his Voice. The perfect Journalist!!
      ድንቅ አቀራረብ ነው ወንድሜ። ድምፅህን እና ዜናህን ሁሌ እናፍቅሀለሁ። አመሰግናለሁ።

    • @behailuchane4795
      @behailuchane4795 Před 2 dny +1

      😊😊😢😊😊❤😂❤

    • @user-te7rt3ry9y
      @user-te7rt3ry9y Před dnem

      He is T.P.L.F's puppy

    • @wessenbegna4854
      @wessenbegna4854 Před dnem +1

      @@user-te7rt3ry9y So what?? Everyone has his own political prefrences.

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 Před 2 dny +96

    ከአቀራረቡ መጣፈጥ የተነሳ 3 ግዜ ደጋግሜ ተመለከትኩት ግን አሁንም አልጡገብኩም::
    አቦ ተባረክ ያየሰውሽመልስ 🙏🏽❤️

  • @seidwelloyew1290
    @seidwelloyew1290 Před 2 dny +15

    አንተ ብቻ ኑርበት ጋዜጠኝነት ባንተ ይበቃ አላህ ይጠብቅህ

  • @TG-ek5bu
    @TG-ek5bu Před 2 dny +14

    የባጥ የቆጡን ቢያወራ ምን ያድርግ ማን ይሞግተዋል የተሰበሰበው ሁሉ ጉልቻ ነው ታሪክ የማይረሳው ስህተት እየሰሩ እንደሆነ አያውቁም

  • @user-sj1ui5ws2z
    @user-sj1ui5ws2z Před 2 dny +169

    ኢትዮ ፎርም ትለያለህኮ❤❤❤❤እዳተያለውን ለእውነት የቆሙጋዜጠኞቺን ያብዛልን❤❤❤

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t Před 2 dny +129

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před 2 dny +3

      አሳማ ብቻ 😂😂😂

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 Před 2 dny +2

      ሲያምርህ ይቅር

    • @su72973
      @su72973 Před 2 dny

      ​@@birhanetefera3668ዝም በል ውሻ ካድሬ

    • @abi-bq2er
      @abi-bq2er Před 2 dny

      ​@@birhanetefera3668FFS RGB

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Před 2 dny +7

      ሱፍ ለብሰዉ ሚንጎራደዱ አሳሞች ናቸዉ።

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před 2 dny +60

    ሀይል የእግዚያብሔር. ነው. ጌታሆይ. ይህን ሰው አንሳልን ለሀገራችን የሚበጅ ለድሀ የሚራራ ሁሉን በኩል የሚመራ. በፊትህ የታየውን አስነሳልን

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před 2 dny

      Ewente Newe . Egezabehair yeredane. Bedelachenene yekere belene.

    • @lobagodebo8123
      @lobagodebo8123 Před dnem

      እግዛብሔርን የምፋራ ሰው እንድህ ይማፀናል እንደ ጌታ ለአንዱ አባት ለአንዱ አጎት አይደለም ለሁላችህንም አበትና አምላከቺነው ​@@Hope-nh6ho

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 Před 2 dny +49

    እብደት በህብረት ፓርላማ

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Před dnem

      እብደት በክልልን ይመጥናል

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 2 dny +48

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አንተን ማድነቅ ይገባሀል

  • @Neten-ez7tl
    @Neten-ez7tl Před 2 dny +15

    ድንቅ ትንተና በበቂ ማስረጃ ግሩም ብቃት አይጋዜጠኛ በርታ :

  • @user-eu2xd9fv7g
    @user-eu2xd9fv7g Před 2 dny +15

    ሊወስደው ነው መሰለኝ በጣም ገርጥተዋል ፈጣሪ ይሄ ሰውዬ ወስደህ ታረቀን 😊

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r Před 2 dny +19

    ኃይል የእግዚአብሔር ነው !!!!!!!!!

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Před dnem

      ለዛ ነው እግዚአብሄርም መሪ የሚመርጠው።

  • @user-dr7yt2uw7c
    @user-dr7yt2uw7c Před 2 dny +81

    ደንቆሮም ደደብም የሚሉት ቃል የማይገልፀዉ ሰዉ ነዉ እላያችን ላይ የተጫ ነብን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 2 dny +10

      ይሄ ቆሻሻ ፍርሃት ነው የሚያስቀባጥረው። ያፈሰሰው ደም እንቅልፍ እየነሳው ማዲያት ወርሶት ጥላ ቀሎት አሮጌ ጫማ እየመሰለ መጥቷል።

    • @birukzinch
      @birukzinch Před 2 dny

      @@abuhaile6517 mawerat becha menem atametum.

    • @hareguzewdu6530
      @hareguzewdu6530 Před 2 dny

      He is not the only ediot All the people in the parliament are the same like him

    • @user-rd9so8kt5u
      @user-rd9so8kt5u Před 2 dny +8

      የተጫነብን ሳይሆን አሽቃብጠን የጫንነው ነው 😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 2 dny +1

      @@user-rd9so8kt5u አታሎን ነዋ! ጨዋ ህዝብ የተነገረዉን ማመን ተፈጥሮዋዊ ነው

  • @chilot9793
    @chilot9793 Před 2 dny +12

    Abo ያንተን ትንታኔ እንዴ ሙዚቃ ነው የሚሰማው ❤❤❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 2 dny +95

    #ፈጣሪ ከቅድስት ሀገራችን ይህን የህዝባችንን አጥፊ#ሰይጣን ይንቀለው።አሜን🙏🙏🙏🇪🇹

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq Před 2 dny

      So much for the sainthood. All the men and the prostitution says it all!

    • @paulosh6916
      @paulosh6916 Před 2 dny +3

      Amen!

    • @tsehayahmed4617
      @tsehayahmed4617 Před 2 dny +3

      አንተን ደግሞ በአፍጢምህ ይትከልህ።
      እሜን

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před 2 dny +1

      @@bruktadesse1832 አሜን 🙏🏽🙏🏽❤

    • @BertukaBe
      @BertukaBe Před dnem

      አሜን ይንቀለዉ

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e Před 2 dny +58

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @eliastsegaye7039
    @eliastsegaye7039 Před 2 dny +55

    በጣም አድናቂህ ነኝ። የምታቀርበው ሁሉ ጠብ አይልም። በርታልን።

  • @dandaniel6589
    @dandaniel6589 Před 2 dny +6

    እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ፍጡር ጠልቼ አላውቅም የዚሕ ሰውዬ ግን ድምፁ ሳይቀር መንፈሴን ያስቆጣዋል ውሸቱ ሰለቸን እኮ ገሎና አሰድዶ ጨረሰን እኮ , ኢትዮጵያውያን ፀልዩ በየእምነታችሑ ጌታ እንዲረዳን ይንቀልልን ይሔን ደም መጣጭ ወስላታ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 2 dny +10

    የዝንብ ተወካዮች ም/ቤት።

  • @user-qj5sb9cy4f
    @user-qj5sb9cy4f Před 2 dny +66

    ታላቋን ሀገር ኢትዮጵያን ተጫወተባት እኮ የ7ተኛ ክፍል ተማሪ በውሸት የሚኮፈስ ጭምብል አጥልቆ የሚዞር ወራዳ መሪ ኧረ ፈጣሪህ በምህረትህ ጎብኘን 🙏
    ያየሰው ሽመልስ የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ ኑርልኝ ❤

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před 2 dny

      7 ቀርቶ አንድኛ ክፍልም ይሁን ምናገባሽ ተቃጠይ

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 Před 2 dny +1

      ​@@User-lu8gnye last name balegzaye temisyalish.

    • @BertukaBe
      @BertukaBe Před dnem

      ይዘገያል እንጂ ዋጋዉን ያገኛል

    • @BertukaBe
      @BertukaBe Před dnem

      ​@@User-lu8gnደነዝ የሱ ቢጤ

  • @user-on8dw8fw5j
    @user-on8dw8fw5j Před 2 dny +35

    ያዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያብዛልህ ድንቅ የህዝብ ልጅ የህዝብህ ልሳን❤❤❤❤

  • @zemensport-qg9ko
    @zemensport-qg9ko Před 2 dny +24

    Right now, all Ethiopians are fortunate to have Yaysew, the greatest journalist of the 21st century.

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 Před 2 dny +1

      100% agree,but I don't understand why people subscribe this channel.

  • @tesfayetube2721
    @tesfayetube2721 Před 2 dny +6

    በጣም የሚገርመኝ ኢትዮፎረም የሚያቀርባቸው ዜናዎች ላይ አንድም ተቃዋሚ ኮሜንት የለም የብልፅግና ካድሬዎች ራሱ ኢትዮፎረም በሚያቀርበው ዜና ተደመው አምነው ገንቢ አስተያየት ይሰጣሉ ዋው ከመረጃ ጋር የቀረበ ድንቅ ትንታኔ

    • @tadetemben6922
      @tadetemben6922 Před dnem

      ብልፅግናዎች ይህንን ያደምጡታል ብለህ ነው ተከልክለው እንዳይሆኑ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Před 2 dny +7

    እኔ እኮ እሚገርመኝ የተሰበስቡት አሻጉሊቶ ባዳወች ግድም መልስ አይስጡም እድ በግ ታምገው ግብአፋቸው እስቲ ግብ ተብለው ያድምጣሉ የአብኑተወካይ እስከሚታሰር ድረስ ልክ ልብን ነግሮታል አማራ አሁንም ሰው አላት እቲወ ፎረም እናመሰግናለን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonKase
    @SolomonKase Před 2 dny +22

    ያየ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 Před 2 dny +83

    ይህ መንግሥት ነኝ ባይ ወደ ፀበል የሚወስደው ቢገኝ ኢትዮጵያ ሰላም ታገኝ ነበረች

    • @user-eg1zf9ob2s
      @user-eg1zf9ob2s Před 2 dny +3

      😂😂 ትክክል

    • @gurshanigatu8184
      @gurshanigatu8184 Před 2 dny +1

      Kikikiki

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii Před 2 dny +2

      ይህን በሽታ ጠበል ይፈውሳል ሌላ አማራጭ እንፈልግ

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před 2 dny +4

      ጸበሉስ ለናንተ ነበረ በ 24 ሰዓት 4 ኪሎ ብላቹሁ 24 ወር ያስቆ ራጠችሁ ወፈፌዎች 😅😅😅😅😅😅

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu Před 2 dny +4

      ፊቱን ማየት እዴት ይዘገንናል አተን ብሎ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒሰትር ድል ለጀግናው ፍኖ ❤❤❤

  • @TigstMolla
    @TigstMolla Před dnem +1

    ኢትዮ ፎርም እናንተን ስሰማ ውስጤ በደስታ ይርሳል።ሁሌም ኑሩልን

  • @abrhamKelmawork
    @abrhamKelmawork Před 2 dny +7

    መጠን የሌለው ድንቁርና መጥኔ ሃገሬ በቃ ፎርሸሃል ጥፋ በፈጠረህ ሳትዋረድ ልቀቅ ታያለህ እንደውሻ ትሞታለህ።

  • @ghionkebede4063
    @ghionkebede4063 Před 2 dny +5

    Brother Yayesew, I have been commenting plenty times on your highest professional level, today I want to say your Maturity level ( how much you are governed by professional ethics )
    Keep up doing a great job.
    God bless you and your team.
    Thanks .

  • @Resilience3
    @Resilience3 Před 2 dny +10

    ያየሰው the one & only neutral voice🙏🏽

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo Před 2 dny +20

    ድል ለኢት/ያ ሞት ለብልጽግና

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Před 2 dny +34

    ኢትዬ ፎረም ይህንን ደንቆሮ በደንብ ገልፅህዋል::

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz Před 2 dny +7

    I admire you( EthioForum) for all the compilation to expose the failed state leaders' political debacle in this short time. It is Superb!

  • @user-qb6kz5xw4e
    @user-qb6kz5xw4e Před 2 dny +28

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይታደግ! አምላክ ሃገራችን ይታደግ መልካሙን ያምጣልን።

  • @golbit4168
    @golbit4168 Před 2 dny +7

    "የጠሉት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል" ነውና ይሄ ሰውዬ በቅርቡ ሳይፈነቀል አይቀርም!

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 Před 2 dny +5

    The best Media ever seen !!? Keep it up

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 Před 2 dny +19

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ትንተና። ትንተናውም እውነት ላይ የተመሠረተ። ሁሌም አድናቂህ ነኝ።

  • @AliuAhmed-fp1oh
    @AliuAhmed-fp1oh Před 2 dny +23

    ❤ኢትዮ ፎረም እንደናንተ ያለ ሚዲያ 10 ኢትዮጵያ ቢኖሯት ነፃ ትወጣ ነበረች❤❤

  • @FirdyawkalFirde
    @FirdyawkalFirde Před 2 dny +14

    ይሄን ወፈፌ እና ስርዓቱን በመቅበር ለትውልድ የምትመች ኢትዮጵያን ለማምጣት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት። ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤💪💪💪

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr Před 2 dny

      😂የትኛው ህዝብ ሺ አመት ንገሰ የጎንደር ንጉሥ እያላቹ በንፁሀን ሞት እልል ሰትሉ ነበር አሁን ህዝብ አልክ😂

  • @user-zh2nc8vc5o
    @user-zh2nc8vc5o Před 2 dny +25

    ኢትዮ ፎርም ጀግና ነሽ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ተንታኝ ተንባይ ጋዘጠኛ ነህ

  • @asnakewassie6580
    @asnakewassie6580 Před 2 dny +8

    ይበል ሙያዊ ሞጎት❤❤❤amazing critical political analysis💚💚💚

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o Před 2 dny +17

    ኢቲዮ ፎረም የኢቲዮጵያውያ ድምፅ ናችሁ በርቱልኖ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @daruletube
    @daruletube Před 2 dny +9

    ኢትዮጵያ ፎረም ማለት ምርጥ ሚድያ ደስ ስትሉ በተለይ ያንተ የትንታኔ ከነመርጃው ስታቀርብ እና ፋና ላይ ያሉ ጋዜጦኞችን አይቸ ስናደድ እናተን ሳገኝ እውነተኛ ጋዜጠኛ እንዳለ እርዳለሁ እጅግ አመሰግናለሁ በርቱልን

  • @kidusgidey586
    @kidusgidey586 Před 2 dny +5

    የልብአድርስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 2 dny +4

    ሕሱስ ጠቅላይ ምኒስተር ስላደረጉልን ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም ለትንታንያቹ በጣም እናሰግናለን ለማኝ የሌላት አገር ፅድት ያለች አድርገው ስለ ሰጡን ህዝብ ሃብቱን ንብረቱን ሰለ ጠብቁልን ክብር አለን 😢😢😢😢😢

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc Před 2 dny +5

    አምላክ ምህረት ያርግልን። አይ አገራችን።

  • @surafelshenkut
    @surafelshenkut Před 2 dny +6

    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 Před 2 dny +3

    Unbiased & facts based reporting. Thank you EF for your professionalism at all time.

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 Před 2 dny +7

    ኬንያ ግን ዜገኝነት አትሰጠኝም?

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před 2 dny +13

    የዚህን ቋቅ የሚል ሰውዬ ድምፁ ስሰማ ያቅለሸልሸኛል የራስ ምታት ኪኒን አጠገቤ አስቀምጬ ነው የምሰማው:: እናመሰግናለን ያየሰው ሺመልስ የዚህን ጨካኝ ሰው ማንነት በማስረጃ ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን!!

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 2 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ክኒኑን overdose እንዳይሆንብህ እያሳለፍክ እየዉ😂😂😂

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 2 dny +3

    Ethio ፎረም እናንተ ሰላም ለናንተ ሁሌም መልካም ምሸት ለሁሉም ኢ,ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerekaFikre
    @BerekaFikre Před 2 dny +4

    አሪፍ ትንተና ነው ያዬ ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @gannatmehari9735
    @gannatmehari9735 Před 2 dny +47

    ኣይ የኬናያ ህዝብ ምንኛ እድለኛ ናቸው የናሁኝ እግዚአብሔር ይንቀልህ😢

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 2 dny +2

      የኬንያኮ ቁጭ ብለው አይደለም ከሞቱኩሜ ሀገሬ ትትረፍ ብሎጂ ከድሮምክ አባገነን መንግሥቴ የሚገለብጠው ሀይለሥላሤንም ደርግንሜ ባለቁምጣዎቹ ባለጎፌሮቹ ባክኮቹ ሣይበሉ ሣዬጠጡ ላገራቸው መሥዋቴ የከፈሉ ትግሬዎች ናቸው ሌላም ቅዘናም ነው ወያኔኔ ኦየጠበቃችሁ ባልሆነ ኦሡ ድር ቀረ አክትማል ከጥንቴ ጀምሮ ሀገር ጠባቆቹ ቆመው ኦያዩ ነው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 2 dny +3

      አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ እሱ እየቀለደበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ፍት በነዚ ለተናቀው ህዝባችን

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 2 dny +1

      ​@@EyerusalemTaddese😂 አርትሱኝ አትበይ ሃይለስላሴንና ደርግን የጣለ ትላለች ኢትዮጵያን አዘቅት ውስጥ የጣለ አትይም ? ለምን ቁምጣ ለበሰ ግን? የአገሪቱን ከባንክ ዘርፎ ከውጭው ዓለምም በረሃብ ሰበብ በቢሊየን አለነበር እንዴ የተቀበለው? ሌባ ሁላ!

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 2 dny

      @@amourgagnetoujours ዘመኔኔ ለምን ቁምጣ ለቡሥክ በይና ጠይቂውሥቲ ከማ ኦንደኮረጀ ታዲያ አማራ የመጣ መንግሥቴ አቃጣሪጂ መንግሥቴ ገልብጥ አያቅ ማን አፄና አባገነኑኔ ጣለዴ ትግራዋዬ ይህው ጣሉታ አብይኔ አራቴ ኪሎ ብሎ ከማቅራራት

    • @photography6969
      @photography6969 Před 2 dny

      Wede keniya hid😂

  • @user-eg6up7lp5b
    @user-eg6up7lp5b Před 2 dny +5

    እትዮ ፎረም ጉበዝ ተንታን ተባረክ

  • @Sunny-rt3cp
    @Sunny-rt3cp Před 2 dny +13

    His body reaction went to another level… ተውረግርጎ ሊሞት ነው,

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 Před 2 dny +2

      😅

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 Před 2 dny +2

      😅

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 2 dny +2

      ፍርሃት እኮ ነው

    • @sisaynesh1816
      @sisaynesh1816 Před 2 dny +3

      በእሱ መውረግረግ ተናድጀ በዚህ ኮሚት ሳቁ😂ቀላል ተውረገረገ እደ በተለይ መፈንቅለ መንግስቱ ላይ😂

    • @DerejeAbdeta
      @DerejeAbdeta Před 23 hodinami

      Bartu indezih iyalachu😂
      Wof yelem okey

  • @Ethiopia1st2nd3rd
    @Ethiopia1st2nd3rd Před 2 dny +5

    ፈጣሪ ሆይ የአገራችንን ሰላም መልስልን👐🙏

  • @yohannestsehaye5780
    @yohannestsehaye5780 Před 2 dny +17

    ንጉስ በጦሩ ብዛት አይደለም
    ይላል ታላቁ መፀሐፍ ቅዱስ

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 Před 2 dny +11

    ኣይዞህ ኣብይ ይህ ቲዕቢትሕ ይበርድልሃል ጠብቅ 😮😮😮

  • @Real_islamictherapy
    @Real_islamictherapy Před dnem +2

    ወይኔ እንዴት ይሰለቻል እንዴት ይመራል አሁንስስ ምርር ብሎናል እባክህ ፈጣሪ አስበን እባክህ ፍትህ ለኢትዮድያ ህዝብ

  • @haymanotazemeraw2202
    @haymanotazemeraw2202 Před 2 dny +2

    ኢትዮ ፎረም የእውነት ሁሌም ባዳምጣችሁ አልጠግብም

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před 2 dny +32

    ብልፅግና የክፉዋች የጨካኝ የሴጣን ጥርቅም።

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha Před 2 dny +3

    Ethioforum continued to the top best and thanks for the genuis analysis

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před 2 dny +4

    ኦ ግዚኦ ደመና ሆነ አታመልም ደሙ ይፋረድሀል።

  • @user-kf7di4rz1v
    @user-kf7di4rz1v Před 2 dny +4

    ሰውየው ቆየ ካበደ አማኑኤል ሆስቢታልሚወስደው አጥቶ ነው።መድሀኒአለም በለተቀኑ ይንቀልህ🙏

  • @SHAKUR185
    @SHAKUR185 Před 2 dny +3

    Ethiofrume the best አገላለፅ በማስርጃ keep up bro you are the best ❤

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 2 dny +3

    ወይ ዘንድሮ የሚገርመው የEthio-Fourm በአብይ ላይ አስደናቂው ትንታኔና እንቅልፋቸውን ሳይጨርሱ ፓርላማ ገብተው እንቅልፋቸውን ለጥጠው ሲነቁ አብይን እንዲህ ሲያወድሱት ከዘመኑ ሮቦት የበለጠ ሮቦት ሆነው ነው የሚታዩት እነዚህ የፓርላማ ግኡዞች

  • @Nafkot-cx5tb
    @Nafkot-cx5tb Před 2 dny +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 Před 2 dny +4

    ምርጥ ትንታኔ ጎዘዝ ያየሰው በርታ

  • @user-dr7yt2uw7c
    @user-dr7yt2uw7c Před 2 dny +12

    500 ምናምን ደንቆሮ ከፉት ለፊቱ ተቀምጠዉ ታዲያ እንዴት አይደበርባቸዉ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Před 2 dny +3

    በጣም ነው አቀራረብህ በጣም ነው አድበትህ ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤

  • @realitymedia800
    @realitymedia800 Před 2 dny +6

    ፈጣሪ ይጠብቅ!!!

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    ኢትዮ ፎረም በጣም እናመሰግናለን!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ግና ይህንን ሰውዬ እባክህ ከቻልክ ኢሷ ካልሆነ ኢሱ እያልክ ብትጠራት/ው ደስ ይለናል😂😂😂😂😂

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 Před 2 dny +4

    ችግር ያለው ሕዝቡ ጋር ነው ያለው

  • @chdy8227
    @chdy8227 Před dnem

    ኢቲዮ ፎሯም የብሊፅግናው ብሊግና ፍትፍት አሪጎ ያቀሪባሎ አድማጩ ሀዝብ ቨደምቢ ይረዳል ኢቲዮ ፎሯም ዘመኒሆ ይባረክ

  • @engineerbaba-jw7eq
    @engineerbaba-jw7eq Před 2 dny +1

    we need the jornalist like you

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d Před 2 dny +4

    ድንቅ ዘገባ ከርቱእአንደበት

  • @gonffaYado
    @gonffaYado Před 2 dny +3

    ስም ጥራ የማን አባት ርስት ናት? አራት ኪሎ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አፅመ ርስት ናት።

  • @Kafu-toronto
    @Kafu-toronto Před 2 dny

    ❤ The best reporter I have ever heard!! The narration is wonderful along side with the truth ❤

  • @sahenethyopia393
    @sahenethyopia393 Před 2 dny +3

    What an explanation !
    Gd Job

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p Před 2 dny +2

    መፈንቅለ መንግሥት ስደረግ አላዩም ፣መፈንቅሌ መንግሥት የሚነሳው በድንገት በጥቂት ኃይሎች ብቻ የሚፈጸም ብቻ አድርገው ስለሚገምቱ ነው ፣፣ግን ይህ የተናቀውና ስገደል ፣ስታፌን፣ስፈናቀል፣ስሰደብ የነበረው ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ሆ!ብሎ ተነስቶ ስቃወምና አሁን ደጋፊ መስለው ለጥቅማቸው ስሉ ያጀቧቸው ሁሉ ሁኔታውን አይተው ከዙሪያቸው ስከዱና ስጠፉ ያኔ ነው የሚታወቃቸው ።

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 2 dny +7

    Ethio Forum ❤

  • @AbduEbrahim-tj2ky
    @AbduEbrahim-tj2ky Před 2 dny

    ኢትዬ፣ፎረም፣አቀራረባችሁ፣በጣምይለያል፣እዉነትን፣መጋፈጥ፣ያስፈልጋል፣አላህ፣ያግዛችሁ።

  • @sileshimekbib1202
    @sileshimekbib1202 Před 2 dny

    ኢትዮ ፎረም የዚህን ጨቅላ ህፃን ሰው ጉድ ተንትኑት በርቱ👏👏👏👏👏

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Před 2 dny +11

    የኦሮሞውን ሸኔ አላውቅም የአማራው ሸኔ ግን በእርግጠኝነት የምነግርህ በቅርቡ ሱሪህን በሕዝብ ፊት ያስወልቅሀል።

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 2 dny +3

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andenetetiopia5879
    @andenetetiopia5879 Před 2 dny +2

    ሰውየው አሁን የተነጋረውን የማይደግም 30 አይነት ፐርሰናሊት የለው ክፉ ፍጥረት ነው።የሚገርመኝ በፖርላም ውሰጥ የተሰበሰበው የሆዳም የጅብ ገተት ይገርማል ነገ እነዚህ ሰዎች የት ነው የሚኖርት? ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር?

  • @tesfamariam4401
    @tesfamariam4401 Před 2 dny +1

    Thank you very much Ethioforum 🙏🙏🙏

  • @seyifuKinfu
    @seyifuKinfu Před 2 dny +12

    እንኳን ደህና መጣ ንገርልን !

  • @user-hf8vf4kd4y
    @user-hf8vf4kd4y Před 2 dny +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወዳጄ; እንዲህ አይነት አይምሮ ካለው ግለሰብ ይንፀባረቃሉ ተብለው የማይገመቱ እንቶ ፈንቶ ግን መሰሪ ሀሳቦችን በማቅረብህ።

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 2 dny +2

    የዚህን ሰይጣን ድምፅ መስማት ያመኛል በጣም!!!

  • @dosjenner1778
    @dosjenner1778 Před 2 dny +1

    Journalism is Art
    Thank you Yayesew

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Před 2 dny +10

    እብድ እህል ገዝቸ ሚስቴን አሳበድኳት አለ ሰውዬው ይብላኝልሽ ኢትዬጵያ ልጆችሸ ጨርሠው አብደውብሸ እግዚኦ እኔን ያውጣህ በሉኝ ወገኖቸ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Před 2 dny +3

    እበት እሱነው ኦረሞ ታይሆን ኦረሞ ኦረሞ ጠል የሚለው ኦረሞ እኮ እሡ የወለደው አይደለም ጥንትም ያለን ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @MulugetaAbrham-hg3io
    @MulugetaAbrham-hg3io Před dnem +1

    Ethio forum one love❤

  • @user-mu4sq4ls9g
    @user-mu4sq4ls9g Před 2 dny +2

    ለ Short mimory ይመጥናል ለነቃ ግን አይመጥንም ። ማን ይሽወደል ምላሱ ሁለት ነው ዛሬ የተናገረው ነገ አይደግመውም ደሞ የሚገርመው ኢኮኖሚ ሲተነትን መሰረታዊ የኢኮኖሚክስ መርሆች የተማረ ሰዉ ሲሰማው በጣም ይደብራል ፣ ስለ ኢኮኖሚ የማያቅ ሰዉ ሲስማቸው ትክክለኛ ሊመሰለው ይችላል ግን የኢኮኖሚ ትንታኔቸው የዜሮ ብዜት ውጤት ነው፡

  • @medhin8187
    @medhin8187 Před 2 dny +3

    ይሄ መንግስት ግን ፈጣሪ ይይልን የህዝብ ደም ይፍረድ ።
    የ27 የጨለማ ዘመን ያልሽ ሁላ የበራልሽ ነዉ ኣደል 😎

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 Před 2 dny +8

    በሃያ አምሣ አይደለም አመራሩ፡ የአብይ አፅም አይኖርም።ድል ለፋኖ❤🎉❤

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 Před 2 dny +1

    ድል ለ ፋኖ Fano is freedom fighter

  • @AbelGDesta
    @AbelGDesta Před 2 dny +1

    What a swift analysis? 😍😍😍

  • @selamawitmehari1392
    @selamawitmehari1392 Před 2 dny +3

    ኢ/ዮ ፎረሞች ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤