በተአምራት ነው የኖርነው! | አጀንዳ መሆን በሌለበት ጊዜ ያጠፋሉ! | የ 2ቱ እረኞች ክህደት | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Komentáře • 12

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 25 dny +4

    እግዚአብሔር ለዚች ቤተ ክርሰቲያንን ከተጫነባትመከራ እንዲያወ ጣት ከፀሎት ጋር በርቱ

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 Před 25 dny +3

    ቸሩ እግዚአብሔር የታወረ ልቦናችን ያብራልን

  • @MekdesCherinet-tg6mm
    @MekdesCherinet-tg6mm Před 25 dny +3

    የፋኖን መምጣት የምጓጓው አማራ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስም ነፃ ስለምትወጣ ነው

  • @estas2834
    @estas2834 Před 24 dny

    ድንቅ ነው የርሶን ንግግር ማዳመጥ እውነቱ ይህ ነው የሚገርመኝ የሚደንቀኝ የምህመናኑ ዝምታ ነው በዝምታ በጸጥታ የራሱን እልዑና አደጋ ላይ የሚጥል ገርን የአይማኖትን አሳልፎ መስጠት ከመተባበር አይተናነስም ምን አይነት ትውልድ ነው እርሷን ግን ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 21:59

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 Před 25 dny +1

    ምምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይባርኮት እውነህ ስለሚናገሩ

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Před 23 dny

    የሀጥያት ሁሉ ሀጥያት አዋቂ እርሱ ሆኖ ሳለ እኔ አውቅልሀለሁ ባዬች አላዋቂዎች ሁሉንም የፈጠረ ያደረገ የምንዘነጋ ሰዎች እንድናውቅ እርሱ ይፍቀድ።

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Před 25 dny +1

    ኦርቶዶክስ በፋኖ ነፃ ትወጣለች!!!!

  • @derejewendafrie
    @derejewendafrie Před 24 dny

    እነዚህ የመናፍስተ ዲያቢሎስ አገልጋዮች እንጅ እንኳን የሰው፣ከሰውም የክርስቲያን!!!የእንሰሳትም እረኛ ቢሆኑ ግልገሎቹን፣ጠቦቶቹን ፣በጎቹን በተኩላ ለማስበላት የሚያመቻቹ ናቸው።

  • @equarenderta7521
    @equarenderta7521 Před 22 dny

    ክፍትአፎች ናችሁ ........ አማኝ የመሰላችሁ ጠሮኞች !!

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 23 dny

    ንፁ ኦሮሞ ተብለው የተሾሙት እኮ አንድም ኦሮምያ ሄዶ ሳያገለግሉ በየከተማ ሳውደለድሉ ብር በደንብ የምዛቅበትን ቤተክርስቲያኑ ሳጠኑ ቆይተው ሌላ ቦታ መድቡን ስሉ ተቀብለው መደቡ አሁንም የተመደቡበት አልሄዱም ለምቀጥለው ደግሞ አዲሳባ መድቡን የኦሮሞ ነው ይላሉ ይደረጋል ለኦሮሞ ተጨንቀው ሳይሆን ሃገርና ሌላውን ብሄር ለማጥፋት ነው

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Před 24 dny

    ይሄ ባለፈው ኢትዮጵያን ሲሳደብ የነበረ መነኩሴ ጳጳስ ሆኖ ነው እነዴ እረ እግዚአብሔር ፍርድህን ስጥ።።።