ምን ሆነን ነው? የህጻናት መጫወቻ የሆንነው? | መምህር ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wake

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Komentáře • 88

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 4 měsíci +14

    መምህር ፋንቱሁን ዋቄ የመፍትሄ ሀሳብዎትን ሙሉ በሙሉ እስማማበታለሁ ከአጥቢያ ጀምሮ እስከ ሲኖዶስ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን እየፃፍን ማጋለጥ መስቀላቸውን አለመሳለም አባት ብሎ አለመጥራት ነው ሌሎች ተላላኪዎችንም ማጋለጥ ።።።።።። መምህር ፋንታሁን ዋቄ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hc1sd4fx8e
    @user-hc1sd4fx8e Před 4 měsíci +4

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ በጣም የማከብርህ የዘመኔ ጀግና አባት ነህ። እንወድሃለን😍🥰🥰

  • @birumesfin9439
    @birumesfin9439 Před 4 měsíci +2

    መምህር አንተ ያለዳስስከው ነገር የለም ይሀንን ሰምቶ ከእንቅልፋ ያልተነሳ አይኖም
    ብዬ አሰባለው።ለአረብ ሳንሸጥ ወደተግባር መግባት
    ያሰፈልጋል። የምንሰረውንም
    መናገር ለጠላት መንገድ መክፈት እንዳይሆንብን
    ያሰፈልጋል።በጥበብ መጓዝ
    ያሰፈልጋል።ለዚሁም የልኡል
    እግዚአብሔር ቸርነት አይለየን
    ♥️🇪🇹♥️

  • @user-mp1oz7mm6v
    @user-mp1oz7mm6v Před 4 měsíci +5

    ትክክል! እንደዚህ ዓይነት እርምጃ ብንወስድ ማንም አይጫወትብንም ነበር። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @Tesemaliben
    @Tesemaliben Před 4 měsíci +4

    መምህር በእውነት ሁሉም የኦሮሞ ተወላጅ በአንድነት በመተሳሰብ አብሮ በመኖርና በመከባበር እንደ አባቶቻችን ተከባብረው ቢኖሩ።
    የአንድብሔር አንባገነን በመሆን አማራን በማጥፋትና ኦርቶደክስን የማጥፋት የመጤ የሰይጣን አመለካከት የተሴረ ሴራ እርሠወ ለአማራ ና ለኦርቶዶክስ በመሆነወት እግዘአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን።

    • @raheltamrat8190
      @raheltamrat8190 Před 4 měsíci

      እዉነት ነዉ ማናቸዉም ሰባኪ በአሁን ሰዓት ሰማዕታት ለሆኑት ክርስቲያኖችን አዉደ ምሕረት ላይ አይናገሩም እነዚህ ዘማርያንም ሰባኪያን በዉስጥ የቤተክርስቲያን ጠላትና አሁን ላለዉ መንግስት ደጋፊ ናቸዉ አሁን ላሉት መምህራችን መፍትሄዉ አንድና አንድ እሱ ብቻ ነዉ

  • @solomonleopard
    @solomonleopard Před 4 měsíci +10

    ምን ሆነን ነው እንደዚህ የተፈጠፈጥነው?...የሚገርም ድንዛዜ ላይ ነን!

  • @mulualemassefa6539
    @mulualemassefa6539 Před 4 měsíci +1

    ክበርልን መ/ር ፋንታሁን!!
    የኛው ነገር እንደካሮት ወደታች? የአሁኑ ይባስ የግራኝ ዘመን።

  • @user-lo3wi3rq2n
    @user-lo3wi3rq2n Před 4 měsíci +2

    ልብ ሙሉ ሰው ነህ መምህር ፋንታሁ ዋቄ በጣም አስገራሚ ቃል ነው ሀሳብ

  • @estas2834
    @estas2834 Před 4 měsíci +3

    መምህር ያሉት ሁለ እውነት ነው 100 % ትክክል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ጥጋበኛ ህዝብ በዲሞክራሲ ስም በርህብ ስም የበረከት የጥጋብ መንግስት አስወግዶ አሁን መከራውን ያያል

  • @user-lf4kk5gl8t
    @user-lf4kk5gl8t Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥዎት፡መምህር፡፡

  • @emagag8161
    @emagag8161 Před 4 měsíci +2

    ክቡር መምህር ፋንታሁን ዋቄ ሆይ፦
    የእውነትና የፍትህ መርህ በጥልቁ እንደተረዳህ፣
    እነሆ ጅማሬህ በእንደዚህ ዓይነት የእውነት እውቀት ተመስርቶ መሠት እንዳለህ ሁሉ ፍጻሜህ ያማረ ይሁን፣
    ለመርህ የታሰማው የጮኸትህ ዘር በቅሎና ብዙ ፍሬ አፍርቶ ውጤትህን ለማየት ያብቃህ፣
    እግዚአብሔር አምላክ ልዩ የሆነ ጸጋና ተደማጭነትን ይስጥህ
    ዘመንህ ይለምለም
    "የታላቂቷ ሀገራችን የኢትዮጵያ ጠላቶች (ርዕዮታቸው)በሙሉ ከስራቸው ይነቀላላሉ
    ጊዜውም እሩቅ አይሆንም
    እውነት ያሸንፋል❤❤

  • @genetabebe2937
    @genetabebe2937 Před 4 měsíci +2

    እውነት ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Před 4 měsíci +2

    መልሱ ቀላል ነዉ። ከርስቲያኑ ከአምልኮትና ከቅዱስ ቁርባን መራቁ ነዉ ለዚህ ሁሉ ዉድቀት የዳረገን።

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg Před 4 měsíci +1

    Ye ethiopia talaku mehur Betam tekekel ye ewenet abat keber le zelalem le memeher fantahun wake . Gegena mehur abat🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897 Před 4 měsíci +1

    ምን ሆነን ነው ? በመጀመሪያ ደረጃ ፈጣሪያችንን ስለረሳን ነው። ከዚያ በኋላ እርሶ የሰጧቸው ትንታኔዎች ሁሉ ይከተላሉ እና ወደ ፈጣሪያችን ከልባችን አንመለስ።
    መምህር፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን !

    • @hailuwondafrash8098
      @hailuwondafrash8098 Před 4 měsíci +1

      መምህር አምላክ ይባርክህ። ከነዚህ ሰይጣኖች ይጠብቅህ

  • @user-pw4tj3fo7c
    @user-pw4tj3fo7c Před 4 měsíci +3

    Bravo Fantahun wake

  • @waffiki
    @waffiki Před 4 měsíci +1

    ትክክል 💯።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 3 měsíci

    መምህር ተባረክልኝ

  • @selamawitgetachew8614
    @selamawitgetachew8614 Před 4 měsíci

    መምህር ድንቅ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
    እርስዎ ም እንዳሉት ሁላችንም ከድንዛዜ ወተን የመፍትሔ ሀሳብ መፈለግ፡ መምከር፡ መደራጀት..............

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Před 4 měsíci

    Always aporeciet you Teacher Fantahun Waqe brave .

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Před 4 měsíci

    መህምህር ፋንታሁንእ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ያሳዝናል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tafgirma
    @tafgirma Před 4 měsíci +1

    መምሕር ፋንታሁን ያቀረቡት ሃሳብ አዚም ለተደረገብን ሕብረተሰብ መፍትሄ መሆኑን ባምንበትም ቅሉ ያለንበት ሁኔታ ከእንቅልፍ የመንቃት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን እንደህብረተሰብ ኮማውስጥ እንዳለን ስለሚሰማኝ የፈጣሪን ተራድዖ እንደሚያስፈልገን በጽኑ አምናለሁ፡ ላቀረቡት መንፈሳዊና ፍትሃዊ ትምህርት ላመሰግንዎት እወዳለሁ።

  • @1Hagere
    @1Hagere Před 4 měsíci

    እሚገርም ነው መምህር ፋንታሁን ስለ ILRI የተናገሩት ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው የተባለውም ምሁር ዶክተር የታወቅ የአለምማያ ዩንቨርስቲ መምህር ነበር ለኔም በጣም ወዳጄ ነበር ኢልሪ ውስጥ አብረን ለ17 አመት አብረን ሰርተናል::

  • @Semerebeyene-ym4zf
    @Semerebeyene-ym4zf Před 4 měsíci +1

    ILCA (international livestock center for Africa)ነወ የሚባለው
    ዶ/ር አዛገ ተገኝ ይመስለኛል የሐረር ልጅ ነወ ።

  • @mistyswenson8147
    @mistyswenson8147 Před 4 měsíci

    💯 💯 💯 right.
    Thanks 🙏

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 Před 4 měsíci

    ትክክል ❤

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 Před 4 měsíci

    አማራ አሸንፏል እግዚአብሔር ረድቶታል💪💪💪💪

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 Před 4 měsíci

    It's true 👍 ❤❤❤

  • @ETHIOPIANFF-jr8hl
    @ETHIOPIANFF-jr8hl Před 4 měsíci

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ምነው ሁላችንም እንደርሦ ባደረገን ዕድሚና ጤና ከልቤ እመኝሎታል።

  • @FujjRyuii
    @FujjRyuii Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirazenebe5165
    @kirazenebe5165 Před 4 měsíci

    🎉edemana tana yadlott abatafanethun waka

  • @workemengeshagebre9352
    @workemengeshagebre9352 Před 4 měsíci +2

    ኧረ ምን አይነት ማደንዘዣ ነው የተሠጠው አዲሥ አበቤዎች

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 Před 4 měsíci

    መምህር እውነት ነው ግን ማን ሰምቶ ሁሉም ደዝዘንፈረንጅ ቅኝ ሳይገዛን እራሳችን እጃችንን ሰተን ቅኝ ግዛት በፈቃዳችን ተገዛን ያሳዝናል

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před 4 měsíci +1

    የበታች አስተሳሰብ ያላቸው በቀደመው ታሪክ የቀኑና በምቀኝነት የተነሱ ታሪክ አልባዎች የቀኑበትን ታሪክ ማንነት የሚያፈርሱ ጥቂት ዘረኞች ከጣሊያን ግብጽ ወዘተ የተመረዙ ዘረኝነትን የችግር መፍትሔ የሚመጣው በነጻ አውጭ በቋንቋ መድበው ኢትዮጵያን ሊቀራመቱ ተነሱ የእነሱ አካሄድ ዘረፋንና ግድያን አመረቱ ።
    እነዚህ ጸረ ህጎች ጥቅምን ለራሳቸው ብቻ ከአጋቡ ሲሸነፉ ግን ለመደበቂያ ነገዳቸውን ለመደበቂቂነት ተጠቀሙበትና አደኸዩን ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 4 měsíci

    ሰዉበላዉ አማራና አገር ጠል ነባር እምነትና ቅርፅ ከተሞች ወዘተረፈ አዉዳሚ መወገድ አለበት የበለጠ የከፍ አደጋ ከማድረሱ በፊት።

  • @user-tq6gu5qh8c
    @user-tq6gu5qh8c Před 4 měsíci +1

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ሚል መጽሐፍ ማንበብ ሁሉንም ሚስጥር ይገልጣል

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Před 4 měsíci

    30 ዓመት ብቻ ሳይሆን ለዘመናት ያጠኑን ጠላቶቻችን በመጨረሻም በራሳችን ሰዎች ሰለቀጡን።😮😮😮😮

  • @alemgeb1
    @alemgeb1 Před 4 měsíci

    ILCA - international livestock center for Africa
    ILRI - international livestock research institute

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před 4 měsíci

    Elri አሁንም አለ መምህር።

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Před 4 měsíci +1

    በሀገራችን አደርባይ ህዝብ ሥላለ የመንግሥትን እድሜ አራዝሞታል በተለይ በአዲሥ አበባ በአሁኑ ሠአት ረሀብ ቤት ኑሮ በተወደደበት ማፍረስ ማፈናቀል የሚፈናቀሉት አቤቱታ ሠሚ ኤንባሢዎች ደጅ እንኳን ይተዎቅልን አላሉም አዲሥ አበባ የሁሉ ነች ሁሉም እንድትፈርሥ ሣይወሥን በ3ሠወች እየፈረሠች ነው😅

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 Před 4 měsíci

    አረ ምን ማለት እችላለሁ ይሄን አንደበትህን መንፈስ ቅዱስ በሁላችን ውስጥ ገብቶ የተማርነውን ተግባራዊ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን። እገሌ ተገደለ ሲባል ነብስ ይማር ማለት አይበቃም

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 4 měsíci

    መላ ኢትዮጵያዊ ን ምን አደነዘዘን?

  • @liyazewde6646
    @liyazewde6646 Před 4 měsíci +1

    አግዚአብሔር ያለው አሸናፊ ነው።ከእግዚአብሄር ርቀን ጣኦታትን ተረትን እየሰማን አዳኛችንን ሥቃዩን ከንቱ ስናደርገው ቅጣት ቀጪ ይላክልናል።ክብር የሚገባው አንድ ሁሉን የፈጠረ ብቻ ነው።በንስሃ እሱን ካላከበርን ካልፈራን ይቀጥላል።

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Před 4 měsíci

    የኦርቶዶክስ ልጆችን በቆራጥነት ለሰላማዊ ሰልፍ የሚጠሩ የሃይማኖት መሪዎች በአስቸኳይ ያስፈልጉናል። ከዛም ሊመጣ ለሚችለው ነገር ጨክነን መነሳት ይኖርብናል። በቁም መሞት አያስፈልግም።

  • @kt.2770
    @kt.2770 Před 4 měsíci

    East ፡ Africa ፡ livestock ፡ commission

  • @estas2834
    @estas2834 Před 4 měsíci +1

    እረ መምህር እንዳሉት ነው አንድም ያስተዋልኩት ነገር አለ ገዳይ መንግስታችን እኛ በውጭ ያለነው በትዘዋዋሪ ለቤተሰብ ለጓደኛ በምንልከው ገንዝብ እንዲሁም መንግስት ባመጣው ህርሃብ ጦርነት ስደት እርስ ስንባል የመንግስትን ሸክም በእርዳታ እያቃለልነት ነው በተዘዋዋሪ

  • @user-gm5lm8rl1l
    @user-gm5lm8rl1l Před 4 měsíci

    ለጥቂቶች እኩይ አስተሳሰብ ባርያ ሆን

  • @amansa2039
    @amansa2039 Před 4 měsíci

    ውድ የኦሮሚያ ተወላጆች እኚህን ሰው ስታዮ ምን ይሰማችኋል?

  • @meretwork
    @meretwork Před 4 měsíci

    wnetem men honen new enzihe yedabilos legohe tera betera siyashefchefun neberetachen sizerfuna betachen eyafresu zem yamal yesew sega yelebeu aganenetoh afezew eyenedute zem yehon negerma ale ,,,,,,,,

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 4 měsíci

    Ahun egziabhair ye miqedess neguse (Tedrosin ) seyametta Lemin bado tesfa naw alke ??? anten mamaker weyem masfeqede neberebet egziabhair??? Bashaww sew bekulll menager aychelim ???

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D Před 3 měsíci

    ህጻናት ብቻ አይደለም። በስርዓት ያላደጉ ህጻናት ላይ ነው የወደቅነው።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před 4 měsíci +1

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. Justice comes when there is the rule of law. Today, today , the ethiopian intellectuals , must think , again and again,. The Division of Labour, who can do what, who can do what, who can do what !!! The what if, the what if, the what if !!! The ethiopian intellectuals have historical responsibility to do, to say, to partcipate , feel about the genocidal massacres in the country !!! The group of people under attack be prepared to defende themselves , where evere they are. Every single ethiopian has the right to live. No one has the right kill others !!! The governments within the government, the conspiracy, mischives, untrustworthness, etc. The governments will never be competent , even to save itself !!! Actions are lauder than words !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 Před 4 měsíci

      The poll. Sewidish sociologist peneterated the Oromo community and stole the spiritual skills and started teaching in Gutenburg University and one ethiopian was graduated and came back home . Starting teaching in the Oromomia region. The student told his grand father about it. The student told the and the teacher went talked to the grand father , even he found more about what he was taught in Gutenburg University !!! Unity the source of Strengths. The division of labour for the ethiopian, ethiopian intellectuals to help the ethiopian people!!!

  • @eshetiechilot8843
    @eshetiechilot8843 Před 4 měsíci

    wushetam zim bel ethiopia yealm birhan aydel edie fetarin yizen edenwaga yemimekerrr ante awureto ader giba na tewaga

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 Před 3 měsíci

      ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃንማ አደንዛዥ አይደለ እንዴ መቼ ነው ደግሞ ተዋጉ ያለው 2015 አለፈ ቴዎድሮስ ሳይመጣ ።ነጻ አውጪ ጠባቂ።

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 Před 4 měsíci +1

    ይሕንን መንግስት አይተን ቢሖን ኖሮ ወያኔን የማሶገድ (የመቃወም ሞራል ይኖረን ነወር?)

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 Před 4 měsíci

    😢 ክርስቲያኑ ክርስቲያን ይመስላል እንጂ ባለመሆኑ ነዉ

  • @solomoncostantinosgliptis1312
    @solomoncostantinosgliptis1312 Před 4 měsíci +1

    ምን አይነት ነዉ ምን አይነት ትንታኔ ስለ ELRI ስለሚባል አሜሪካኖቹ ስለሚመሩት የስለላ ተቋም ማዉራታቸዉ ገርሞኛል እኔ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ የኦርቶዶክስ ህመም ህመሜ ሞታቸዉ ሞቴ ነዉ አባታችን እረጅም እድሜ ለእርሶና እርሶን ለመሰሉ ከተገፉ ወገኖች ጎን ለቆማችሁ

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado Před 4 měsíci

    የስክሪን ፎርማቱ ልክ አይደለም ይስተካከል ሠውዬውን እንስማ የስክሪን መንቀጥቀጥ እንቁጠር

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 4 měsíci

    Aye memhir?! Ray sabella, gedlle fiqtor, dersane michaell , ray shenodaaa… Tedros yemibal negus endemimeta yetnagerutt madenzezyaaa kehone ante mitnagerew min liballll yehone ????

    • @azebberhane834
      @azebberhane834 Před 4 měsíci

      Ymalawkew neger ynoral billo ke awaki memar ayshalim. Kemetechet.who ever you are it shows that you are free from knowledge.

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 Před 3 měsíci

      2015 የተባለውስ😅😅😅የተጠቀሱት መጻሕፍት ትክክል ናቸው።ንጉሡን የምንጠብቀው በሃይማኖት እየኖርን፣የሚደርስብንን ሁለንተናው ጥቃት እየተጋደልን እንጂ ቴዎድሮስ ነጻ ያወጣናል ብለን ቁጭ ብለን እየጠበቅን አይደለም።

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 Před 3 měsíci

    የሚቀድስ ንጉሥ ካልሆነ ኢትዮጵያን መግዛት አይችልም ነው የሚሉት የተከበሩ መምህር ? ይሄ ከሌላው እምነት ተከታይ ዜጋ ጋር እንዴት ያስማማል ?

  • @BereketBarud
    @BereketBarud Před 4 měsíci

    ምን ሆነ ነው። ከሐይማኖት ሥር ቁጭ ብለህ ፖለቲካ የትጫወተው?

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 Před 3 měsíci

      ፖለቲካው ሃይማኖትህን ከነካ ትቃወማለህ።ስለይምርሃነ ክርስቶስ የተናገረውን አልሰማህም?

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i Před 4 měsíci

    ወያኔንም እንዲህ ስታማሩሩት ነበር ወደ ራሳቹ ተመልከቱ ንሰሃ ግቡ

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 Před 4 měsíci +1

      Wendem woyanem yawe new bezere kefafelo bezer metawekia seto mejemeria yetegodawe ye tigraye hezeb new. Ende orthodox tewahdo hulachenem neseha megebat aleben betseleye aleben ende ager endewendemamach kalaseben entefalen.

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 4 měsíci

    እህ መንግሥት የኦርቶዶክስ ፀር ነው አይ እውነት የባስ ብቻነው ክክክክክ

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪን ይዛ ይህቺ የ ኢ ኦ ተ ቤ ክ ከሠይጣኑ ጋር ተፋልማ (ካልተፈተነች እምነቷ በፈጣሪ ካልተመዘነ)ወደፊትም ቢሆን የሚያከብራት መንግስት የለም።

  • @nigussegirmaamiru4779
    @nigussegirmaamiru4779 Před 4 měsíci

    ,የፋንታሁን ምላስ ይበለዋል ቅለታም

  • @ahmedabawari6268
    @ahmedabawari6268 Před 4 měsíci

    ዶማ

    • @solomonyalemzwed4211
      @solomonyalemzwed4211 Před 4 měsíci +1

      ቆፈረህና ሚስጢር አወጣብህን። አየህ እውነት እንደዚህ ያበሳጫል። ሰውዬው ሥራቼውን በትክክል ሠርተዋል ማለት ነው ለዚያ ነው የተናደድከው። ጠላት ሲናደድ አናዳጁ ወገን ትክክለኛውን ሥራ ሠርቷል ማለት ነው።

    • @user-qp4qm7zk5f
      @user-qp4qm7zk5f Před 4 měsíci

      sile melsu ameseginalew

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před 4 měsíci +1

    እኛ የምትለው የቱን ብሄር ነውው? ያሀ ሁላ የቤተክርስቲያኗ መስቀል ለ አዉሮፓ የሸጣችሁት እናንተ ሚኒሊኮች ናችሁ::

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 Před 3 měsíci

      ሚኒሊክማ እንዳንረገጥ ስብዕናችንን እንድንጠበቅ ሥራ ሠርቷል።እኛ ያለው ኦርቶዶክሳውያንን እና በፍትሀ የሚያምኑትን ሁሉ ነው።

    • @1Hagere
      @1Hagere Před 3 měsíci

      ስማ በዘረኝነና በቂም በቀል መርዝ የተጠቀለልክ የተበላሸ አእምሮ ይዘህ ይህ መልካም ሰው ዘር የማይወስነው መንፈሳዊ በአንድነት የሚያምን በእግዚአብሔር የተመረጠ ሰው መሆን ብቻ በቂ መሆኑን የሚይምን ትልቅ ሰው ነው:: እንደአንተ ያለውን ብል እግዚአብሔር ያጥፋልን::

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 Před 3 měsíci

      ምንሊክ የሁሉም መሪ ናቸው።ለሆኑ ቡድን አትስጡ።አውሮፓ እንዳይረግጠን ታሪክ የሠሩ ንጉሥ እርሶ ካሉት ጋር አይጋጭም?

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Před 4 měsíci +2

    ክበርልን መ/ር ፋንታሁን!!
    የኛው ነገር እንደካሮት ወደታች? የአሁኑ ይባስ የግራኝ ዘመን።