🛑 አብይ ትንቢት ተነገረለት | ዘንድሮ ማይሰማ የለም በራዕይ ሮላንዶ ወደ ኢትዮጵያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Komentáře • 108

  • @nsiebho
    @nsiebho  Před 5 měsíci +9

    ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን 🙏 ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ 🙏
    ቪዲዮን Like ያድርጉ🙏

  • @israelbegashaw
    @israelbegashaw Před 5 měsíci +8

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለሁሉም እውነቱን እግዚአብሔር ይግለፅላቸው! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ፈተናውንም በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በመላእክት ፃድቃን ሰማዕታት አማለጅነት በጌታችንና መድሐኒታችን ቸርነት ትሻገራለች! አሜን!

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 Před 5 měsíci +6

    ሮናልዶ በጣም ጥሩ ሰው ነው እናቱን የሚወድ ትክክለኛ ሰው ። ቢመጣ ጥሩ ነበር እኛም እናታችን ቅድስት ንጽህት እመቤታችን ማርያምን እንዴት እንደምንወዳት እናሳየው ነበር

  • @user-ox1gk5vx9f
    @user-ox1gk5vx9f Před 5 měsíci +9

    ክሮስቲያን እሮናዶ666 ተከታይ ቢሆንም ጥቅምት 21 ከመጣ እመቤታችን አድናዉ ለአለም ትምህርት እንዲሆን ነዉ እመቤታችን ልታድነዉ ነዉ እሱም መስክሮ ብዙ ሰዉ መዳኛ ይሆናል

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 5 měsíci +1

      ያድርገው ማንም ይሁን እንዲዱኑ ነው የምንፈልገው 🤲

    • @BatunUzu
      @BatunUzu Před 5 měsíci

      Tekemet alalefem ende koyi weyis wedewala new mikoxerewu

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 Před 5 měsíci

      2017 ነው ያለችው

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před 5 měsíci +6

    ወንድሜ ለምን አጥያት ትገባለህ ከቻልክ የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ሂድና ተጸበል ።ከዚያ በኋላ ሁሉም ነገር ይገለጽልሃል ። እስከዚያ ድረስ ንስሐ ግባ 😢

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 Před 5 měsíci +2

    የሮናልዶ መምጣት ወይ ደህንነትን እንዲያገኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ሊሆን ይችላልና መጨረሻዉን እንይ።

  • @binyamassefa
    @binyamassefa Před 5 měsíci +13

    ሮናልዶ ይመጣል ያለችው እመቤታችን ናት! ለምን ይሄን እንደገለጠችላት ክብር ይግባትና ከእርሷ በቀር የሚያውቅ የለም። ያልታደሉት ችላ ቢሉትም ጸብሉ ግን የዓለም ህዝብ የሚድንበት ነው። ማመን አለማመን መብት ነው። ሰውን ያለ በቂ መረጃ ሐሰትኛ ብሎ መፈረጅ ግን ኃጢአት ነውና ባንቸኩል!!

    • @እቢ
      @እቢ Před 5 měsíci +1

      ባታስቂኝ ካል መጣ እኮ ዉሸት መሆኑ ነዉ

    • @esset1685
      @esset1685 Před 5 měsíci

      ​@@እቢየዛኔ ለመፍረድም ይቻላል አላዋቂውም ይለያል

    • @esset1685
      @esset1685 Před 5 měsíci

      ተባረክ ለቅን አመለካከትህ 🙏

  • @emebethailu1544
    @emebethailu1544 Před 5 měsíci +2

    የሮናልዶ መምጣትን እመቤታችን እንደገለፀችላት ማመን ለምነ እንደከበደህ ታውቃለህ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ስላልሄድህ ነው እስቲ እግዚየብሔር ይፍቀድልህና ሂድና ታምሩን እይ ኮሜንት ከማድረግ በፊት

  • @user-yp3ss6sq7v
    @user-yp3ss6sq7v Před 5 měsíci +5

    ወንድሜ የበርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበልን ሄደህ በማርያም ሄደህ እየው

  • @b21e19
    @b21e19 Před 5 měsíci +5

    በአርቴፊሻል እንተለጀንስ አይታዉ ነዉ
    በእውነት በጣም ነዉ የምታናድደዉ

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 Před 5 měsíci +1

    ቆንጆ አቅራቢ ነህ ያስተማርከው ትምህርት ሁሉ ደስ ይላል እውነትም ነውና የሀሰተኛ ክርስቶስች ጉዳይ ተነግሮ አያልቅም አሳፋሪዎች ናቸው እነርሱ ባያፍሩም።

  • @biniezana4314
    @biniezana4314 Před 5 měsíci +4

    አቤት እዝጎ ሰንቱን አየነው ሰንቱን ሰማነው እግዚአብሔር አምላክ በምህረትህ ጎብኘን😂😂😂

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 5 měsíci +2

    ወድሜ እነሱን ተዋቸው አተግን በጀመርከው ፀጋ በርታ የሰውን ልብን የሚያቀው ፈጣሪ ብቻነው እውነትም አርነት ያወጣካ ስለዚ የነሱን ስታይ አተወደኅላ እዳትቀር እልካለው

    • @nsiebho
      @nsiebho  Před 5 měsíci +1

      አግዚአብሔር ያክብርልን🙏

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Před 5 měsíci +3

    ተሜ እኚህ አባት ወይም ካህን ክርስቶስ ን አዉቀዉት ነዉና የተከኑት ና ምስጋና ይገባቸዋል

  • @ሁለገብሚዲያ
    @ሁለገብሚዲያ Před 5 měsíci +4

    እኔ ጥዋት አየሁ አለች ባለቤቴ ከሳዓት አየ ካለች ነኋላ እኔ በኋላ ከሳዓት አየሁ አለች ወቸው ጉድ😊😂

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta Před 5 měsíci +1

    መናፊቅ ያላደረከኝ እግዝያብሔር ይመስገን እናንተ የእልፍኝት ልጅች የጭፈራ ቤት

  • @user-iq7vt5sw5e
    @user-iq7vt5sw5e Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 5 měsíci +2

    በስመአብ ሮናልዶ ይመጣል ብሎ ማለት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እናትና አባት አሳየችኝ አርሴማ አናገረችኝ ምን ማለት ነው ከጴንጤዋች ጋር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ማመሳሰል ያሰቡ ይመስላል ቢያቆሙ ጥሩ ነው

  • @user-dq5ky7zp1u
    @user-dq5ky7zp1u Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Před 5 měsíci

    ተመስገን ግዝው እስደርስ ድረስ እንጠብቃለን ክርስታን ሮላዶን ግዝውን እንጠብቅ አሁን መዉቀስ የልብንም::

  • @GemechuNegera-kc3lu
    @GemechuNegera-kc3lu Před 5 měsíci +2

    የበርሜሉን ገቢረ ተአምር አይተህ መመስከርህ አይቀርም ያኔ ሐሰተኛ ነህ አንልህም...

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 5 měsíci +1

    ካልመጣስ እኛ የ ተዋህዶ አማኛች ባንቺ እንፈር የተነገረሽ ላንች ነው በምድያ ምን አስፈለገ እህቴ ለራንዶ ምን ያረግልናል እኛ አሁን የሚያስፈልገን እግዚአብሔር ነው ተጨቀናል

  • @senaithaile3790
    @senaithaile3790 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Před 5 měsíci +3

    እና ቢመጣ አንድ ተጫዎች ኢትዮ ምንድኅ ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ?

  • @user-mr6bz5jy7h
    @user-mr6bz5jy7h Před 5 měsíci +4

    Ye emebetachenen teamere be ande ezi geba yemayebale sewe meta kere aydlme kirstosene endetelemnele ena eyame wede esu endenemeta enji

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh Před 5 měsíci +1

    Amen. Amen. Amen

  • @samisher.
    @samisher. Před 5 měsíci +2

    ክርስቲያኖ ን ከምታይ ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስን ባየሽ በረከት ረድኤት ታገኝ ነበር በሀይማኖት እንኩዋን አይመስልሽ፡

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Před 5 měsíci +1

    Wow, the first speaker he impress me🙏

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy Před 5 měsíci +3

    በዘመን መጨረሻ ሐሰተኛ ነብያቶች ይመጣሉ ተብለናል !!!

  • @Wesen-wv3zo
    @Wesen-wv3zo Před měsícem

    ወይ እራእ እውነት እሳ ሳትሆን አቅራቢው ነው የገረመኝ ክርስትያን ሮራንዶ ከከከከከ ለሳም ለባሏም ታያቸው እኔ ስገምት ግን እምነት የላቸው ሰዎች እንደሚ በዙ ነው እራእያ

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 Před 5 měsíci +1

    እነዚህ አጭበርባሪዎች ፈጣሪ ለምን ዝም አላቸው እዛው የቆሙበት መድረክ ላይ አያደርቃቸውም በፈጣሪ ስም እንዲህ ሲያላግጡ ወይ ይቺ አገር መጫወቻ ሆነች

  • @fk3365
    @fk3365 Před 5 měsíci +2

    የድንቁርና መጨረሻ እንዲህ ይገለፃል

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 Před 5 měsíci +3

    ምንድነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ አምላክ መሰለሽ እንዴ? ምን ማለት ነው?

  • @user-wz2ui7sj6o
    @user-wz2ui7sj6o Před 5 měsíci +3

    ክርስትያን እሮራንዶ እዲስ ስም እወጣሽለት ብደንብ ተፅበይ

  • @Amasam-wo5vv
    @Amasam-wo5vv Před 5 měsíci

    ከመጀመሪያው በእምነት ሳታዳምጥ ቆርጠህ አታውራ ሮላዳ መምጣት ምክንያቱን የምታውቀው እመቤታችን የአምላክ እናት ብቻናት ለማውራት አትቸኩል

  • @fk3365
    @fk3365 Před 5 měsíci +1

    ሁሉም ይቀባጥሩ ዝም ብሎ ማየት ነው መጨረሻውን ። ምድረ ህመምተኛ መቃዣ ሆነኮ ህዝቡ ።

  • @tteklu
    @tteklu Před 3 měsíci

    Sanyo - Amlake yitfash!

  • @tenagneeshete948
    @tenagneeshete948 Před 5 měsíci +1

    ለዚህ ነው እንዴ "ማንም አይነካኝ" የሚለው።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 5 měsíci +1

    ትንቡትም የሚናገርዉትም የግድያም እስትራተጅም ሚያካህድዉትም ናቸዉ ይህንም ህልም አምፕትም ይገዛልም እያልዉ። ሚተነብይዉም የኦህደድንም የጦርንም አመራሮችንም ሚያቓቑሙትም ድርጅታችንም ኦርቶዶክስንም አጥፍተም አፈጃጅተንም አገዉም አማራም ቅማንትም አምልራም ኤሮንም አማራም ትግእየም አማራም የማገዳደልም ፕላንም ነድፈዉንም የሚያጫርስዉትም ህዝብንም ኢትዮጵያም ላይም በደም ሚዋኝዉትንም ድርጅትም እምነትም ጲንጥየም የሚባልም ድርጅትም መሳርያም ኦህደድንም ኦሮንም ድርጅትም ከትግርየም ድርጅትም ደብረፂዎንም ጋርንም በድብቅም በዉጭንም በዉስጥም በሚድያም በጋዚጠኛም ሙሰራም ድራናንም የሚሰርዉበትም የደም መንግስትም ኦሮንም ስልጣንም እናራዝማለንም ድራማቸዉንም። ነዉ አብይም ሰላሳም አመትም ይመራም የነብይም ስም የጠንቓይንም ስም ድራማ ሚሰራም ነዉም ጎበዝ ንቃ እራስህንም አዘጋጅ ለትግልም ይህንም ናፋቂንም የደም ነጋዲንም እምነትም መስራችንም ህልምንም አላሚዉንም በለዉ ከጥይም ግንባርንም ግንባርዉ እያልክም ከሚልክብህም አምይም ጦርንም ጋርንም እየመታህምጣለዉ እሽይ።

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 Před 5 měsíci +1

    mekeneyatu yegebake yemetale esume yetemekale Orthodox yehonale weyime mekeneyte selalewo fetari

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w Před 5 měsíci +2

    Menalebet yichin setyo batedegagmuat. Menm mayet astelaign. Abstochen endalay resu abesachign. Ahunm lelawen mayet selalchalku wetchalu👎

  • @tteklu
    @tteklu Před 3 měsíci

    Abie - yitfahe!!

  • @user-zw5ob4rd4g
    @user-zw5ob4rd4g Před 5 měsíci +2

    Men agebahe yerasewa arobate yesewe tamaselalech .belila Sera tesemara.

  • @ermila.52342
    @ermila.52342 Před 5 měsíci +3

    Ante balge mendre bermel kidus giorgies bezu tamer emtayebt bota new yehen yasychebt meknyat alat embete embrhan yeserhen testhe ante balge

    • @nsiebho
      @nsiebho  Před 5 měsíci +1

      ወንድሜ በርሚል ጊዮርጊስ አዉነተኛ ቦታ መሆኑን አዉቃለሁ . ግን አንተ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ሮላንዶ ወደኢትዮጵያ መምጣቱ ለኦርቶዶክሳዉያን ጥቅሙ ምንድን ነዉ ? መፅሐፍ ቅዱስ ዓለሙን እና በዓለሙ ዉስጥ ያለዉን ነገር እንዳንወድ ነግሮናል !
      ይህች ልጅ ግን የኦርቶዶክስ እምነትን ለማስነቀፍ እንጅ እዉነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተገልጣላት ሮላንዶ ይመጣል ታገኝዋለሽ ብላት አይደለም !
      ወንድም ምነዉ የእመቤታችንን መገለጥን ቀላል አደረግነዉ !
      አግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏

    • @ermila.52342
      @ermila.52342 Před 5 měsíci +1

      @@nsiebho bewnt nesha geba lezi metfo dabilosawi astesasbhe yehe yegzhabher denik seraw new yelk be sematu syefe edtksefe nesha geba ene botaw ders heje bezu bezu nger asytognal ante manhe ena new yehen talak bota le youtb terfe beleh emtakaklew sematu edyksfe nisha gebabt bewnt lek alsrham ke manem menfkan gar yehchin yehwaha nitsu set youtub lay posthe tasdbatalhe aznalew

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 5 měsíci +2

    Lionel Messi be 10 yimetal yibalal ke gedame entoto.

  • @simrettessema8544
    @simrettessema8544 Před 5 měsíci +1

    ይች ደግሞ ማናት ውይ ጉድ ጉድ ነው ዘድሮ

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 5 měsíci

    አምላክ፡ ሆይ፤ ከመውረድ፡ አልፈን፡ እየዘቀጥን፤ ነውና፤ ድረስልን፤፤? ሜጀሩ፡ ማይነር፤ ማይነሩ፡ ሜጀር፡ የሆነብን፤፤ ምን፡ ሆነን፡ ነው???

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 5 měsíci +1

    ኳስ ተጫዋች ሆነ ፕሬዝዳንት ለፈጣሪ ሁሉም እኩል ነው እሱ ከመረጠህ ሰው አመነ አላመነ ችግር የለውም መጀመሪያ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ሒዱና ተአምሩን እዩ እኔ አትነግራትም አልልም ቦታው ተአምረኛ ቦታ ከመሆኑ አንጻር

  • @user-xi6tu8si3c
    @user-xi6tu8si3c Před 5 měsíci +1

    ጉድነውአይጵጤ

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 5 měsíci +1

    QIDUS christian Ronaldo CR7 yimetal aleche kidist Mariam? Tabootoch awtiten eniqebelew engidawis.

  • @user-cc4lr5yd3s
    @user-cc4lr5yd3s Před 5 měsíci

    ጠብቆ ማየት አይሻልም። ኢትዮጵያ የአለም ብርሐን የምትሆነው እንደ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አይነት ሰው በተአምራት ተመልሶ ስለኢትዮጵያ ጸበሎች አዳኝነት ሲመሰክር ነው።

  • @tigaethio
    @tigaethio Před 5 měsíci +1

    😂😂 ወይ ዘንድሮ ሰለ ምትወጁ አጋንነት ነው

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 Před 5 měsíci +1

    Hidena bermile giyoregise keza weshete edehone teregagetaleke anete weri hodu

  • @tewahidowisdom
    @tewahidowisdom Před 5 měsíci

    Ethiopia mitbal hager alakim bloal yehone gize ! Memtat limeta yichilal gin ke haymanotachin ga magenagnetua teru new biye alasebim!

  • @fk3365
    @fk3365 Před 5 měsíci +2

    ሮናልዶ እኮ ኢሉምናቲ ነው ምን ትቀባጥራለች ቅዠታም ።

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 Před 5 měsíci +2

    Batekerstyanachen abtoche kabawen shelemu twerk wengalu gene aygebachewmelemen hymanotachew protostanye muselyme selehonu yetwahedoe wengale metehafu aygebachewme

  • @wudasiegebremariam6253
    @wudasiegebremariam6253 Před 5 měsíci +1

    Zegrme

  • @kasahunaschalew
    @kasahunaschalew Před 5 měsíci

    Mnew enatun stisedbu andebetachihun yalzega amlak betselot kenante gar hono Ayn asawere.

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke Před 5 měsíci

    እነዚህ ባልና ሚስት ያዩተ እልም ነው

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 Před 5 měsíci

    ምን ማለት ነው? ሮናልዶ አንድ ለሙያው ታታሪ 'ና ጠንካራ እግር ኳሰኛ እንጂ፤ ሐዋርያው ጳውሎስ ወይም ጴጥርስ አይደለም 'ና የእሱ ወደ ሀገራችን መምጣት ጠቀሜታው ምንድን ነው?

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j Před 5 měsíci +1

    አግተሽ ምን ልታረጊው ነው😁😁😁😁

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 5 měsíci

    ለምን አሁን አታሰየነም ሲጣበቅ

  • @user-ci3tx4wt7r
    @user-ci3tx4wt7r Před 5 měsíci +1

    dingil mariam 2017 tikimt 21 christiano Ronaldo ethiopi indemimeta asayechign bila drama leserachu mediawoch ye diramawu balebet man indehone inawikalen nexela silelebasech orthodox ayidelachim kehuala min ale dingil mariam tera hayimanotu Catholics yehonewin ronaldon sayihon dingil mariam getachinin iyesusin nw litasayen yemitichilaw. astewilu ichi set leba achiberbari set nat tekefiluat nw dramawun yeserachiw mediawun be higi masteyek nw

    • @yonasweldetsion4492
      @yonasweldetsion4492 Před 5 měsíci

      Muluwn video btayew Tru neber mkniyatum getachin kristosn asaytatalech abate enatwanm asaytatalech yhenen yayechiw mayet slalebat neu.hulum neger Rega bleh maseb Ena mastewal ysfelgal.

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Před 5 měsíci +1

    Wendme smeatu yebermelu gorghis tebel bealem fetari yasawkal rolando bezih tebel fewsot lealem limesekr tewhdon edimesekrlat etihopiyan lealem ttawk lihon ychlal enatna lgiwa mn yaktacjewal ortodks meheten wst tekemtachhu ers beers atnekakefu kfu kemenager ghizewn tebko leheymanotachn lehegerachin kefta memesker aychalm?yerega wetet kibe ywetewal tgst ynurachhu krstos lehetyat new yemeta letadk aydelem elshaday hulun madreg ychalewal asbu kemennkef

  • @AlemBerhe-zt1zm
    @AlemBerhe-zt1zm Před 5 měsíci +1

    Goermsaw.
    1yematamenew ant ne
    2betebab aymero kalgba hendygabh beemal georgis hed
    3 wenbee lay kuth bele kemettazeb gezhen thelot seged
    Wera manafes yecerstyan menged
    aa aydelm ant

    • @AlemBerhe-zt1zm
      @AlemBerhe-zt1zm Před 5 měsíci

      Ant bese teferd thend ant man?weswa berh yedethw y5 wer heeguth. Hona new. Ants?

  • @AlemBerhe-zt1zm
    @AlemBerhe-zt1zm Před 5 měsíci +1

    3 yeshetun(donky tube lay semonun yelkekun mut asensa yemil adametew

  • @aselefzegeye6492
    @aselefzegeye6492 Před 5 měsíci +1

    Balgiaw ychn ljiy yakerebkew sew neh

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 5 měsíci +1

    🤣🤣🤣ሮላንዶን አፍቅራው ይሆናል በህልልሟ ያየችው 😂😂😂😂

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Před 5 měsíci

    ይህች ሴት መናገሩን ትናገር ቀርፆ ያስተልላለፈ መናፍቅ መሆኑን አትጠራጠሩ ግን ግንሮናልዶ ቅዱስ ወይም መእላክ ሆነ እንዴ?

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke Před 5 měsíci

    አገራችን ኳስ ተጫዋች ሳይሆነ ሰላምን ነው የሚያሰፈልጋ

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 Před 5 měsíci

    Nazi Abiye Ahemed yewedem

  • @AzebTelahun-ho7zl
    @AzebTelahun-ho7zl Před 5 měsíci +1

    በጣመ ናፍቆናል ይምጣ አንቺ ትርትር

  • @b21e19
    @b21e19 Před 5 měsíci +1

    ይቺ ሴት ሳይንስ ሙዚየም ነዉ የገባችዉ ነዉ ፀበል?!

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 Před 5 měsíci

    ይኼንን ሁሉ ዓመት አብይ በስልጣን ከቆየ ከኦሮሞ በስተቀር በኢትዮጵያ ምድር የሰው ልጅ ተገድሎ ያልቃል ማለት ነው እግዚአብሔር ይቅደምልን

  • @user-gm3nf8cx6v
    @user-gm3nf8cx6v Před 5 měsíci +1

    እኔ እምለዉ ኦርቶዶክሶች ታሳፍራላችሁ በየምናምኑ የምትቀርጿቸዉ ታቦቶቻችሁ ከምን አስጥሏችሁ ነዉ ሌላዉን የምታሙት?በጴንጤቤት እየሱስ ጌታ ነዉ በየቤተክርስቲያናችሁ ስትቃጠሉ ስትሰደዱ ይሄሁሉ ጣኦቶቻችሁ ለምን አላዳኑአችሁም ?ደብተራዎች ወንጌል ብቻ ያድናል

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 Před 5 měsíci +1

    አንተ መሀይም ዝም ብለክ 2017 ጥቅምት 21 ጠብቅ ታያለክ አፍክን አትክፈት 7 ወር ጠብቅ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 5 měsíci +5

    ወረኛ ወንድ አታሽቋልጥ? ሂድ ልብ ካለህ በርሜል ጊዮርጊስ እዚህ ተዘፍዝፈህ ፀጉር አትሰንጥቅ ምንድነዉ ብርቅ ነዉ ክርስቲያን ሮላንዶ አንተ የምታዉቀዉን ያክል አምላኩ ከዛም በላይ የሚያዉቀዉ አይመስልህም አይደል? አታዳንቅ ያየችዉን የምታዉቀዉ እሷ ምን አከራከረህ አንተ ካላየህ ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ? እንዴት በኔ በኩል ሁሉም ይለፍ ትላለህ ደግሞ የመቀደድህና የቆርጦ ቀጥልነትህ ብዛት ራዕይ አልከዉ😅😅😅 ራዕይ አታዉቅም ልበል በርሜል የሚያዮት ነብስ ከስጋ ተነጥሎ እንጅ ራዕይ አይደለም ካላመንክ አይቶ ማዉራቱ አይሻልም ያዉም ባለ ማህተብ ከሀዲ ከምትሆን

    • @nsiebho
      @nsiebho  Před 5 měsíci

      😂

    • @-ly8jj
      @-ly8jj Před 5 měsíci

      አወ ልክነው ሂደሕአረጋግጥ እግዚያብሔር ስለናቱ ሲል በላየሰብን እደማረው እረሰሳሕእንደ?​ነው ሜድያው ስለበለጣችሁነው የምትንጫጩት😅😅😅@@nsiebho

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p Před 5 měsíci +1

    ውሸትነው

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt Před 5 měsíci +1

    አቤት በዛዘመን

  • @tigaethio
    @tigaethio Před 5 měsíci +1

    አረ አረፋሸ ተቀመጪ አታፈሪም አጋንነት አድረቦሽ ከእሆነ በደንብ ተጠመቂ

  • @fentashambaw8250
    @fentashambaw8250 Před 5 měsíci

    ይህ ቅጀት ነው ወይም የጴንጤ ድራማ ነው ሮናልዶ ኢት ይምጣ አይምጣ ምን ይሰራልናል እሱ መላእክት ነው እንዴ?እንደዚ አይነት ቢዶወችን ሳይ እናንተ እራሳችው poltician ነው የምትመስሉኝ

  • @b21e19
    @b21e19 Před 5 měsíci +2

    ዉሽታም ናት ይቺ ሴት ሮናልዶ ሊመጣ ነዉ ማነው እሱ በራይ የሚታያት?!
    ምን ትላለች ይቺ ስንት አይነት ሰዉ አለ ባካችሁ
    ኢትዮጵያ እኮ ትልቅ ጥንታዊ ሀገር ነች የሀገር መሪዎች ሲመጡ አላየችም እንዴ

  • @user-xi6tu8si3c
    @user-xi6tu8si3c Před 5 měsíci +1

    ውሸትአትናገር

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 Před 5 měsíci

    የሠው ዝቃጭ ነህ የሆንክ
    ቦርኮ

  • @kidane80
    @kidane80 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤