በኢትዮጵያ ጉዳይ በተለየ ሁኔታ የጥቃት ኢላማ የሆኑ አካላት እና ምክንያቱ! ከፕ/ር ጥላሁን ይልማ እና መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ጋር! ክፍል 2 ልዩ ቆይታ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ከሳይንቲስቱ ጋር እነሆ ዛሬም! "ለምን አማራ እና ኦርቶዶክስ?"
    እውቅ ባለ ብዙ ግኝቶች እና የዘመናችን ስኬታማ የምርምር ሰው የሆኑት ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ፣ በወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከቱንቢ ሚዲያ ጋር ተከታታይ ልዩ ቆይታ ያደርጋሉ! በቆይታችን ስለ ኢትዮጵያ ከፍታ፣ ወቅታዊ ችግሮች እና የመፍትሔ ትልሞች ላይ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር ሰፊ ውይይት እና ደርጋለን።
    እነሆ ይህ ሁለተኛው ክፍል ነው!
    @Ethio_Tunbi Media

Komentáře • 65

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 2 měsíci +14

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድሞቻችን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እንወዳችኋለን

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 2 měsíci +13

    ፕሮፌሰር በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሆነ እውነተኛ ታሪክ እየነገሩን ነው እንዲሁም የቱንቢ ሚድያ አቅራቢዎች 🙏

  • @tewodrostesfagiorgis1768
    @tewodrostesfagiorgis1768 Před 2 měsíci +10

    ሀገርን ያለ ጠባቂ አይተውም የተባለው የእግዚአብሔር ቃል በእነኚህ አባቶች ተገልጧል።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 2 měsíci +10

    እንቁዎቻችን ናችሁ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እግዚአብሔር በእናንተ ላይ አድሮ እንዲስራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Před 2 měsíci +5

    ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ መምህር ፈንታሁን ዋቄና ዲያቆን ዮሴፍ ከተማ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ያደረጋችሁት ከልብ እናመሰግናለን

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před 2 měsíci +8

    ፕሮፌሰር እና መምህር ፋንታሁን እንዲሁም ዲያቆን ዮሴፍ እናመሰግናለን በርቱልን ትግሉ በእውቀትም በትጥቅም በፀሎትም ነው ።

  • @Mimi-ex1dn
    @Mimi-ex1dn Před 2 měsíci +6

    በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ በአስቸኳ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሃገሩን የሚወድ ሁሉ ከናንተ የሃገር ሃብት ከሆናችሁ እንቁ ኢትዮጵያዊ ጋር ሆነን ሃገራችንን ከያዛት ዉስብስብ በሽታ ማላቀቅ አለብን በርቱልን በጣም አመሰግናለሁ መፍቴዉ የምናገኘው እራሳችን ኢትዮጵያኖች ነን ።

  • @cricket3806
    @cricket3806 Před 2 měsíci +15

    እግዚአብሔር ዘረኞችን እንድናስውግድ ብልሃቱና ጉልበቱን ይስጠን ተምቢ እናመሰግናለን!!!

  • @AbayNigussie-uh9se
    @AbayNigussie-uh9se Před 2 měsíci +3

    የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ የልቦናችሁን መሻት እንዲፈጽምላችሁ ይርዳችሁ!!!

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 Před 2 měsíci +4

    ለሁላቸሁም ክብረት ይስጥልን

  • @user-zm6ns3df2u
    @user-zm6ns3df2u Před 2 měsíci +2

    እግዛብሔር የእናንተ አይነቱን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 2 měsíci +2

    በእውነት፡ እግዚአብሔር፡ አገልግሎታችሁን፡ ይባርክ፡ ፕሮፌሰር፡ ጥላሁን፡ ይልማ፣ መ/ር፡ ፋንታሁን፣ እና፣ ዲ/ን፡ ዮሴፍ፣ እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @birrubirru5799
    @birrubirru5799 Před 2 měsíci +2

    የማቱ ሣላን እድሜ እና ጤና ከሀብት ጋር ያድላቸው እያልኩ በጸሎትእናሥባቸው፣ ። እኛም እናመሰግናለን።❤❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር የልፋታችሁን ውጤት ዬሳያችሁ
    ፕሮፌሰር
    መምህር ፈንታሁን
    ዲያቆን ዮሴፍ 🙏🙏🙏

  • @addisumandefro9868
    @addisumandefro9868 Před 2 měsíci +4

    ፕሮፌሰር በጣም የሚገርም ዕውቀት ነው ያስቀመጡልን ።ወደፊት በታሪክ ላይ ምርምር ለሚያደርግ ሰው ጥሩ ግብአት ነው የርሶ ንግግር ።እባኮትን ፕሮፌሰር ይኼንንም ደግሞ ስለ አድዋም በመጽሐፍ ጽፈው አኑሩልን ።ሌላው የፊልም ባለሙያው ኃይሌ ገሪማ ጋር ተገናኝታችሁ ትልቅ የሆነ ለትውልድ የሚጠቅም ነገር ብታስቀምጡልን ስል በትልቅ አክብሮት እጠይቃለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ ሰው በማግኘታችን ።እድሜ ፣ ጤና ይስጣችሁ !!!❤❤❤❤

  • @alemkassa5998
    @alemkassa5998 Před 2 měsíci +2

    እግዜአብሔር ይስጥልን. እናመሰግናለን

  • @tadessetadesse6583
    @tadessetadesse6583 Před 2 měsíci +12

    አሁን ነገር ሊቀየር ነው።
    እውነተኛው የታሪክ ትምህርት የውሽት ትርክቱን ሁሉ ዋጋ ስለሚያሳጣው የፕሮፌሰር ሀሳብ ትልቅ የመሰረት ድንጋይ ነው።

    • @thaile9751
      @thaile9751 Před 2 měsíci +1

      የአብይ መንግስት የታሪክ ትምህርት ቤት እንዲቆም ይፈቅዳል ወይ? ነው ጥያቄው:: ሆን ብለው አይደል ታሪክ እንዳይማሩ ከዩኒቨርሲቲው ካሪኩለም ያስወጡት::

    • @freeethiopia3729
      @freeethiopia3729 Před 2 měsíci +1

      @@thaile9751መጀመሪያ አብይ ማጣፊያዉ አጥሮበት ሕዝብ እየጨፈጨፈ ነዉ ‼️የሱ ፈቃድ ለምን ያስፈልጋል❓እነኝህ ወንድሞቻችን ታሪክን፦ ስብዕናን፥ አብሮ መኖርን ወዘተረፈ ያስተምራሉ ኘላንም ያወጣሉ‼️ ይሄ አፍራሽ ሥርዓት በጎበዞቹ ፋኖዎችና አጋሮቻቸዉ ከተወገደበሗላ ሌሎች ወገኖቻችን በዘር ማጥፋት ወንጀልና በተጨማሪ ስነ ምግባር የሌለወ ተግባሮራቸዉ ለዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከሰዉ አቅርበዉ ፍርዱ ወደ አመርቂ ዉጤት እንዲደርስ የሁላችንም ትብብር አስፈላጊ ይሆናል💯⚖️😔

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 2 měsíci +1

    አቤት ውስጣዊ ውበታቹ እንባዬን አስመጣው 😭❤ እግዚአብሔር አምላክ የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹

  • @HabetamTadese
    @HabetamTadese Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜአችሁን ያስረዝምልን

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 Před 2 měsíci +3

    ቱምቢ 🙏😍🙏
    ውዶቻችን መምህር ፋንታሁን ፕሮፍ ጥላሁን ጋዜጠኛ ዮሴፍ በጨለማ ዘመን የተገኛችሁልን የልዩ ብርሀን ኮኮቦች የነገም ባለድሎች በእናንተ ደስስስ ይለናል 😍🙏😍

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před 2 měsíci +2

    እምዬ ኢትዮጵያ ለካ ብዙ የተቀበረ ሀብታም ነሺ !!! በመጀመሪያ ቱንቢን ዲያቆንን እጂግ እናመሰግናለን የተከበሩ የኢትዮጵያ አይከን ስለ አቀረብክልን ብሎም መምህርን ለአለም የሚተርፉ ጥበበኛ ኢትዮጵያ ን የማትረፍ በእጃቸው ነው እግዚአብሔር ምክነያት አለው እርሶን በአሁኑ ሰአት ብቅ ያረገልን ሦስቱ ስላሴ ተመሰሉና መላ በሉን አደራ የነገሩ ክብዳት ኢትዮጵያ ን አናድን።

  • @getiemucheye791
    @getiemucheye791 Před 2 měsíci +1

    ዲያቆን የአገልግት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክ፡፡ ለእንግዶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ፤ እድሜ የሚሰጥ ቢሆን ከእኔ እድሜ ተቀንሶ ለብጹ አቡነሉቃስና ለፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ እሰጥ ነበር፡፡

  • @gashawassefa5362
    @gashawassefa5362 Před 2 měsíci

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ !

  • @sarameshesha-pb2ei
    @sarameshesha-pb2ei Před 2 měsíci +1

    ጤናይስጥልን

  • @hareg5262
    @hareg5262 Před 2 měsíci +1

    የሚገርም ውይይት!

  • @Sabakebed
    @Sabakebed Před 2 měsíci +3

    በርቱልን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před 2 měsíci +1

    አሜን❤

  • @zemikale6993
    @zemikale6993 Před 2 měsíci +2

    እውቀት ከእውነት ጋር ኢትዮጵያዊነት ከእምነት ጋር እንዲህ ተጣጥሞ ሲሰማ ልብ ይመስጣል :በጣም የሚያሳዝኑኝ ግን የኔ ትውልድ በውሸት ትርክት ማንነቱን, እምነቱን, ሀገሩን የማያውቅ ብሬን ዋሽ የተደረጉ ቅል እራስ መሆናችን ያሳዝነኛል

  • @elsabetnigussie9794
    @elsabetnigussie9794 Před 2 měsíci

    ❤❤❤ መምህር ፋንታሁን ዋቄና ዲያቆን ዮሴፍ እጅግ አመሰግናችኋለው እድሜ ይስጣችሁ ባላችሁበት ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን በዓብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዮ ለሰይጣን አጋዝኦ ላዳም ሰላም እምዝየሰ ኮነ ፍሰሃ ወሰላም እኝህን የመሰሉ አባት ፕሮፌሰር ያሉ ሌሎችም የአገር ኃብት እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ያሰቡትን ያሳካልሆ አሜን ልጆቼ ሦስቱም የሳይንስ ተማሪ ስለሆኑ ደስ ብሎኛል በአሁኑ ሰዓት ሳይንስ የወደቀበት ስለሆነ ይበርቱ አገራችንን ሰላም ያርግልን። 😮😮😮

  • @martatesfa7738
    @martatesfa7738 Před 2 měsíci +2

    Egzabahr yebarkachu!!!egzabahr yewnet yerdanal

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 Před 2 měsíci

    God bless you, professor !!
    Long life for you !!

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 Před 2 měsíci +2

    መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ሁሉ እርኩስ መንፈስም አለ ሀይሉ እግዚአብሔር ነው ሰይጣኖችን በፆምና በፀሎት ማሽነፍ ነው ።

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 2 měsíci

    ጌታ ረጅሙን እድሜ ይስጥዎ መማር ማለት

  • @workwohamekonen9100
    @workwohamekonen9100 Před 2 měsíci

    "ሕዝ❤ብ ስር ነዉ ይሚደበቁት እነዚህ ሰይጣኖች" ድንቅ አገላለፅ፥መምህር። እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን!! ሀሳብህን የሚጋራ ህመምህን የሚታመምልህ እኝህን ታላቅ ሰው ማግኘትህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል።
    የልጅ አዋቂው ዲያቆን ዮሴፍ ዕንቁ ኢትዮጵያዊያንን ከያሉበት አፈላልገህ እያቀረብክ ተስፋችንን ስለምታለመልምልን እናመሰግናለን። ሁላችሁንም በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!
    ፕሮፊሰር ራሳቸዉ ተቋም ራሳቸዉ ሀገር ናቸው። ህልማቸዉ እውን ሆኖ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አይተዉ ያልፉ ዘንድ እድሜና ጤና ይሰጥልን ዘንድ ቸሩ አምላካችን ይርዳን!!!

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 2 měsíci

    ተባረኩልን ኢትዬ ህይወት ልትዘራ ነው የሚል ግምት አለኝ

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b Před 2 měsíci +1

    የቱምቢ ሚዲያ ወገን የሚመሠገን አስተሳሰብ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ መስማት በጣም ደስ ይላል ።የዛሬ ወላጆች ስለራሴ ብናገር ከሃምሳ አመት በላይ ስሆን የተመርኩት ከቄስ ት/ት ጀምሬ ስለ ሀገራችን ሲነገር የሠማሁት እስከ ስምንተኛ ክፍል ነበር ከዚያ በኋላ አልሰማሁም ጭራሽ በህዋሀት ጊዜ ሲቪክስ ተብሎ መጣ ሕገመንግስት ን መማር ሆነ የሀገሬን ታሪክ በግል በማንበብ የማዳበር ትግል ውስጥ ነው የገባሁት ።ልጆቼን ማ በሲቪክስ የተወጠሩ ናቸው ።ስለዚህ ያነሳችሁት የመማማር ተግባር የሚደነቅ ሀሳብ ነው አመሠግናለሁ።ዘውድነሽ ነኝ ።

  • @antensaylakew970
    @antensaylakew970 Před 2 měsíci +2

    ❤🙏

  • @BBO-ng6rn
    @BBO-ng6rn Před 2 měsíci +2

    የሚድያው፡ መግቢያ፡ ሙዚቃ፡ አይመጥነውምና፡ ቢታሰብበት።

  • @felekeengidashet8442
    @felekeengidashet8442 Před 2 měsíci +1

    እባካችሁ የሣጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለው መጽሐፍ (ቅፅ 1/2/3/እና4) አንዳንድ ሰዎች ልብወለድ ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ እውነታ ነው ይላሉ። ግራ ገብቶኛል እና እባካችሁ ብታብራሩልን?

  • @sarameshesha-pb2ei
    @sarameshesha-pb2ei Před 2 měsíci +1

    ፕሮፈሰር እውነት እነዚ እምትሎቸው ፈረንጆች እውነት የኛን አገር ሊያሳድጉና ሊረድን ብቻ ነው የሚመጡት ችግሩ እንደውም ከነዚ የሚጀምር ይመስለኛል ሰለጠነ ማለት ሰየጠነ ማለት ነው የሚለውን ሀሳብ እኔ እደግፈዋለው እናንተስ በነገራች ላይ ስለ ሳጥናዬል ጎል ኢትዮዽያ መፁሐፍ ብትችሉ ብታወሩን ደስይለኛል

  • @yonasgebrihiwet4528
    @yonasgebrihiwet4528 Před 2 měsíci +1

    Ygermal Egziabher leka ken alew. Egziabher
    lehulachuhm edme ketena ystln.

  • @ayenewaddisu6356
    @ayenewaddisu6356 Před 2 měsíci +1

    አምላከ አበው ሁላችሁንም ይጠብቅልን ዲያቆን ዮሴፍ የስልክ ወይም የኢሜል አድራሻ ማግኘት ብችል 😢

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_  Před 2 měsíci

      josephkhordofa@gmail.com የዮሴፍ ከተማ የኢሜይል አድራሻ ነው። እናመሰግናለን!

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese Před 2 měsíci +1

    ሰው ሰው ሲሆን ለካ እንዲህ ነው

  • @teddytesfaye7418
    @teddytesfaye7418 Před 2 měsíci +1

    Ethio tumbi ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ወይም ሚድያ ይመስለኛል ከአቀራረቡ እና ከይዞታው ስረዳ ማለት ነው።ነገር ግን ሆን ተብሎ ይሁን ወይም ??? አላወቅም ማጀቢያ "ሙዚቃው" ወይም "መዝሙሩ " ኦርቶዶክሳዊ ስላልሆነ ብዙዎቻችን ላይ ቅሬታ እየፈጠረ ስለሆነ ቢታሰብበት መልካም ነው እላለሁ።

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 2 měsíci

    Egzea
    1:39 1:39 1:40

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před 2 měsíci +1

    እሚገርም ነው ፕሮፊስሩ የት ተደብቀው ነው እንዲህ አይነት ሰወች ከግንባር እየጠፋ ነው እኮ ማንም የሚጫወትብ ን

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 Před 2 měsíci +2

    ፕሬፌስርን የማውቃቸው የዛሬ 30 ግምት በፊት በጦቢያ መጽሄት ላይ ወያኔን እስመልክቶ በድፍረት በስጡት እስተያየት ነው። እስተያየታችው በዚያን ወቅት እጅግ እነጋጋሪ ስለነበር የህዝብን በተለይም የአንባቢውን ሃሳብ እኩል።ለእኩል ክፍለውት ነበር። በወቅቱ ወያኔ ትግራይ እገነጠላለሁ የሚለውን ማርክሳዊ ውሳኔ ይዘው በኢትዮጵያ ኪሳራ ወልቃይትንና ሌሎችን መሬቶች ክወሎ ክኤርትራ ክእፋር በማምጣት ትልቁዋን ትግራይ ለመመስረት ስልጣናቸውን መክታ በማድረግ ሲሩአሩዋጡ በነበረበት ወቅት " ትግራይ የኢትዮጵያ ካንስር ናትና ትገንጠል " ብለው በድፍረት መፍትሄ ለኢትዮጵያ ይሆናል በሚል ያቀረቡት ውሳኔያቸው ብዙዎችን ለጊዜው ቢያስቆጣ።ዛሬ።ላይ ግን ብዙዎቹ ትክክለኛነቱን ይቀበላሉ። ስለሆነም ከስላሳ አመት በላይ ድምጻቸው ጠፍቶ ስንፈልጋቸው የነበሩትን ኢሜሪትስ ጥላሁን ይልማን ይዛችሁ በመቅረባችሁ ትመስገናላችሁ። እግዜእብሄር ይስጣችሁ። በርቱ። የጀርመኑን ጌታቸው ጋረደው በህይወት ካሉ እባካችሁ እናግሩዋችው።

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w Před 2 měsíci

      የጀርመኑ ጌታቸው ጋረደው አርፈዋል

  • @amillagebre7666
    @amillagebre7666 Před měsícem +1

    አቦ አንተ ዮሴፍ ፕሮፌሰሩን እባክህ አቅርብልን ስለ አድዋ ድል ታሪክ ልንሰማ የምንጠብቀው ታሪክ ስለሆነ ብናፍቆት አታስገድለን በወቅቱ ማወቅ የሚገባንን ነገር እንድናውቀውና ቀሪውን ስራ አእምሮእችንን ካነቁት በኃላ ስራው የእግዚአብሔር ስለሆነ በወቅቱ መዘራት ባለበት ሰዓትታሪካችንን ቢነግሩን ጥሩ ነው ይማንምንፈረንጅ ሊነግረን አይገባም ዘሪው ፕሮፌሰር አብቃዩ ሀበሻ አፅዳቂው ሕያው እግዚአብሔር ነው

  • @mulugetamekete6028
    @mulugetamekete6028 Před 2 měsíci +1

    ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ይስጥልን የኢትዮጵያ ምሁራን በተለይ የስርዓቱ ተጠቃሚና ባንዳዎች ያልሆናችሁ ታሪክን ለማያቀው ለሃገራችን ህዝቭ እየታረደም ገዳዩን ባለማወቅ መንግስት ድረስልኝ የሚለውን የፋሲካ በግ ባለማስተማራችሁ የታሪክ ተወቃሾች ናችሁ ቱምቢ ሚድያን ከልቤ አመሰግናለሁ በተለይ የፕሮፌሰርን ሃሳብ በመጽሃፍ መልክ ካለ ቢገለጽልን ወይም ተጽፎ ለንቫቭ ቢብቃ በተጨማሪም የመምህር ፋንታሁንን መጽሃፍ እንዴት ማግኘት ይቻላል? ለማንኛውም የተስፋ ጭላንጭሉ አድጎና ጎልብቶ ለጥሩ ውጤት እንደሚበቃ አልጠራጠርም!!!

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před 2 měsíci

    አሁንም አልረፈደም

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 2 měsíci

    በመሠረቱ ወላጅ እናቱንና የተወለደባትን አገሩን የማይወድ ሰው የለም ቢባል ሐሰት አይሆንም። ሆኖም በሆነ ምክንያት ኩርፊያ ያጋጥማል፣ ይኼም ተፈጥሯዊ ነው። በደንብ የኢትዮጵያን ሕዝብ ተግዳሮቶች ተረጋግተን ስናስተውል አሁን ላይ ለተዘፈቅንባቸው የተወሳሰቡ ችግሮች የተዳረግነው በድሃነትና በመሠረተ ልማት አለመስፋፋት ምክንያት እርስበርሳችን ስለማንተዋወቅ ነው። አንተዋወቅም! ብንተዋወቅማ ኖሮ የሁሉም ኢትዮጵያ ሕዝብ አኗኗር በጣም ተመሳሳይ ነው። መጠነኛ ልዩነቶች ቢኖሩም የመልክዓ ምድር አቀመማጥና ከከተሞች መቅረብ ያስገኘው ዕድል ነው። ይኼንን ልዩነት ተጠቅመው ጥቂት ክፉዎች የመንግሥት ሥልጣንን ለመቆናጠጥ ሲሉ የመታገያ አጀንዳ አደረጉት። በዚህ የተነሳ አንዱን ቋንቋ ተናጋሪ በሌላው ቋንቋ ተናጋሪ ላይ ማሳደም ተጀምሮ ቀጠለ።
    የውጭ አገሮች መንግሥታትማ በሌሎች አገሮች ዕድገት ላለመበለጥ ሲሉ የተቻላቸውን ሁሉ ቢያደርጉ አይገርምምና ኢትዮጵያ የውጭ ጠላት ምንጊዜም እንደሚያጋጥማት አውቆ መዘጋጀት አዋቂነት ነው። ሌላ መፍትሔ የለውም። በሞት የተለየውን አቶ ለገሰ ዜናዊ አስረስን አሁን ላይ እሱም አባቱም ባንዳ ነበሩ ብሎ ማላዘን አንዳች የሚጠቅመን አይድለም። አወቅንም አላወቅንም በሕይወት የሌሉ ሰዎችን ስሞች ከማራከስ ብንታቀብ ይጠቅመናል። ከሁላችንም ኢትዮጵያ አገራችን የምትፈልገው በተቻለ መጠን ትርክት ከማውራት ይልቅ በዜግነት መበላለጥ ስለሌለ የየአቅማችንን በጎ ሥራ በመሥራት "ሠቅዞ ከያዘን" የጉሥቁላ አኗኗር ለመላቀቅ በርትተን እንሥራ! እንማር!
    የፕሮፌሰር ጥላሁንን ዕውቀትና አበርክቶ ብሎም ትውልደ ኢትዮጵያዊ ስለመሆናቸው ከራሳቸው አንደበት መስማታችን ደስ የሚልና ለወጣቶች ሞራል አበረታች ነው። አቶ ፈንታሁን ዋቄም በተለይ የዘር ፖለቲካ ለኢትዮጵያውያን ከሚያጠፋን በቀር እንደማይጠቅመን በድፍረት እየተናገሩ መሆናቸው ጠቃሚ ነው። ለኢትዮጵያውያን አንድነት እና ሥልጣኔአችን ትልቁን ሚና የተጫወተው የተዋሕዶ ሃይማኖት ነው ሲሉ ግን በሌላ ሃይማኖት ላይ ያሉትን ኢትዮጵያውያንን የሚያቅፍ አገላለፅ ስላይድለ በመጠንቀቅ ሊናገሩ ያስፈልጋል።
    አንድ ሰው መምህር ይባል ዘንድ ከዕጩ መምህራን ማሠልጠኛ ተቋም ተምሮ በመመረቅ በኋላ በማስተማር (በወንጌል) ሠባካነት አገልግሎት ሲሠራ ነው እንጂ ከዚህ ውጭ መምህር ማለትም መባልም ተገቢ አይድለም።
    በቅስና ሲመቱ አገልግሎት የማይሰጥ ሰው ቄስ ተብሎ እንደማይጠራ ሁሉ በራሱ ምክንያት ከቤተ ክርስቲያን የዲቁና አገልግሎት ከማበርከት የተለዬ ወንድም በወጣትነቱ የዲቁና ሲመት ስለነበረው ዛሬም ዲያቆን ተብሎ መጠራት አይገባውም፤ በሌላ ባሕርያት ውስጥ ይገኛልና።

    • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
      @Orthodox_Secular_FantahunWakie Před 2 měsíci +3

      እስቲ ለኢትዮጵያችን ከዘረኝነት መገላገል አንድ ምክረ ሀሳብ ያቅርቡ። እስቲ ላለፉት 36 ዓመታት ለተፈጸሙ ግፎች ፍትሕ የሚገኝበት ምክረ ሀሳብ ያቅርቡ። ከዙህ ውጭ ያለው የመምህ መሥፈርት፣ ስለሞተ ሰው ክብር ጥብቅና መቆም ችግር አይፈታም።
      መፍትሔ እንነጋገር።

  • @asmeaabate8
    @asmeaabate8 Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ እነዚህን አባቶች እንድትጠይቅልኝ የምፈልገው እያነሱ ታላቅ መሆን አለ ወይ ፣ሕህዋት ታላቌን ትግራይ ሲል ለምን ትናደዳላቹህ ይላሉ የትግራይ ሰወች ኦነግም ታላቂቷ ኦሮሚያ ይላል፣ህዙቡ ምን ሆኖ ነው እያነሱ ታላቅ ይኰናል ወይ፣በኛ እድሜ ኤርትራውያን ላይ አይተናል እንደማይሰራ፣ለኔ እንደሚመስለኝ እነዚህን ህዝቦች ከኢትዮጵያ ነጥለው እነደ ኖርዝ ኮሪያ ወይም ኤርትራ በአምባ ገነን ለዘመናት ሊገዙዋቸው ሲለሚፈልጉ ነው ።ምክንያቱም ኢትዮጵያን አንድ ላይ መግዛት አልቻሉም፣ለዚህ አስተያየት እንዲሰጡ ብታረግ ሌላ ጊዜ፣ አመሰግናለሁ ።

    • @asmeaabate8
      @asmeaabate8 Před 2 měsíci +1

      ወርዱ እራሱ ፣ታላቅ፣ የሚባለው ውሸት እንደሆነ እንዴት ነው ለኒዚህ ሕዝቦች ማስረዳት የሚቻለው ፣

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 2 měsíci +2

    ፑሪፌሰር፣ፋንታሑን፣በትክክል፣ልብ-ትርታቸው፣እየተነቡ፣በብዙ፣ሰዎች፣ዘንድ፣አደሉሞ። እኔ ፣አጋሜ፣የአዲግራት፣ከተማ፣ትግራይ፣ውስጥ፣የተወለድኩት፣ ብዙ ፣ሰዎች፣ፋንታሑን፣እነደዘረኛ፣አርገው፣ይቀቡታል፣ፋንታሑን፣ግን፣ዘረኛ፣አይመስለኝሞ፣ፋንታሑን፣የራሳቸው፣ጥንታዊት፣ኢትዮጵያ፣ታሪክ፣ጥለው፣የውጭ፣የማርክሲዝሞ፤ሌኒንዝሞ፣እና፣የሞእራባውያን፣ሮኢቶ-አለሞ፣የሚያራሞዱ፣ግለ-ሰቦች፣ናቸው፣እንጂ፣ዘረኛ፣አይደሉሞ።