ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
  • 179
  • 2 026 530

Video

ማን ምን አለ? በአበዳሪዎች ጫና ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ የገንዘብ ፖሊስን ይበልጥ ለመረዳት ትኩረት የሚሹ ወሳኝ እይታዎች!
zhlédnutí 3,7KPřed 14 dny
Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ.htmljoin #ኤርምያስ_አመልጋ #አለማየሁ_ገዳ #ማሞ_ምህረቱ #ክቡር_ገና "የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የቆዩ ችግሮች ይፈታል!" "ውሳኔው እጅግ አሳዛኝ እና የሕዝብን መከራ የሚያባብስ ነው" "እንዲያውም የዘገየ ውሳኔ ነው" "የሚቀጥሉት ሁለት እና ሦስት ዓመታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከባድ የፈተና ጊዜ ናቸው!" #አዲሱ_ፖሊሲ #ዶላር_ምንዛሪ #የኢትዮጵያ_ብር #ኢኮኖሚ #floating_rate #Ethiopian_Economy #National_Bank #Economist #Exchange_Rate #Mamo_Mihre...
ፍኖተ አእምሮ! ልዩ ሳምንታዊ መርሐ ግብር! ከዛሬ ምሽት ጀምሮ! ዛሬ ከመ/ር ፈንታሁን ዋቄ ጋር!
zhlédnutí 994Před měsícem
ፍኖተ አእምሮ! ልዩ ሳምንታዊ መርሐ ግብር! ከዛሬ ምሽት ጀምሮ! ዛሬ ከመ/ር ፈንታሁን ዋቄ ጋር!
Oromoon Eenyudha? Bu'uura tokkummaa hayyoota siyaasa Oromoo fi Faaruu "Nafxanyaa" / Yosef Katamaatin
zhlédnutí 1,3KPřed měsícem
Oromoon Eenyudha? Bu'uura tokkummaa hayyoota siyaasa Oromoo fi Faaruu "Nafxanyaa" / Yosef Katamaatin
የኦሮሙማ ፖለቲካ 3ቱ በሽታዎች እና አሳሳቢው ውጤታቸው!
zhlédnutí 6KPřed měsícem
የኦሮሙማ ፖለቲካ 3ቱ በሽታዎች እና አሳሳቢው ውጤታቸው!
"ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ አንዳች ጥገኛ ፍጡር!" መምህር ፋንታሁን ዋቄ
zhlédnutí 4,4KPřed 2 měsíci
"ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ አንዳች ጥገኛ ፍጡር!" መምህር ፋንታሁን ዋቄ
"አቡነ ሉቃስ አንድን የተከበረ ጠቅላይ ሚኒስትር..." "ከመንግሥት ጋር የነበረንን ግንኙነት ..." "ለአሉባልታዎችም መልስ እንሰጣለን" አቡነ አብረሃም
zhlédnutí 8KPřed 2 měsíci
"አቡነ ሉቃስ አንድን የተከበረ ጠቅላይ ሚኒስትር..." "ከመንግሥት ጋር የነበረንን ግንኙነት ..." "ለአሉባልታዎችም መልስ እንሰጣለን" አቡነ አብረሃም
የውግዘት እና የእንወያይ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች! ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ በንባብ ካሰሙት
zhlédnutí 2,4KPřed 2 měsíci
የውግዘት እና የእንወያይ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች! ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ በንባብ ካሰሙት
ETHIO TUMBI ባለ አደራዎች በተፈተኑበት በዚህ ወቅት! ኦርቶዶክሳዊነትን ለማስቀጠል ተረድተን ልናስከብረው የሚገባ ቀኖና የቱ ነው? ምንስ ማድረግ አለብን?
zhlédnutí 1,8KPřed 2 měsíci
ETHIO TUMBI ባለ አደራዎች በተፈተኑበት በዚህ ወቅት! ኦርቶዶክሳዊነትን ለማስቀጠል ተረድተን ልናስከብረው የሚገባ ቀኖና የቱ ነው? ምንስ ማድረግ አለብን?
ወቅታዊ ዜና
zhlédnutí 3,7KPřed 2 měsíci
ወቅታዊ ዜና
"በዚህ ልንሸበር አይገባም!" የመምህር ፈንታሁን ዋቄ መልእክት!
zhlédnutí 18KPřed 3 měsíci
"በዚህ ልንሸበር አይገባም!" የመምህር ፈንታሁን ዋቄ መልእክት!
ጠላትነትን በድጋሚ ያወጀው የአብይ አህመድ የኦሮምኛ ንግግር ሙሉ ትርጉም እነሆ! ሁሉም በጥንቃቄ ሰምቶ ፍርዱን ይሰጥ ዘንድ ተርጉመን አቅርበንላችኋል! 25፡00
zhlédnutí 51KPřed 3 měsíci
ጠላትነትን በድጋሚ ያወጀው የአብይ አህመድ የኦሮምኛ ንግግር ሙሉ ትርጉም እነሆ! ሁሉም በጥንቃቄ ሰምቶ ፍርዱን ይሰጥ ዘንድ ተርጉመን አቅርበንላችኋል! 25፡00
መ/ር ፈንታሁን በእስር ላይ ስላሉት የተዋህዶ ከዋክብት ይናገራሉ! "5 ዓመት ሙሉ ሰው የሚያሳርዱት ተቀምጠው ንጹኃን ሊቃውንት መታሰራቸው የሚያሳየን. . "
zhlédnutí 5KPřed 3 měsíci
መ/ር ፈንታሁን በእስር ላይ ስላሉት የተዋህዶ ከዋክብት ይናገራሉ! "5 ዓመት ሙሉ ሰው የሚያሳርዱት ተቀምጠው ንጹኃን ሊቃውንት መታሰራቸው የሚያሳየን. . "
ገንዘብ አምልከው የሚያስመልኩ አጥቢያዎች እና አስተዳዳሪዎች አሳፋሪ ተግባር! መዓት የሚያስመጡ የታገስናቸው በሽታዎቻችን!
zhlédnutí 2,3KPřed 3 měsíci
ገንዘብ አምልከው የሚያስመልኩ አጥቢያዎች እና አስተዳዳሪዎች አሳፋሪ ተግባር! መዓት የሚያስመጡ የታገስናቸው በሽታዎቻችን!
ኦርቶዶክሳዊነታቸውን ለዘር እና ለጥቅም ሽጠው ከቤተ ክርስቲያን ጠላት ጋር የቆሙት ሲጋለጡ! "ተነቅቶባችኋል" ሊባሉ የሚገባ "አቡኖች"
zhlédnutí 12KPřed 3 měsíci
ኦርቶዶክሳዊነታቸውን ለዘር እና ለጥቅም ሽጠው ከቤተ ክርስቲያን ጠላት ጋር የቆሙት ሲጋለጡ! "ተነቅቶባችኋል" ሊባሉ የሚገባ "አቡኖች"
Sochii Gidiraa haarawaa Abbaa Saawiroosfaa jalqabanii fi Shira Duuba isaa Jiru! Tajaajila Afaanii...
zhlédnutí 1,2KPřed 4 měsíci
Sochii Gidiraa haarawaa Abbaa Saawiroosfaa jalqabanii fi Shira Duuba isaa Jiru! Tajaajila Afaanii...
ከውሸት የድጋፍ ሰልፍ እስከ ንጹኃን ግድያ! ሴራና ተንኮል እንጂ ሀገር መምራት የማይችለው የብልጽግና ስብስብ ደባ ልናስተውላቸው የሚገባ ጉዳዮች!
zhlédnutí 9KPřed 4 měsíci
ከውሸት የድጋፍ ሰልፍ እስከ ንጹኃን ግድያ! ሴራና ተንኮል እንጂ ሀገር መምራት የማይችለው የብልጽግና ስብስብ ደባ ልናስተውላቸው የሚገባ ጉዳዮች!
ለቤተ ክርስቲያን ህልውና የተደረገው ሰልፍ የገጠመው ተቃውሞ! እነ ማን ለምን ተቆጡ? አሁንም ከቤተ ክርስቲያን እየበሉ ህልውናዋን የማይፈልጉ አካላት እስከመቼ?
zhlédnutí 16KPřed 4 měsíci
ለቤተ ክርስቲያን ህልውና የተደረገው ሰልፍ የገጠመው ተቃውሞ! እነ ማን ለምን ተቆጡ? አሁንም ከቤተ ክርስቲያን እየበሉ ህልውናዋን የማይፈልጉ አካላት እስከመቼ?
ከቋንቋ አገልግሎት የሐሰት ክስ ጀርባ ያለው ደባ እና ተዋህዶን የማጥፋት ተልዕኮ ሲጋለጥ! የሐሰትን ተራራ የመናድ ተልዕኮ! ከኦቦ አሌያስ ከፈኒ ጋር!
zhlédnutí 2,1KPřed 4 měsíci
ከቋንቋ አገልግሎት የሐሰት ክስ ጀርባ ያለው ደባ እና ተዋህዶን የማጥፋት ተልዕኮ ሲጋለጥ! የሐሰትን ተራራ የመናድ ተልዕኮ! ከኦቦ አሌያስ ከፈኒ ጋር!
ሞት እና መገፋት ያንገሸገሸው ትውልድ የቁጣ ድምጽ! "ጥቃቱ አንገታችን ላይ ባለው ማህተብ ላይ መሆኑን ረስተናል!" ለሁላችንም የተላለፈው የወጣቷ መልእክት!
zhlédnutí 6KPřed 4 měsíci
ሞት እና መገፋት ያንገሸገሸው ትውልድ የቁጣ ድምጽ! "ጥቃቱ አንገታችን ላይ ባለው ማህተብ ላይ መሆኑን ረስተናል!" ለሁላችንም የተላለፈው የወጣቷ መልእክት!
መንግሥት በግልጽ ጠላት ሲሆን እና ቤተ ክህነቱ ውድቀት ሲገጥመው ቤተ ክርስቲያንን ማን ይታደግ? ለመ/ር ፈንታሁን የቀረቡ ሦስት መሠረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ!
zhlédnutí 17KPřed 4 měsíci
መንግሥት በግልጽ ጠላት ሲሆን እና ቤተ ክህነቱ ውድቀት ሲገጥመው ቤተ ክርስቲያንን ማን ይታደግ? ለመ/ር ፈንታሁን የቀረቡ ሦስት መሠረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ!
የሲኖዶስ ዋስትናው ምንድነው? የጥቁር ፋሺስቶች የጥፋት ሴራዎች እና የቤተ ክህነት ተላላኪዎቻቸው የሞራል ዝቅጠት
zhlédnutí 17KPřed 4 měsíci
የሲኖዶስ ዋስትናው ምንድነው? የጥቁር ፋሺስቶች የጥፋት ሴራዎች እና የቤተ ክህነት ተላላኪዎቻቸው የሞራል ዝቅጠት
Kan Maqaa fi Aadaa Oromoo Balleessa jiru eenyu? Sobaan Kan Himatamu hoo?
zhlédnutí 884Před 5 měsíci
Kan Maqaa fi Aadaa Oromoo Balleessa jiru eenyu? Sobaan Kan Himatamu hoo?
በሴራ እና በተንኮል አጀንዳዎች ሕዝብን አታልሎ ሀገር የማፍረስ ደባ! የውሽት እና የተንኮል ኮራጁ መሪ ለአዲስ አበቤዎች የሰጠው አጀንዳ እና ድብቅ ዓላማው!
zhlédnutí 21KPřed 5 měsíci
በሴራ እና በተንኮል አጀንዳዎች ሕዝብን አታልሎ ሀገር የማፍረስ ደባ! የውሽት እና የተንኮል ኮራጁ መሪ ለአዲስ አበቤዎች የሰጠው አጀንዳ እና ድብቅ ዓላማው!
ተሰልፈን ለመሞት ተራችንን የምንጠብቅ ከሚያደርግ አሠራር በአስቸኳይ መላቀቅ አለብን! የመ/ር ፈንታሁን ዋቄ ወቅታዊ መለእክት እና ዋናው አጀንዳቸን!
zhlédnutí 12KPřed 5 měsíci
ተሰልፈን ለመሞት ተራችንን የምንጠብቅ ከሚያደርግ አሠራር በአስቸኳይ መላቀቅ አለብን! የመ/ር ፈንታሁን ዋቄ ወቅታዊ መለእክት እና ዋናው አጀንዳቸን!
"ኤሊት" በሚባሉ የጥላቻ ፖለቲከኞች ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚቀርቡ የሐሰት ውንጀላዎች ባዶነት እና ድብቅ ዓላማቸው የተጋለጠበት ልዩ ቆይታ! የተዋሕዶ እውነታ!
zhlédnutí 4,4KPřed 5 měsíci
"ኤሊት" በሚባሉ የጥላቻ ፖለቲከኞች ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚቀርቡ የሐሰት ውንጀላዎች ባዶነት እና ድብቅ ዓላማቸው የተጋለጠበት ልዩ ቆይታ! የተዋሕዶ እውነታ!
Injifannoo Adawaa fi Balaa Ilaalcha Gadi Aantummaa Siyaasa Ammaa! Qophii Injifannoo Aadawaa 128ffaa!
zhlédnutí 1,2KPřed 5 měsíci
Injifannoo Adawaa fi Balaa Ilaalcha Gadi Aantummaa Siyaasa Ammaa! Qophii Injifannoo Aadawaa 128ffaa!
"ኢትዮጵያ በዓለም የነፃነት እና እኩልነት እሳቤ ውስጥ"! ልዩ ጥናታዊ ዝግጅት! ለ126ኛው የአድዋ በጋዜጠኛ እና ደራሲ ዮሴፍ ከተማ
zhlédnutí 3,3KPřed 5 měsíci
"ኢትዮጵያ በዓለም የነፃነት እና እኩልነት እሳቤ ውስጥ"! ልዩ ጥናታዊ ዝግጅት! ለ126ኛው የአድዋ በጋዜጠኛ እና ደራሲ ዮሴፍ ከተማ
"ስህተት ሲደጋገም" በፖለቲካዊ ሴራ ጣልቃ ገብነት ዋናው የቤተ ክርስቲያን የሥልጣን እርከን ያጋጠመው ፈተና ከትናንት ለዛሬው ውጥንቅጥ! በሊ/ካ/መርዓዊ ተበጀ
zhlédnutí 10KPřed 5 měsíci
"ስህተት ሲደጋገም" በፖለቲካዊ ሴራ ጣልቃ ገብነት ዋናው የቤተ ክርስቲያን የሥልጣን እርከን ያጋጠመው ፈተና ከትናንት ለዛሬው ውጥንቅጥ! በሊ/ካ/መርዓዊ ተበጀ
Garbummaa Maqaa Bilisummaatiin guddachaa jiru! Badii Sobaa fi Sobdoota Dawoo Siyaasa Oromoo!
zhlédnutí 1,1KPřed 5 měsíci
Garbummaa Maqaa Bilisummaatiin guddachaa jiru! Badii Sobaa fi Sobdoota Dawoo Siyaasa Oromoo!

Komentáře

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Před 6 hodinami

    ጥሩ ውይይት ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 Před 16 hodinami

    አንዱ ሙስሊም ወንድማችን ኢየሱስ አምላክ ከሆነ 3 ቀን በመቃብር እያለ አለማትን ማን አስተዳደረ ብሎ ሲጠይቅ ሰማሁት እና አሳዘነኝ ጌታ ሆይ እባክህን እርዳው። በስጋ እና በደም የማይመረመር ጥልቅ መንፈሳዊ ትምህርት ነው።

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa Před 20 hodinami

    Selam tunbiwoch endmin koyachu

  • @kienfemichaeltemesgen9168

    czcams.com/video/0lVdRN9eICU/video.html

  • @solomonaneme1589
    @solomonaneme1589 Před dnem

    ኢትዮጵያን በእናንተ ተስፋ እናረጋለን

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu3815 Před dnem

    እንኳን ለደብረ ታቦር ቡሄ ዓመታዊ ክብረ በዓል በስላም ፣በጤና ጠብቆ መምህሮቻችን አደረሳችሁ/ን/!!!!!*****❤❤❤❤❤❤❤እንዲሁም ለህፃነቄርቆስ፣ለቅድስ እየሉጣውርሃዊ ክብረ በዓል በስላም ፣አደረሳችሁ/ን/!!!!!!***በእውነት መምሮቻችን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቂ ፣አስተማሪዊቻችን ፣ዓይኖቻችን ናችሁ በርቱልን የዛሬ ው ትምህርት ደግሞ እጅግየረቀቀ ነው !!!!!ይህ በጨለማ ያለ ህዝብን አንቂልን፣ምከሩልን ፣አብዝታችሁ አስተምሩን፣ እግዚአብሔር እናንተንስለስጠ ከልብ እናመስግናለን!!!!!!❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!*******

  • @zineworkhmariam1026

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽

  • @zineworkhmariam1026

    ስላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚና ትምህርት ነው ቃለ ህይወት የስማልኝ 🙏🏽

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 2 dny

    ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ወጥሩ አስተምሩን

  • @hilmmelmelekgojjam3596

    ሰላም ነው ወንድም ከአቶ ገድሉ ጋር የነበረው ቆይታ በጣም ግምሩም ነበር

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 Před 2 dny

    god bless you

  • @danidesye9842
    @danidesye9842 Před 2 dny

    በአለቃ አያሌው ታምሩ ውግዘት አባ ጳውሎስ ተወግዘዋል በቅዳሴ ጊዜ የጳጳሱን ስም የጠራ ም ጭምር የተወገዘ ነው በቅዳሴ የጳጳሱ ስ እየተጠራ የተሳተፈ ምዕመንም የተወገዘ ነው እንደተባበረ ይሆናል ብለዋል እንዳውም አስራታችሁን አትስጡአቸው በናንተ አስራት በናንተ ምድዋይ ምፅዋት በምትሰጡት ገንዘብ ነው እዳሻቸው የሚሆኑት አትስጡ አውነተኛ ለሚመጣ ትሰጣላችሁ ብለዋል ኢንተርቪያቸውን አዳምጠው 1-04 ደቂቃ ነው።

  • @minaseagonafir7414
    @minaseagonafir7414 Před 2 dny

    Wed yetumby mideya endemn alachu yetwegeze papas lishom yechlaln? Kahenatu genzebena zer yemiyamelki qetregha kanat liyaqorbu liqedesu yechlalune? Kezi ytedu egziabharn yemiyamelki eregoch kalu teru aleza tenbite danal laye endalew meswat yelem qurban yelem etan yemiyasarg yelem endew bhcernethe ante teqebel yalew bezi zemen aydelem? Ename keferde lemedan Bata zegcha egziyabharn amelkalhu yehen sel kebatkrestiya kenonana serhat weci aydelhum batekristiyan haga yerasen telot adergalheu begrachn laye ena ALEM brhal kemibalut gar aydelhum egna yftugne yemil abat aten tesedenal bertuna betektistyanachnen kezergna ena keqetregna papasena kahen aswegden batkreseteyanachnen entadeg

  • @WT20224
    @WT20224 Před 2 dny

    ውግዘቱ በጳጳሳቱ ላይ ብቻ ሳይሆን በካህናቱ እንዲሁም እነሱን በሚከተሉ ምእመናት ላይም ጭምር ነው፡፡ ውግዘቱ የሚነሳውም የተጣሰው ህገ ቤተክርስቲያን ወደ ነበረበት ሲመለስ ብቻ ነው፡፡ የሲኖዶሱ የበላይ መንፈስ ቅዱስ ነው የሚለው ተነስቶ የሲኖዶሱ የበላይ ፓትርያርኩ ነው የሚለው በ አባ ጳውሎስ የተደነገገው ህግና ይህንንም ጳጳሳቱ በፊርማቸው አጽድቀውታል፡፡ ይሄም አባ ጳውሎስ ካቶልካዊ ስርአት በማምጣት እራሳቸውን ጣኦት አርገው እያስመለኩ ነው ስለዚህ ይህ ካቶሊካዊ ስርአት መወገድ አለበት ይሄ ሲሆን ውግዘቱ ይነሳል፡፡

  • @kienfemichaeltemesgen9168

    czcams.com/video/FQK5UlGiHqY/video.htmlsi=0emsIcHpR-p587qI

  • @kienfemichaeltemesgen9168

    czcams.com/video/FQK5UlGiHqY/video.htmlsi=0emsIcHpR-p587qI

  • @BabishBelachew
    @BabishBelachew Před 3 dny

    እስቲ ለበረከት ያድርግልንበፀሎት የምንጠብቀው ነው

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 3 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @habtemariamhailu7437

    ውግዘትን በተመለከተ ተደባብሶ ማለፍ የለበትም።በማስረጃ አለ እኮ።እንደ አማኝ ሌሎች አኃት አብያተክርስቲያናትም አይተውት ጥንቅቅ ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል። የወለደ የዘሞተ ካለም ይወገዝና ይለይ።ራሱን የሾመ በገንዘብ የተሾመ በህገወጥ የተሾመም ተወግዞ ይለይ።

  • @kasahunmatabe344
    @kasahunmatabe344 Před 3 dny

    የመልአከ ብርሃን አስተርአየ ፅጌን አድራሻ ብትሰጠኝ

  • @kienfemichaeltemesgen9168

    ብዙ ባህታውያን አባቶች፣አባ አምሃ ኢየሱስ፣አባ ዘወንጌል፤እንዲሁም በመጽሐፍ ወንድም ተከለኪዳን፣ ያልተፈታ ውግዘትበአንድ ሌላ የተዋህዶ ወንድም እና ከ1998 ዓመተምህረት ጀምሮ 10 መልዕክታት በጥራዝ ከተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ቀዳማይ አገልጋዮች በጽሁፍ በሢኖዶስ ደረጃ ከደርግ ሥርዓት ጀምሮ በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ የተተጠና የቀኖናና የዶግማ ጥሠት በድርጅታዊ የፖለቲካው ሥውር እጆች ሐይማኖታችንን የማዳከም፣የመበረዝና ጨርሶውኑ የማጥፋት ሥራ እየተከናወነባት እንዳለ በዝርዝር ተገልጽዋል።ነገር ግን እነዚህን የተመለሱ ጥሪዎች ዛሬ በቤተክርስትያናችን ውስጥ ያላችሁ አገልጋዮች ስትቃወሙትና ምዕመኑም ግሳጼውን እንዳይሰማው በየአጥብያ ቤተክርስትያኑ የስብከተ ወንጌል መድረክ ላይ ቆማችሁ ስታስተምሩ እየሰማን እንገኛለን። በጣም አስደንጋጭ ነው! ለዚህ ነው በረከታቸው ይደርብንና የእስክንድርያ ፖትርያርክ አቡነ ሽኖዳ በኮፕት ኦርቶዶክሳውያን ላይ መከራና ሥደት ሲመጣ ወደገዳም ይገቡ ነበር።ወድያው እግዚአብሔርም መልስ ይሰጣቸው ነበር።እኛም የቀደሙትንና ፀንተው ያለፉትን የተዋሕዶ አባቶች ፍኖት ልንከተል ይገባናል።

  • @kienfemichaeltemesgen9168

    ወንድማችን መምህር ፋንታሁን ዋቄ በደንብ ገብቶሃል።ይኸውም"እውነት ዛሬ ሐማኖታችን በትክክለኛው ሃዲድ ላይ ነች?" የሚለው ጥያቄ መልስ የሚያስፈልገው ጥያቄ ነው።ይኸውም የሚመለሰውም በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው። አሁን ያላችሁት እውነተኛ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካህናት አንዱ ገዳም ግቡና ልዑል እግዚአብሔርን በሱባዔ ጠይቁ።እግዚአብሔር በትህትና እራሳቸውን አዋርደው በሡባኤ የሚጠይቁትን አይንተ እግዚአብሔር ካህናትን እውነቱን ይገልጽላቸዋል። በዚህ መሠረት ለዘመናት በማወቅም ባለማወቅም እየተንከባለለ የመጣውን የከዶግማና የቀኖና ጥሠት ማስተካከል ይገባል።አለበለዚያ በእውቀት ብቻ ይህንን የቤተክርስትያናችንን ሥብራት መጠገን አይቻልም። አረ ለመሆኑ መች ነው ጌታችንና አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን የምንጠይቀው እንዲሁም ቆም ብለን የምንሰማው? እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል ፤ሰው ግን አያስተውልም።

  • @GebresilasieNigus
    @GebresilasieNigus Před 4 dny

    የታላቁ ልቅ ዉግዘት አንድ ጳጳሱ ራሱ ጣዓዖት ሆኖ መቀመጥ ሁለት ስኖዶስ ተጠርነቱ ለጳጳሱ ሙሆኑ ሦስት የብዙ ዘመን የኖረ ዉግዘት በጳጳሱ ተሽሮ ፖፖ መርጠዉ ሮም መሄዳቸዉ አራት በነገረ ማርያም ህፀፅ መኖሩ አምስት ጳጳሱ የፖለትከኛ ሹም በመሆናቸዉ አለቃ አያሌዉ ቤተክርስትያን የመጣባት ችግር ለህዝብ እንዳያቀርቡ ተባረሩ ስድስት ጳጳሱ ነበሰ ገዳይ በመሆኑ ቅዱስ ልባል አይገባም ብቻ ብዙ ነዊ የጳጳሱ ችግር

  • @GebresilasieNigus
    @GebresilasieNigus Před 4 dny

    አለቃ አያለዉ ለዉግዘት እንድገቡ ያደረጋቸዉ አንድ የጳጳሱ ሕግ ቤተክርስትያን መጣስ ስኖደሱ ተባባሩ መሆን በአብያተ ክርስትያን እንዳይደርስ ከቤተክርስትያን አባረርዋቸዉ

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 Před 4 dny

    god bless you

  • @josephethiopia7
    @josephethiopia7 Před 4 dny

    🍀🌼🌺 #ዝክረ #አለቃ_አያሌው_ታምሩ °በኢትዮጵያ ቤ/ክ እየጠፋች ነውና ትጉና ጸልዩ° « #ገድለ_ሲኖዳ የሚባል መጽሐፍ አለ፡፡ በዚያ ውስጥ አንድ ትንቢታዊ ቃል ተመዝግቧል። በኋለኛው ዘመን ሃይማኖቱ እንዲህ ጠፍቶ ጠፍቶ ተስፋ ሲታጣ ሁሉም ክርስቲያኖች ተሰብስበው እስቲ ጎልጎታ ላይ መስዋዕት እንሰዋና በየራሳችን ምልክት የታየለት ያ መሪ ይኹን ብለው ይስማማሉ፡፡ ያን ጊዜ #የኢትዮጵያው_ንጉሥ በቆመበት የእስክንድርያውም ሊቀጳጳሳት በቆመበት መስዋዕቱ ላይ #መንፈስ_ቅዱስ በአምሳለ ርግብ ይወርዳል የሚል ተጽፏል፡፡ እኔ ይኽንን ሳይ በድሮ ጊዜ ስንኳን ቢባል እርግጥ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በግብጽ ቤተክርስቲያን ነበረችና ይቻል ነበረ። ዛሬ ግን ኢትዮጵያና ግብጽ ከተለያዩ በኋላ እንዴት ነው የእስክንድርያው ጳጳሳት ባለበት የሚል ህሊና ያስቸግረኝ ነበር። አኹን ግን እየተሸነፍኩ ነው። ምክንያቱም #በኢትዮጵያ_ቤተክርስቲያን_እየጠፋች_ስለኾነች በግዴታ እንግዲህ ለኦርቶዶክሱ ተጠሪ የእስክንድርያው ብቻ መኾኑ ነው ማለት ነው። እንዲህ እየኾነ ነው፡፡ ታዲያ በዚህ ምን መንገድ እንደሚኖረው ምን መፍቻ እንደምናገኝለት አላውቅም፡፡ በዚያ ላይ ሆሆሆ አሁን ትላንትና ማታ ጀምሮ ያለው የእስላም ጩኸት አይገርማችኹም። አያስደንቃችኹም። እኔማ ደረጃ ላይ ቆሜ ሳዳምጠው ከመስጊድ የሚመጣው ድምጽ እኮ መሬት ያነቃንቃል። ከውስጥ የሚያስገመግመው ድምጽ ሌላ ነው። ከውጭ የሚቀበለው ማዕበል ሌላ ነው፡፡ #ሌላ_ነገር ነው የኾነው፡፡ እኔስ እንደው በተረጋጋ ሕይወት እዚህ እንደርሳለን አላልኩም ነበር፡፡ እሱ መቼም ሁሉ ይቻልዋል። እዚህ አድርሶናል፡፡ እባካችኹ የምትሰሙኝ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር አመልክቱ፡፡ አቤት እንበል፡፡ አኹን እንደ ትላንትናው በቤተክርስቲያን ጸሎት ማዕጠንት መስዋዕት የምንጠበቅበት ጊዜ አልሆነም፡፡ አሁን እያንዳንዳች አቤት ማለት አለብን፡፡ #እያንዳንዳችን_መጮህ_አለብን፡፡ በነፍስ ወከፍ። እማማ እማማ ይሉ የለም ልጆች ለአንዱ ስታጎርስ ያዩ እንደሆነ እኔስ እማማ እኔስ እማማ ይሉ የለም? እንደዚያ። እግዚአብሔርን አድነን እንበለው። እዚያ በመርከብ ውስጥ በነበረበት ጊዜ መርከቢቱ በማዕበል ስትናጥ ነፋሱ ወዲያ ወዲህ ሲያንገላታት እሱ ከመርከቡ ነጂ በታች ባለው ምድር ቤት ውስጥ ተኝቶ ነበር ነው የሚል፡፡ "አድነን! አድነን! አድነን!" ነበር ጩኸቱ፡፡ ተነሥቶ ነፋሳቱንም ማዕበሉንም ገስጾ ፀጥ አደረጋቸው፡፡ #አሁንም_አድነን_ካልነው_ያድነናል። ግን የሚያሳስበው አድነን የሚል አልተገኘም። ሁኔታው ሁሉ ሸር ነው፡፡ ሸር በጠቅላላ፡፡ ሰዉ ትንሹም ትልቁም የሸር ቋንቋ ይዞ ነው ያስቸገረና እግዚአብሔር የሰውን ልቦና እንዲመልሰው አቤት እንድንል ያስፈልጋል፡፡ ኹላችሁኹንም አደራ የምለው ዘወትርም የምናገረው ይኼን ነው። #እግዚአብሔር_ደግሞ_መከራውን_አሳልፎ ቸርነቱንለመመስከር፣ ጌትነቱን ለማመስገን እንዲያበቃን #መጸለይ_አለብን፡፡ ➲ መጋቢት ኻያ ኹለት ሺኀ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ ዓመተ ምሕረት በመኖሪያ ቤታቸው ካስተማሩን ትምህርት የተወሰደ። የኔታ በረከቶ ይደርብን !!!

  • @MulualemFedessa
    @MulualemFedessa Před 4 dny

    ላህናት የተወገዙትን ጳጳስን በቅዳሴ አታንሱ ሲባል እንቢ ስላሉ አብረዉ በአለቃ አያሌዉ ተወገዙ ዛሬም እኮ አቡነማቲዮስም እየተጠሩ ነው የሳቸዉም ዉግዘት አልተነሳም ግን ዛሬም ስማቸዉ በቅዳሴ ላይ ኡጠራል ለምን???

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 Před 4 dny

    god bless you

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 Před 4 dny

    god bless you

  • @eyobmengaw4683
    @eyobmengaw4683 Před 4 dny

    ኦርቶዶክሳዊነት እና የሰይጣን መንግስት የሚለውን መጽሐፍ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_ Před 4 dny

      እናመሰግናለን ወዳጃችን! የመ/ር ፋንታሁን መጻሕፍት በቅርቡ በድረ ገጽ መገበያያዎች ላይ ይወጣሉ፤ የምናሳውቅ ይሆናል።

  • @mesfinkebede9419
    @mesfinkebede9419 Před 4 dny

    የእኔ አባት አረጋዊው ሊቅ መልአከ ብርሃን አስተራይ ፅጌ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይጠብቅዎ።

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 Před 5 dny

    Selam selam Tunbi and our memeheran.

  • @zomisintu
    @zomisintu Před 5 dny

    በመጀመርያ ሁላችሁንም ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዲ/ን ዮሴፍ ውይይቱን ስላዘጋጀህ በጣም አመሰግንሃለው መሠረታዊና ከበድ ያለ ጉዳይ ነው ከድህነታችን ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተገናኘ ነውና። ሆኖም ግን ዲ/ን ዮሴፍ በረዳህም ቀሲስን ማቋረጥህ በየትኛውም መልኩ አግባብ ነው ብዬ አላምንም። ሰሚዎቹ እኛ ለዚህ የማንሰጠው ጊዜ አይኖርም ሃሳባቸውን ጥፍጥፍ አርገው እስኪጨርሱ ትዕግስት አድርግ። ለጠየከው ጥያቄ ቀሲስ 27:15 ላይ የጀመሩትን ቁልፍ ሃሳብ ማስረጃውን አጣቅሰው ሳይደመድሙት ነው 31፡36 ላይ ያስቆምካቸው። ቅዳሴ እግዚን "በረከተ ጸጋሁ ወሀብተ ረድኤቱ የሀሉ ምስለ ሊቀ ጳጳስነ ወ__ " የሚለውን የቅዳሴ ክፍል አንስተው "ስለየትኛው በረከትና ረድኤት?" እንደሚያወራ ጠይቀው በቅዳሴው ውስጥ የተጠቀሱትን ስምንት(8) ነገሮች፤ 28:14 ከጓደኛው ጋር የተጣላ ቂም በቀል ካለው አይቅረብ 28:30 በለቡ ጥርጥር ያለው 29:38 ህሊናው የጎደፈበት በሰው የሚጠረጠር አይቅረብ 29:48 በሚያስከስስ በታወቀ ሃጥያት ከወደቀ አይቅረብ 30:03 ህሊናው የፈዘዘ የደነዘዘ አይቅረብ 30:14 በዝሙት የተጎዳደፈ አይቅረብ 30:27 ክርስቶስ ካዘዘው የተለየ ሰው ቢኖር ከሲኖዶሱ ይለይ። ነብያት ከተናገሩት ሁሉ ጋር የሚቃረን ይወገድ 30:49 ገንዘብ የሚወዱ ሁሉ ይነቀሉ። ብለው በረከትና ረድኤቱን ስማቸው በቅዳሴው የመጠራቱን ሳያስተሳስሩት እየጠበቅሁ ነው ያቋረጥካቸው። እኔ ይሄን ሃሳባቸውን ለቀሲስ ዳግም አንስተህ እንድታስጨርሳቸው እፈልጋለሁ ወይም ጠይቀህ መልስልኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_ Před 4 dny

      አመሰግናለሁ ቤተሰባችን! ለሚቀጥለው ለማሻሻል እጥራልሁ!

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Před 5 dny

    እግዚአብሔር ያበርታልን እኔም የድርሻየን ለመወጣት እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Před 5 dny

    የቄስ አስተረየ በፖትሪያኩ ላይየሚሰጡት ሐሳብ አልገባኝም

  • @roham6195
    @roham6195 Před 5 dny

    I cant find video for the first discussion, can you post the link?

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_ Před 4 dny

      czcams.com/users/live0YUrSAJHUkY?si=WP8u7C6OONmRp4Hz Here it is please! Thank you !

  • @yoannesalta3930
    @yoannesalta3930 Před 5 dny

    #ውግዘቱ_ካልተፈታ_የሚከተለው_መቅሰፍትና_ፍርድ_ነው... #ጥያቄ፦ በጳትርያርኩና በእርስዎ መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ለምን አልተቻለም ? #መልስ(አለቃ አያሌው ታምሩ) ፦ አይቻልምም! አልተቻለምም! አዎ እማይፈታበት ምክንያት እሳቸው ሲመለሡ ነው የሚፈታው፡፡ ወይም በመሃከላችን ዳኛ ሲኖር ነው የሚፈታ፡፡ በመሃከላችን ጉባኤ የሚጠራ ንጉሥ የለም ዛሬ፡፡ አሪዮስ ሲወገዝ የኒቅያን ጉባኤ የጠራው ቆስጠንጢኖስ የተባለው የምሥራቁ ንጉሠ ነገሥት ነው፡፡ መቅደኒዮስ ሲወገዝ ጉባኤውን የጠራው አርቃሊዮስ የተባለው የምስራቁ ንጉሰ ነገስት ነው፡፡ ንስጥሮስ ሲወገዝ ጉባኤውን የጠራው ቴወድዮስዮስ የተባለው የምሥራቁ ንጉሥ ነው፡፡ በኢትዮጵያም ነገስታቱ በነበሩበት ጊዜ ብዙ የተደጋገመ ጉባኤ ተደርጓል፡፡ ✔በአፄ ፋሲል ጊዜ በካቶሊክ እና በኢትዮጵያውያን መሃከል ጉባዔ ተደርጎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አፈጉባኤ እጨጌ በትረጊዮርጊስ ስለረቱ ካቶሊኮች መረታታቸውን አምነው ከሀገር እንደወጡ ተፈርዶባቸዋል፡፡ ✔በአፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥት በቦሩ ሜዳ ጸጎችና ኦርቶዶክሳውያን እንዲከራከሩ ተደርጎ ጸጎች ስለተረቱ ተፈርዶባቸው ተቀጥተዋል ፡፡ ንጉሥ ቢኖር ይሄንን በዳኝነት ጉባዔ ጠርቶ ሊፈታው ይችል ነበረ፡፡ የኢትዮጵያ የቤተክርስቲያኒቱ የበላይ ጠባቂ ንጉሠ ነገሥት ነበረና፡፡ ዛሬ ንጉሠ ነገሥት የለም፡፡ ያለው መንግሥት በሐይማኖት አያገባኝም አለ፡፡ ይሄንን ምክንያት አድርገው የኢትየጵያን ቤተክርስቲያን ረገጡ፣ ክብሯን አሳደፉ፣ ሐይማኖቷን አፋለሱ ፣ ሥርአቷን ጣሱ ፣ ሕጓን አፈረሡ ፣ ለጳጳሳት አቤት አልኩ አብረው አበሩ የቤተክርስቲያንን ሕግ ሽረው አባ ጳውሎስ የሚመለኩበትን ሕግ አወጡ፣ ቤተክርስቲያን የጣወት ቤት ሆነች፣ እንደገና አለቆችና ካህናት የነሡ ተባባሪ ሆነው ጉዳዩን አስፈፀሙ ስማቸውን በፀሎት ሐይማኖት አትጥሩ ብየ ጠየኩ እምቢ አሉ፡፡ ስለዚህ ሁሉም ተባብረው በእግዚአብሔር ላይ ስላመጹ ፤ ምእመናን ይፈቱታል ብየ ነበር ምእመናንም እምቢ አሉ ፣ የሠበካ ጉባኤ አባሎችም ምእመናንም አብረው ተባብረው እምቢ አሉ፡፡ ምናለበት! ምናለበት! በሚል ቋንቋ ሐይማኖት አይቆምም ፡፡ ሁሉ ለራሡ ለሐይማኖት መቆም አለበት፡፡ እና ስለዚህ ሁሉም ተባብረው ስላመጹ አውግዣለሁ፡፡ ሁሉንም! እና የሚፈታውም የለም፡፡ የሚመለስ ከሌለ፡፡ ወይ እሳቸው ካልተመለሡ፡፡ ወይ ጳጳሳት ተመልሰው ሲኖዶሱን ካላቋቋሙ ፡፡ ሲኖዶስ ፈርሷል፡፡ ወይም ካህናት ደግሞ ተመልሰው ራሳቸውን ካለወቁ እና ከምእመናን ጋር አብረው ካልቆሙ ወይም ምእመናን እምብኝ ብለው እጃቸውን ካልሰበሰቡና እንዳዘዝኳቸው ካላደረጉ መፍቻ የለኝም፡፡ የሚከተለው መቅሰፍትና ፍርድ ነው፡፡ የሚፈታ ይመጣል አይቀርም ይፈርዳል፡፡

  • @yoannesalta3930
    @yoannesalta3930 Před 5 dny

    በጣም ታሳዝናላቹ አለቃ አያሌው ያስተላለፉት የውግዘት ቃል በመፅሐፍም በራሳቸው ድምፅም ተቀምጦአል እናንተ ግን ታደባብሳላቹ

  • @getachewyezengaw9638

    እፁብ ድንቅ ነው! መልአከ ብርሃን ቀሲስ አስተራየ ጽጌ በንጉሱና በግብፁ ጳጳስ ላይ የሰጡት ሀሳብ ማለፊያ ነው። እግዚአብር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ሁላችለሁንም እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቃች። ጉልበት ይስጣችሁ።

  • @gedili144
    @gedili144 Před 5 dny

    በጊዜው ከሊቀ ሊቃውንት አለቃው አያሌው ጋር ሊሰለፍ የሚችል አንድ ሰው አልመኖሩ ቢያሳዝንም ብቻቸውን ሆነው የሲኖዶስ ጉባሄው ሰብስበው ለመመካከር ቢያስቡም ጆሮ ሊሰጣቸው የቻለ አንድም የለም የቤቱ ቅናት የበላችው አንድ አባት ህንዴያውም ከቤተ ክርስቲያን ቅጥር ህንዳይደርሱ ህስከማድረግ የአሰት ትርክት ህንዲወራባቸው አድርገዋል ይህን መራራ ጽዋ ይጠጣ ዘንድ የሚቻለው ማነው?አውንም በልባችው ህልከኝነት ልትቀበላቸው አልፈለጋችሁም መራር መፍትሄውችን ቢያቀርቡም ይህን መፍትሄ ብለው ያቀረቡትን ለመቀበል ፍቃደኙች ባለ መሆናችሁ ይሁሉ መከራ መጣብን በዚህ ያቆምልን ዘንድ መራር ከሆነው ጽዋ ህንቀበል ዘንድ ግድ ይላለ ህናንተም ነገሩን በማደባበስ በመደበቅ መፈትሄ አታመጡም ውጊያቹ የሚሆንው ከእግዚአብሔር ጋር ነው ህውነትን ህውነት ህንበል ሐሰትን ሐሰት እንበል ብዙ ያላልኩት ከህኔ ብዙ ስለምታውቁ ነው።

  • @mulatuamogne
    @mulatuamogne Před 5 dny

    ስለ ሁልጊዜ ጥረታችሁ ከልብ አመሠግናችኋለሁ። ነገር ግን የጥፋቱ ምንጭ ያለው ከቅዱስ ሲኖዶሱ ስለሆነ መጀመሪያ መስተካከል ያለበት ይህ ይመስለኛል። ምክንያቱም ከአጥቢያ ያለውን አገልጋይ እንዲህ ነው ብለህ ወደ ላይ ብታመለክት ራሱ የጉዳዩ ባለቤት ሆና ታገኘውና አርፈህ ቁጭ ትላላህ።

  • @andualemdegu7177
    @andualemdegu7177 Před 5 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማችሁ አባቶቻችን