ማምለጫና መውጫ መንገዱ ተገኘ #2 ድንቅ ትምህርት በቄስ ዶክተር ገመቺስ ደስታ Dr Gemechis Desta YHBC Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Follow Us on Facebook:-
    / hawassa-yehi .
    ..
    Subscribe Telegram:-
    t.meHawassa
    Subscribe CZcams
    www.youtube.co....

Komentáře • 201

  • @tamratbiru2377
    @tamratbiru2377 Před rokem +22

    እኔ እንግሊዝ ሀገር ነዉ የምኖረዉ በታላቅ ሃዘን ላይ ሆኞ ነበር ይህንን መልክት የሰማዉት ልጅህ ፀሎት ሲያደርግ ነበር የእግዚሐብሄ መገኝት ተሰምቶኞል በመቀጠል መልክቱ ነክቶኞል ከዚህ በኅላ ምንም አይነት ሆኔታ ሊያቆመኝ አይችልም ከራሴ አልፌ ለብዙዎች በረከት እሆናለዉ ገመቺስ ዘር ይለምልም አለምለህኞል ሃሌሉያ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝❤❤❤❤❤❤

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 Před 2 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም ታብርከለው ክባርልኝ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ዛማንክ ይላምላም 🍇🍇🍇🍇👏👏🙏

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před 5 dny

    ይህንን ትምህርት የሰማሁት በአመቱ ነበር ግራ ገብቶኝ ነበር እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ካለሁበት አወጣኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃሉንም በአንተ ተጠቅሞ አይኔን ለከፈተ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን አንተም ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @AbushBogale-x9o
    @AbushBogale-x9o Před 6 dny

    አሜን❤❤❤

  • @AbushBogale-x9o
    @AbushBogale-x9o Před 6 dny

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @AbushBogale-x9o
    @AbushBogale-x9o Před 6 dny

    አሜን

  • @zekariasdemisedemise9028

    መውጫውማ "ሰባሪው ጌታ ነው።እሱ ሰብሮ በአለፈበት እኛም እንልፋለን እናመልጣለን !!!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው ስለ ተተኪው ትውልድ ሃሌሉያ 🙏

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gechboss
    @gechboss Před měsícem

    አሜን አሜን

  • @tamratbiru2377
    @tamratbiru2377 Před rokem +4

    ዋዉ የእግዚሐብሄር ሰዉ ደስ ይላል ከአንተ በበለጠ ለምድራችን ልጅህን በረከት ያድርገዉ!!

  • @user-lo1xh3up5o
    @user-lo1xh3up5o Před měsícem

    አሜንንን

  • @TeketelMussah
    @TeketelMussah Před 25 dny

    አሜን አሜንአሜን jesus🙏👏

  • @user-yu6xe6dc8r
    @user-yu6xe6dc8r Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @efremgirma4577
    @efremgirma4577 Před rokem +3

    ደ/ር ገመችስ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ ።።

  • @Libelibe-dx5rs
    @Libelibe-dx5rs Před rokem +3

    Amen ameen ameen

  • @abishoua4853
    @abishoua4853 Před rokem +2

    .ገነት. መገርሳ.ነኝ.አሜን.አሜን.እናንተንም. እግዚአብሔር. ዘመናችሁን.ይባርክ

  • @tarekegndesalegn7180
    @tarekegndesalegn7180 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @getachewgoyta5513
    @getachewgoyta5513 Před rokem +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tarikumengistu6875
    @tarikumengistu6875 Před rokem +2

    አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ።

  • @raniaetopia4579
    @raniaetopia4579 Před 7 dny

    Jesus Amen Jesus 👑 Amen

  • @alemayehuassefa8603
    @alemayehuassefa8603 Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜነ አሜን ኢየሱስ ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው ፤
    ተባረክ !!!

  • @SesayArarso
    @SesayArarso Před 29 dny

    ❤❤❤ ❤❤❤❤ Amen Glory to jesus christ God bless your D.r amazing word of God.

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 Před rokem +17

    እሜን እግዚአብሔር ትውልድን መተካት የምችል ትውልድ ይፈልጋል የብላተናው ፀሎት ልቤን እፀናው ገና ልጆቻችንን የመጨረሻውን ወንጌል ለእለም በተለያዬ ቆንቋ ይስብካሉ❤❤❤❤❤❤❤እሜን ዶክተር ዘሪህ የጠላችህን ደጅ ይወርሳል

    • @fruityegeta2248
      @fruityegeta2248 Před rokem

      አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ወንጌል ይቀጥላል ትዉልድ ይቀጥላል

    • @bayisagada684
      @bayisagada684 Před rokem

      Ameeeen,Ameeeen,Ameeeen, Ameeeen, Ameeeen, Ameeeen, Ameeeen!!!!!!!

    • @bontuwoga7157
      @bontuwoga7157 Před rokem

      L

    • @seadaali804
      @seadaali804 Před rokem

      አሜንአሜአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 Před rokem

      ትውልድን አጠችሁት እንጂ ምኑን ተካችሁት

  • @user-nf7nw6ch2s
    @user-nf7nw6ch2s Před měsícem

    ammmmmmeeeennnn halelyaaaa geta yibariki yeigziabiher saw kibir laiyesus yihun❤❤❤❤

  • @solomonashenafi2935
    @solomonashenafi2935 Před 24 dny

    Betam naw ymewedek yegzeaber saw tebarek ❤❤❤

  • @KumeraGelata
    @KumeraGelata Před rokem +3

    May God bless your Spirit and Grace DR.Gemachis

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Před měsícem

    ዶክተር ገመቺስን ከኤልቲቪ ጀምሮ በጣም ነበር የምከታተለው አሁን ግን ልሰማቸው ከማልፈልጋቸው ሰዎች አንዱ ነው። የሚያሳዝነው ነገር ግን ይሄ የሚናገርበት ቤተክርስቲያን (የእኔ ቤተክርስቲያን ናት) ግን ሁሌ ስለምትጋብዘው በጣም ነው የማዝነው። በእግዚአብሄርም መድረክ በሰይጣንም መድረክ ለመቆም ምርጫው ያደረገ ሰው መሆኑ በጣም ያሳዝናል። ዳዊት ድሪምስ የሚባል የአዲሱ ዘመን ሃይማኖት በብዙ ቅዱሳን ትግል በድብቅ ወጣቱ አዕምሮ ላይ የሚዘሩትን ክፉ ዘር ለማጠፋት የተጉትን እሱ ግን ደጋግሞ መድረካቸው ላይ በመሄድ እነዛ ወንድሞች ለሶስት አመት በታላቅ ተጋድሎ ያፈረሱትን ሃሳብ እንደገና ታላቅ መነቃቃት እንደፈጠረላቸው እና ወጣቱን በዚህ አለም ገንዘብ ላይ ብቻ ትኩረት እንዲያደርጉ ሲሰብክ በጣም ነው ያዘንኩት። ደሞ እኮ በመጀመሪያው ንግግሩ ላይ የወንጌልን ዋና መልዕክት የሚቃወም ንግግር ነው የተናገረው። ሰው ግን ሃብታም ከሆነ የሚናገረው ሁሉ አይመረመርም ማለት ነው? በእርግጥ ከዚህ ስብከት በኋላ ነበር በዳዊት ድሪምስ መድረክ ላይ ቆሞ የወንጌል ተጻራሪ መልዕክት የተናገረው። እሱን የሚያህል የተማረ ሰው የነዳዊት ድሪምስ አካሄድ አለመምርመሩ በጣም ነው ሚያሳዝነው። በመጀመሪያ ንግግሩ የተናገረው በእንግሊዘኛ ያለው ይሄን ይመስላል። ሂዱና ቼክ አድርጉት። ስሜታዊ ሳትሆኑ ያነሳሁትን ሃሳብ በደንብ መርምሩት።
    “Spiritual capacity, whatever your religion is, what ever faith you have, you have to be connected with the divine” ይህ ንግግር ከወንጌል ጋር አይጣረስም ወይ? የወንጌል አገልጋይ ሰውን ለማስደሰት "whatever your religion is what ever faith you have you have to be connected with the divine" ማለቱ ተቀባይነት አለው ወይ? "divine" ማን ነው እዚጋ? ወንጌል የሚለው በክርስቶስ ብቻ አይደለም ወይ? ለአዲሱ ዘመን ሃይማኖት ይሄ ንግግር ትልቅ ጮማ ነው ምክንያቱም እነሱ የሚሉት አንድ ከፍ ያለ አካል አለ(እግዚአብሄር ነው አይሉም) ከዛ አንተም ድንቅ ነህ ትልቅ ብቃት አለህ ሁሉን ማድረግ አያቅትህም እያሉ ያለማምዱህና ከዛ ባለጠጋ ለመሆን የአዕምሮ መለወጥ (paradiem shift) ያስፈልግሃል ይሉሃል ከዛ ብዙ መጽሃፎች እንድታነብ ያደርጉሃል ከዛ ቀስ እያሉ ለክርስቶስ ያለህ ቅንነት ካለህ ያጠፉብሃል። ክርስቶስን የማታውቅ ከሆንክ ደግሞ እንዳታውቀው አዕምሮህ ላይ የባለጠግነትን ምኞት ይሰገስጉልሃል ከዛ እራስህ አምላክ ነህ ይሉሃል። የአዋሳ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ይሄንን ሰው ከዚህ በኋላ መጋበዝ ካለባት ይህንን ጉዳይ ማብራሪያ እንዲሰጥበት ብታደርግ እላለሁ። ይሄንን ኮሜንት አንብባችሁ ዝም የምትሉ ይህንን ሚዲያ የምትመሩ ሰዎች ካላችሁ ግን በወጣቱ ላይ እየተደረገ ያለውን የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ድጋፍ እንዳደረጋችሁና ትውልዱን ለመታረድ የሚወስዱትን እንደምታበረታቱ እወቁት።
    እየሱስ ብቻ ይሰበክ። ባለጠግነት ከመንግስቱ በኋላ። ተባረኩ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před rokem +1

    Amen

  • @user-te7vh8oz6v
    @user-te7vh8oz6v Před 7 dny

    Wow amen amen tebareku God bless you 😊😢

  • @mihretusimeonamengodblesu2198

    Amen❤

  • @guyatu8308
    @guyatu8308 Před 2 měsíci

    Amen❤❤❤❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ የኔ መሪ ነው!!🙌

  • @Gelataajaibsisa
    @Gelataajaibsisa Před 27 dny

    Ameennn

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 Před rokem +1

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @BelTad
    @BelTad Před měsícem

    Ameen

  • @sahilukassa1862
    @sahilukassa1862 Před rokem +3

    Amen! Thank you Jesus

  • @birtukangadisa4745
    @birtukangadisa4745 Před rokem +2

    AmeeeeeeenHallelujaaaaaaa❤❤❤🤗🤗🤗💪💪

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Před rokem +2

    ከልካዩ ከእኔ ላይ ከዩኬ ተመታ

  • @meseretdegefa2492
    @meseretdegefa2492 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ!!!

  • @manteke4745
    @manteke4745 Před rokem +2

    አሜን ጌታአብዝቶ ይባርክህ

  • @user-yu6xe6dc8r
    @user-yu6xe6dc8r Před 6 měsíci

    Ameeen ameen❤❤

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እወጣለሁ❤❤❤

  • @user-wt2dl7vo4w
    @user-wt2dl7vo4w Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤መተማመኛ ችን ሁሌም በሁሉም ነገር እሱ የበላይ የኛ አምላክ ።

  • @ZolabebyZola
    @ZolabebyZola Před měsícem

    AMENI

  • @abrhamuma6839
    @abrhamuma6839 Před rokem +1

    Amen amen

  • @SharrafSaulul
    @SharrafSaulul Před 21 dnem

    Ameni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před měsícem

    ተባረክ ፓስተር ገመቹ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላም ምልህ የለኝም❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🌹

  • @user-iw1gr8ml5z
    @user-iw1gr8ml5z Před rokem +1

    ጌታ ይባረክህ❤❤❤❤

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 Před měsícem

    amen amen amen geta yebarekachu

  • @user-sn6sn3lb8t
    @user-sn6sn3lb8t Před 25 dny

    Ameen eebbifami

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 Před rokem +1

    Amen amen amen

  • @user-yi2qo8vt3x
    @user-yi2qo8vt3x Před měsícem

    አብሰቶ ይባርክ /3220*❤❤❤❤❤

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před rokem +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH ❤❤❤😭

  • @TsegawuDaniel
    @TsegawuDaniel Před 29 dny

    ተባረኩልኝ አባት እና ልጅ ዘመናቹ ይባረክ ኑሩልን እንወዳለን ❤❤

  • @YosiGemechu-vi4pq
    @YosiGemechu-vi4pq Před 11 měsíci

    Ameeen

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +3

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👏👏👏ጌታ ዘመናችን ይባረከ ባባዬ ዘመን የተባረከ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንን👍👍👍👏👏

  • @genetdaniel
    @genetdaniel Před rokem +4

    ጌታ ይባርክ ተባርክ ጸጋ ይብዛልክ

  • @user-xv8cq6we5l
    @user-xv8cq6we5l Před 6 měsíci

    ❤❤ Amen 🙌

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před měsícem

    አሜን ሀገረን የሰጨነቀ ጠላት ሀገረን ለቆ ወጣ!

  • @user-tj8gf4uj8c
    @user-tj8gf4uj8c Před 6 měsíci

    Amen❤❤❤amen❤❤

  • @user-yt3gh5hf9d
    @user-yt3gh5hf9d Před 7 měsíci

    ❤❤Amennnnnnn

  • @mulunegari7984
    @mulunegari7984 Před rokem +1

    AMEN AMEN YESUUS GOOFTAA DHA EBIFAMMA

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 6 měsíci

    God is good

  • @ArsiRayya
    @ArsiRayya Před měsícem

    God bless you

  • @aduyeaduye2789
    @aduyeaduye2789 Před rokem +1

    AMEEEEEEEN TABARAKU👍👍👍👍👍👍🍓🍓🍓🍒🍒🍒👌

  • @derejebogale9487
    @derejebogale9487 Před rokem +1

    Waaqayyoonkoo Dabalee Dabalee Sihaa Eebbisu

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 Před rokem +2

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 Před rokem +1

    አሜን ቄስ ያንተ የሆነው ሀሉ ይባረክ

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 Před rokem +1

    Amen amen amen tebreku 🙏🙏🙏🙏🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před rokem

    Ameeeen

  • @user-fr5ow7lt2u
    @user-fr5ow7lt2u Před rokem +1

    Doctor u r amazing

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Před rokem +1

    ሃሌሉያ

  • @adimasuaya
    @adimasuaya Před rokem +1

    Amen መዉጫ ወጥቶናል

  • @kifleayana7273
    @kifleayana7273 Před rokem +1

    Ameen🙏🏾

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 Před rokem

    Amen IJN

  • @amsalehabte7630
    @amsalehabte7630 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 7 měsíci

    አሜን ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ዶር ገመቺሳ ።❤❤❤

  • @yegetaisraelyakob7813
    @yegetaisraelyakob7813 Před rokem +1

    አሜን አሜን🙏🙏😇😇 ክብር ለሚገባው ክብር ይሁን🙏🙏

  • @user-yi2qo8vt3x
    @user-yi2qo8vt3x Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አመን አሜን አሜን አሜን

  • @shibrubekelejarso566
    @shibrubekelejarso566 Před 2 měsíci

    God bless you❤❤❤

  • @user-yc8oh5cy5v
    @user-yc8oh5cy5v Před rokem

    Ammmmmmmmmen!

  • @annokareanno1818
    @annokareanno1818 Před rokem +2

    God Bless you

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜንንንን🙏❤

  • @engdaworkhezron1988
    @engdaworkhezron1988 Před rokem +2

    God bless you Rev. Dr. Gemechis.
    Your preachings are life transforming. You are so blessed.

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 Před rokem +2

    My leader is Jesus Christ of Nazareth amen 🙏

  • @birtukandesta5029
    @birtukandesta5029 Před rokem +1

    Yene lij yichamiribihi❤❤❤

  • @fikrugashaw7281
    @fikrugashaw7281 Před rokem +1

    የከበበ ወንዝና እሳት ቢኖርም መውጫና ማምለጫ የሖነ እግዚአብሔር ወደኔ ስለመጣ የምፈራውም የለም አምላኬ ይዞ ያሻግረኛል

  • @salem4086
    @salem4086 Před rokem +2

    This word is God for me and all Ethiopia people live. In America too. My dear brother

  • @mehammedali7020
    @mehammedali7020 Před rokem

    ዶር ገመችስ ተባረክ እንደኔ የሚያከብርህ ያለ አይመስለኝም

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse Před měsícem

    Aman Aman Aman -----

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před rokem +1

    Amennn Amenn Amenn.haleluyaaa abat hoy ameseginhalehu dr gemechish tebarek

  • @toleraararsa3359
    @toleraararsa3359 Před rokem

    waaqayyo haftee bara keessanii haa eebbisu mootummaa isaa keessatti immoo gammachuun akka jiraannu ani beeka

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 Před rokem +1

    አሜን እልልልልልል ተባረክ ዶክተርዬ

  • @workekebede1421
    @workekebede1421 Před rokem +1

    ተበረከ

  • @Libelibe-dx5rs
    @Libelibe-dx5rs Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @kefele1589
    @kefele1589 Před rokem +1

    Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @alexbuta4958
    @alexbuta4958 Před rokem +2

    I heard his teachings many times I really blessed by it, But this teaching is something
    God bless you brother

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 Před měsícem

    amen nageren yayaza menfese yetared yedebdebe yewega