ሀብት ትልቅ ቦታ እና ተፀኖ መፍጠርን ይሰጣል ዶ/ር ገመቺስ ደስታ @DawitDreams | Dr. Gemechis Desta | Ethiopian
Vložit
- čas přidán 20. 01. 2024
- ሀብት ትልቅ ቦታ እና ተፀኖ መፍጠርን ይሰጣል ዶ/ር ገመቺስ ደስታ የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና @DawitDreams | Dr. Gemechis Desta | Ethiopian
In today's exciting episode of our weekly program, "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና" (21st Century Hero), we have the honor of hosting Dr. Gemechis Desta as our guest speaker. Dr. Gemechis Desta is a renowned educator and visionary who is dedicated to enriching the lives of the younger generation.
Through his remarkable efforts, Dr. Gemechis Desta has established a higher education institution, providing valuable educational opportunities for students. But his contributions don't stop there. He is also deeply committed to spreading the teachings of the Holy Bible and guiding others on the path of living according to the word of God.
During this episode, Dr. Gemechis Desta will share his wisdom, insights, and experiences, inspiring and educating our viewers on the importance of education and spirituality. His unique perspective and dedication to both intellectual and spiritual growth make him a truly exceptional guest.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #Ethiopianmovie #amharicmusic #amharicmovies2023 - Zábava
ዶ/ር በድጋሚ ይቅረብልን።🙏🙏
በጣም መቅረብ አለበት
1. Principle of giftedness ተሰጥኦ
2. Principle of distinct አቅም
3. Principle of time management
4. Principle of movement
5. Principle of buying asset/trading
6. Principle of vision/profit
7. Principle of accountability
8. Principle of position/influence
9. Principle of አለኝ።
10. Principle of risk taking
Bravo!
Thank you
Thank you
Thank you
Great catch❤ 🙏
እየሱስ ያበለፀገው አዕምሮ እና ማንነት🙏❤️
Eyesus hulnm abelstgwal mebelsteg yenche mercha new yebetachnet .....
@@zerihuntesfanesh5229 bro eyesus abeltsigot new emen
ዶ.ር ገመችስ የአፍሪካ ታላቅ ሰው . ለኢትዮጲያ ብርሀን ነህ
የኢትዮጵያ ስትል???
😅😂አላላቹም😂
ዶክተር በአንድም በሌላም ብትገለጥ ብርሀኑ ተገልጦብሀል። የአንተን ትምህርት ሰምቶ ማንም ሰው ተራ መሆን አይችልም። ቀሪ ዘመንህ የለመለመ ነው❤
የቦርዳችን ምሶሶ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው🫵🫵🫵🫵🫵 ❤❤❤
Dr እባክህ ሌላ አንድ ትጭማሪ ጊዜ ይጨመርልን ❤
Yes😊
ሀብትና እውቀት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው
ተባርከሃል ዘርህ ይለምልም !!
በጣም በጣም በጣም የሚገርም ሰው እንደዚህ አይነት ምጡቅ አእምሮ ያለው ሰው ሀገሬ ውስጥ ስላለ ብቻ በራስና በሀገሬ ላይ ያለኝ መተማመን በሚገርም ሁኔታ ጨምሯል:: Thank You Dr.
ከምንም በላይ እግዚአብሔርን አመስግነህ የድርጅቶችህ የበላይና ሃላፊ ኢየሱሲ/ስን ስላደረግህ እጅግ በጣም አስተማርኋችሁ ሰው ነህ እናመሰግናለን።
ዶ/ር ገመቺስ ደስታ የጌታ ፍቃድ ከሆነና ልብህ ካመነበት በጋምቤላ ክልል በመጃንግ ዞን ትውልድን የሚቀይር ት/ቤት ክፈትልን።ስለ አገልግሎትህ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። አሜን።
በሕይወቴ ውስጥ ለብዙ ነገሮች አመሰግናለሁ። እኔ ግን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ። ያለ እሱ የማመሰግንበት ሌላ ምንም ነገር የለኝም።🙏
😅😅😮😅😅😮😊😢
P
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
56:15 @@user-cx2pf7qj2c
0:19 😂❤
አቅራብ ዳዊት ድርምስ እነዚህን ታላላቅ ሰዎችን እንድንተዋወቅ ስላደረከን እናመሰግናለን።
👉 " እንግዲህ እንደዚህ ዓይነትም ሰው አለ!!!!! ዴብ በእውነት አንተ የትውልድ ባለውለታ ነህ እንወድሃለን!!!!❤❤❤
War has left us torn here in Tigrai. We are going through post war traumatic disorder! Salaries of two years not yet paid,drought,hopelessness, migration,gambling and addiction reigning over our atmosphere.Surely,I am zero right now,I have to admit that I am fighting addiction relapses and stressors of life is where I am right now.But one thing is certain,I will crush all this by the gift and Grace of God and be in this podcast some time soon!Yes,I am a world citizen! Thank you sir!God bless us all,God bless our nation! Stop hatred,stop war,we are witnesses of such a calamity....we need more people with such a winning heart!
Ayizoh brother, this time also will pass. God will make a way where there seems to be no way. Nothing is impossible for him. Keep ongoing forward ! Tigiray is always in my prayer 🙏
@@mishameyohannesloveneverfa5384 Thank you so much for your comforting words sister.And keep us in your prayers too!Stay blessed!
I'm sure👍 you will. Can't wait to see 👀 you soon bro. Keep your promise 🫶🫵🫵
@@AshagreWT Thank you sir!Keep me in your prayers!
God is great, your future is blessed ,You're blessed brother!
ዶክተር ገመቺስ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ትልቅ ሰው ነህ የቋንቋ አጠቃቀምህ ዋው ንፁህ አማርኛ ንፁህ ኦሮምኛ ንፁህ እንግሊዝኛ
ብዙ ተሰጥኦ አለህ ይገርመኛል የማስተማር ችሎታህ❤❤❤
Yes❤❤
Dr Gemchise Affan Oromo qwankwaw naw gin amharaegyam yechelal tadia enantes ye lelawen qwanqwa lemin atchelum
What a powerful speech! Great man of the century!
Yes indeed
አንድ ሰአት የሰማው ሳይመስለኝ አለቀ ምን አይነት የተባረከ አንደበት ነው
ኢትዮጵያዊ የገለፀባት ንግግር በጣም ነው ደስ የሚለው ኢንሻ አላህ ሀገራችን ባለችበት አትቆይም አላህ ሰላሟን እና እድገቷን እናያለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢየሱስ የባረከው አእምሮ።
Speech yilal yihe nw ሁሌም አፌን ከፍቼ ምሰማው ሰው Dr. Thank you
I'm one of the student who learn in leadstar academy shashemene oromia.... and I know Dr. Gemechis physically. I always get inspired and think that I have to learn hard when I see him..
BIG RESPECT DR.🙏
ምን ያክል እንደምወደው እኮ ሁሌ ኣፌ እንዳስከፈተኝ የሱ ኮርስ ስወስድ እንዴት ደስ እያለኝ እየተዝናናሁ እንደማዳምው ምርጥ መምህር ❤ ፕሊስ ዴቭ ዶ/ር ደግመክ እንዲቀርብ ኣድርግ እንደዚ የተማረ ሰው ነው የሚያስፈልገን የምርጦች ምረጥ proud of you doctor 👏👏👏💪🙏
Love this guy
Smart talking
Dr. Gemechise, very bright, smart and a great mentor. We have someone our own to quote on other than Oprah❤ Thank you!
He is legend
ዋው ዶ/ር ቼርማንህን ክርስቶስ ይዘህ ስኬትክ የሚጠበቅ ነው
Thank You!
Tleyaleh❤❤❤❤
ዶ/ር እንወድሀለን ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለው ወንድማችን ዴቭ እና አብራችሁ የምትሰሩ ሁላላችሁንም አመሰግናለሁ ቀጥሉበት❤❤❤
ዋው!!! የማይፈራ ስለጦርነት ፣ ስለእምነት ፣ ስለሰላም ፣ ስለብሔር ፣ ስለሁሉም ነገር ያመነበትን በትክክኛው መንገድ የተናገረ ፣ ያስተማረ ፣ እንድናስተውልና ፣ እንድናይ ፣ እንድንመረምር ያደረገ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ጀግና 🎤👂🤝🙏 ***"""ድጋሚ ጋብዙልን"""***
******"""ጀግና ጀግናን ይጋብዛል""""""""******
ዳዊት ድሪምስ አጅግ በጣም እናመሰግናለን እናዳንተ ያሉትን ጀግና ያብዛልን!!!
ጌታ ይባርክህ ዶክቶር
I thank JESUS who gave me you as a brother ,dear brother Dr. Gemechis may GOD bless you exceedingly, keep shining increasingly ❤❤❤
አቦ ተባርክ! ዶ/ር ገመችስ ጌታ የባረከ ❤
የጥንቱን ጥበብ እና የዘመናዊ ማስተዋልን ውህደት እንድንመረምር ስላነሳሳኸን በድጋሚ አመሰግናለሁ ! ጦርነት ሁለቱንም ወገን አክሳሪ ብቻ እንደሆነ ሳይሆን ከጦርነት እፎይታ ያገኙ ሀገራትን እንድንቃኝ እና አይናችንን እንድንገልጥ የሚረዳ ድንቅ በእውቀት የታጨቀ ንግግር ።
Dr Gemechs Zemanh Yebarak Ye Bordachn Ras Jesus Naw! Haleluyya❤❤❤
Educated person ( the one who is wonderful)
እሚገርም ትምርት ሁሌም እዚህ ቤት እሚገራርሙ ሰዎች ይመጣሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ተማሪ ነኝ
ዳዊት.ድሪምስ.ተባረክ.መልካም.ሰው.አቀረብክልን
Ltv lay leadership yemil program nbrw a❤❤❤
ምርጥ❤❤❤
Dr Geme Great of all time . GOD bless you!
ሁሌም የምባረክብህ የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው❤❤
መልካም❤ continue more language worldwide🎉
እግዚአብሔር አምላክ ዘሪመንዘራቹ ይባርክ ዳዊትም ዶ፡ር
ገመቹን ትባረኩ ውዳቹዉለው በጣም ጥሩ ትምህርት ውሲጅይለዉ።
የመድረክ አያያዙስ የመድረክ አጠቃቄሙስ መድረኩ ላይ ያለው ውበትስ ልዩ ነው።
My favorite Paster and gift of Ethiopians 🥰🥰🥰
ዋዉ ማር እና ወተት የሆነ ትምህርት እግዛብሄር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
Dr Gammachiis Dastaa
Nama cimaa
Kennaa barsiisummaa fi Beekumsi Uumaan si badhaase hedduu na Ajaa'ibsiisa Galatoomi
Jechii haphee ta'ee nutti haa qabatu
ዋዉ በጣም ትልቅ ቁምነገር ነው የነገርከን:: እናንተም ከቅርብ እኔም ከሩቅ በጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ፀሎት አድርጌ ስልኬን ስከፍት ይሄ ፕሮግራም እየተካሄደ ነበር:: ቀጥታ ነበር የተከታተልኩት:: በጣም ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው:: ዶ/ር ገመቺስም ዳዊት ድሪም ፕሮግራም አመሰግናለሁ :: ትምህርታችሁ ከሀገር ውስጥምላሉት ከሀገር ውጭም ላለነው ጠቃሚ ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾♥️
GOD bless You abundantly !!!wow l am blessed !!!❤❤❤
የዛሬው ይለያል ምስጥብየ ነው የሠማሁት❤ ብዙተምሬ አለሁ አመሠግናለሁ🥰❤️❤️
the excellence dr!
Great teaching and experience sharing. Each word you speak is powerful. Keep on giving such great motivational teaching and valuable experience sharing.
ዶ.ር ገመችስ የአፍሪካ ታላቅ ሰው..stay in bless!!
ድንቅ ንግግር አንደበትህ ይባረክ
Ameeeeeeeeen nuuf haatu maqaa yesusiin 🙏🙏🙏
ድንቅ መልዕክት ነው ተጠቅሜበታለሁ ዶክተር ገመቺስ እግዚአብሔር ይባርክህ የዚህ ፕሮግራም መሪዎችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
I am so glad by this. This is privileges for me. Thank you so much dr. Gemechis. በአንተ አልፎ ሕይወተ በከፍታ እና በተከፈተ በር ላይ እየባረከኝ ነው። ኢየሱስ ይክበር። ስሙ በዓለም ከፍ ይበል። አሜን።
Very interesting and touching
ዋው ዋው 😮😮😮 የሚያስደንቅ ትምህርት ነው። ትልቅ ትጥቅን የሚያስታጥቅ ወደፊት የሚያስሮጥ ነው። 😮😮 ደ/ር ገመቺስ እግዘብሔር አብዝቶ የባርኮት!!
You are our blessed for this contry
Great Qes docter Gammee
ዋዉ በጣም ሙህር ሰዉ እራሱ ላይ በየሰከንድና በየደቂቃዉ እሚሰራ በ12አመት የአለም ሰዉ መሆን ምን ያክል ቻሌንጆችን እንዳሳለፈ መገመት አያዳግት ልዩነህ አሏህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ እናያለን
እግዚአብሔር እንደርሰወ ያሉትን ባለእራእይ ሰወች ያብዛልን
ምን አይነት ትምርት ነዉ ❤❤
Wow! Dr. Gemichis may God bless you. I have got a great lesson for my future. I will hear it again and again.
dr. baayi''ee jalaatamaa fi kabajamaa.
My Rev. Dr. GAMMEE KOO❤
በጣም ተመስጬ ደስ ብሎኝ አየሁት።
አላህ እንዳፍህ ያርግልን እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤❤
ጀግና!!!
እንዲዚህ አይነት ስውች ይብዛልን ❤
በጣም ድንቅ አስተማሪ የሚያበረታታ ምክር ነዉ የምር እናመሰግናለን ዶክተር ገመችስ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር ገመቺስ አንተ ለአለም የተሰጠህ የጌታ ባርያ ነህ። እግዚሐብሄርን የምትፈራ፣ የገባህን በቀለለ መልኩ ለሰዎች የምታካፍል ድንቅ ነህና እግዚሐብሄር ዘመንሀን፣ ቤተሰብህን እና ራእይህን ይባርክ።
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ህናመሰግናለን ዶክተር
There is much knowledge , we need Dr gemechis to be invited again 💙💙💙
wow ጥበብ የተሞላበት ድንቅ ት/ት ነዉ
ዶ/ር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
ያልከው ሁሉ ልክ ነው።ጀግና ሠው፣ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
Galatoomi Dr Gammee🥰
Just wow . Amazing speech
Dr Egzabiher edim na tena yesetn
Waw ለአገልጋዮች ምርጥ ምሣሌ ነህ በሄድክበት ሁሉ ስለ እየሱስ ስለምትናገር እንወድሃለን
This need to show to ETV, Fana all Government media.
የኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ለሰው የማይቻለሁ ሁሉ ለእርሱ ይቻላል❤❤❤ ተባረክልን ዶ/ር🙏🙏🙏🙏
Dr Gemechis betam yetewededek yebGeta lij
Dr Gemechis. My true hero in life, such a blessing, such a wise man whom I admire from my soul. his teaching is a real life changing specially for youth and creative minded generation. he need to teach more in this stage. he is not talking only his life experience, he is capable of talking a lot of testimonial history around the word.
Dr. G. D. Yihinin kibr &teseminet tollo tollo sirabet agelglibet !!! Thanks .. Let The Lord Jesus be with You.
Dr Gammachis man of the century!
Wowwo Dr Gaamachii eduu si jalaan Ebiifammaaa 💪 ❤❤❤
ዶ/ር ገመችስ ያከበርከው ጌታ አክብሮሃል ስሙ ይባረክ
አንተም ተባረክ
ወንድማችን
ዳዊት አንተም ከእነ በልደረቦችህ ተባረክ
የቦርዳችን ምሰሶ እየሱስ ክርስቶስ ነው❤❤❤❤❤❤ ዶክተር
ምስጋናን የሚስዋ እርሱ ያከብረኛል ተብሎ ተጽፏልና እንደ ቃሉ ክብርን ሁሉ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ስለስጠህ ድንቅ ስው ነህ ዶ|ር ገመቺስ ያከበሩትን የሚያከብር እግዚአብሔር በብዙ እንደሚያከብርህ እርግጠኛ ነኝ ታድለህ ስለኢየሱስ በአደባባይ መናገርህ።
wow its so interesting የዚን ምርጥ ሰዉ ትምርት በተደጋጋሚ ልንሰማው ነው ሚገባው plz ድጋሚ ይጋበዝ 👌🥰
ትምህርት ሚንስትር ዶ/ር ገመችስ የማክር 🎉🎉🎉🎉
ጀግና ሰው፡፡
ትልቅ ..ሚዲያ ።።በርቱ..ዳዊት።።ጀግና.. ኢትዮጵያዊ
አለም ሀገሬ ነው🇪🇹ዳዊት ድሪምስ አንተ እኮ የሺ ሰው ግምት ነህ ኑርልን
ዋው ድንቅ ሰው ነው እውነትም ዶክተር ነህ የምር ምንም አይወጣለትም ጥሩ ምሳሌ ነህ ዶ/ር ገመችስ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም ጌታ አብዝቶ ይባርክ
Dr Gemechis God bless you. You are Gift of Ethiopia
ጀግና በጣም ነው ምናመሰግነው dav
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ፓስተር ገመቹ ድንቅ ስው ነክ ❤❤ተባረክ