#ከሴተኛ_አዳሪነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #መፅሐፉን_ለማግኘት_ከዚህ_በታች_ባሉት_ቁጥሮች_በመደወል_ሊያገኙ_ይችላሉ፡-
    Canadian number: +16475189175 /#Apostle_Meseret_Tafese /
    Ethiopia: 0982936412
    የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Komentáře • 422

  • @leulabebe3196
    @leulabebe3196 Před 2 lety +83

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ድንገትም ነው ያየሁት ይሔን ቪዲዮ ግን ስራዬን ጥዬ ነበር በተመስጦ ያዳመጥቁት በቃ ምንም ማለት አልቻልኩም wow ሒወት ነው በቃ የሰማሁት ለኔ ወንጌል ማለት ይሔ ነው ለኔ በተገባር የተገለጠ ወንጌሌ በቃ ምን ልበልሽ ቀጣዩን እስክሰማ ጓጉቻለው ለካ ጨዋታም ወሬም ሒወት ሲሆን ያጓጓል ይጣፍጣል wow

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety +1

      Tebarekilign liulaye

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Před 2 lety

      Amen

    • @bethlehemabate8688
      @bethlehemabate8688 Před rokem

      😇👏

    • @lekebalakere6831
      @lekebalakere6831 Před rokem

      እሚገርም መገለጥ እግዚያብሄር የሰጠሽ ስለይቅርታ የተናገርሽው እግዚአብሔር እኘን ለማዳን በልጁ ላይ ጨከነበት ሰይጣን ም ሰውን ለማጥፋት ሰዎችን እንዴት ጨካኝ እንደሚያደርግ አስተማርሽን ተባረኩ።

  • @micale2779
    @micale2779 Před 2 lety +59

    በምድረ በዳ የሆነኝ ጥላ
    ያኔ የተሸከመኝ ሆኖኝ ከለላ
    ዛሬም ኢየሱስ ከኔ ጋር ነው
    ጊዜና እውነታ የማይለወጠው
    ጌታ ነው ጌታ ዛሬም ጌታ
    ጌታ ነው ጌታ ነገም ጌታ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-ul9le4gb5h
      @user-ul9le4gb5h Před 2 lety +1

      ክክክ እንኳን ላንቺ ከለላ ሊሆን እራሱን አላዳነም እናንተ እደምትሉት ተወገረ ተደበደበ ትሉ የለ የት አለ አምላክነት

    • @micale2779
      @micale2779 Před 2 lety +2

      አምላክነቱን አንድ ቀን እንመሰክራለን አብረን እወድሻለሁ ጌታም አብዝቶ ይወድሻል

    • @lijalembayu1572
      @lijalembayu1572 Před 2 lety +1

      ድል አስለምዶኛል ጠላትን ማሸነፍ ረግጬዉ አልፋለሁ ሺ ጦሩ ቢሰለፍ የሱስ ነዉ ጉልበቴ ስልጣንን የሰጠኝ አሸፊዉ ጌታ አሸናፊ አረገኝ

  • @tadilaanilye9838
    @tadilaanilye9838 Před 2 lety +2

    ቲጂ የአንች አቀራረብ ራሱ መሳጭ ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ በእርግጥም እግዜአብሄር ጥልቅ ነው ማንንም አይንቅም የታናሾች መጠጌያ የእኔ አምላክ እግዜአብሄር ስምህ ለዘላለም ይባረክ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 2 lety +33

    ሐዋሪያ መሰረት ታፈሰ ጀግና ነሽ ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ 😘😘😘😘

  • @yonatanworku9769
    @yonatanworku9769 Před 2 lety +57

    በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው...በእውነት እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር....መሲዬ ተባረኪ...ቲጂዬ አቀራረብሽ እጅግ በጣም ያስገርማል....ሁልግዜ ኒቆዲሞስ ሾውን ለመስማት እጓጓለሁ...

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 2 lety +38

    ድንቅ ነው የራሴን ህይወት ነው በእርሷ ውስጥ ያየሁት እንደዚህ አውጥቼ መናገር እፈልጋለሁ። ግን መቼ? ግን እንዴት ? አላውቅም እፀልያለሁ God time is best.

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 Před 2 lety

      Demerugn

    • @heywotwoldw8209
      @heywotwoldw8209 Před 2 lety +3

      God will give you the time to tell your story one day. Till then he is working in you and perfecting you. May God help you.

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 2 lety +3

    ጎበዝ ሴት አውቃታለው በ Canada 🇨🇦 በጣም ትሰብካለች ስለጌታ መሰረት ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🥰

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +30

    የኛ ህብረተሠብ ከአይሁድ ህብረተሠብ ጋር ይመሳሰላል:: ይገርማል በትክክል ! ሁለት በጣም የምወዳቸው የእግዚአብሔርሴቶች ዘመናችሁ ይባረክ

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Před 5 měsíci +2

    እህቴ እንኮን ጌታ ደረሰልሽ የሃገራችን ትልቁ ምስቅልቅል የባእድ አምልኮ መሆኑ ቢገባን ጠላታችንን ባውቅን ነበር እውነት መንገድ ህይውት እየሱስ ብቻ እደሆነ እንኮን ተገለጠልሽ

  • @mastawotgerma8165
    @mastawotgerma8165 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው?
    ያሳለፍኩትን ሕይወት ባንቺ ውስጥ አየሁት

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před rokem +1

    ኢየሱሴ አባ ሰምህ ይባረክ
    ሁሉ ይችላል ጀግናው❤

  • @buzuneshtaye9058
    @buzuneshtaye9058 Před 2 lety +17

    አንቺ ጀግና ሴት በአንቺ ዉስጥ ጌታዬን አየሁ::
    መፅሐፍ ከት ይገኛል አድራሻ ጠቁሙን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +2

    መሲዬ የተባረክሽ ሴት ለምልሚ ቲጅዬ ብርክ በይ

  • @kituyghta3651
    @kituyghta3651 Před 2 lety +2

    በእንጊልዘኛም አሰተርጉመሽ አሳትሚ በካናድኛም አለምን ይቀይራልና ምስክርነትሽ ጌታ ይክበር በውነት ገራሚ ምስክር ነሽ አፖስትል መስዬ ተባረኪ

  • @haleluyasiyum1113
    @haleluyasiyum1113 Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ግን እንዴት መልካም አምላክ ነው ለ በረከት ሁኑ የምትገርሙ ሴቶች ናችሁ ❤❤❤

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ቸር፣ ሩሩህ፣ መሃሪ፣ ደግ እረኛ፣ ፍቅር፣ እውነተኛ አባት ወዘተ ነው ለእርሱ ምን ምላሽ ይሰጠዋል ምንስ ይከፈለዋል? ካደረገው ጋር ባይመጥንም ምስጋና ክብር ይገባዋል!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ።

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +32

    በእንባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት ኡፍፍፍ ስንት አይነት ሰው አለ እንዲህ በመከራ ውስጥ የሚያልፍ ጌታ ድንቅ ነው

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 Před 2 lety +4

    ካደረገው ጋር ባይመጥንም ምስጋና ክብር ይገባዋል!!!

  • @user-jb8bs2jk7x
    @user-jb8bs2jk7x Před 10 měsíci +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እወድሃለሁ አንቴ ታላቅ ነህ

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +6

    በመጀመርያ ቲጂ ተባረኪ መሲን በማቅረብሽ በጣም ብዙ ነገር ከስዋ ተምሬ አለው፡ ለረጅም ጊዜ ተከታትያት አለው

  • @ltube9958
    @ltube9958 Před 2 lety +10

    ሁለታችሁም ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ስለከፈለችሁን የእግዚአብሔር ማዳን እንወደችኃለን። ጠንካራ ሴት መስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +14

    Wow : በተነካሽው ልክ ነው የምትሰበሪው ልብን touch ያደርጋል መሲየ ተባረኪ እህቴ

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 Před 2 lety +3

    እግዝያብሄር ታላቅ ነው! ተባረኪ እህቴ!

  • @hawikiya4283
    @hawikiya4283 Před 9 měsíci +2

    ሁለታችሁም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @fanosfanta
    @fanosfanta Před rokem +1

    መስ ተባረክ ለብዞች መፍተ እንድት ሆኝ የረዳሽ ጌታ ይመስገን

  • @munawenmu8311
    @munawenmu8311 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    እኔም አቀዋለው የጋደናን ህይወት ያደኩት እዛነው ማለት እችላለው ጎታራ ያለው ቸርች ነበር ውሃ እየገባው የምጠጣው ፊቴን የምታጠበው ትዝ ይለግናል የባቡር አዲድ ነበረ እዛች ላይ ቁጭ እል ነበረ ግን መደፈር ምናምን አጋጥሞኝ አያቅም እግዚአብሔር ተጠቅቆልኝ ነው ከፍ ስል ግን ሱስ ውስጥ ገባው ከሱሱ ውስጥ መውጣት እራሱ አንድ ፈተና ነው
    አሁን ላይ እራሱ ወደ መጥፎ ህይወት ለመግባት አስብና እግዚአብሔር ለምን ከዛ ህይወት ያወጣኝ ምክንያት አለው ብዬ እመለሳለው ከትላት ዛሬ ያለሁነት ይሻላል ከዛሬ ነገ መልካም ይወናል አምናለው

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 2 lety +9

    ጌታ ይባረክ ሁላችንም ጌታ እንዴት እንደጠራን ብንፅፍ ብንናገር ድንቅ ነው ስራው
    Psalms 27 (አማ) - መዝሙር
    10: አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥
    እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።
    Isaiah 49 (አማ) - ኢሳይያስ
    15: በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 Před 2 lety +7

    ተባረኩ እህቶች የእግዚአብሔር መንግስት ሰራተኞች

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 2 lety +18

    ወይ ቲጂዬ!! ታሪክ ነዉ የምታሰሚን መቼም ዘንድሮ ክበሪልን የኔ ቆንጆ♥♥♥

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 Před 2 lety +5

    ቲጂ አንደኛ ሠላምሽ ብዝት ይበል በርቺ

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 2 lety +3

    ብዙ የተውክለት ብዙ ይወድሃል አባ ስምህ ይባረክ!!

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ Před 2 lety +4

    መፀሀፍሽን ሀገር ስገባ አፍልጌም ቤሆን አነበዋለሁ ትጀዬ እና አንች መሀል ቁጭ ብዬ የምስማ ነበር የመስለኝ መስዬ &ትጀዬ ተባርኩልኝ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před 2 lety +6

    ትልቅ ሰው ነሽ ። ዘመንሽ ይባረክ!!!

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    የእግዚአብሔር ነገር ጥበቃው ይገረማኛል 😭😭😭😭😭😭በቃ ዝም ብዬ መባረክ ነው መመስገን ነው 😭😭😭😭

  • @rakzeyada7905
    @rakzeyada7905 Před 2 lety +1

    መስህ ጌታ ዘማንሽ ይበረክ ፀገውን ይጨመርልክ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 2 lety +3

    ይሄን ታሪክ ጥሩ አስተማሪ አንዲሁም ታሪካዊ ፊልም ይወጣዋል ጌታ ይርዳሽ አኔ አንዲህ አይነት ነገር በልብ ወልድ አንጂ በውነትኛ ታሪክ አልሰማሁም ዳክመንተሪ ቢሆን ለብዙዎች ይደርሳል, የአብረሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ዘመንሽን ይባርክ መስዬ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 Před 2 lety +1

    አቤት አቤት አቤት ቃላት የለኝም: ይህን እግዛቢሄር አደረገ::

  • @rozinachekole3392
    @rozinachekole3392 Před 2 lety +1

    የኔ ታርክ ነው ጌታ መልካም ነዉ

  • @fhjghjj1401
    @fhjghjj1401 Před rokem +1

    Masiyee tabarki zamanshi hiyotish Yee baraki lamilm geta yee barkshi batami turu timirtti new geta abzto ye baraki 🙏🥰

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 Před 2 lety +8

    መሲዩ እንካን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጮ ተባረኪ የእዉነት ወንጌልን መስበክ አንቼ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ ቴጅ አንችም ተባረኪ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS WOMEN OF GOD APOSTLE MESERET TAFFESE WAKJIRA AND WOMEN OF GOD SINGER TIGIST EJIGU::

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 2 lety +2

    Egzio anchi wushetam. Ketafi. Egziabher yifredbish. YeWushet pentewech. Ene diro yemiawkewn pentebet arekesachihut.

  • @tizitamesereti9582
    @tizitamesereti9582 Před rokem +1

    Migerem misikirinet new be ewnt egizhabher Iko yileyale betam new yalekesikut😭😭 gin egizhabher ayetilim🙌🙌🙌🙌

  • @mesfingudissa6471
    @mesfingudissa6471 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ምህረቱ ከዘላለም እስከዘላለም ነው የተጣሉትን ያነሳል የክብር ልብስ ያለብሳል፡፡ኢሳይያስ 11፡3 "አይኑም እንዳየች አይፈርድም ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም "

  • @user-wz3og4ru1x
    @user-wz3og4ru1x Před 3 měsíci

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ!ምሥክርነቱ ደስ ይላል!ግን ሜካፑ, ጥፍሩ ለሌላ
    አይስብምና ደግሞም ምንም ደስ አይልም
    ቢቻል ቀንሱት!ተባረኩልኝ!

  • @TessemaAyalew
    @TessemaAyalew Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ነፍስ አልቀረልኝምተባርኬአለሁ ተምሬአለሁ የምለው የለኝም ጨምሮ ጨምሮ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 2 lety +10

    ሃሌሉያ!! ሰይጣን ተሸነፈ :: ሠይጣን እንደምታሳድደው ሰላወቀ ነበር ግን አይችልም ፣ አልቻለም !! እየሱስ ጌታ ነው !! እግዚአል ብሄር ለዘለአለም አሸናፊ ነው ::

    • @user-ul9le4gb5h
      @user-ul9le4gb5h Před 2 lety

      ክክክ ተሸንፎዋል እኮ ደብድበው ወግረውት እንዴት ያለ አስተሳሰብ ጭንቅላታቹህ የት ሄደባቹህ

  • @samita525
    @samita525 Před měsícem

    ቲጂዬ በአንቺ አገልግሎት በጣም ነው የምማረው የምባረከው ሁሌ ፈልጌ ነው የማዳምጠው ጌታ ውስጤን ከፍ ያደርገዋል ተጠቅሜያለሁ ተባረኪ አሁንም ሌሎችንም በበለጠ ሌሎችን የምትጠቅሚ ያርግሽ ፀጋው ይብዛልሽ ቲጂዬ የሚሰማሽ ብዙአይነት ደረጃ ያለዉ ሰው ስለሆነ በታላቅ አክብሮት በእንግሊዘኛ ላለማውራት ብትሞክሪ ተባረኪ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD APOSTLE MESERET TAFFESE WAKJIRA::

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው❤ድንቅ ሴት

  • @kamlkenshhailmariam5738
    @kamlkenshhailmariam5738 Před 2 lety +2

    ጀግና ሴት እረ መፀሀፉን እፈልጋለው 💓💓💓💓

  • @mebratmarkos5803
    @mebratmarkos5803 Před 2 lety +2

    የአንድ ሰው ምስክርነት ሳይሆን የ 10 ሴቶችታሪክ የሰማሁ ነው የመሰለኝ ያዳነሽ ስሙ ይክበር ድንቅ ምስክርነት ደስ የሚል አጠያየቅ ተባረኩ እህቶቼ

  • @SamsungJ-wm7ws
    @SamsungJ-wm7ws Před 2 lety +7

    ድንቅ ምስክርነት ነው ለዚህ ሁሉ ነገር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የወንጌል አርባኛ ነሽ ምስክርነትሽን ያለቀስኩ ነው የሰማሁት 😇❤️

  • @GgGg-zs9ph
    @GgGg-zs9ph Před 2 lety +2

    መሲዬ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ
    ከዚበበለጠ ፀጋ ተገለጭ ብዙ ተምራለው በተለይ
    ስለ ይቅርታ ዛሬ ያለንበት ነጋችንን አይወስንም
    ትጂዬ ተባረኪ አቀራረብሽ በጣም ነው የምወደው
    እወድሻለው ከፍበይልኝ በቀጣይ ዘርፌ ከበደን
    አቅርቢልን

  • @salomeaberra5188
    @salomeaberra5188 Před 2 lety +24

    I have no words!!! I don't think I've ever been this speechless listening to a life testimony. This is such a powerful and anointed testimony. Wow!!
    God bless you Apostle Mesi and Tg.
    I am literally lost for words.
    Wow😱
    I can't wait for part 2.

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 2 lety +6

    😳😳😳ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ብዙ የሰዎችን ታሪክ ማወቅ እወዳለው ከሁሉም የሆነ ነገር እማራላው ከአን ቺ ግን ሁሉን ተማርኩ. ተባርከሻል ይበልጥ ተባረኪ በጌታ በእየሱስ ስም. ቲጂዬ ተባረኪ.

  • @addiswendemagen4310
    @addiswendemagen4310 Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍ መስዬ ተባረኪ

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ምርጥ ልጆች ጌታ ይባርካችሁ

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před měsícem

    ኢየሱስ እኮ መልካም ነው

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ Před 2 lety +5

    👉>> ለተለያዩ የጤና መረጃዎች ቻናላችንን ይጎብኙ። ተጋብዘዋል።
    🙏ይሔን የምታዩ በሙሉ አደራ ሰብስክራይብ አርጋችሁ ሠፕራይዝ አርጉኝ 😉

  • @Mekdi570
    @Mekdi570 Před 2 lety +2

    ዋው.....ምን እንላለን? አለ ሐዋርያው ይሄንን ምስክርነት ሰምቸ ጌታን ምን እልሃለሁ? አልኩት....መሲየ የጌታን ድንቅ ማዳን አየሁብሽ... ወንጌልን ስትሰብኪ ሳይ ብዙ ጊዜ ከመነቃቃት አልፌ ልሳን ያናግረኛል ጌታን ስላንች አከብረዋለሁ። አንች የተገለጠ የወንጌል የማዳን ምልክት ነሽ......ይህ መፅሐፍ ደግሞ ብዙዎችን ወደ ጌታ የሚያመጣ እንዲሆን ጌታን አምናለሁ.....ቲጂየም መሲየም የአባቴ ጀግና ሴት ልጆቹ በጣም❤❤❤

  • @berhanedebessai2159
    @berhanedebessai2159 Před 2 lety +15

    She is one of the best gospel preacher she paid high price for the glory of God

  • @wudistgmeskel9021
    @wudistgmeskel9021 Před 2 lety +2

    የጌታችን እየሱስ ማሳያ display ያረገሽ ይባረክ @Mesi! Thanks Tigi for your service!

  • @hannge7073
    @hannge7073 Před 2 lety +3

    የምናልፍበት መንገድ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው መንገዳችን ቢለያይም ሁላችንም ዋጋ እየከፈልን አልፈናል ።ደስ ይላል እጅግ ደስ ይላል ጌታ ትልቅ ነው።ይችላል

  • @fordownload7120
    @fordownload7120 Před rokem

    Apostle messy you are an amazing woman
    You are my hero
    May God be glorified for his deeds 🙏

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 Před rokem

    ዘመንሸ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @destaone8517
    @destaone8517 Před 2 lety

    አቤት የእግዚአብሄር ስራ ከተጠያቂዋ የጠያቂዋ ትህትና ቸር አባት ተመስገን

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 Před 2 lety +1

    ታርክሽ የቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mamamama9595
    @mamamama9595 Před 2 lety +1

    ድንቅ ነው ጌታ እኮ መስዬ የረዳሽ ጌታ ይባረክ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +1

    እንደዚህ ያለ ታሪክ በእድሜዬ ሰምቼ አላውቅም::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐❤️

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላንቺ
    ያነሳል ሰው ከወደቀበት
    ያነሳል አለው ምህረት
    ያነሳል አይጥልም አይተውም
    ያነሳል ቸር ነው ለዘለዓለም
    አሜንንንንን ያፅናል በቤቱ ዘመንሽ ይባርክ ከዚህ በፍትም ሰምቻለሁ በፌስቡክ የጌታ ባሪያ ሀብታሙ ጋርም ወብጌላዊ ተክሉ ጋር ብሩክ ነሽ

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Před rokem +1

    ዋው ትጣፍጣላቹ

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před 10 měsíci

    Ewenete newe yesewe telatu yebetu sewe newe yelale

  • @user-dq5eq6vv8b
    @user-dq5eq6vv8b Před 2 lety +1

    መሲዬ የሆነ ነገርሽ የእኔን ታሪክ ይመስላል እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ ያስገርማል እጅግ በጣም የማያልፍ የማይነጋ የመሠሉ ቀኖች ሁሉ ያልፋሉ እኔም አንድ ቀን ጌታ ካለሁበት አውጥቶኝ የህይወቴን ታሪክ አካፍላችኃለሁ ተባረኩ በብዙ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem

    እንዴት ያለ ድንቅ ምስክርነት ? የሴት ጀግና (heroic ❤😘😍)እህቶቾ ከኣንቺ ምስክርነት ይማሩ እግዚአብሔር እንዲህ ኣይነቶቾም ኣሉት ተበረኪዐ

  • @aidb1275
    @aidb1275 Před 2 lety +5

    What a story, I have learned a lot! May God bless you and protect you both with the Blood of Jesus!

  • @kime3780
    @kime3780 Před 2 lety +2

    Zemenish Yitbarek ehitachin!
    Ezbr ahunim chemiro yirdash!

  • @tsehaytsehay6578
    @tsehaytsehay6578 Před 2 lety

    እባክሽን መጽሐፍ ን
    እንዴት ነዉ መጌኛት ዬምችሎ
    ምስክርነት ሽን ስሳማ በጣም ነዉ የተዳነቁት
    እግዚአብሔር ጥንቅ ነዉ እንኳን ጌታ ረድቶሽ
    ለዝህ ቁም ነገረ አበቃሽ ተበረክ ዘመንሸ ይበረክ ❤❤❤

  • @loveisthepartoflifegodislo9216

    Ene hayemanotachu aledegefoum neger gen ye setewa negeger lebi yenekal
    Betenkahew lik new yemeteseberew lalechu westye geba negegerwa yehin yaderge leule egezeabeher yekiber yemesegen

  • @habtamu-wp1gf
    @habtamu-wp1gf Před 6 měsíci

    Apostle Masi, you are a very brave woman of God. You have taught me what will be a lesson for life.

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před 10 měsíci

    Wow Mese neche ende E/R zemenshene yebarkewe, she is devoted for kingdom of God, God bleses her abundently

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow Před 2 lety +2

    Im so inspired by her story. እኛ ሀገር ያለፍሽበትን ጭለማ መናገር ጌታ እንዴት ከዛ ብርቱ ጭለማ እንዳወጣኝ መመስከር መልካምም አሳዛኝም ጎን ነበረዉ ግን ነገሩ እንደሚገባኝ ክብራችንን ጥለን ያለዉን እዉነት ነው ምክንያቱም ለብዙዎች ተስፋ እንሆናለን ደግሞ ዝም ማለትም አይቻልም። እየሱስ ያድናል!

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 Před 2 lety +2

    መሲዬ የኔ ጀግና ሀያል ሲት ዘመንሽ ይለምልም አንች ልዩ ድንቅ ሲት ሁሊም ብሰማሽ የማልጠግብሽ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před 2 lety +1

    ስላች እግዚያብሔር ይመስገን አባ አንተ ትለያለህ ስዎች እደሚሉህ አይደለህም ልዩ ልዩ ልዩ ነህ

  • @yigeremuyoelyoola5282

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD APOSTLE MESERET TAFFESE WAKJIRA::

  • @natigazemomissmiss53
    @natigazemomissmiss53 Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ክርስቶስ እግዚአብሔር የመረጠው ሰው ከየትኛውም ፈተና ና መከራ እንደሚያልፍ ማስረጃ ይሄ ብቻ ነው

  • @messicho8260
    @messicho8260 Před 2 lety +3

    ቲጂ በፕሮግራሙ እጅግ በጣም ተባርክያለሁ፤፤ ይቅርታ!!! እባክሽ ጥፍርሽን ብታሳጥሪው ፤ ምክንያቱም አንቺን አይመጥንሽም፤፤ ፊት ለፊት እንቅስቃሴም ላይ የሰው ትኩረት ይይዛል፤፤ interview ውን ለማጉላት እንደቀድሞሽ ሁሉንም ነገር በመጠን አድርጊው፤፤ ተባረኪ!!!

  • @nebertali9708
    @nebertali9708 Před 2 lety

    ተባረኩ መሲ የኢየሱስ ወታደር ነሽ
    ምናልባት በነዛ መንገዶች ባታልፊ የዛሬዋ ጠንካራ ለወንጌል የቆረጠች መሲን አናገኝም ነበር ጠላት ለክፋ ቢያመጣውም እግዚያብሔር ለበጎ ቀየረው።
    ኢየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S, GENERAL WOMEN OF GOD APOSTLE MESERET TAFFESE WAKJIRA::

  • @alemuadane5342
    @alemuadane5342 Před 2 lety

    እውነተኛ ክርስቲና የገባ ሰው ስለ ሕይወት መጥፎም ሆነ ጥሩ ለመመስከር አይፈራም ።እህታችን ብዙዎችን ወደ ወንጌል ለማምጣት የተጠራች ሴት ናት።ለእኔ በዮሐንስ ወንጌል ያለች የሰማርያ ሴት ምስክር ነው።ይህች የሰማርያ ሴት ሕይወቷን ስለመሰከረች ብዙዎች አመኑ (ዮሐ 4:39)።ተባረክህ ጌና ለብዙዎች እናት ትሆናህለሽ ።

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 Před 2 lety +1

    ለፈጣራምንይሳነዋል፣የኔሂወትምእደዚህነበር፣አዱአምላክታሪኬንቀየረው፣ክብርለቸሩመዳህኒአለም

  • @konjolife6362
    @konjolife6362 Před 2 lety +7

    I love your mindset, I can not wait to read your book. God bless you more and more!

  • @richoalemu5278
    @richoalemu5278 Před 2 lety +2

    በጣም የሚደንቅ የምስክርት ህይወት መሲ አንቺ ላይ የሚገርም የእግዚአብሔርን እጅ አይተናል የፈለገው መከራ ቢበዛ እግዚአብሔር ከዚሁ ሁሉ በላይ ነው፡፡ተባረኪልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Canada404
    @Canada404 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር እርሱ ኤልሻዳይ ነው 😊ዘራችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይውረስ በእውነት ሰው ተስፋ ቆርጦ የጠላት መጫወቻ እንዳይሆን የሚረዳ ነው ተባረኩ ያባቴ ብሩካኖች 🥰✝️👍

  • @user-tt9yu5sw9v
    @user-tt9yu5sw9v Před rokem

    በጣም የምወዳቸው ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @samiraadm2285
    @samiraadm2285 Před 2 lety +3

    Wowwwww yemegerme meskernate nw kibare lageta yune zemanchw yebareke ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏

  • @yigeremuyoelyoola5282

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD APOSTLE MESERET TAFFESE WAKJIRA::

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 Před 2 lety +1

    ሀዋርያ መሲ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይባረክ ከአንች ገና ብዙ እጠብቃለን🙏❤

  • @tigistmoges3909
    @tigistmoges3909 Před 2 lety +1

    Abet Yegeta Miheret,Beza hiwot west alfesh zare ezeh dereja Adresosh eneko selanche kalat ateregn endet lamesgenew endehu temesgen amlakkkkkeeeeeeeeee.ene yemawkesh medya lay new yene ehet begziabher tesfa endemaykoret banche hiwot bezu temarku geta yebarkish ahunem zemenesh yebarek.Tegye yene wed bretam ewedeshalhu berek belu..

  • @genetfriesen8423
    @genetfriesen8423 Před 2 lety +6

    Thank you for sharing your beautiful testimony👏 how our father is faithful he is never too late, never too early his timing perfect.