እግዚአብሔር ያከብራል ግን ማንን? (ክፍል 2) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 36

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 6 měsíci +10

    የጌታ ፀጋና መንፈስ በነገር ሁሉ ይብዛልህ በጣም የምትጠቅመን የምንጠብቅህ መልዕክተኛ ነህ ዘመንህ ለጌታና ለአካለ ደግሞም ለትዉልድ ሁሉ ታማኝ የቃሉ አገልጋይ ያድርግህ

    • @rb2782
      @rb2782 Před 6 měsíci

      Amen 🙏🏼

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 Před 6 měsíci +5

    ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር ኢያሱ

  • @shalomrdc
    @shalomrdc Před 6 měsíci +10

    በገጠመኝ ነገር በሀዘንና ግራ በመጋባት
    ምንድነው ጌታ ሆይ እባክህ አስረዳኝ ብዬ በጌታ ፊት አልቅሼ ተነስቼ ስብከት ለመስማት CZcams ስገባ ይሄ ስብከት ፊት ለፊት ነበር ስሰማው በእውነት በቀጥታ መልዕክቱ ለኔ ነው፣ ተፅናንቼበታለሁ ተምሬበታለው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር
    ፈጥኖ ላበረታኝ ጌታ ክብር ይሁንለት አሜን!

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Před 6 měsíci +3

    ፓስተርዬ ፀጋውን ያብዛል ለምልም በብዙ ብዙ ተምሬበታለው የአንተን ስብከት። እየሱስ ጌታነው።❤❤

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ ፓስተር 🙌🏽🙏🏾

  • @rb2782
    @rb2782 Před 6 měsíci +5

    This message is literally for me, I wasn't on the right track, but thank God for telling me to fix my way. God bless you pastor 🙏🏼

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልም

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 6 měsíci +2

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před 6 měsíci +2

    የፃድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል፥ አንደበቱም ፍርድን ይናገራል። የአምላኩ ህግ በልቡ ዉስጥ ነዉ፥ በእርምጃዉም አይሰናከልም። መዝ 37:30-31

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 6 měsíci +2

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳኝ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ እንወድሃለን❤

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před 6 měsíci

    ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋ ይጨመርልህ ተባረክ❤❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 6 měsíci +2

    Ameeeeen ameeeeeeen

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 Před 6 měsíci +2

    Pastor god bless bless bless you again again again ❤❤❤❤❤

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d Před 6 měsíci +1

    Paster Egzabhier Amlak xegawun yabzalh tebareklgi . Beqalu betam tebareku .Eyesus Gieta newu Simu yibarek Halieluya !

  • @kehalitdefar6300
    @kehalitdefar6300 Před 6 měsíci

    ለእግዚአብሔር ቃል ላለህ ክብር እና ጥንቃቄ ትባረክ

  • @jesusislord4996
    @jesusislord4996 Před 6 měsíci

    የሉቃስ ወ 20 ቁጥር 47 የመበለቶችን ቤት የሚበሉ ጸሎታቸውንም በማስረዘም የሚያመካኙ ÷ እነዚህ የባሰ ፍርድ ይቀበላሉ አለ ::

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 Před 6 měsíci +4

    Geta yibarekih paster ❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen.

  • @aidavuignier4522
    @aidavuignier4522 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 6 měsíci +1

    Amennn.Amenn.paster tsega yibzalik edilegnoch nen bezih zemen.yalen

  • @genet1009
    @genet1009 Před 6 měsíci +1

    Amen tsegawn yabizalik pastor

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 Před 6 měsíci

    ተባረክ!!!! ፓስተር🙏🙏🙏

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 Před 6 měsíci +1

    May God bless you Pastor!!

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen God Bless You More and More

  • @alem8640
    @alem8640 Před 6 měsíci +1

    God bless pastor

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 Před 6 měsíci +1

    Wenate Makafale Alabene Tabarake

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 Před 6 měsíci

    እግዚብሄር ቃሉን ያከበረ ያከብራል። መፅሀፍ ቅዱስ ስላነበነበ ወይም ሺ ጊዜ እየሱብ እያለ በስሙ የሚነግደውን አያከብርም።ስራ ፈቶ ሳምንት ሙሉ ቁጭ ብሎ ሀይላንድና ዘይት የሚሽጥ ፤ጠንቋይን አያከብርም።

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Před 6 měsíci +1

    ስለ ቃሉ እ|ር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እየሰማሁት እያለ አብረን እንፀልይ ሲባል ልቤ ተዘጋጅቶ ሳለ ፀሎቱን ለምን እንደምትቆርጡት አላዉቅም እባካችሁ ከተቻለ ባትቆርጡት እላለሁ ተባረኩ በብዙ ሥጋ ሰጥቶ ቢላ መከልከል አይሁን

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Před 6 měsíci

    Egizabere yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤✅

  • @WegaHandisom
    @WegaHandisom Před 6 měsíci

    Amen egezaberi yiredan endenesixe

  • @KerseKerse-nm2xx
    @KerseKerse-nm2xx Před 6 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 Před 6 měsíci

    ❤😊

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 6 měsíci

    🤩🤐💯💥🙏✍