እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል Evangelist Behailu Meshesha (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 18

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před 5 měsíci +1

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ወመንህንና ያንተ የሆኑትን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ አሜን። ዉድ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ባንተ ተናግሮኛል ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንልኝ።❤🙏❤

  • @almazfekede
    @almazfekede Před 5 měsíci

    አሜን አሜን የጌታ መንፈስ በቃሉ ያፅናን

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 Před 5 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልዕክት ነው🙏

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 5 měsíci +1

    እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ቃል አገልግል ነዉ በእዉነት እዉነት ነዉ እኔ የመጣብኝ የመከራ ጋጋታ አሑን ሣሥበዉ ያኔ የሠማሑት የእግዚአብሔር ቃል ባይዘኝ አሑን መፀለይ ባቃተኝ ግዜ እሑን እረዳኝ በእዉነት የእግዚአብሔር ሠዉ በጣም ነበር የመጣብኝ የመከራ ጋጋታ በልጆቸ በትዳሬ ልክ እንደ አገር ቤት በረዶ ዷዷዷዷዷ ሢልብኝ ማለት ጠጣሩ የአገር ቤት በረዶ ጣራ የሚቀደዉ ማለቴ ነዉ።ግን አሑን የተናገርከዉ አገልግል ሥንቅ የቆየ ሥንቅ ባይኖረኝ በጣም ከመጣብኝ መከራ የተነሣ እኔም ልጆቸም በዚሕ አገር PTSD ሑላችን እኔም ልጆቸም ከደረሠብነ ነገር እግዚአብሔር ሥለ ረዳኝ ደሕና ነነ ።ግን እዉነትሕን ነዉ ያኔ በፊት አገልግል ሥንቅ ነዉ የያዘኝ አሑን እኮ መፀለይም አቃተኝ እንቅልፍ ብቻ ከድካም ጋር በየቀኑ በአለሑበት አገር በየ social work ነይ እዚ ኑ እዚ ሢሉኝ በሩጫ ከልጆቸ ጋር ደክሜአለሑኝ።ብቻ አግዚአብሔር በምሕረቱ እኔም ልጆቸም ቆመናል።።በእዉነት ተባረክልኝ የተናገርከዉ መልሡ ለኔ ነዉ።።በእዉነት ተባረክልኝ።።

    • @user-fo7iq1hf3q
      @user-fo7iq1hf3q Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ፊትን ሳይሆን ልብን አይቶ ሚናገር አባት ስላለን ሁልግዜም ደስ ይለናል ::

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen.

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb Před 5 měsíci

    ተባረክ የተሰጠህ ይብዛልህ

  • @eskedarabebe4192
    @eskedarabebe4192 Před 5 měsíci

    amen amen ezi church be eysuse kerstose seme be kerbe ke legohe gare enamlkalen amen

  • @almaalma1042
    @almaalma1042 Před 5 měsíci

    Amesegenalewu.amlake

  • @Azt189
    @Azt189 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ

  • @alem8640
    @alem8640 Před 5 měsíci

    Amen Amen God bless you

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይርዳን እንደቃሉ እንድንሆን🎉🎉🎉 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Před 5 měsíci +1

    ወደቀኝም ወደግራም አንልም እንደቃሉ ኢትዮጵያዊ ማንነቱን ነብር ዥንጉርጉርነቱን አይተውም ድል ለኢትዮጵያውያን💚💛❤💪💪ዘረኞች የእግዚአብሔር ን መንግስት አይወርሱም በምኞታቸው ይወድቃሉ ሞት ለገዳዩ ድል ለእግዚአብሔር ልጆች👏👏

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před 5 měsíci

    Amen Amen God Bless You

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 Před 5 měsíci

    May the Lord Jesus Christ blessed you ❤

  • @almaalma1042
    @almaalma1042 Před 5 měsíci

    Tebarek.fasteriyeeee.ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinweldemedhin2501
    @mesfinweldemedhin2501 Před 5 měsíci +2

    እግዛቤር ላስጨነቀኝ ነገር መልስ ሆነኘ🎉🎉🎉🎉

  • @user-fo7iq1hf3q
    @user-fo7iq1hf3q Před 5 měsíci

    🎉