በሄድኩበት ሁሉ ከእኔ ጋር ነበር Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 52

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +4

    አሜን እግዚአብሔር በሄድኩበት ሁሉ ከኔ ጋራ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን እግዚአብሔር ጋር ነው አይተወኝም ::
    በሰው ሲታይ ጭር ያለ:: ግን መለአኩን በፊቴ የሚልክ እግዚአብሔር ከኔ ጋር አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ ባጠገቤ ቆሞ አበረታኝ ::

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před rokem +6

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። ግሩም አጽናኝ ትምህርት ነው፣ ይጨምርልህ ፣ያስፋህ ፣አንተም እንደ አብረሃም ይስሐቅና ያዕቆብ በዓለም የጠፉትን ሁሉ ያስወርስህ በኢየሱስ ስም አሜን።🙏⛪🙏

    • @amishimeles
      @amishimeles Před rokem

      ጆሽዬ እንዴት ነህልኝ አባቴ ሁሉ ደህና ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስብሎኛሎ ሁሌም እንደምነግርህ በሒወቴውስጥ አሻራህ አለ በእኔ ሒወት መፅ/ቅን የበላ አድርገህልኛል እየሱስ በአንተ እግር እቤቴ መጥቶ ነበር ፍቅሩን እና አላማውን ነግሮኝ ደስታ አስለቅሶኝ ነበር ልቤን ደግፎልኝ በአንተ አፅናንቶኝ ነበር አሁንም በአንተ ጌታን እሰማዋለሁ ድምፁና ክብሩ አይታጣብህ እወድሀለሁ

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 Před rokem

    እግዚአብሔር በሄድኩበት ሁሉ ከኔ ጋራ ነበር አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 Před 8 dny

    አሚን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před rokem +3

    እግዚአብሔር በብዙ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ

  • @tig302
    @tig302 Před rokem +2

    ተባረኩ

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 Před rokem +2

    የእግዝያአብሔርን ቃል ለማስተማር ከጀመርክበት ሰአት ጀምሮ ተመስጪ ነው ምሰማው ለነፍሴ ትልቅ ትምህርትን እያገኘሁ የሳትኩት መንገድ እንኳ ካለ እድመለስ ያላስተዋልኩት ቦታም ካለ እዳስተውል ያልታነፅኩበትም ነገር ቢኖር እድታነፅ የሚያደርገውን የእውነት አስተማሪው መንፈስ ቅድስ ከአንተ ጋር ሆኖ በጎደልን ቦታ እየገባ እየሞላን ስላለ ስለዚህ ንጹህ ትምህርት እግዝያብሔርን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። አንተም ወንድሜ በጌታ ኢየሱስ ፍቅር የምወድህ ተባረክልኝ የእግዝያአብሔር ቃል እየሰፋና እየበዛ እያደገ ባንተ ላይ ይሂድ እላለሁ። በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ባረኩህ።

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před rokem +3

    እግዛብሄር አምላክ ይባርክህ እንደ ባለጠግነቱ መጠን አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ በብዙ

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Před rokem +3

    Hallelujah

  • @tig302
    @tig302 Před rokem +3

    አሜን

  • @KebabushRibo-qq6nf
    @KebabushRibo-qq6nf Před rokem

    አሜን እግዘብሔርም ከእኔ ገር ነው

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h Před rokem +1

    Tsega yebzalih astemhrotin betam desyilal tebareklign bizu eytmarku new .
    Tebarklin

  • @HM-ne2sm
    @HM-ne2sm Před rokem +2

    በጣም የሚወድ የእግዚአብሔር ባሪያ ከነቤተሠቡ ይባረክ

  • @freselam9225
    @freselam9225 Před rokem +2

    አሜንንን

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 Před rokem +1

    Amen!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +1

    ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር ይባርክልን ስለአንተ ክብር ለጌታ ይሁን ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @dagnachewzenebe754
    @dagnachewzenebe754 Před rokem +1

    ፓስተር አንተ በዚ ዘመን እግዚአብሔር ያዘጋጀህ ሰው ነህ.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +2

    አሜን አሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር ከኔ ጋር አለ ተባረክ ፓስተርዬ

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Před rokem

    Amen egzizabeher kene gar new ፀga yibzalh pasterye

  • @johnjoseph9610
    @johnjoseph9610 Před rokem +2

    Woow pater Ameen this is Rema word. Ameen stay blessed paster.

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před rokem

    Egzhaber yetebiki
    We'd wendemach.

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před rokem

    አሜን አሜን
    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Před měsícem

    God bless you pastor its so powerful message ❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před rokem

    Amennn Amennn.hule kene gar aba ameseginihalehu bichayen alitewikegnim.yene abat keff bel🙏🙏🙏 paster tebarek

  • @magda3015
    @magda3015 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 11 měsíci

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ እግዚሕአብሔር በአንተ ተጠቅሞ እየተናገረኝ ነው ጸጋያብዛልህ!!

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 Před rokem

    Amen amen

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před rokem

    GOD IS GOOD ALL THE TIME 🙏 🙏

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 Před rokem +2

    God bless you

  • @kifleshosho2161
    @kifleshosho2161 Před rokem

    Be blessed Pastor Eyasu

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 Před rokem

    pastor God bless you!!

  • @elizabethhailemariam689

    Amen

  • @genet1009
    @genet1009 Před rokem +1

    ፀጋውን ያብዛልክ ፓስተርዬ

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 Před rokem

    እኳን ሰላም መጣህ ፓስተር

  • @sinanjirayesus413
    @sinanjirayesus413 Před rokem

    Tebarek wendimachin

  • @tigestamenamenamenyouareth382

    AmenAmen 💒🤲

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Před rokem

    Amen ameeeen ameeen ameeeen geta eyesus yebark

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 Před rokem +1

    Thanks a lot pastor. I'm always listening to your preachings. God bless you more and more!

  • @meheretaraya7940
    @meheretaraya7940 Před rokem

    Tabarake

  • @christabisrat6021
    @christabisrat6021 Před rokem +1

    Ara Amen Amen Amen hallelujah 😊🙌🏼stay blessed pastor

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před rokem +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ🙏❤👍

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

  • @rshelseyum2000
    @rshelseyum2000 Před rokem +1

    Tebarek paster 🙏

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před rokem +1

    Amen Amen God Bless You More and More

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 Před rokem

    Was wating for you yesterday 🙇🙇

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před rokem

    Kkkkkkkkkkkkkk ewnet new
    Hulihze eyeteta sefer yemitbish sew sete gal min hononew yetefaw.

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 Před rokem

    Amen Pastor Eyasu may the LORD continue to bless you!
    ...
    And to AMEC team I had previously commented concerning the thumbnail. I tried posting my info on there but it was not posting. ቴሌግራም ላይ BelovedAbby2 ነው ስሜ. Stay blessed!

  • @user-fh7py6iq8m
    @user-fh7py6iq8m Před 12 dny

    አሜን

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h Před 11 měsíci

    አሜን