"መጽናናት" | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2023
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 369

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 Před rokem +9

    ያቺ ከልጇ ሞት በኢየሱስ የተፅናናች ሴት ዮኒዬ እኔ ነኝ። ኢየሱስ ልጄ ብዬ ተፅናናሁ። ዮኒዬ እወድሀለሁ ተባረክልኝ የሜላላ አባት።

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 Před rokem +2

      አይገርምሽም መንግስተ ሰማይ ስትገቢ ታገኛታለሽ እኮ ስንቱ በምድር አብሮን ኖሮ በመንግስተሰማይ ላናየው እንችላለን እኮ! በህያው ተስፋ እንፅናናለን!

  • @molla27
    @molla27 Před rokem +33

    አንድ ነገር አውቃለሁ '' እግዚአብሔር ወዶኛል '' ይኸው በማለዳ እንዲህ ይመክረኛል ተባረክ የእግዚአብሔር አገልጋይ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐💐💐🌹🌹🌹

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Před rokem +57

    የኔ ጀግና ወንድምና መምህር የጠራክ እሱ የታመነ ነው ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉

    • @husnaraovezova6560
      @husnaraovezova6560 Před rokem +3

      ❤❤🎉🎉❤❤

    • @TinaTina-fb8qh
      @TinaTina-fb8qh Před rokem +3

      Yetweddk ye Egzabher sew yoni

    • @TinaTina-fb8qh
      @TinaTina-fb8qh Před rokem +3

      Tbark bbzu berkt

    • @TinaTina-fb8qh
      @TinaTina-fb8qh Před rokem +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MariePawleen18
      @MariePawleen18 Před 8 měsíci +1

      😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před rokem +47

    ሁልጊዜም እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ህይወት ለከበዳቸው ልጆቹ መልሰ የሚሆናቸውን ሰው ያስነሳል ! ጌታ ዘመንህን እንደማይቆም ምንጭ ያድርግልህ🙏 ባረክ ዮኒ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Před rokem +31

    መፅናናት የእግዛብሔር ልጆች ኑሮ ነዉ
    😭🔥🔥🔥ክብር ለመፅናናት አምላክ ይሁን ዮኒዬ የኛ በረከት ብሩክነህ❤❤❤

  • @tamiratalemu6174
    @tamiratalemu6174 Před rokem +4

    ዮኒ ለአንተ ቀላት የለኝም ጌታ ከክፉ አውሬ ከጠላት ፍለፃ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @emutiyyegeta1541
    @emutiyyegeta1541 Před rokem +8

    ይህን ትምህርት ስማር ያስታወስኩት የወንድሜን መፅናናት ነው የመጀመርያ ልጁን በፀሎት እና ከብዙ ለቅሶ ከተቀበለ በውሃላ በተወለደ በአምስተኛው ወር ሞተበት እና እኔ ለሱ መፅናናት ተሳነኝ እሱ ግን አንድ ነገር አለ " ለምንድነው ምታለቅሽው ከኔ በላይ እሱ ልጄን ከወደደው እና የሰጠኝ እሱ ነው የወሰደውም አለ " እያለቀስኩ ተገረምኩ እና ተማርኩበት እና ጌታ አዋቂ ነው በነገር ሁሉ

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 Před rokem +3

    ትባርክ

  • @Mihirati
    @Mihirati Před 6 měsíci +3

    ኡፍፍፍፍ ያሚያገጥመን ጉዳዮቻችን ለእኛ ብካብዳንም ለእግዚአብሔር ሁሉ ቃለል ነው😢 ዮኒዬ❤ ጌታ ይባረክህ በብዙ ፀጋ የኔ አባት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @selamlegesse4651
    @selamlegesse4651 Před rokem +17

    ሁሉም ሰው ሊማረው የሚገባ ትምህርት ተባረክ🙌🥰

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 Před rokem +12

    ዮኒዬ የኔ ወንድም ይህ ስብከት ለኔ ነው። እ/ር እንዲህ ነዉ ከልጄ ሞት ያፅናናኝ። የኔ ጉዳይ ልክ እንደሰበከዉ ነዉ ይሁን ብዬ ተቀብዬ ከእ/ር ጋር እኖርኩ ነዉ። ተባረክልኝ ያንተ ት/ት በየቤቱ እገባ እያፅናና ይገኛል። ወንድሜ ታባረክልኝ። አንድ ቀን አንተ ጋ መጥቼ እመሰክራለሁ።
    ኢየሱስ ልጄ ነው ብዬ ዝም ተፅናንቻለሁ።

  • @hanawake9051
    @hanawake9051 Před rokem +7

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen god blees you 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 Před rokem +7

    ግን አንተ እኛን አስተምረሃል የእኛ ልጆቻችን ማን ልያስተምረን ነዉ ከአንተ ቦኃላ😢😢❤❤❤

    • @MekdesEndalkachew-qr5dd
      @MekdesEndalkachew-qr5dd Před rokem +3

      Egziabher be zmenu sew alew so don’t worry

    • @solomonl2009
      @solomonl2009 Před rokem

      God doesn't live himself without witness 🙏

    • @elisaaliza8013
      @elisaaliza8013 Před 4 dny

      le eg/r sewu alekoo😢😢😢😢😢😢 isu egzabhere fixeri ikonawu😢😢

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem +9

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ፣ አገልግሎትህ በጌታ ፊት ሞገስ ያግኝ!!!!

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    አሜን አሜን አሜን
    መፅናናት ከእግዚአብሔር አሳብና ፍቃዱጋር መስማማት ነው ። ጌጥነው አንገትን ቀና የሚደርግ ነው። አሜንንን ከሁኔታው በላይ እምታሳርፍ ጌታ ብቻ በፀሎቱ ተስማማው አሜንንን የጌታ ባርያ የጌታ ሰላምና ፀጋ ከተና ከቤተሰብ ጋር በሙሉ ይሁን !

  • @tube6107
    @tube6107 Před rokem +14

    አምላክ ይባርክህ ተባረኩ ተፅናናሁ የነ አፁናኝ ፈፅሞ አፀናናኝ አበረታኝ ኢየሱስ❤❤❤

  • @Betelehem-zb6eq
    @Betelehem-zb6eq Před 9 měsíci +1

    አሜንንን የአባቴ ጀግና ተባረክ
    ፀጋዉን ይቸመርል በጌታ አሜንንን 📖🙏📖📖🔥📖📖🔥📖🔥

  • @user-qz6hj6sg7r
    @user-qz6hj6sg7r Před 8 měsíci +2

    አሁንም ለምድራችን በረከት ሁን ዮን የሚታደርገው ሁሉ ለእግዝብሔር ክብር ይሁን

  • @mimelove5863
    @mimelove5863 Před rokem +3

    አሜንንን አሜንንን 🥺🥺

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 Před rokem +2

    Yoniye zemenh yebarek 🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-zt4ex9pv5i
    @user-zt4ex9pv5i Před rokem +6

    አሜን ተባረክል ጌታ ባንተ ተጠቅሞ አጽናንቶኛል ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @ruth459
    @ruth459 Před rokem +6

    ዮኒ እንወድሀለን ❤❤❤

  • @idmy4531
    @idmy4531 Před rokem +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏 tebareki

  • @user-zt4ex9pv5i
    @user-zt4ex9pv5i Před rokem +3

    አሜንንን

  • @user-qz6hj6sg7r
    @user-qz6hj6sg7r Před 8 měsíci +1

    ጌታ አገልግሎትህን ይባርከው አገልግሎትህ ለጌታ ክብር ይሁን

  • @tsebaotepherem9254
    @tsebaotepherem9254 Před 9 dny

    ዮኒዬ ዛሬም እንደገና እንደሁሌው በትምህቶችህ እንደምፅናናው አነደምማረው እንደምባረከው እንደምበረታው በረታው ተማርኩኝ ተፅናናው። ብዛልን ብርክ በልልን እንወድሀለን አንተ ስጦታችን ነህ።

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Před rokem +4

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙏🙏❤️ Amen 💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ❤❤❤❤❤

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před rokem +1

    ፍቃድህ ይሁን ብሎ መጽናናት ነው የማደግ ጥግ። ጌታ ይባርክህ ውድ !!!

  • @alemghirmay7430
    @alemghirmay7430 Před rokem +4

    ተባረከ ዯኒይ በአንተ ያሰቀመጠው መፅናናት ቃል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤

  • @workiyeworkiye5778
    @workiyeworkiye5778 Před rokem +8

    Amen Amen Amen kibirna misgana lewodeden leteran lemereten leliul Egziabher yehunlet yemetsenanat amilak kederesebin yelik yedereselin ersu yebelay new simu buruk yehun 🙏🙌 Yoniye betam enwodihalen enakebirhalen Egziabher beneger Hulu frihama yadirg tekenawonh

  • @selassiemollatrinity2803

    የክፍለ ዘመኑ ምርጥ አስተማሪ
    ዮኒ ድንቅ ተጽዕኖ ፈጣር ሰው❤

  • @BizuneshAtara-tq8gv
    @BizuneshAtara-tq8gv Před rokem +1

    አሜን አሜን ታበራክልን ዮን እግ/ር ፀጋውን የብዘልክ

  • @senaitpink4694
    @senaitpink4694 Před rokem +2

    Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዮኒዬ የኔ አባት ተባረክልኝ ተባረክ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Před rokem +3

    ዮኒዬ የኔ አባት ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 Před rokem +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ተበርክ 🙏🙏❤️❤️

  • @selassiemollatrinity2803

    ኡኡኡ ምን አይነት መልዕክት ነው❤❤❤

  • @asratalemayehu-yk4pv
    @asratalemayehu-yk4pv Před rokem +2

    አመን አመን የኔ ጀግና ተባረክልኝ እግዚአብሔር ይባርክው 🥰🥰🥰🥰 እጅግ በጣም አመሠግግናሃሎ ፡፡🙌🙌🙌🙌🫶🫶🫶🫶

  • @eyerusalemsemiyateyerusale8432

    😭😭😭😭አንተ ለእኔ መልካም ነህ ያልከዉ ይሁን ስለ ሆነዉ ሁሉ አመስግናለሁ አባዬ 🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️ ዮንዬ እግዚአብሔር የቃሉ ምስጢር ጨምሮ ጨማምሮ ይገልጥልህ እወዳለሁ የኔ መልካም አባት አንተን ዉድ ስጦታ ለእኛ እንድዩ በነፃ የሰጣን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ በልጁ በኢየሱስ ስም ሁሌም እናመሰግናለን

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Před rokem +7

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismelaku1429
    @addismelaku1429 Před rokem +10

    Yoniye you are well prepared to feed this Generation. And we are blessed to have you in Jesus name! 🎉

  • @user-fc8wv1ii7w
    @user-fc8wv1ii7w Před rokem +2

    uuuffffffffff ameeeeenn ameeeeeen ameeeeen ameeeen ameeeeeeen yoniye tebarki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lp1ol3lb9c
    @user-lp1ol3lb9c Před rokem +1

    እኔ ኮርስቲያን ተስፋ አይቆርጥ የሚባል አባባል አይገባኝም እደ ክርስቲያ ቶሎ ተስፋ የሚቆርጥ የለም ግን እደ ክርስቲያ ደግሞ ቶሎ ተስፋ የሚለመልም የለም ተሎ እንፅፅናናለን የመፅናናት አምላክ ቶሎ ያፅናናል ስሙ ይባረክ❤❤❤ስቴ ተፅፅናናሁ በጌታ

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před rokem +1

    Elelelelelelelele🌷🌷🌷💝💝🙏🙏🙏Geta hoye

  • @EyobWondimu
    @EyobWondimu Před rokem +2

    Tebareklgn yoni bexam new yemwed hul gize stastem yegizewn slemtastemr kela degmo megelxun slabezal egziabhern amesegnalew

  • @sarawarda3076
    @sarawarda3076 Před rokem +2

    Amen amen amen amen

  • @yetnayetlove-ig2xd
    @yetnayetlove-ig2xd Před rokem +3

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክህ ድንቅ ህይወት ቀያሪ ትምህርት ዮኒዬ እወድሀለዉ በጌታ ፍቅር

  • @abudabiuae1903
    @abudabiuae1903 Před rokem +2

    ተፅናናዉ በቃልህ ጌታዬ 😭🙏ተባረክልኝ ዮኒዬ የኔ ቀን እንደበራልኝ ዘመንህ በብርሀን ይለቅ መንፈስ ቅዱስ ይጎበኝህ ተከናወን🤲🤲🤲

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    ይሄ መልእክት የእኔ መልእክት ነው
    የሚሆነው ባገባኝም ጌታ አንተ ቸርመልካም ነክ እያልኩ ነበር ክብር ለስሙ ይሁን ራርቶ በቸርነቱ በቤቱ ያኖረን ለሌላ እንዳንሆን እያፅናና የሚናገረን ክብር ይሁንለት ጌታ ሆይ እወድሀለው ❤❤❤❤አንተ ከበቂ በላይ ነክ ስምህ ብሩክ ይሁን አንተ ሉአላዊ ነክ
    ዮንዬ ፀጋው ይብዛልክ እንወድሀለን በርታ ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +3

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před rokem +2

    ሁልጊዜም እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ህይወት ለከበዳቸው ልጆቹ መልሰ የሚሆናቸውን ሰው ያስነሳል ! ጌታ ዘመንህን እንደማይቆም ምንጭ ያድርግልህ🙏 ተባረክ ዮኒ

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Před rokem +2

    ወዬው ጉድ እየኑሩኩት የላውን ሕይወት ጌታ በዮን ተነገራኝ ሙፅነናቴ ልክ ነበረ ጌታ ረድቶኛል እግዚአብሔር ይማስገን

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Před rokem +1

    Amen amemwolkm🙏🙏🙏🙏🙏👏✅✅📖📖📖📖📖📖📖

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +3

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před rokem +3

    Amen Amen 🙏🙏🌷🌷🌷💝💝

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Před rokem +1

    አሚንዪወኒ መጽናናትአ ድስየሚለትምረትነውአሚን❤❤እንወድሀለን

  • @yoditbeyene1435
    @yoditbeyene1435 Před rokem +1

    Hemmmmm Amen tebarek

  • @bontuugazuu1348
    @bontuugazuu1348 Před rokem +2

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tabaraku yeni 💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AzeibTeweldemedihn-sg4ct

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před rokem +2

    አሜንንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏🤲🤲🙌🙌🙌🤲🤲🤲ኦኦኦ፣ሃሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያያያ፣እልልልልልል፣ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታነው👏👏👏🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲

  • @HTexozoe
    @HTexozoe Před rokem

    ዮኒ መጽናናቴን ትርጉም ሰጠህልኝተባረክ🙏

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 Před rokem +1

    ተፅናናሁ በረታሁ ሀዘኔን እረሳሁ ተባረክ ዮኒ❤

  • @melakubezabih9274
    @melakubezabih9274 Před rokem +1

    አሜን አሜን ተፅናናዉ

  • @Feben353
    @Feben353 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💯❤🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻✊️✊️🙌🏼🙌🏼❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተበርክ ዮናስ

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Před rokem +4

    አሜንንንንንንንንን ዘመንህ በኢየሱስ ስም ተባረክ ተባርከህ ለበረከት ሁን❤

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 Před rokem +1

    አሜንንንንንንን😢😢😢😢😢

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 Před rokem +2

    አገልጋይ ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ በእግልግሎትህ እኔም ቤተስቤም ተባርከናል፡፡ በዚህ ትምህርትም መልስ አግኝተናል፡፡ እግልግሎትህም ሆነ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ፡፡

  • @asterdawet528
    @asterdawet528 Před rokem +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ያብዛልህ ዮኒዬ በጣም ነው እምወድህ በብዙ ተባረክ 🙏❤❤❤❤

  • @sultanalemu4439
    @sultanalemu4439 Před rokem +2

    Amen

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Před rokem +1

    ❤❤❤ amen amen amen 🙏🙏🙏🙏 🤲 ebbifamaa

  • @natibati6545
    @natibati6545 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ ከፍ ከፍ ያድርግህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር 🙏🥰🙏🥰🙏🥰🥰🥰

  • @nigatnigat7809
    @nigatnigat7809 Před rokem +1

    Ameeeeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeeen🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @abiyabebe4880
    @abiyabebe4880 Před 9 dny

    በአምላክ ፍቃድ ተፅናንቻለው አሜን።

  • @user-yx1kg9tp1m
    @user-yx1kg9tp1m Před rokem

    wowowo🔥🔥🔥
    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ እግ/ር አምላክ አብዝቶ ይባረክሂ ታባረክ በብዙ ፀጋ 🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @uros101
    @uros101 Před 9 měsíci

    አሜንንንን አሜንንንን ተባረክልኝ 📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭💯💯💯💯

  • @hanahanbbiso4417
    @hanahanbbiso4417 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤝🤝🤝🤝🤝🤝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meronengeliz8366
    @meronengeliz8366 Před rokem

    የኔ አንደኛ ዮንዬ ተባረክልኝ ረጅም እድሜ ይስጥ

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před rokem +1

    Egziabher hoy smh gashaye new haleluya!!❤❤❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 3 měsíci

    ❤አሜን አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ❤😥👍🙏

  • @meseleasseffa9293
    @meseleasseffa9293 Před rokem

    መፅናናትን አንቴና ታታቅሞ ወደ ቤቴ ገብቶኛል ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ ያኔ ጀግን

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Před rokem +6

    አባቴ ጌታ ዘመንን ይባልክ እልፍ አላፊ ሁን 📖🙏አሜን አሜን 🥰🥰🥰

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem +1

    AMEN❤E/r zarem be zufanu new zarem yemekerenale yatsenananale yoniye geta zemenehn yebarek

  • @selamediriba9039
    @selamediriba9039 Před rokem +2

    AMEEEN AMEEEN BERETAWU TESTSENANAW 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉BLESSED YONIYE YENE MELKAM

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 Před rokem +3

    አሜን አሜን ተባረክ ❤❤

  • @frehiwettezera5965
    @frehiwettezera5965 Před rokem +1

    Tebarekelen yoni

  • @user-gr3bc1iz5q
    @user-gr3bc1iz5q Před rokem +1

    amenn❤❤❤❤

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před rokem

    አሜንንንንንንንንንን አንተ ትክክል ነህ አባቴ ባንተ እታመናለው 🙏🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +3

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Před rokem +2

    Eebbifami Yoniko ❤️❤️🤲🤲

  • @biruktawitassebe9647
    @biruktawitassebe9647 Před rokem

    የእዉነት ዛሬ ተፅናናዉ
    በእግዚአብሔር ዝም ሲል ትምህርት አገግሜ
    ዛሬ በመፅናናት ደግሞ ከሀዘኔ ከስብራቴ ተፈወስኩ ፍፁም መፅናናት ሆነልኝ
    ተባረክልኝ ዮናታን

  • @menbereteklu447
    @menbereteklu447 Před rokem +9

    I Love you JESUS.❤❤❤❤
    Your purpose is bigger than my desire. You are right when the answer to my query is YES and you are right when the answer is NO.
    Your time is the best.

  • @edenzeleke7832
    @edenzeleke7832 Před rokem +1

    Hallelujah 🙏🏽 praise God 🥺🥺

  • @BelayneshBerhanu-ko3pz

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባርኪያለው።

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před rokem +1

    Halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @user-cj2li2gy9h
    @user-cj2li2gy9h Před měsícem +1

    Yihen sibket sisema zeritu kebeden asebkuat 😢😢❤❤❤

  • @NardosFessahaie
    @NardosFessahaie Před 8 měsíci +1

    Wawwww what an amazing God we worship yes his plan is much more precious we love you lord. Yoni may God bless you more and more

  • @asterbalacho1457
    @asterbalacho1457 Před rokem

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን 😢😢😢😢😢

  • @meer6395
    @meer6395 Před rokem +1

    Amennn amennn amennn amennn yegna beti amennn❤❤😢😢

  • @woinhareggebrewhiwot2507

    I'm surprised by your feeding GOD'S messages for this generation u'r blessed and lucky 🙏

  • @askalegobena3640
    @askalegobena3640 Před rokem

    ተባረክ ይጨምርልህ ያብዛልህ አድማስህ ይስፋ እወድሃለሁ ❤❤ 🎉