እንደባልና ሚስት ትክክልኛ ፍቅር የላቸውም /በሰዓቱ ራሴን መቆጣጠር አቅቶኝ….

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 11. 2022
  • #fevenketema #pasterchere #ethiopia #love #lovestory #talkshow #counseling
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 59

  • @fevenketema
    @fevenketema  Před rokem +11

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @esewoketama9052
    @esewoketama9052 Před rokem +4

    ፌቭዬ እንዴት እንደምወድሽ ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +12

    እንዲህ አይነት መልካም ባል ባገኝ እንዴት አድርጌ እንደምንከባከበው

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před rokem +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእሱዋም ልብ ማስተዋል ይስጣት እንደዚ አይነት አመል ያለበት ሰው ከባድ ነው በሽታ እንዳታመጣብህ ተጠንቀቅ🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +5

    አይ ሴት ሲመቻት መከራ ስታጣ መከራ ወንዱ ሲታመን ሴታ 20 አመት በትዳር መታደል ነው የተሰጣትን መብላት አቃታት ፍርዱን ለፈጣሪ የለመደ አመል ወንድሜ መገፋትክ መልካም ነው በፈጣሪ ፀጋነው እሳም የጃን ታገኛለች መውለድክም ፀጋነው ይብላኝ ለሳ መጨረሻዋ አያምርም በየዋህነትክ ለተጫወተችው እራስክን አበርታ። ነገ የተሻለ ነው

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Před rokem +1

    Thank you so much!

  • @tube-wg4po
    @tube-wg4po Před rokem +4

    እንደዝህ አይነት ታሪክ ማቅረብና ማዳመጥ በጣም ደስ ይለኛል ተመልካች ግን የለም 🤔
    ልጅቷን ግን ለነገ ልጆቾ እሚስጠላ ታርክ አስረከበቻቸዉ 😏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před rokem +3

    መቼ አልቀ ሀሳባችሁ ክፍል 2 ካለው ልቀቁልን

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 Před rokem +2

    ይጠብሳል ማለት ነው እንዴት ትያለሽ ?? ከእለም ጋር ተመሳሳይ ገለፃ ??

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 Před rokem

    ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሽው በርቺ

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 Před rokem

    ጥያቄውን የምታቀርበው አዘጋጃን በጣም ነው የማደንቃት ጥያቄዋን ስተተነትነው የሚገርም ችሎታ ነው ያለላት በርቺ

  • @jermaine1572
    @jermaine1572 Před rokem

    በጣም መልካም ሰው ነው እሱ ፈጣሪ ሆይ ትእግስቱን ስጠኝ

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 Před rokem +2

    ፍጣሪ ያስችለዋል ልቦና ይስጣት ጡሩሰው ሲገኝ መከራ ስናጣ መከራ

  • @tsigeredagmikael8747
    @tsigeredagmikael8747 Před rokem +3

    ከባድ ነው ! ፍቺ ቢባል ልጆች ሊበተኑ ነው፡፡በእምነትህ በሃይማኖትህ ሱባኤ ብትይዝ መልካም ነው ጾም ጸሎት ስግደት የግድ ነው መልስ ታገኛለህ በእርግጠኝነት ፡፡

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před rokem +6

    ለሁላችንም ፈጣሪ ልብ ይስጠን !

  • @user-qm4vi9ym4b
    @user-qm4vi9ym4b Před rokem +1

    ቢፀልይ ብየ እመክራለሁ እግዚአብሔር ይማፀን ሰው በበረከት ጎብኝቷቸዋል በትዳር መፈተን ይከብዳን

  • @user-ir7kv7sg8f
    @user-ir7kv7sg8f Před rokem +5

    የ አሳብ ስጡኝ ታሪክ በጉጉትነው የምጠብቅው የዛሬው ይለያል

  • @user-ts6ux4wm7l
    @user-ts6ux4wm7l Před rokem +3

    ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን 👍👍

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +4

    ኤፍዬ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነው ያለው የማፈቅረው ፍቅረኛዬ በሱ የተነሳ ነገሮች ተደበላልቀዋል በስደት እራሴን እየጎዳው ነው ጭንቀታም ሆኜ። መርሳት ጀምሬ ቤቱንም እኔም ተቃጥዬ ነበር። ሀሳቤን ብተነፍስ ደስ ይለኛል አምላኬ እርዳኝ

    • @bona2318
      @bona2318 Před rokem +1

      Egziyabherin bichana bicha tedegefi ehite bekentu erasishin atiguji enem eyalefkubet yale guday new

  • @senaitambaye5774
    @senaitambaye5774 Před rokem

    ዶክተር ቸሬ ምን ነካው እዚህ ላይ ፍርድ ኣጣሟል። በብዙ መመዘኛ ሚስትየው በጣም ስድ ናት ፍቺ ብቻ ሳይሆን በህግ መቀጣት ነው ያለባት።

  • @wissalgodana9650
    @wissalgodana9650 Před rokem

    Feviye ebakish esheti melesen akerbew hasab situgn program lay

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 Před rokem

    where is the last episode?? ¿?????

  • @MegaMihret
    @MegaMihret Před rokem +4

    So where is the answer

  • @elizabetabdo9761
    @elizabetabdo9761 Před rokem

    It’s Very Interesting Story.But it’s to Much

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 Před rokem

    ፊቨን ከተማ የኘሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ፤ እንዴት እንደምወድሽ?

  • @yordanosfeleke145
    @yordanosfeleke145 Před rokem

    ጌታ ሆይ ናልን ምን አይነት ዘመን ነው

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 Před rokem

    Where is next part

  • @kbqday116
    @kbqday116 Před rokem +1

    ጉድ እኮ ነው

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed Před rokem

    እግዚዎ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ግን ማነን ነው የሚታመን በባሏ ላክ ሌላ ባል

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +3

    ፌቩ ኧረ ልቤ ተንጠለጠለ ቀጣይ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem +2

    ባብረ በፍቅር ብዝነስ እየስሩ ነው ወይነስ ትዳር ይዘው እየኖሩ ነው ሚባለው እነዝህ ሰዎች ብቻ ሰውየው መልካም ልብ አለው

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl Před rokem +1

    ‼️ 🚫🚫🚫🚫እንዴት እንደዚህ ለብሶ ሰለጋብቻ ጥያቄ ማደረግ ምን ይባላል። ወይሰ እግዚአብሔር አታውቂም። ‼️‼️🚫🚫🚫🚫🚫

  • @YeshiKErko
    @YeshiKErko Před rokem +1

    Part2 tolo basechekuay😡🏃‍♂️

  • @tsesunhailu9004
    @tsesunhailu9004 Před rokem

    yetebsal naw yalshew ere kanchi aytbkem

  • @NewNew-wd9fz
    @NewNew-wd9fz Před rokem +4

    ጥሩ አሳብ ነው ግን ታሪኬን ከላኩ ስድስት ወር ነው ሀሳብ አልሰጣቹኝም

    • @user-lr6ey2pm1n
      @user-lr6ey2pm1n Před rokem

      እኔም ወር ሆነኝ ምን አልባት ክፍያ ትፈልግ ይሆን እደ???

  • @emuiateshaemuiateshaemuia9177

    ምን አይነት ሴት ነች ግን

  • @sosi8831
    @sosi8831 Před rokem

    ክፍል ሁለት የት አለ

  • @aregaayenew2906
    @aregaayenew2906 Před rokem

    Wey eche ye atent besheta new yalebat

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem

    ግን መቼ ለኖሩ ነው ?

  • @MimiMimi-qj9yi
    @MimiMimi-qj9yi Před rokem

    Ketayu kifilina melsus

  • @getachewyohannes3140
    @getachewyohannes3140 Před rokem

    Katawu kifili yezih mechereshawusi mn hone

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 Před rokem

    ሲጀመር ልጅ ነበረች ከሱ ውጭ አታቅም ስለዚህ የውጭው አለም የተለዬ አድርጋ ታስበዋለች አንዳንዴ ብዙ ችግሮችን ማሳለፈፍ ጥሩ እንቅስቃሴ እንዲኖረን ያደርጋል ምንም ሳትገላታ አስራቹ እድሜ ላይ ሁሉን ነገር ባንደዬ አገኘች ሲቀጥል ገንዘብ አመጣጡን አውቆ ላልተጠቀመበት መጥፊያ ነው የሚሆነው ሌላው ደግሞ ቢዝነስ ሲድግ ግዜም እየነሰ ይሄዳል ገንዘብ ደስተኛ ለመሆን ከሆነ የሚስፈልገው ሰዎች ለምንድነው ቤታችሁን እየተዋችሁ አገር ላገር የምትዞሩት ለለውጥ ከሆነም የሆነ ገደብ ያስፈልገዋል የገንዘብም ሆነ የአመታት እቅድ 10 20 አመት ሁሌ ስራ 🤔 ሰዎች ልክ ይኑራችሁ እንጂ ያለ ልክ በቃ ሁለት ሰዎሰስት ካፓኒ ውጭ ስገነቡ ትልቁን እእና ዋነኛውን ካፓኒ ታፈርሳለቺሁ የሂወት ዋናው ነገር ደስተኛ ቤተሰብ መስርቶ ደስተኛ መሆን ነው እንደኔ መጨረሻውንም ባላቅ የሁለታችሁም ጥፋት ይመስለኛል አንደኛ መሰረቱን ብናይ አጀማመሩ እርግጠኛ ባልሆነ ነገር ሁለተኛ ልጆች ናችሁ ቢያንስ እንኳን ልጆች ከመምጣታቸው በፊት የቤተሰብ አላፊ ለመሆናችሁ መጠናናት ነበረባችሁ ሁሉም ሰው እኩል አይበስልም አንተ በስለሃል ማለት እሷም በስላለች ማለት አደለም ግን መለያየት መፍትሔ አይሆንም ፀሎት ለሷም ላንተም ያዝ አገርህ ላይ እስካሁን የመጣህውን ያክል አይከብድም እሷም ልብ ትገዛለች

  • @fctekle4992
    @fctekle4992 Před rokem +1

    minalebet Israel naw hageru biteYen .

  • @eleni1747
    @eleni1747 Před rokem

    Yekerta mareg lela abro menor lela

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +2

    ቀጣይ አለሁ አደል

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Před rokem

    ቀጣይ

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 Před rokem +4

    አቤት ግፍ እግዚአብሔር አለመፍራቶ

  • @honey24247
    @honey24247 Před rokem

    Pasteur borchowtn kenesu tere sega ye shekela tebs yekenesu

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před rokem

    ማዳመጥ አይጎዳም

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před 11 měsíci

    ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @kbqday116
    @kbqday116 Před rokem

    ውሳኔው ያንተ ነው ወስን

  • @belachewchaka5559
    @belachewchaka5559 Před rokem +1

    ሁለት ዐይነት ልብስ ነው የለበሽው።አቅርቦ ሲያሳይ ቱታ ነው በርቀት ደግሞ ቀሚስ ነው እንዴት ነው?