Komentáře •

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023 Před rokem +290

    ሰብስክራይብ ስላደረጉን ከልብ እናመሠግናለን!

    • @betikonjo7059
      @betikonjo7059 Před rokem +2

      ማርኬ ግን ጥያቄ ልጠይቅህ እሄ ልጅ እኛን ልጨርሰን ነው እሄ ልጅ ዮጋ ያስተማረ እና ብርሀን ብርሀን እያለ ሙያወራበት ነገር ምንም ምቾ አልተሰማኝም እና እሄ የትኛውን ፈጣሪ እደሚያስመልከን አናውቅም እና ጭራሽ ገዳም ብሎ በገዳም መቀለድ እዲያቆም አድርገው እሄ ለፍላፊ ጭሆታም እኔ ሚያሳዝኑኝ እሱጋ ሄደው አጋንንትን ሚሰበስቡ ሰዎች ናቸው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      ግን እንግሊዝኛው አልበዛም ጥንካሬው ደስ ይላል ሲበዛም ይደብራል የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር እንጅ የቋንቋ ችግርየለብንም

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem

      ​@@betikonjo7059 ትክክክል፣ዮጋ ፣የመናፍስት፣መሰብሰቢያ ነው ፣መምህሮች ፣ሲስተምሮ፣ስምቻለሁ ፣መምህር ፣ግረማ፣ወንድም ፣ብዝዉቹ፣አስተምረዋል 🤔🤔😥😥

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem

      ቅዳሴው ደስ ሲል በጠዋት የሀገር ቤት ብርድ

    • @eyobtafesse4725
      @eyobtafesse4725 Před rokem +2

      ​@@betikonjo7059 የእውቀት ማነስ እያሳያችሁ ነው

  • @user-bb7pc1ff1f
    @user-bb7pc1ff1f Před 4 měsíci +27

    አውርቶ ብቻ ሳይሆን ኖሮ የሚያነቃቃ እውነተኛ ኢትዮጵያውያንን የሚወክል ፣ጀግና ፣የማይሰበር👏🏾👏🏾👏🏾

  • @tr7094
    @tr7094 Před rokem +348

    ልክ ነህ ልብህን ለሰው ብትሰጥ ሰብሮ ነው የሚመልስልህ......ልብህን ለአምላክህ ብቻ ስጥ that’s my principle too

    • @yeabtsegaarega777
      @yeabtsegaarega777 Před rokem +3

      10Q that's my principle too

    • @user-hw4kf4wx3y
      @user-hw4kf4wx3y Před rokem +1

      በትክክል

    • @aynalemearega5826
      @aynalemearega5826 Před rokem +3

      እኔ ግን በተፈጥሮዬ በቁሳቁስ አላምንም ግን በልብስ የሚያምኑ ጎደኞች ነበሩኝ ከእነሱ እርቄአለው እኔም ለእራሴ ሲበዛ ፍሽን ተከታይ ነበር ግን አሁን ላይ ሆኜ ጥቅም እንደሌለው አየሁት እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ማንያዘዋልን ሳቀው እና ሳየው ለምንድን ነው ይሄ ልጅ እንደ እብድ የሚጮኽው ነበር የምለው ሞንቴፍሽናል ምን እንደሆነ ሥለማላውቅ ግን አጋጣሚ አግኝቼ ለእራሱ ለማን ያዘዋል እብድ ትመስለኛለክ ብየዋለው

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před rokem

      👍

    • @hahu3160
      @hahu3160 Před rokem +2

      እረ ምንም ሴንስ አይሰጥም ...ልቤን ለሌላ አልሰጥም ብሎ እንዴት ስለፍቅር ያወራል? ፍቅርን የማያቅ ሰው?

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před rokem +84

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ኑሮ በአሜሪካን ማለት እንዲህ ነው። በእውነት ድንቅ ሰው ነክ። እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ።

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 Před rokem +283

    ማንያዘዋል ምርጥ የተግባር ሰው ነህ በተለይ ሀይማኖትህ ላይ ያለህ አቋም በጣም ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ!

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Před rokem +1

      እውነት ነው

    • @girmahabte8588
      @girmahabte8588 Před rokem +8

      ከዚህ በፊት በአንዳንድ ሚዲያ ላይ ሳይህ ቀዥቃዣና ቀልብ የሌለህ ስሜታዊ ትመስለኝ ነበር ይህን ቪዲዮ ካየሁ በዃላ ማንያዘዋልን በሚገባ አወኩት በተለይ ስለሀይማኖትህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ ጎበዝ በርታ

    • @helenmillion8065
      @helenmillion8065 Před rokem

      @@girmahabte8588 iopp

    • @baryawmamaru2633
      @baryawmamaru2633 Před rokem

      Right

    • @mekditropical1066
      @mekditropical1066 Před rokem

      Ebake ebake leterdagni efelgalew hiwote meskelkele beluwale enkelfe yelgnim mebsachete honwale seraye bechenkete motekugni ke egzabher ga erdagni esti lelewte efelgalew

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Před rokem +83

    ፈጣሪውን አመስጋኝ ሰው በጣም ደስ ይለኞል ስለሁሉም ነገርክ እግዚአብሔር በማመስገንክ አከበርኩክ ጎበዝ ሰው ነክ።

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 Před rokem +100

    የኛ ጀግናዎች በርቱልን የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርካችሁ

  • @kirubelsol2771
    @kirubelsol2771 Před rokem +14

    I think ማኔን ለዚ ደረጃ ያደረዉ ከ effort በላይ አማኝነቱ ነዉ ከጉስቁልናዉ ጊዜዉ ጀምሮ ያልተለየዉ እምነቱ ነዉ የዛሬዉን ቀን የሸለመዉ i have big respect ማኔ 🙏

  • @May30TuesdayHevi
    @May30TuesdayHevi Před rokem +17

    ማንያዘዋል በነገራችን ላይ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ሊረዳው ያልቻለ ብሩህ ልጅ ነው

  • @tewabu1
    @tewabu1 Před rokem +308

    ቀጣይ ደሞ ኮሜድያን እሼቱ መለሰ ጋር 🙏

    • @Tube-vt5se
      @Tube-vt5se Před rokem +5

      አለ የእሸቱም ግቢና እይው እኔ አይቼው በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 Před 3 měsíci +1

      እሼኮ ቤት የለውም እስቲድዮጋር ተከራይቶነው ግን ገጠር እየሰራስለሆነ ባይሆን እዛ ሲሄድ ይሻላል

    • @etagegnet6376
      @etagegnet6376 Před měsícem

      ታቷል እኮ የሸቱ !!!

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před rokem +23

    እግዚአብሔር በሐይማኖትህ ያጽናህ
    ጌታ እግዚአብሔር እውቀትህንም ስራሃንም ሐሳብህንም አምላክ ይባርክልህ
    አምላክህን ይዘህ ለጀመርከው ጉዞ ማንም አያስቆምህም ጌታ ካንተ ጋር ስለሆነ መንገድህን እንድመራህ ከጠየቅከው አምላክ የሚሳነው ነገር የለም የለመኑትን የማይነሳ የነገሩት የማይረሳ ጌታ ነው

  • @yemadamkimemtube10
    @yemadamkimemtube10 Před rokem +92

    እኔም ፈጣሪ ከፈቀደ ቤቴን እንዲህ ነው መስራት ምፈልገው ሀሳብሽ ይሳካልሽ ይሳካልን በሉ የማዳም ቅመሞች እኛ እንደሆን መቼም ምኞት ነው

    • @user-ec3mp8wn6i
      @user-ec3mp8wn6i Před rokem +5

      እርግጠኛ ሁኚ ለዛም ቆጥቢ በተግበር ለማዋል አንድ ብለሽ ጀምሪ ደግሞም ታሰኪዋለሽ አትጠራጠሪ

    • @user-ks9xm1xl4b
      @user-ks9xm1xl4b Před rokem

      አላህያሳካልሽ

    • @neym6yy
      @neym6yy Před rokem +6

      የጠየቁትን የማይከለክለው አምላክ የድንግል ማረያም ልጅ ሀሳብሽን ያሳካልሽ።

    • @mohammedusman633
      @mohammedusman633 Před 11 měsíci

      inshallah ysakalshal

    • @user-wr3jj4lm1f
      @user-wr3jj4lm1f Před 5 měsíci

      Yasakalish gin mane sayihon adinakiwu negn

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 Před rokem +48

    ሜኔ ብዙ ነገር እንዳስብ አድርገህኛል! እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንክ!!!
    ግዞዬ ክበርልኝ
    ዝግጅቶችክን በጉጉት ነው ይምጠብቀው!
    ምርጥ ነው!!! አንደኛ ነክ!!!
    በድሮው የወጣቶች ፕሮግራም በዛሬው ማራኪ!
    እውነትም ማራኪ🙏💚💛❤️🙏

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 Před rokem +42

    ማኔ ከምንም በላይ ለእምነትህ ያለህ ቦታ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @dagnuassefa2821
    @dagnuassefa2821 Před rokem +106

    እግዚአብሔር ብርታቱን እና ጥንካሬውን ይስጥህ ማኔ 🙏

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de Před 6 měsíci

      በርቱ በጣምደስትላላችሁ ወድሞች ሁላችንምያፈንበትነው አስተማሪ ነው👍👍👍👍👌👌

  • @user-zr1vx4vu3x
    @user-zr1vx4vu3x Před rokem +45

    እንደናተ አይነት ወጣት ሳይ ኢትዬጵያ ተስፋ አለት እንድል እገደዳለሁኝ ::እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @user-ji3hb6mb2h
    @user-ji3hb6mb2h Před měsícem +4

    እኔ በፈጣሪህ ላይ ያለህ መተማመን በጣም ይገርመኛል በጣም ደስ ይላል!!!አላህ ትክክለኛውን የመዳኛውን መንገድ እስልምናን ብታጠና ብትመረምር ማንበብም ስለምትወድ የነብዩ ሙሀመድን ሙሉ ታሪክ ብታነብ ትንሽ ማነፃፀር ብችል በጣም ደስ ይለኛል በቀናነት እየው አስተያየቴን አመሠግናለሁ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት አላህ ይመልስህ።

  • @user-uu4tx9qg2r
    @user-uu4tx9qg2r Před rokem +10

    በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ለካ ሐገራችንም እግዚአብሔርን በጣም ትእዛዙን የሚአከብሩ የፍቅርሰው የሆኑ ማግኜት ከባድ በሆነበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ወጣት አስተዋይ ልጂ ማግኜት መታደል ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Před rokem +12

    ማኔ የኔ ጀግና ከምንም በላይ ደስ ያለኝ አንዳንድ ሰዎች ካልቃሙ ካላጨሱ ካልጠጡ መዝናናት ያለ አይመስላቸው ነገር ግን የዘረዘርካቸው ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የሌለው በተጨማሪም ለጤና ጉጂ የሆኑ ድርጊቶች ናቸው

  • @nazrethg.h.c3227
    @nazrethg.h.c3227 Před rokem +14

    በጣም ደስ የሚል የህይወት መንገድ በነገሮቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያስቀደመ ሰው እንዲህ የሚያምር ህይወት እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም እና ደግሞ እንዲህ አንተ ላይ ሳየው በጣም ደስ ብሎኛል መልሶ መላልሶ እግዚአብሔር ይባርክህ በርቀት ስትታይ እንደዚህ የተባረከ ህይወት ያለህ አትመስልም ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ባገኝህና ካንተ ትምህርት ብወስድ ደስተኛ ነኝ እንግዲህ ቤቴ ክፍት ነው ስላልክ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አንድ ቀን መጥቼ ከበረከትህ እሳተፍ ይሆናል፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማህ! ማራኪም ቆንጆ ዝግጅት ስላቀረብክ በጣም አመሰግናለሁ

  • @suminbaki
    @suminbaki Před rokem +24

    በጣም ነው የኮረሁብህ ለሚቀጥለው ትውልድ ብሩህ እዲሆን የምታደርገው አስተዋፆ ቀላል አይደለም ተባረክ

  • @selamddesta5553
    @selamddesta5553 Před rokem +42

    Mane, I met you once in Addis. Not sure if you remember me....but you gave me unforgettable life changing experience. This is the girl that has a weakness on her left leg. The sky is the limit, go for diamond my dear brother ❤🎉❤

  • @netsanet8483
    @netsanet8483 Před rokem +17

    ቀናሁኝ የእግዚአብሔር ፍቅርህ 😣ከቅዳሴ መካከል የምወደው የው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏

  • @beyapease6686
    @beyapease6686 Před rokem +38

    እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ብርቱ ሰው መልክም ስው ያብዛልን

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před rokem +9

    ኢትዮጵያ ስመጣ የምጎበኘው በእንድኛ ደረጃ ቤትህን ነው !!
    እንዳንተ ያለውን እነቃቂ ወጣት ያብዛልን የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር እምላክ እብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ 🙏🏾💐

  • @tigistwondimagegn6371
    @tigistwondimagegn6371 Před rokem +12

    እውነት እውንት እልሀለው ከምንም ነገር በላይ እግዚአብሄርን ማምለክህና በሱ መታመንህ ሀብትህ እሱ መሆኑን ማወቅህ የመጀመርያ ነገር ነው እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ ከእምላክ በቀር ሁሉም ከንቱ ነው በጣም አከብርሀለው በዚህ ውስጥ ሆነህ እግዚእብሄርን በመጥራትህ ተባረክ!!!

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před rokem +10

    ማንዬ በጣም ነው የምውድህ ጎብዝ ለሀይማኖትህ ያልህ ክብር ከዝህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @Mafi2024
    @Mafi2024 Před rokem +38

    when I was in AASTU he was my graduation batch of 2009 E.C ,in university campus he was strong especially on environmental protection and he was working on the young minds
    I respect you my brother!!

  • @SamsungGalaxy-sh8dt
    @SamsungGalaxy-sh8dt Před rokem +8

    እጅግ በጣም ምሁር ነህ ወኔህ ይመስጣል እግዛብሄር በበለጠ ይባርክህ አስተማሪ ነህ ስኬትህን ማሳየትህ ለትውልድ ማንቂያ ነው ተባረክ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Před rokem +24

    የለፉህበትን የደከምክበትን እግዚአብሔር ይባርክልህ እግዚአብሔርእድሜ እና ጤና ይስጥህ የስው መውደድን ያብዛልህ አንተ ለብዙ ስው ተምሳሌ ነህ በእውነት ልብህ ንፁህ ነው ድህነትን በደንብ አጣጥሚው አለው ያልከው ልቢን ነው የነካው ጎበዝ ሁላችንም ድህነትን አጣጥመነዋል አንተ ግን ልዩ ነህ ግልፁ ነህ ለዚነው ከዚህ ቦታ የደረስከው ጎበዝ አሁንም እደግመው አለው እግዚአብሔር ይባርክህ ገና ብዙ ነገር ትስራ አለህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ እሽ ስራህን ከእግዚአብሔር ጋር አድርግ ቀጥልበት ኢትዮጵያ እንድ አንተ አይነቱን ስው ያብዛላት እላለው

    • @user-ce6qm8nf3p
      @user-ce6qm8nf3p Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤ ማኔ የነ ጀግና እግዚአብሔር በዚህም በላይ ከፍ ያርግህ

  • @tru1614
    @tru1614 Před rokem +7

    ተባረክ እግዚአብሔር ይህን አየምሮህን አይለውጥብህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @mitamitemita1705
    @mitamitemita1705 Před rokem +1

    ማኔ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ብታምንም ባታምንም የአንተን የማነቃቃት ትምርት ሰምቼ ያለስራ ስንት ግዜ ቁጭ ብዬ ስራ ጀምሬ አሁን ደስተኛ የሆንኩት አሁንም ጠዋት አንዳንዴ ስራ መግባት ሲደብረኝ ያንተን ትምርት ነው ምከፍተው ተባረክ የሚሰድቡክ ሰዎች መለወጥ ሲያስቡ ሚደክማቸው ናቸው ሲጀመር እንደማሰማ አውቃለሁ እረጅም ይስጥህ እወድሀለው

  • @tube7756
    @tube7756 Před rokem +11

    ተባረክ ወንድሜ🙏 አመስጋኝ ሁሌም ይጨመርለታል ተመስገን ማለት ይልመድብን

    • @solz6494
      @solz6494 Před rokem +1

      16:48 ደቂቃ ጀምሮ: ጫማው ስር (ሶሉ) መስቀል ኣለው እሄን ሰው ኣትስሙት። የመስቀሉ ጠላት ነው::

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +20

    ማኔ ከነ ጩህትህ ሁሌም ትመቸኛለህ❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před rokem +6

    ማኔ እኔ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እንዳትተወዉ አደራ በእምነትህ ሁሉም አላፊ ነው እመቤቴ ከክፉ ትተብቅህ በቃል ኪዳንዋ ወውድድድድድድድ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm Před měsícem +1

    እውነትም ማን ያዘዋል ከእግዚአብሔር በቀር የእግዚአብሔርን ስራ ስለምትሰራ ሁሌም ካንተጋር ነው እናትና ልጁ አይለዩህ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ሥራዎችህ ይባረኩልህ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +6

    ኡፍ 💝ደስ ሲል እንደዚ በሃይማኖት ፅንት ማለት ❤እግዚአብሔር ሁሌም ፀጋውን ያብዛልህ ኢትዮጵያ ስገባ አገኝካለው ማኔ 💝ፈቃዱ ከሆነ 💝

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 5 měsíci +9

    ከእኔ የሆነ ምንም ነገረ የለም ትልቅ
    ምሰጋና 🙏🙏🙏

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +18

    አቤት በእግዚአብሔር ያለህ እምነት ያስቀናሀል

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Před rokem +4

    ማን ያዘዋል በጣም አድናቂውነኝ ጀግናነው የብዙዎቻችን ህይወት ተለውጧል በጣም እናመሠግናለን በርታ ማኔ🙏

  • @meronbiru8666
    @meronbiru8666 Před rokem +4

    ጌታ ይባርክህ ማንያዘዋል ብዙ ተምሬብሀለሁ አምላኬ ከዚህ በበለጠ እንድትሰራ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem +35

    ታድለሃል ! እምነትህ ልዩ ነው! አሁንም እግዚአብሔር ያክብርህ❤

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 Před 11 měsíci +6

    እሱ እና አሺቱ ለእመነታችዉ ያላችዉ
    ነገር ቀጣም ድሰሰ ነወ የሚለዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před rokem +1

    ማንያዘዋል ከተናገረው ከተናገረው ትላንቱን አለመርሳቱ ሁላችንም ትላንትን ከልረሳን ነጋችን በጣም ብሩህ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ከጥረት ጋር። ሌላው ስለ ቅዳሴ የምደሰትበት ቦታ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ በከመ ተዘከርኩ በፈያታዊ ዘየማነ

  • @makma-nl6fd
    @makma-nl6fd Před rokem +8

    ጎበዝ ነህ በመሰለህ መንገድ በነፃነት ነዉ የምትፈልገዉን ነገር የምታደርገዉ

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Před rokem +3

    ምን አይነት ጀግና ወጣት ነክ ማኔ ትለያለክ በቃ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ሀብት፣ሰላም የተመኘከው ሁሉ ይስጥክ የሀገሬ ልጅ
    በጣም አደንቅሀለው እወድሀለው በርታ ለፌዘኞች ቦታ አትስጥ ጠንክር ብሮ

  • @yoditabebe4948
    @yoditabebe4948 Před rokem +7

    አቦ ይመችህ ቤትህ ከሰዎች ጋር ያለህ ኑሮ ደስ ይላል በዚሁ ቀናነትህ ቀጥልበት ማንም አይውሰድብክ ።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +7

    ዋው የእውነት ትለያለክ ለእምነትክ ያለክ ፍቅር ተግባርና ማስተማር ይልካል እሄነው

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 Před rokem +2

    በመጀመርያ ግዛቸውን በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ደሥተኛ ነኝ ተባረክ ሲቀጥል አቶ ማንያዘዋል በጣም ከጠበቁት በላይ ነው ያገኘሁት ብዙ አሥተማሪና አይሆንም ነሚባል ነገር የለም ብዬ ውስጤን እንዳሳምን አርገከኛል ባጠቃላይ በፕሮግራሙ ደሥተኛ ነኝ በርታ

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Před rokem +109

    ከገንዘብ ሀብት የጤና ሀብት ጨምሮ ይስጠን

  • @ayicheshtesfaye8325
    @ayicheshtesfaye8325 Před rokem +51

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠኝ ድህነትን እስከ መጨረሻው አጣጥሚያለዉ ያለዉ መራብንም መጠማትንም አቀዋለሁ ያለዉ በዉስጤ ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠኝ ትዕግስት ካለ ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና ብቻነዉ የኔን አንድ ታሪክ ልንገራችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ስራ ልጀምር ስል አለቃዬ ያለኝን ልንገራችሁ አዩ እዬ ስራ ላንቺ አይወንም የሳይት ስራ ከባድ ነዉ አዋራ አለዉ የሲሚንቶ ብናኝ አለው ከሰራተኛ ጋር በጨቃጨቅ አትችይም አንቺ ሴት ስለወንሽ ይከብዳል ነጭ ፊትሽም ይጠቁራል ሲለኝ የኔ መልስ ምን መሰላችሁ መጀመሪያ እራሴን አሳመንኩት ሴት ብወንም ከወንድ እኩል እሰራለሁ ፍላጎቴ ደሞ ቢሮ መስራት አልፈልግም ሳይት ለይ መስራት ነዉ ስለዚህ ዉሳኒዬ ወሰንኩ መልሴንም ነገርኩት ለስራው አታስብ ከወንድ በላይ እሰራለሁ ፊትሽ ይጠቁራር ላልከኝ ባዶ ኪስ ወኜ ፊቴ ከሚቀላ ገንዘብ ኖሮኝ ፊቴ ቢጠቁር ይሻለኛል አልኩት እሱም ተስማማ አብሬዉም ለሁለት ዓመት ሰራዉ አዉን እራሴን ችዬ እሰራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከዜሮ ተነስቶ ስኬት ቦታ መድረስን ተምራለሁ የሰዉ ልጅ ተስፋ ካልቆረጠ ስኬት ቦታ ይደርሳል ያኔ ዉሳንዬ ልክ ነበር ለዛሬ መቀየሬ መሰረት ወኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን ከራሴም አልፎ ለሌሎችም የስራ እድል ፈጥሪያለዉ የኔን ሕይወት አስታወሰኝ ማጣትንም ድህነትንም አቃታለሁ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙም ባይወን ከራሴ አልፌ ለሌላም ተርፊያለዉ በሕይወታችን ትልቁ በሽታ ተስፋ መቁረጥ ነዉ በዉስጣችን ተስፋ ካለን ሁሉም ያልፋል እኔን ከወደኩበት ያነሳኝ አምላክ እናንተንም ይርዳቹ።

  • @Alem9287
    @Alem9287 Před rokem +10

    ማኔ የሚገርም ሰው ነው በተለይ መንፈሳዊ ህይወቱ ደስ ይላል

  • @user-uu4tx9qg2r
    @user-uu4tx9qg2r Před rokem +2

    ማኔ በዚህ ሰ ው በላሐኝ ዘመን እንደአንተ አይነት ሩሩህ እና አዋቂ ሰው በማየቴ ከልብ ተደስቻለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ የምታከብረው አምላክ

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 Před rokem +21

    ለወደፊቱ ከሰው ቤት ሲጎበኝ ጫማ ቢወለቅ ደስ ይላል ያው ለሰራተኞች ክብር ሲባል ቤትም ክቡር ነው በተረፈ በጣም ማራኪ ግቢ ነው

  • @lukej2891
    @lukej2891 Před rokem +1

    የእውነት ማንዬ ጀግና ነህ ብቃትህ፣ ፅናትህን ፣ በራስ መተማመንህን ሳላደንቅ አላልፍም። እድሜ እና ጤና ይስጠህ!!

  • @user-wk9jh1wm2o
    @user-wk9jh1wm2o Před 2 měsíci +2

    ይገርማል ማኔ እንዱዚህ አይነት ፐርሠናል እንዳለህ አአላውቅም ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚያብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናህ የእመ አምላክ ተራዳይነት አይለይክ !!!!!

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba Před rokem +38

    Much much respect for Manyazewal !!

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před rokem +7

    ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ መልካሞችን ያብዛልን ጥላቻን አርቀን በፍቅር እምንኖር ያዲርገን🙏🙏ማን ያዘዋል ለብዙ ሰወች ምሳሌ የሆነ ሰዉ ነዉ አገር ስገባ እሱ ፕሮግራም ላይ ብቀርብ ደስስስ ይለኛል ሁሉም የራሱ የሆ ታሪክ አለዉ እና አንድ ሰዉ ሊማርበት ይችላል ብየ ስለማስብ💚💛❤

  • @medanitteshome5600
    @medanitteshome5600 Před rokem

    በእግዚአብሔር ላይ ያለህ አመኔታ በእውነት እጅግ በጣም ነው የሚያስቀናው!........ብዙ አስተምረኸኛል!

  • @selamgelaw934
    @selamgelaw934 Před rokem

    My life coach Manye Thank you so much for everything 🙏

  • @MARIO-bq1ye
    @MARIO-bq1ye Před rokem +6

    I don't know what to say to this humble respectful and genius guy....ማኔ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ! You are an inspiration to this generation!! ቱቱቱ ዲጫ!

  • @gezahegneaereha3436
    @gezahegneaereha3436 Před rokem +11

    You are a hope for Ethiopia and the new generation.
    My prayers are with you to get more and to share more with those who don’t have

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Před rokem +1

    ማንያዘዋል እሸቱ really i'm proud of you bro አንተ እግዚአብሄር የባረከህ ኢትዮጵያዊ ወንድም ነህ አንድ ቀን እግዚአብሄር ቢፈቅድ መጥቼ ልጎበኝህ እወዳለሁ እስከዛው እግዚአብሄር መልዓክቶቹን ልኮ ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ

  • @metagesakalugisila794
    @metagesakalugisila794 Před rokem +2

    Hello there, I do like today’s show about Manezewal . He has a lot to share for these confused generation, what I like most is that he says “ shhheeee listen “ take a time to listen ❤ . He reminds me my beloved late brother Sentesh😢 . Keep it up brother 👏

  • @keditube7321
    @keditube7321 Před rokem +91

    ይህ ወጣት ልጃችንን እንደት መቶ ሺ ማሥገባት አቃተን እረተረባረቡ ወገኖቸ

    • @saraababa
      @saraababa Před rokem

      I just subscribed him because of you. Thank you for your great words!!

    • @user-gk4dk8vz1i
      @user-gk4dk8vz1i Před rokem

      ትክክል

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před rokem +6

    እስከመጨርሻው አየሁት ዋውው ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማራኪ ወጎች👌

  • @berhanemakda9206
    @berhanemakda9206 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ለማንያዘዋል የነበረኝ አመለካከት ተቀይሯል ግዜ እናመሰግናለን እና እድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል እርዳታውን እፈልጋለው

  • @mercy9120
    @mercy9120 Před rokem +10

    I love how the women working with him are well spoken and confidence

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před rokem +14

    በጣም ደንቅ ሰዉ በተለይ ሃይማኖትህን መዉደድህ በአለህ ነገር አንዳትመፃደቅ አና አንዳትመካ ( ሂዉትን ቀለል አረገህ አንድታይ የደረገህ ይመስለኛል)

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před rokem +2

      በትክክል ከታሪኩ ከሰማሁት ካምላኩ ጋር ያለው ግኑኝነት ደስ ይላል

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 Před rokem +4

    አንተ ልብክ ንፁህ ነው ገና ታድጋለክ ተባረክ እወድሃለው

  • @MisrakLeta08
    @MisrakLeta08 Před 4 měsíci +3

    ጀግና ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ።

  • @betty8479
    @betty8479 Před rokem +1

    ማኔ መርጥ ልጅ ነዉ እምነት ተስፋ ፅናት ያለው ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selenatkedir4208
    @selenatkedir4208 Před rokem +4

    እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምረው የሰው መጨረሻው ሲያምር መልካም ነው ደስ ይላል🙏🏻🤴🤴

  • @speakthetruthtigrayvoice6489

    ከእግዚአብሔር ጋር እየሱስ መንገድሆኖ አገናኘን ሰላም እውነት ፍቅር እየሱስ ነው

  • @berhanuabebe4677
    @berhanuabebe4677 Před rokem +1

    i sweart i am not expect by this sutation you are wonderful ,teachable,one of best example ethiopan and world too .when ever come ethiopia i will meet you Thank you GOD bless you.

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔርን ማመሰገን በታደል ነው እኔ እማልህ እድለኝ ነህ በህይወታችን ውስጥ ፈጣሪያችን ማስከደም መመረጥ ነው

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k Před rokem +3

    እግዚአብሔር ሁልግዜም ትክክል ነው በስራ አይሳሳትም የተናቁትን ያከብራል የተረሱትን ያስታውሳሉ መናቅ መገፋት መሰደብ መልካም ነው መጨረሻው ያምራል እመን እንጂ አትፍራ እግዚአብሔር እረኛ ነው በጎቹን አይረሳም ከበጎቹ መሀል አንዱ አንተነህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርክሽ i l ove you girl
      እግዚአብሔርን ካመንሽ ለስሙ ክብር አንቀባሮ ያኖርሻል ከሁሉ ነገር ይጠብቅሻል
      በሰው ልጅ መናቅ በረከት ነው
      የደረሰብኝ ነገር ስላለ ነው

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před rokem +1

    እግዛብሄር ይጨምርልክ በግዛብሄር መታመንክ ነዉ ለዝህ ሁሉን ያረገልክ እሰይ የኔ ደግ ማናዘዋል

  • @Zehara244
    @Zehara244 Před 15 dny +1

    የሰዉ ልጅ ግሮ ጥሩ ሰርቶ ሲለወጥ ደስ ይለኛል በርታ አሉ እንጅ አንዳንድ የጭቅላት ድሀዎች የሰዉ ገንዘብ እየዘረፉ ቁጭ ብለዉ በየጫት ቤቱ በየመጠጥ ቤቱ ዘርን ከዘር ሀይማኖትን ከሀይማኖት የሚያባሉ ኢትዮጺያን ኢትዮጺያ እዳትሆን ወደኋ ያስቀሯት ሰዉ መሰል አዉሬዎች ፈጣሪ እነሱን አጥፉተ በሀገሩ መኖር መስራት ለሚፈልግ ሚስኪኑ ማህበረሰብ ሰላም ይስጠን ያረብ ጌታዬ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +23

    ማንያዘዋልን አላቀውም ነበር ከእሸቱ ጋር ሲሰራ ነው ያየሁት በጣም አደነኩት አከበርኩት ::🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️🇪🇹

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህበላይ👏👏👏👍👍👍

  • @mihrettaye5030
    @mihrettaye5030 Před 19 dny +2

    ማኔ keep going ወንድሜ

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před rokem +1

    ዋው እንደዚህ የከበረ ማንነት ከስንት አንዱ ጋ ብቻ ነው የሚገኘው በበለጠ በርታ❤❤የ

  • @diamond16tube
    @diamond16tube Před rokem +6

    '''''ማንያዘዋል ምርጥ የተግባር ሰው ነህ በተለይ ሀይማኖትህ ላይ ያለህ አቋም በጣም ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ!''''

  • @shewanh.mariam-ky6fg
    @shewanh.mariam-ky6fg Před rokem +8

    Wow I really appreciate what you have accomplished you are an inspiration for Ethiopians in general and for youth in particular thank you for your effort

  • @yaredseifu9013
    @yaredseifu9013 Před rokem +2

    ማኔ አንተ ሁሌም ምርጥ ነክ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před měsícem +2

    ትለያለህ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የኔ መልካም ሰዉ ማን ያዘዋን😢❤❤❤❤

  • @user-ds6lb5dg2l
    @user-ds6lb5dg2l Před rokem +8

    በሥላሴ ሥም እንዴት ደስ ይላል በመድኃኔዓለም እሚገርም ሕይወት በእውነት በጣም ግሩም ነው ✝️✝️✝️✝️መንፈስን የሚያድስ ንግግር ነው

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e Před rokem

      ክክክክ ሰይጣንም የብርሀን መላክ ሆኖ ይመጣል ለመሆኑ ውስጥ ማነው የሚመለከው በአፍ የሚሸወድ ትውልድ

    • @bezawithg
      @bezawithg Před rokem

      ​@@user-ct4yh9er3e hulum bota lay negative ngr metsaf gn aykebdm

    • @solz6494
      @solz6494 Před rokem

      16:48 ደቂቃ ጀምሮ: ጫማው ስር (ሶሉ) መስቀል ኣለው እሄን ሰው ኣትስሙት። የመስቀሉ ጠላት ነው::

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +23

    ወይ ኮሜተሮች ለምደነው የምትሳድቡት ቅናት መሰለባችሁ እኮ እስኪ የሰው ስኬት ያስደስታችሁ በእውነት በሰው ስኬት ተደሰቱ

    • @emmitube1931
      @emmitube1931 Před rokem

      እሱ መስሚያው ጥጥ ነው 😂😂

    • @solz6494
      @solz6494 Před rokem

      16:48 ደቂቃ ጀምሮ: ጫማው ስር (ሶሉ) መስቀል ኣለው እሄን ሰው ኣትስሙት። የመስቀሉ ጠላት ነው::

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 Před rokem +2

    God bless you! Besem neber yemakh Manazewal Eshetun sebal.

  • @kefyalewmekonnen5394
    @kefyalewmekonnen5394 Před rokem +2

    የሚገርም ህይወት ነው የምትኖረው ማንያዘዋል በጣም ደስ ይላል በርታ።

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 Před rokem +14

    big respect ,he showed us from scratch

  • @alemtsehaye-qt2sc
    @alemtsehaye-qt2sc Před rokem +2

    Hi bro I like your experience to share all of as I learn from you I seek all the time but I never gave up also when I see your speech I get confidence thank you GOD bless the all your family 🙏 thanks

  • @dagemmulugeta8192
    @dagemmulugeta8192 Před rokem

    ማንያዘዋል በጣም ነዉ የማደንቅህ የናንተን ፕሮግራም በጥቂተቱ እከታተላለዉ አሁን ባየሁት ነገር በጣም ነዉ የተደመምኩት ስለ እዉነት እገዛህ እንደሚያስልገኝ አምናለዉ ከባድ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለሁት እሺ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ.......

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem +3

    ይመች አቦ ማንየ በጣም ነዉ እምወድህ እማከብርህ

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Před 9 měsíci +2

    እውነት ነው ሁሌም እግዚአብሔርን ያመነ ሁሉ ይሳካለታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 4 měsíci +2

    ማኔ ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tigitmekonnen1506
    @tigitmekonnen1506 Před rokem +3

    በእውነት እነራሴ ማስቀደስ በጣም ውሰጤ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před rokem +4

    የሚገርም ልጅ ነው እኮ ማናዘዋል ❤❤❤🇪🇹🇪🇹👌👌😘😘❤️❤️