ማሚ ናፍቃኛለች "በማርያም ታረቁ"በቲክቶክ የብዙዎችን ልብ የነካው ህፃን ቅዱስ !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @Azitube-kx4oz
    @Azitube-kx4oz Před 14 dny +366

    ልጅ እኮ የፈጣሪ ፀጋ ነው የምትሉ 👍👍🌹🌹💕💕

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 14 dny +186

    ፍርደ ገምድል አትሁኑ ኮሜታቶች ጀግና አባት ነህ አይዞን❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 14 dny

      🎉🎉❤❤

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 13 dny +2

      በጣም በእውነት 🎉🎉🎉🎉🎉ክብር ለአባትዬው በእርግጥ የሷም ችግር ሚዲያ ስላልወጣ ነው እንጅ ሚዲያ ቢወጣ ለሷም ሊታዘንላት ይገባ ነበር እሷስ የት እንዳለች ማን አወቀ ወገን ብቻ ግን ለመፍረድ አንቸኩል😢😢😢

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 14 dny +253

    ይህ አባት ጀግና አባት ነው ልጁን እንደ አባት እንደ እናት ሆኖ ነው በሚገባ እየተከባከበው እያሰደገ ነው አንዳንድ አባቶች ወይም እናቶች ለጉድፍቻ ለአሳዳጊ ድርጂቶች ነው የሚሰጡ ይህ አባት እኔ ልገላታ ልቸገር ልከፍ ብሎ ልጁን በሚገባ እያሳደገው ነው አባቱን ከምትወቅሱ እናቲቱን ውቀሱ ጥላው የሄደች እናት ናት አባት እያሳደገ ነው የኔ ጀግና በርታ

    • @user-by8ro9nl9g
      @user-by8ro9nl9g Před 14 dny +9

      በጣም ወላሒ ደሞ ነብሰጡር ናት ሰጠፈ 😢😢😢አለ 😢😢

    • @user-xu4td7vg8e
      @user-xu4td7vg8e Před 14 dny +1

      ❤❤❤❤

    • @misgbark
      @misgbark Před 13 dny +11

      የምን ጀግና ነው ይሄን ግዜ እናትየዋን አንገብግቧት ነው የሄደችው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 13 dny

      ​@@misgbarkewnateshen new eha yenem tarike new ljian kalikilogn enen tefatagn lamerig yemokirali ene ahune sedat new yalahute esu gn ayesemaseli new egzbhr amelake lebone yesetachu wanidochi ya 5Amet lji atawrim belo kalikilognli 😢😢😢😢😢😢

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t Před 13 dny

      @@misgbark የጀግናም ጀግና ነው ልጁን በደንብ ተንከባክቦ እያሳደገ ያለው እናት እማ ብታድግ እደግ በታድግ የራሰህ ጉዳይ ብላ የወለደችውን ልጇን ወርውራው የጠፍች አባት በጀግንነት አዎ ልጁን በሚገባ እያሳደገ ነው

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 14 dny +98

    አባቱ ጎበዝ ነው ብዙ ጊዜ እናት ጥላ የሄደችን ልጂ አባት የሚያሳድግ ከስንት አንድ ነው ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru Před 14 dny +144

    ወሬ ስለሚወዱ ነው አንዳንድ ኮሜንተሮች ጎበዝ አባት ነህ ❤

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t Před 14 dny +4

      በትክክል ጀግና አባት ነው ከባላደራው ቀርቦ አይቸዋለሁ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 14 dny +3

      በውስጥዛሬአዋርቸዋለው😢እኔመጀመሪያ ሚድያላይሲወጣገና ነው የማቀው እናአባቱየመለሰው በውስጥም እደዚህ ነው እሱፈልጎአላላያቸውምእሱየተቻለውንአድርጓልለዛምነውበሚድያ አሁንእደዚህያወጣው አጋጣሚ ብታየው ብየ ነው ያለኝ😢ልክ ነው ደሞም

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 14 dny +1

      አባቱም ሚስኪን ነዉ ወላጆቸ የሉም በሂወት አለ ጨካኝ ናት ጥላ መሄዷ. ይዘዉ ብኬድ

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 Před 13 dny +1

      ትክክል ጎበዝ አባት ንሕ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 13 dny +1

      በትክክል ደግ ነው ልጁ በስነስርዓቱ እያሳደገ ነው ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው አባት እና ልጅ 🤲❤, እናትዮም እግዘብሔር ይርዳት ልጇን እንድታሳድግ 🤲

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před 14 dny +62

    ጎበዝ ጀግና አባት ነህ የኛ ሰው ለወሬ ስለሚቸኩል ነው በሚሰጡት አስተያየት እይክፋህ አይዞህ በርታ 😢

  • @ውዴእዩኤል
    @ውዴእዩኤል Před 13 dny +21

    ጀግና አባት ነህ ይሄንን አባት አለማድነቅ እራስ ወዳድነት ነው ዩቱብ ይከፈትለት እና ይስራበት የምትሉ

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2p Před 14 dny +73

    አኔ አባት እንደት አንጀቴን እንደበላው እፍፍፍፍ ቅስሙ ስብር ብሏን የኔ ሚስኪን 😢😢😢😢😢

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe Před 14 dny +45

    ወይኔ ከትላንትና ጀምሮ የዚህ ህፃን ልጅ ማሚ ጋ ያለው ቀሉ ከአይምሮዬ ልጠፋ አልቻለም ጀግና አባት ነህ በእውነት ሽልመማት ይገባሃል እኔ አንተን ያየሁት በባለ አደራው ነው አይዞን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 14 dny +38

    የኔ አባት የልጅ አስታዋይ😢😢😢❤❤❤❤❤እመቤቴ ማርያም ታሳድግህ❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 14 dny +2

      አሚን እመቤቴ ታሳድግልክ አይዞክ ወንድሜ እናት በህይወት ካለሸ ድምዐሸን አሰሚው የእኔ እናት ሁሉም ነገር ያልፍል❤❤❤

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 Před 14 dny +50

    የኔ ቆንጆ የታቀፍካት እመብርሃን የራቀችብህን እናትህን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታምጣልህ እና ከአንተና ከአባትህ ጋር ታገናኛችሁ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 14 dny +44

    ጀግና አባት እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃልህ የኔ አባት" የራሳችሁ ቅመም "አለ ብርክ በልልኝ የመዳም ቅመም እያላችሁ ራሳችሁን የምትጠሩ ልጆች ትምህርት ይሁናችሁ!

    • @DohaDoha-ky2nn
      @DohaDoha-ky2nn Před 13 dny

      እኔ ምጠላው ነገር ቢኖር ባአሁን ሳዓት የመዳም ቅመም የሚለው ንግግር ነው በተለይ አዋቄ ናቸው ከሚባሉ ሰዎች ስሰማው አለማወቅን ያአሳየኛል

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 13 dny

      ​@@DohaDoha-ky2nnይበልጥ የሚያናድደው ራሳቸውን የመዳም ቅመም ብለው የሚጠሩት ናቸው

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Před 14 dny +64

    የኢትዮ ወንዶች 😥😥😥😥😥ቂጥ ያላት ሴት ሲይ ልጆቹን ስንት እሚረሳ አለ

    • @almazebitew8259
      @almazebitew8259 Před 13 dny +2

      ትክክል 💯💯💯💯💯💯💯💯

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Před 13 dny +1

      ትክክል

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 11 dny +1

      በጣም ወላሂ ጀግና አባት ነው ለልጁ መስዋት የሚከፍል

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 Před 11 dny

      @@zeharahassen7810 እሱን አላልኩም አሉ አንዳንድ እበት አባት ከሀዲ እሱ ጀግና ነው

  • @Elfu-ei7cs
    @Elfu-ei7cs Před 9 dny +8

    አባት ልጁን እየገደለ በምናይበት ጊዜ እየተከባከበ እያሳደገ ነው ጀግና ነው ለኔ ።።

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 13 dny +12

    አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ፍርደ ገምድሎች አስቡበት ጀግና አባት ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም የኔ ጣፋጭ ወላዲት አምላክ ታሳድግህ❤❤❤

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 Před 14 dny +32

    ❤❤❤❤እረ ዝም ብለህ ልጂህን አሳድግ የሰው ልጂ ፈራጂ ነው ውስጥህን ምታውቅ አንተነህ ጎነዝ በርታ

  • @asterasefa9032
    @asterasefa9032 Před 14 dny +19

    በጣም ጎበዝ አባት ነህ በረታ ወንድሜ እድሜ ከጤና ይሰጥህ ድንግል ማረያም ትጠብቃችሁ ለብዙ ወንዶች ትምህረት ነዉ ከዚህ አባት ተማሩ እሸ አባቶች

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před 14 dny +32

    አንበሳ አባት አንተ አባት ሳትሆን እናትም ነህ በርታ እግዚአብሔር ያሳድግልህ የልጅህን ትልቅ ቁም ቦታ ያድርስልህ የልጅህን መጨረሻ ያሳይህ አንተ አንበሳ ነህ አባት የአባትነት ጥግ አንተ አሳይተህናል

  • @Brand-qt2rz
    @Brand-qt2rz Před 14 dny +91

    ሁፍፍ ምናለ እናቱ ብትመለሽ ፈልጎ ባልተፈጠረበት ምታሰቃይው😢 እናት እንዴት በልጆ ትጨክናለች😢እባክሽ ተመለሽ🙏😢

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 14 dny +2

      በህይወት የለችም ይሆን 😢😢😢

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 Před 14 dny +2

      yenenat tekatelesh new lejeshen tela yetefachew 😂

    • @kairiyaajman6409
      @kairiyaajman6409 Před 14 dny +1

      እሳያላችበ ያሳላፋቹ እናው ምታውቃው

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s Před 14 dny +1

      ትክክክል የምር

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 Před 14 dny +2

      እባካችሁ ፈራጅ አንሁን ካልባሰባት እናት ጥላ አትሄድም

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 14 dny +25

    ምርጥ አባት ነህ ፈጣሪ ያሳድግልህ ሰዉን አትስማ መፂናኛህነወ ልጅህ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před 14 dny +11

    ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ያሳድግህ ቤቢ እግዚአብሄር ይርዳህ እናትህ ልብዋ ይራራ አባትህ ጀግና አባት ነው

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před 14 dny +12

    ለማንም ቦታ አትስጥ አንተ ጀግና አባት ነህ።ምንም ትቸገር ካንተ ጋር አፈር ግጣ ማሳደግ ትችል ነበር አንድ ልጅዋን ላንተማ ካባት በላይ የሚስጥ ስም ቢኖር እስጥህ ነበር ጅግናዬ።

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 Před 14 dny +10

    አንተ ጀግና አባት ነህ ሰዉ በራሱ ልክ ነዉ የሚያስበዉ እነዚ ኮመንታተሮች ያ ናቸዉ እነርሱ የመጡበት አስተዳደጋቸዉን ነዉ የገለፁት አንተ ዉድ አባቱ ነህ ኑርለት የኔ ጀግና ሚዲያ ላይ አታሳየዉ እባክህ ወንድሜ :

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Před 14 dny +18

    ወንድሜ ኮሜንታተሮች ወረኞች ናቸዉ አባቴ ጀግና ነህ ህፃን ልጅን እንደማሳደግ ከባድ የለም አንበሳ ነህ😢

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 14 dny +21

    ምንም ይሁን ይህን አባት ሳላደንቅ አላልፍም በወንድ አቅሙ ያለውን እየታገለ ነው የሁለቱ አለመግባባት ይኖራል ስለወለዱ ተለያይተው አይለያዩም እሷም ሲናፍቃት ትመጣለች ወይ አንድ ቀን በሚዲያ ችግሯን ታስረዳለች እናት አላንድ ምክንያት ልጇን ጥላ አትወጣም ፈጣሪ ይርዳቸው🎉

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 14 dny +20

    እመቤቴ ማርያም ልብህን ታበርታህ

  • @shewittgorfu5000
    @shewittgorfu5000 Před 14 dny +9

    ውይ የኔ ማር በጣም ነው ያስለቀስኝ ለልጅሽ ስትይ ተመለስሽ አንተ ዠግና አባት ነህ ለማንም እዳት ስጥው እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 14 dny +16

    እኔን ይጪነቀኝ ጨነቀኝ አለ የኔ ውድ እናትየው እባክሽ የትነውያለሽው. ልጂሽን አይተሽ እዳታልፊ 😢😢😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 14 dny +28

    እናትበይህወት ካለች አገናኘው😢😢😢❤❤አይምሮውስጥ ተፅኑ ይፈጠራልተው❤❤አንጀቴነው የበላኝ😢😢እናትዋጋዋ ብዙነው😢😢ቃልየለኝም።አንተ ጀግና አባትነህ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 14 dny +1

      አድራሻዋን አያውቅም አባቱምንያድርግ ወዶአይደለም እኔገና ባለአደራው ጋ ሲቀርብነው የማውቀው😢ብዙ ተሰቃይቷል አባቱየው

    • @user-by8ro9nl9g
      @user-by8ro9nl9g Před 14 dny

      ጥላው ጠፊቺ ደሞም ነብሰጡር ናት ሰጠፈ ብሎል ጀግና አባት ነው

    • @newid5082
      @newid5082 Před 13 dny

      ባለኮሜቶች አታሽቃብጡ ታሪኩን የሚያዉቁ ብቻያዉሩ ያላያችሁግን አገናኚ አትበሉ ጠፍታኮነዉሆ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 14 dny +18

    ገበዝ አባት ነህ
    ጀግና ነህ
    መሲ አባቶን አቅርቢው😢

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před 14 dny +10

    እህ አባትዮው የዘመኑ ጀግና ነህ እናትዮይቱ ውነት በህይወት ካለሽ ይህን አይተሽ እቅልፍ ከወሰደሽ አች ሰው አደለሽም ልጀ ይቅር በይኚ እድህ ያለ ልጅ ሳይ ስደት የለየኚ ልጀ ድቅን ትልብኚለይ እካን እድህ እባ እያቃረ መሪት አይካሽ የምሉ እናቴ እና አባቴ ጋር ያለይው ልጀ ባች ልጅ ሳይ ሳላስበው እባየ ወረደ እህ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před 13 dny +6

    ውስጡን ስለማናውቅ መናገር ቢከብድም እናት እባክሽ ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ነውና ተመለሽ በማርያም ❤❤❤❤❤❤

  • @Tht496
    @Tht496 Před 14 dny +59

    በአሁን ሰአት ብዙ ወንዶች አባትነታቸውም በሚክበት ሰአት እሱ ችግርም ሳይበግረው እየተራበም እየተጠማም ልጁን ከእጁ አላወጣም ጀግና ነው

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 12 dny

      የገቢ ምንጩ ነው ልጅ እኔ ገሎት እንዳይህን ብየ አስባለሁ ድርየ ነው በንግግሩ

    • @Tht496
      @Tht496 Před 12 dny

      @@Mercy-mw9nt እረ እንደዚህ አይባልም እንደምትይው አይነት ሰው ቢሆን እንደዚህ በሚድያ ሲያዟዙሩት ማንነቱ ይወጣ ነበር

    • @emanemu9473
      @emanemu9473 Před 11 dny

      ​@@Tht496እኔም እንደዛ ነው ምለው

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 11 dny

      @@Tht496 አየሽ ጎበዝ ወንጀለኝ ዬደበቃል ብለሽ ታስቢያለሽ ስህተት ገሎ የሚያፌልግ ስንቱ ነው እኔ አላመንኩትም

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 13 dny +5

    ጀግና አባት ነህ የምሬን ነዉ ጀግና ነህ እግዛብሔር ከዝህም በላይ ያጠክርህ እደዝህ አይነት ኮሜት አትስማ ከቃል በላይ ነህ ባላደራዉ ላይ አይቸህ በጣም አልቅሸ ነበር

  • @mimigetachew3371
    @mimigetachew3371 Před 14 dny +11

    ድንግል ታገናኛችሁ የኔ ጣፋጭ ጀግና አባት

  • @saraass1202
    @saraass1202 Před 14 dny +24

    ቀን ላይ አይቸው በጣም ነው ያዛዘነኝ ግን ከዚህ በፊት አይቸዋለሁ አባትየው ጠንካራ ነው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 14 dny +19

    ኡፍፍፍ 😢😢😢😢 የኔ አባት ያልወለድነው እራሱ አስለቀሰን እዴት አጀቷ ቻለ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 14 dny +2

      ጥላ መጥፋቷ ደሞአባትየዉም ቤተሠብም የለኝ አለ❤

  • @SofyaSofi-op3gr
    @SofyaSofi-op3gr Před 13 dny +6

    እኔ ሳላደንቅህ አላልፍም ወንድሜ ጀግና ነህ ወልደው ጥለው የሚሄዱ ወንዶች በበዛበት ዘመን አንተ ልጅህን ከጎንህ ማድርግህ ጎበዝ

  • @zewditudesisa
    @zewditudesisa Před 13 dny +5

    አባቱ ጎበዝ ነው ብዙ ጊዜ እናት ጥላ የሄደችን ልጂ አባት የሚያሳድግ ከስንት አንድ ነው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 14 dny +11

    ይህልጅጀግናአባትነዉ ባላደራዉላይቀርቡነበር ዝበላችዉ ኮመቱችን እናትበህይወትካለችአለሁትበል ልጅየአሏህ ስጦታነዉ🎉🎉የአሁንልጆች እኳ ወሬችዉ

  • @tube6676
    @tube6676 Před 14 dny +8

    የኔ ውድ አላህ ያሳድግህ አባትህ ጀግና ነው ይኑርልህ
    በእናትነቴ የተማርኩትና የገጠመኝ በምንም አይነት የዱኒያ ፈተና ላይ ብትሆን እናት ልጇን አትተውም
    እናትነት ፍቅር መታገል ለልጅ ሲባል የራስን ፍላጎት መደበቅ ነውና

  • @user-kb7cm7py8v
    @user-kb7cm7py8v Před 14 dny +9

    ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ እናመሰግናለን ለሰጠኸን ምክር

  • @Ethiopia-xr8zb
    @Ethiopia-xr8zb Před 14 dny +13

    በጤና ካለሽ ፣ ለልጅ ብዙ ብዙ መስዋእት ይከፈላል እና እባክሽ ለሚያልፍ ጊዜ ልጅሽን አትጉጅው ። ልጆች ከምንም በላይ የእናት ፍቅር ይሻሉ።ከሱ ጋር ካልተስማማችሁ ልጃችሁን በጋራ አሳድጉ።እባክሽ አለሁ በይው ። አንጀቴን ነው የበላኝ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 14 dny +52

    እባክሽ እናቱ ይሔን እያየሽ ከሆነ በእመብረሀን ይሁንብሽ መተሽ እይው😢🎉

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d Před 14 dny

      አብርሽ ያቀርባት እኮ ናት ማሪቱ

    • @Oman-yq7ep
      @Oman-yq7ep Před 13 dny

      የትኛው አብሪሽ የቄራው

    • @dnv6347
      @dnv6347 Před 13 dny

      ዉሸትነዉ​@@user-fz5cl3rv7d

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d Před 13 dny

      @@Oman-yq7ep ABአብርሽ ይቲዩብ የብታጅራዉ ከፍሲጋ በፍት ነዉ ያቀርባት የባአል ሰሞን

    • @user-zt6no6xr8g
      @user-zt6no6xr8g Před 13 dny

      ምን ብሎ አቀረባት​@@user-fz5cl3rv7d

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 13 dny +5

    ጄግና የጄግኖችም ጄግና ብየሀለሁ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před 14 dny +7

    ጀግና አባት ነህ ወድሜ በዝህ ሰአት ወድነው ልጁን ጥሎ እሚሂደው የሷን ችግር ባናውቅም አተግን ጀግናነህ እናቱም በህይወትካለች ፈጣሪ ልቧን ያራራው እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ውሀ ቀጠነብለን እምንሳደብነን አተግንበርታ እሷጥላስትሄድ ለማደጎ ብትሰጠውስ ማን ይጠይቀሀል 😢😢 ምርጥአባትነህ ለልጁሲልግን እናቱን ያጣለት

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před 13 dny +3

    ማርያምን ጀግና አባት ነህ ወንድማለምን አይዞህ በርታ ልጀህ ወንድምህ አባትህ ልጀህም መከታህም ነው እግዚአብሔር ልጀህን ያሳድግልህ የኔ ጣፋጨ ልጀህ እድግ በል የአባቱ ልጀ አድገህ አባትህን እንደምታኮራው ተስፋ አለን

  • @mihret3341
    @mihret3341 Před 14 dny +6

    ፈጣሪ ያሳድክል ጀግና አባት ነክ 😍

  • @user-yi3vu7wo9m
    @user-yi3vu7wo9m Před 14 dny +12

    ፍፍ የኔ ማር አላህ ያገናኝክ እኔ በጣም አስለቅሶኝል እኔም ልጀ ናፍቆኝል ስደት ወጥች ለካ የናት ፍቅር ይበልጣል ወድሜ አተ መልካም አባት ነክ እድሜና ጤና ይስጥክ ግን አባት የናትን ቦታ አይዝም ለዛ ልጂክን ተረዳዉ

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 14 dny +6

    እናትየሁ በቸም በይወት ካለች ታየዋለች ልጅ እሽን ማግኘት አለብሽ አደኛ አባት ነህ ያአን ትግር ብቻህን አሳልፈ አብሽር

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 14 dny +11

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ማር እንዴው ምን ልበል😢😢😢 መስዬ እንኳን እብላ አምጣ ለወለደች እናት እኔም ያልወለድኩት አንጄቴ ተሰፈሰፈብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 በፈጠረሽ አምላክ የቅዱሴ እናት በሞቴ አለው ልጄ በይው ወይኔ እኔስ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢
    አባትየውን ሳላደቅ አላልፍም ምክኒቱም የዛሬ ዓመት ደምባ እያለቀሰ አይቼዋለሁ ጎበዝ አባት ነው ልጅን ይዞ የሰው ፊት የገረፈው የሰውፊት እኮ እሳት ነው ወገኖቼ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ይመልስላችሁ አብራችሁ ሆናችሁ የልጃችሁን ፍሬ ያሳያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatuma241
      @fatuma241 Před 14 dny +1

      የኔ ጀግና አባት ትለያለህ ልጅህን አላህ ያሳድግልህ ያገናኝህ እኔን ማሚ ማሚ ሲል በጣም ሆድ ያባባል አላህ አንድ ያድርጋቹ ከአያት ከርሱዋ የእናት ፈሱዋ አይደል የሚባለው ለልጅህ ስትል የከፈልከው መሰዋት አድርገህ አፈላልጋት

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 13 dny +4

    አሙአት ይሆን በሰው ልጅ እኮ ብዙ ችግር ይኖሮአል እሄን የመሰለ አባት እሄን የመሰለ ልጅ ታማ ይሆናል እግዚአህር ይርዳህ ወንድሜ ልጁንም ያሳድግልህ ቤተሰብ ሲጠየቅ ምን ይላል ኡኡ በጣም ነው ያለቀስኩት ኡፍ ምን አይነት ግዜነው🙏🏾🌹🙏🏾🙏🏽❤️❤️

  • @RahmaRahma-rq2uq
    @RahmaRahma-rq2uq Před 14 dny +7

    በስመአብ ባየውት ግዜ በጣም ነው የረበሸኝ በተለይ ርቦክ ያቃል ያለው ቃል ከበደኝ😢😢😢😢

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 Před 14 dny +6

    የኔ ውድ አንጄቴን አሰፈሰፈኝ ባቢየ እግዚአብሔር ያገናኝህ እናቱ እባካሽ አለሁ በይው😢 ኦፍህጻኑ ያስዝናል

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před 13 dny +4

    ያየሁት ቀን እንባየን ፈቅሎኝ ነው የወጣው የኔ አባት እፍፍፍፍፍ እመቤቴ ማሪያም እናቱ ካለችበት አለሁ እንድትል ትርዳህ አባየ
    አባቱ ግን አትቆጣን የተሰማንን ነው የተናገርነው እኔ በበኩሌ አረብ ሀገር ለስራ ሄዳ ነበር የመሰለኝ ብርቱካን ይዛልህ ትመጣለች ስትለው
    ለማንኛውም ጠንካራ ወጣት አባት ነህ በርታ ።

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před 13 dny +7

    ይሄ ልጅ እንዴት አንጀቴን እንደሚበላኝ😢😢😢 ልጅም ቢሆን በውስጡ ብዙ ነገር እንዳለ ያስታውቃል

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před 14 dny +27

    የእናት ናፍቆት እንኳንም ለህፃን ለኔ ለትልቋም እንደሳት እያገበገበኚ ነው የኔ ጌታ እናትየው ጨካኚ አትሁኚ እባክሺ በፈጠረሺ አግኚው ልጅሺን

  • @HaniHanigs3yl
    @HaniHanigs3yl Před 14 dny +5

    ጀግና አባት ነው እንዳባት እንደናት ተንከባክቦ ነው። የሚያሳድገው የሚታወቁ ስዎች ዝም ባላችሁ ክፉ ቃል አትናገሩት በዙ ስቃይ አሳልፎአል ስሜቱን የሚያውቀው በሱ ጫማ ስር ያለ ብቻ ነው የናት ናፍቆት እንኳን ለህፃን ልጅ ላዋቂም ከባድ የዉጭ እመም ነው

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj Před 14 dny +7

    የኔማርውይአባቱኮግንከልብአባትውአላህያስታርቃችሁ

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat Před 13 dny +2

    አባትየው እግዚአብሔር ያበረታህ በጣም ጀግና አባት ነህ ወንድማችን በርታ እናትየዋ በህይወት ካለሽ ተመልሰሽ እይ ግደታ ባንድ ኑሩ አልልም የማይፈታ ችግር ካለ😢😢

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d Před 14 dny +11

    ይህንልጅ ሳይ ሁሉም አለቅሳለሁ ማሪያምምስክሬ እፍፍ😢😢😢😢😢

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před 14 dny +30

    ምንም ቢሆን ባለቤቷ ቢበድላትም እናት ግን እናት ናትና በምንም ሁኔታ ብትሆኚ በልጂሽ እንዴት ያስጨክንሻል ደግሞ ወንድ ልጅ ነው የወለድሽው ወንድልጅ በዚህ ሁኔታ አድጎ ቅስሙ ተሰብሮ ያደገ ልጅ ትልቅ ሲሆን ልጄ ብለሽ ብትቀሪቢው ውሳኔው በጣም ከባድ ነው እንደዛ እንዳይሆን ቢያንስ በውጭ ሁነሽ ልጂሽን ሰው እያገናኜሽ ልጅሽን ፍቅር ስጪው ካባቱ ችግር ካለብሽ ልጂሽን አትጉጂው እናት ምንም ቢሆን ሚጨክን ማህፀን የላትም አብሽዬ እናቴ እመቤቴ የእናትህን ልብ ከፍታልህ ታገናኝህ እድግ በል ጀግና አባት አለህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t Před 13 dny +2

      @@MahletGiday በትክክል ነው የገለፅሰው ሐሳብሸንና አሰተያየትሸን እኔ እጋራሸ አለሁ 100%

    • @MahletGiday
      @MahletGiday Před 13 dny

      @@user-ws5ey2et5t አመሰግናለው

  • @umuevanaevana
    @umuevanaevana Před 14 dny +9

    በጣም ለብ ይሰበራል የኔ አባት 😢😢😢

  • @BeleteFkade
    @BeleteFkade Před 6 dny

    እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ በርታ አይዞህ ለልጆቻቸው ትላልቅ ስጦታ ከሚሰጡት አባቶች በላይ አንተ ለልጅህ የሰጥኸው ትልቅ ስጦታ ስራ
    ትተህ
    ወጣትነትህን ትተህ
    ቤተሰብ ትተህ
    ያደረግከው ለኔ አንተ አንደኛ ነህ በርታ ያልህ አቅም በሙሉ ለልጅህ እያደረግከነው በርታ ያልፋል ሁሉም ነገር ነገ ሊላቀነው

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 14 dny +6

    እረ ዝም በላለች አንተ ጀግና አባት ነህ በርታ በርታ ወደፊት እንጂ ወደኅላ የሌም!!!

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244

    እናት አባክሸ ልጅሸን ተመልከች. አባትም ጎበዝ አባት ነህ ትደነቃለህ እንጂ አትወቀሰም እኛ አንዳለመታደል ለአሰተያየት አንቸኩላለን

  • @user-ef5co1jg2k
    @user-ef5co1jg2k Před 14 dny +7

    የኔማር አላህ አይቸግርውም ከእናትህ ጋ ያገናኝህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 Před 14 dny +4

    አላህ ያሳዝንሽ እህት እንኩዋን ይህ ህፃን ልጅ እኛ እንኩዋን ስለ እናት ሲወራ ይከብዳል እና እህት ቢያስ አባቱ ጋር መኖር ባትችይም ልጅሽን ግን ከጎኑ ሁኝለት።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 14 dny +12

    ዳግማዊት ና ሳምሶን ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል

  • @user-io4np9tm6h
    @user-io4np9tm6h Před 14 dny +15

    አይዞህ ጀግና አባትህ ነህ ለሁሉም አርአያ መሆን ያለብህ አባት ነህ በርታ ወንድሜ አላህ ይገዝህ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Před dnem

    ምርጥ አባት ነው ምንም ነገር ቢፈጠር ጥላው የኤደችው እሷ ነች አደል አትስማቸው ጎበዝ ተባረክ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Před 14 dny +5

    ምን የተረገመች እናትጨካኝ ነሽ 😭😭😭አኡዙቢላህ እርግጥ እኛምልጅጥለንነው የመጣነው

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Před 14 dny +5

    ውድም ማንንም እትስማ እተ ጀግና ነህ እናትም አባትም ሁሉም ንገር ነህ ለልጅህ እናትም እባክሽን ለዚ ሚያምር ልጅሽ ለቅዱስ ብለሽ ነይ እባክሽን ስለመቤቴ ብለሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 14 dny +7

    ይሄን ቪድዮ ያየሁት ቀን አንጀቴ እንዴት እንደተላወስ እኔ ነኝ የማውቀው አባትዬው ግን እጅግ በጣም ጀግና አባት ነው ስንቱ ወልዶ በምክድበት ዘመን እሱ ግን ልጁን እያሳደገ ነው እናትየው እንደው በፈጠረሽ ለልጅሽ ስትይ ተመለሽ እባክሽን እህቴ እሱ እንኳን ቢጎዳሽ የልጅሽን ልብ አትስበሪ የፈለገ ቢሞላ እናት ከሌለች ሁሉም ነገር ጎደሎ ነው ምንም ባይኖር የእናት ትንፋሿ እራሱ በቂ ነው ይሄን ቪድዮ የምታይ ከሆነ እንደው ስለ እግዚአብሔር ብለሽ ተለመኚ😢😢😢😢😢😢😢

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před 4 dny +1

    ስወድሽኮ የኔ አመለ ዘውድ መልከ መልካም የአነጋገርሽ የትህትናሽ በስማም መረሰት በዙ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ እውነት 💚💛❤😘እናት እና አባት ባንድ ሁነው የሚወለደውን ለነገ አገር ተረካቢውን ልጅ ባድ ሁኖ ማሣደግ እዴት ጥሩ ነው ግን? 😢😢😢

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl Před 14 dny +4

    እመብርሃን በሰላም ታገናኛቹ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @seadi5
    @seadi5 Před 14 dny +4

    የኔአባትበጣምነውአሳዘነኝ
    አላህያገናኛቸውነገሩንሳታቁበሰውላይአትፈረዱ

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Před 14 dny +7

    ዉይ በመድሐኒአለም እናቱ በህይወት ካለሽ ነይለት😭😭😭

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 Před 13 dny +2

    😢😢😢የፍቺ መጥፎ ፓርቱ በመሀል ያሉ ልጆች ናቸው የሚጎዱት 😢😢😢😢 እባካችሁ አስተያየት ስንሰጥ በመጠንቀቅ ቢሆን በማናውቀው ነገር ለፍርድ ባንቸኩል መልካም ነው በጎ ነገር መናገር መፀለይ በምን መልኩ መታረቅ ወይም መስማማት ይችሉ ይሆን ብለን በቅንነት ቢሆን ጥሩ እውነታው በሁለቱ መካከልና እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ የሚያውቀው፣መልካም ምላስ ቁጣን ታበርዳለችና😢😢😢😢😢😢😢

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie Před 9 dny

    አይዞክ ወንድሜ መልካም ሰወች እንዳሉም ክፉወች አሉ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 13 dny +2

    ማሻአላህ ጀግና አባት ነክ ልጅህን አላህ ያሳድግልህ .

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 Před 13 dny +3

    እባካችሁ ኮሜንት ስጽፉ አስተውሉ
    ሌላውን ሰው ልብ በማይሰብር መንገድ
    አስተያየት መስጠት ይቻላል
    ልጅህን እግዚአብሄር አምላክ በመጎስ ያሳድገልህ❤❤

  • @SerkalemS-c5o
    @SerkalemS-c5o Před 12 dny +1

    የኔ አባት አይ😭😭😭 ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እባካችሁ ለሱ ሰትሉ ታረቁ እናት እኮ እሩሩ ናት ምን ነካሽ እህት😭 የእኛ አሀበሻ በአይን ሳያዩ መፍረድ ይወዳሉ ጀግና አባት ነኽ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 13 dny +1

    መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ ይሄ ትንሽ ልጅ በጣም ያስጨንቃል አባት ግን መለመኛ አረገው ጥላክ ስለሄደች እንዲ ልጅን ማሳቀቅ የለብክም ነገ ልትገናኙ ዛሬ የልጅን ጭንቅላት ትበርዛላቹ ለምን ሳይፈልጉ ወደዚች ምድር አምጥተን እናሰቃያቸዋለን እባካቹ እናስተውል በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነን የቲክቶክ ጣጣ መታላትም መታረቅም ገበናችን ሁሉ በቲክቶክ ሆነ እግዚኦ አምላክ ይታረቀን😢

  • @user-by8ro9nl9g
    @user-by8ro9nl9g Před 14 dny +3

    ጀግና አባት ነው ይሕን የመሠለ ልጂ ጥላ ጠፊች ጀግና አባት ነው አመት ናት ጥላ ሰጠፊ አባት አደባባይ ወቶ አሰደገ😢😢አሑን አዳሜ አትጫጪ ቆም ብላቺሑ እሰቡ
    ጀግና አባት ጀግና አባት 🙏🙏🙏

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Před 13 dny +4

    ትልቅ ትልቅ ሲሆን ልጀ የምትይ እናት, አሁነዉ ሰአቱ ነገ እዳለድሚ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 11 dny +1

    የኔ አባት 😢😢😢😢ምን ይሻለኛን የኔ ጌታ ጨነቀኝ አለ ባባየ የኔ ጌታ😢😢😢

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 13 dny +1

    Ya Allah 😢😢😢😢😢😢😢
    አይዛህ ወንድሜ አላህ ከንተ ጋር ይሁን 🙏🏽

  • @fgty4821
    @fgty4821 Před 14 dny +7

    በሰላሟ ከሆነ በጣም ጨካኝ ናት ግን በሰላሟ አይመስለኝም

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 14 dny +1

      የኔም ሀሳብ ነው ለዛውም ይሄንን የመሰለ ልጅ 😱😱

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 Před 14 dny +3

    ጀግናአባትነው እደእናትም እዳባትም አሳደገ እኛበነሱምንምአቃቅም ብቻእናቱካለች መታትየው እናትሆናአጀቷ ካልጨቀነ

  • @user-xi7bp7pm4z
    @user-xi7bp7pm4z Před 8 dny

    እውነት ምርጥ አባት ነህ በርታ እግዚአብሄር ነው የሚያሳድገው❤❤❤

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Před 8 dny

    ጀግና አባት ነህ አይዞህ ሀቢቢ ሰው ለወሬ አይታማም ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Před 14 dny +5

    አይወላዲ አለመሆን አይቼው ልጄን መሰለኝ አጄቴን አሰፈሰፈኝ እህ አባትየውጬካኝነው እኞ መጣላት ለልጆቺ መከራ

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 14 dny +3

    በጣም ልቤን የነካው አነጋገሩ እደው መሰዬ የአቦቱችንንም ይዘሸ ኤደሸ ከናቱጋራ አገናኜው ከቻላቹውም አሰታርቁቸው 😢😢😢😢😢😢

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj Před 13 dny +1

    አይዞህ ወንድም አንድ ቀን ትመጣለች አይዞዋችሁ አንተም የምትመሰገን ጀግና አባት ነህ!!!!

  • @estifanosbirhu-nt9qn
    @estifanosbirhu-nt9qn Před 14 dny +2

    በርታ አይዞህ ሁሉም ያልፋን ።

  • @ethiopialove2158
    @ethiopialove2158 Před 14 dny +3

    መሲዬዬዬ መልካም ሰው

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 14 dny +11

    እኛ ባጠፋነው ልጆች ይቀጣሉ እኔም ይኸን ፈርቸ ነው ችየ የምኖረው ልጆች እናትና አባት አብረው ሲሆኑ ልጆች እዴት እንደሚደሠቱ

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts Před 4 dny

    የአባቶች አደኛ ነህ ወድሜ ያላዩናቸው ኮሜት የሰጡህ እስዋ ጥላው ጠፋችጅ አንተ ምንም ጥፋት የለብህ ለቁምነገር አብቃው ወድሜ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 13 dny +2

    ወላሂ ጀግና አባት አላህ ያሳድግልህ 😭😭