የገዛ ባሌ የቤት ሰራተኛችንን አግብቶ!!እኔ ሚስቱን የቤት ሰራተኛ አደረገኝ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • የገዛ ባሌ የቤት ሰራተኛችንን አግብቶ!!
    እኔ ሚስቱን የቤት ሰራተኛ አደረገኝ!!
    ‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬
  • Zábava

Komentáře • 1,2K

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 Před 22 dny +454

    እንዲህ አይነት ጋጥ ወጥ ባሎች ለፍርድ ይቅረቡ የምትሉ ህብረታችሁን በላይክ ግለፁልኝ ወገኖቼ ::

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad Před 22 dny +3

      አህለን፤ዘላለም

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad Před 22 dny +3

      yኔ፤ጀግና

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad Před 22 dny +2

      ተባረክ

    • @makyamd6204
      @makyamd6204 Před 22 dny +1

      ምንአይነትሰይጣኖቺናቸው

    • @OromoFirst-ny4cu
      @OromoFirst-ny4cu Před 22 dny +1

      Mistun ka tawat saratangam set nat eko...mistun malkak alebat enjy

  • @SmilingDominoes-jc7ic
    @SmilingDominoes-jc7ic Před 22 dny +221

    እባክህ ለዚህች ምስኪን ፍትህ አሰጣት፡ ይህን
    ያስተማሪ መሀይም ከነሰራተኛው በህግ ይጠየቁ፡ ተባረክ ዘሌ

  • @user-tq8cc3ed3h
    @user-tq8cc3ed3h Před 22 dny +52

    ዛሪ እንደኔ የነሰር አይን ያስደሰተው ማነው ጥላቱን ለህግ ማቅርቡ ደስ ብሎኛ አበሳ የኢቲዩ ፍርጦች በርቱ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Před 22 dny +77

    ልብ ሰባሪ ነው ታሪኳ ስንት ጨካኝ ሰው አለ
    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር የጠብቅልን

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před 22 dny +177

    ወይኔ ዘሌ ዛሬ ገና ከልቡ ሲናደድ አየዉት የኔ ጀግና ትለያለክ እኮ የዉነት የልጅቷን ትግህስት ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ውድ ስታሳዝን ምን አይነት ብልግና ነዉ ይኤ ቆሻሾች ዘሌ የነሰር አይን ጉዳይ በጣም ደስ ይላል ለፋታቹ ከንቱ አልቀረም ዋዉ ❤❤❤❤❤

    • @fikrybeltal9578
      @fikrybeltal9578 Před 22 dny +12

      የልጅቷ ትዕግስት ላልሽው ነገር ይሄንን እንደ ትዕግስት አላየውም ሙሉ ለሙሉ የልጅቷ ጥፋት አለበት ?
      ሠው እንዴት ፊርማና ልጅ ሳይኖረው ስራውን ይተዋል ይሄንን ነው ትዕግስት የምትይው ?
      ምንድነው ጥላው አትሄድም እንዴ ?

    • @user-ww4if2dy9l
      @user-ww4if2dy9l Před 22 dny +2

      ❤❤❤

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv Před 22 dny

      @@fikrybeltal9578 ለማለት የፈለኩ እኮ የገዛ ባሏ ሰራተኛዉን በላያዋላይ አግብቶ አበራ መቀመጧ ይቅርታ እኔ ብሆን አላደረገዉም በረግጥ ጥፋቷ ቤተሰብ ሳታሳዉቅ ሳትፈራረም አብራ መቀመጧነዉ ግን እኮ ከወረቀት በልብ ያለ ፍቅር ይበልጥ ነበር ይቺ ልጅ ትግህስት ባይኖራት ምን እንሚፈጠር አሰባቹታል ከባድ ነዉ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 22 dny +2

      ስራዋንም እንዳትሰራ አድርጎ አደነዘዛት

    • @eeee9393
      @eeee9393 Před 22 dny

      000፲0፲፲፲000ችሽ​@@fikrybeltal9578

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 Před 22 dny +177

    ዱካዬ ለነዚ ወንጀለኞች ለህግ አቅርብልን እንወድሀለን

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 22 dny +58

    ወንድ ልጅ ለመጋባት ካልፈለገ ወይም ተጋብቶ መውለድ ካልፈለገ ችግር አለ ሴቶች ልብ ግዙ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 Před 22 dny +47

    አይ ዘሌ እንዲ ጥጋብ የወጠረውን ልኩ አስገባው አንተ እኮ ለተበደለ ደረሽ ነህ የዚህ ጥጋበኛ መጨረሻ አሳየን ህይወቷን አመሰቃቅሎ ሜዳላይ ይጥላታል እግዚአብሔር ይፈርዳል ሴቶች ከዚህ ትምህርት ውሰዱ🙌

  • @user-wh2hl2vr6n
    @user-wh2hl2vr6n Před 22 dny +124

    ትለያለህ ቡዙ ሰዎች ሂወታቸው እስተካክለሃል ክብር ምስገና ይገባሃል

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o Před 22 dny +74

    የዱካው አንበሳ የስራ ጀግና ነህ አሳየን እግዚአብሔር ይርዳህ መጨረሻቸውን ማየት እፈልጋለሁ በርታልን ❤❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 22 dny +18

    ጋዜጠኛ ዘላለም ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ የንፁሀን እምባ የምታብሱ የንስር አይን እና ዱካ ሾው ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይህ ሰይጣን አስተማሪ ነኝ ይላል ለራሱ ከእውቀት ነፃ የሆነ ለፍርድ ቀርቦ የዚች ምስኪን እህታችን እምባዋ ሲታበስ ማየት ይናፍቀኛል እውነት ያሸንፋል ።።።

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 22 dny +60

    ዘሌ በናት አትፋታው ፍት አሰጣት ለዚች ሚስኪን ሰው የላትም ብሎነው ፈጣሪ ይፈርዳል አይዞሽ የኔ እናት በገዛ ቤታ ፈላጭ ቆራጭ ሆነ ይገርማል 😢😢😢

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před 22 dny +100

    አንተና የንስር አይን የወለዱ እናቶች ሺ አመት ይኑሩ የፈጣሪ ጠበቃ አይለያቹ አንጀት የሚያርስ ቪዲዮ ነው የምታቀርብት ሱስ ሆነብኝ ማዳሜ እንኳን ብጠራኝ አልሰማትም በርቱ ለፍትህ የቆማቹ ወንድሞቼ ውድድ❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 22 dny +35

    ዞላ ወንድሜ ጀግናችን የስራውን ማግኘት አለበት ጌታ ይርዳህ🙏🙏 እንደዚህ አይነት ወንዶ የእህቶቻችን እንባ ቀሪ ዘመናቹ ይጨልምባችሁ አውሬ ናችሁ😭😭😭

  • @user-sk4oq3tg7g
    @user-sk4oq3tg7g Před 22 dny +14

    ይህ ብሉ አስተማሪ ትውልድ በጥሩ አርአያነት ሳይሆን በመጥፎ መንገድ ስለሆነ የሚያስየው ይታሰር ምስኪንዋ እህታችን ፍትህ ታግኝ። ወንድማችን ጋዜጠኛ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Před 22 dny +20

    እምባሽ እንዲህ እንደፈሰሰ አይቀርም እግዚአብሔር የሥራውን ይሰጠዋል። በእውነት ሴቶች ምንም ያህል ጠንካሮች ቢሆኑም ደካማዎች እንደሆኑ ና ሊታዘንላቸው እንደሚገባ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል። ስለዚህ ልያዝንልሽ በተገባ ነበር። እኔ ግን በግሌ ሴት ልጅ ታሳዝነኛለች፤ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እምባሽን ያብሰዋል።

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před 22 dny +43

    ምን አይነት ጉድ ነው አረ ኢቺ ምድር ቆሽሻለች ኦ የስማይ አባታችን አስበን😢😢😢😢

  • @meronmeron2806
    @meronmeron2806 Před 22 dny +37

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 22 dny +17

    እህቴ አሳምረሽ የቤቱ ተካፋይ ነሽ ህግ ይወስንልሻል አይዞሽ ተካፍለሽ አካባቢዉን ለቀሽ ጥፊ ጀግናችንን አላወቅሽዉም ልክ አስገብቶ ያሳየናል ዋጋ ያስከፍላቸዋል ጀግናዉ ዘላለም ዘገየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt Před 22 dny +15

    ዘሌ ዛሬ ልዩ ቀን ነው ደስብሎኛል አንተም እንኳን ደሥአለህ የንከስር አይን ወንድማችን ድል በድል ሆኗል ሁለት ጀግኖች ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Před 22 dny +28

    ዘላለም ብርክርክበል እሱ የማርያም ልጅ ይጠብቀህ!ይህ የሰው አውሬ የጁን ማግኘት አለበት!

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 22 dny +27

    ዘሌ እንኳን መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለጻድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አሜን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 22 dny +39

    ይሄ የባል ምቀኛ ሱቋን እንዳትሰራ ስትለብስ የቀና የሚያስመስለዉ የወደዳት አስመስሎ ምቀኝነት አንቺ ከምንም እንዳቶኝ በድህነት ወድቀሽ ማየት ፈልጎ ነዉ የባል ጠላት ነዉ ስለዚህ ንብሮቱን ተካፍለሽ እነሱን እስር ቤት ጀግናዉ ይወረዉርልሻል የድሮ ኑሮሽን መቀጠል አለብሽ በጭራሽ እንዳታለቅሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 22 dny +11

    የእዉነተኛ ሚስቱ በጣም ታሳዝናለች ዘልዬ እርዳት ሁለቱንም ለህግ አቅርበህ ሰራተኛ ተብዬዋ የሰዉን ሂዎት ልትበጠብጥ የመጣች ጭራቅ እያወቀች ምድረ ቆሻሻዎች የጃቸዉን ስጥልኝ የኔ ጀግና❤❤🎉🎉

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 Před 22 dny +23

    ድካዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ይጠብቅህ

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Před 22 dny +21

    የልጅቷ እርጋታ በጣም ደስ ይላል

  • @BLove-dt3lm
    @BLove-dt3lm Před 22 dny +15

    አቤቱ ይቅር በለን ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ttww9470
    @ttww9470 Před 22 dny +22

    😢😢 ያአላህ ዟሊሞቼን ምድረ አበላሾችን አሳማሚ ቅጣት ሥጣቸው

  • @user-ex1ff5jm1p
    @user-ex1ff5jm1p Před 22 dny +64

    አንደኛነኝ ላይክ አድረጉኝ ዱአ አድረጉልኝ ሀገራችንም ሠላም ይሁን የመዳም ቅመሞች የማታእንጀራ ይስጣችሁ

  • @hirut8456
    @hirut8456 Před 22 dny +14

    ዞላዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅክ ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም የዛሪው የከፋ ነው ፍትህ ለሚስቱ ለህግ ይቅረቡ ጀግናችን እንወድካለን❤

  • @user-uf8lh1tg7z
    @user-uf8lh1tg7z Před 22 dny +14

    ዘሌ እንደው ምንላርግህ የኔ ጀግና አ/ር ይጠብቅህ

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n Před 22 dny +12

    ወይኔ አላህሆይ ሰብር ስጠኝ ትግስቴ አለቀ አንዱን ስልኬ ሰበርኩት ሰውዬውን የመታሁት መስሎኝ እንደዛሬ እርር ብዬ አላቅም ኡኡኡኡ

  • @walotube33
    @walotube33 Před 22 dny +40

    እንኳን ደስ ያላችሁ ዘልዬ የንስር አይን ሰውየውን በቁጥጥር ስር ስላዋላችሁ

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz Před 21 dnem +2

      እኔም በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉

    • @user-cp1fc1gy2e
      @user-cp1fc1gy2e Před 16 dny

      ደደብ፥

    • @walotube33
      @walotube33 Před 16 dny

      @@user-cp1fc1gy2e ምነው ተቀጥረህ ትሰራ ሪ ነበርንዴ

  • @user-wh2hl2vr6n
    @user-wh2hl2vr6n Před 22 dny +16

    ዘሊ ብጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ጀግና ነህ በእውነት ሁሊ እከታተልሃለሁኝ በእውነት ክብር ይገባሃል🎉🎉🎉

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 22 dny +9

    አይዞሽ አታልቅሺ አንቺ ጠንካራ ነሽ ምንም አታልቅሺ አንድ በአንድ ያለዉን ነገር ተካፍለሽ ዉጪ እና የዱሮ ስራሽን ምንም ይሁን ስሪ ሂወት ይቀጥላል ይሄ ጭራቅ የጁን ያገኛል ሰራተኛሽም የጇን ታገኛለች አንቺ ብቻ ጠንካራ ሁኚ የኔ እህት አይዞሽ አላህ የስራዉን ይስጠዉ ያረቢ❤❤🎉🎉

  • @GenetBayu-ns1ow
    @GenetBayu-ns1ow Před 22 dny +9

    የሴት ልጅ እድል በጭለማ የተወረወረ ድንጋይ ነው ይባላል ማረፊያው አይታወቅምና ይሄ ጉደኛው አጠመደሽ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ሀቅሽን ሊያወጣ ዘሌን አገናኝቶሻል እግዚአብሔር የረዳው ሰው ነው ስለሁሉም ነገር ጌታ ይባረክ ።

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Před 22 dny +11

    ኡፍ ጀግና እኮ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ወንድሚ

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 22 dny +45

    ጀግናችን ሺ ዓመት ኖርልን የማዳማም ቅመሞችዬ ከንደዚህ አይነት ይሰዉርልን ተቃጠልን እኮ በማዳም ስራ ድብን ብለን አገር ሰላም ብለን አገር ስንገባ የሚጠብቀን አዘን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1h Před 22 dny +9

    ዲቄም ማምህር ስታሰዝን ኡፉፉ አሏህ ማጨረሻሽን የተሸለ የድርግልሽ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 22 dny +9

    ጀግናዉ ዘልዬ ሁለቱንም ለህግ መቀመቅ ክተትልኝ እነዚህ አረመኔዎች ክፉዎች ከሀጂ እድሜ ልክ ወይ ይገደሉ የነዚህ ደግሞ የተለየ ጭራቅነት ነዉ

  • @user-mf1to4hr9u
    @user-mf1to4hr9u Před 22 dny +16

    ጀግናችን በርታ እግዛብሔር ካተጋር ይሁን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před 22 dny +12

    አይዞሸ እህቴ አኔን እባካችሁ አንዳንድ ወንዶች የሰውን ህይወት አታበላሹ እባካችሁን ምን ተጠቀምክ አሁን እሷን እንዲህ አዶርገህ የሥራህን የእጅህን ይሰጥህ

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Před 22 dny +11

    ወንድሜ አለሀ ይጠይቅ እንደተ አይቱን አለሀ የብዘልን

  • @MarthaNigussie-z6d
    @MarthaNigussie-z6d Před 22 dny +9

    የኔዉድ ምኑን እስነካሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ጠንካራሁኘ አንበሣዉ በርታ

  • @atsede054
    @atsede054 Před 22 dny +11

    ጉድ,ጉድ!!!!ኢትዮጵያ ግን ህዝቡ ምን ወይም ዬት እዬተጎዘ ነዉ???በጣም ነዉ ለጆሮ የሚሰቀጥጠዉ.
    ጋዜጠኛዉ ጀግና ነህ, በጣም ነዉ ዬደንቅህ የማከብርህም❤

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d Před 22 dny +10

    ወንድ ነህ ዘሌ እንኮራብሀለን እግዚአብሔር አሁንም አብሮ ይጠብቅህ በርታ።

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 Před 22 dny +17

    ዘላለም ይሄንን አስተማሪ አሰዳቢ እንዳትፋታው፡፡ ባለቤቱ ትክክለኛ ፍርድ አግኝታ የምትካስበትን ሁኔታ አመቻችላት እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ አንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ፡፡

  • @nestaituethiopia7965
    @nestaituethiopia7965 Před 22 dny +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዕውነት ጀግና ሰለ እውነት የተመረጥክ ነህ ይሄን ከሀዲ እንዳትለቀው በርታ

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z Před 22 dny +11

    አረ በስማም ምን ጉድ ነዉ በማሪያም ምን ይሻላል አይዞሽ እህቴ ሲሜቱ በጣም ከባድ ነዉ ግን እንኳን አንቺ ደና ሆንሽ የሆነ ነገር ቢያረጉሽስ ወድማችን ዘሌ እንወድሃለን በርታ እራስህን ጠብቅ

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 22 dny +15

    በስመአብ የመሸበት ጊዜ ላይ ደረስን መጨካከን በዛ 💔😭😭እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ 🙏

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 21 dnem +2

    ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ታሳዝናለች እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ እንደምትረዳት።

  • @EmebetDifabechew
    @EmebetDifabechew Před 22 dny +11

    አቤቱ ፍጣርዬ ወዴት እሄደ ነው ሰው የኔ ጀግና ወንድም በረታ ጣፍር ይጠብቅክ አውነት

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Před 22 dny +16

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናችን ዘሌ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ከቀኝ ከግራ ትቁምልህ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Před 22 dny +3

    የኔ እህት አሏህ ይርዳሽ ምን አይነት መጦፍ ሰው ነው ያጋጠመሽ ጋዜጠኛውም በጠም ጀግናነህ አሏህ ያጠክሮ ክ ሰራተኛዋ አይን አውጣ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před 21 dnem +3

    አየ ሰው አንተ ብሎ መምህር የስራህን ይስጥህ ዘሌዋ የዝች ልጅ ፈትህ ይሰጣት የምር በጣም ነው ያሳዘነችይ ውስጤ ነው የደማላት

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Před 22 dny +13

    ጉድ ነዉ ዘንድሮ እምናየዉ እምንሰማዉ ሁሉ ለማመን ይከብዳል ፊልም እስኪመስለን ድረስ ይገርማል ብቻ ።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před 22 dny +8

    ኢትዮጵያ በሴት እህቶቻችን ላይ የሚደርሰው ግፍና ወንጀል እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አልሔደም ሁሉ ነገር መንግስት ብቻውን ሊቆጣጠው አይችልም፣ የእምነት ቤቶችና የግል ድርጅቶች እገዛ እያደረጉ እህቶቻችን ከዚህ ግፍ እያስጣለ ለሌላውም ትምህርት የሚሰጥ ያስፈልጋል።

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Před 22 dny +6

    ዱካ ሾው መጣሁ ደሞ ከነሥር አይን ቤት ተደምሜ ኦያያ ለካሥ ጀግና አለን በርቱ እንግድያውስ 🥰❤❤❤

  • @user-fh2qm6sd6o
    @user-fh2qm6sd6o Před 22 dny +5

    ዘሌ ወላሂ አንተ ትለያለህ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa Před 22 dny +9

    ዘልዬ ጀግና ወንዲምቺን አንቴን ይነስሪ አይን ጀግናቺን እግዚአብሔር ክንኒቴ ግር ይሁን ወንዲሞቼ በጠሚ ነው ይሚወደቹ❤❤

  • @user-cb2vj1xx4r
    @user-cb2vj1xx4r Před 22 dny +7

    ወይኔ ዘሌ እናንተ የመታመጡት ጉድየለም ይሔዉሉ በኢትዮጲያ ዉ ይገርማል እግዚያብሔር ይርዳከ መፍቴ እንድታመጣ እርግጠኛነኝ የኔጀግና አንወድሀን ❤❤❤❤❤

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 Před 22 dny

      ምን መፍትሔ አለው ገባች እቤቱ ሥራዋን ለሡብላ አቆመች ካፈርመታ ወደአፈር የሞተች ነች

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 Před 22 dny +3

    አባቴ ህጋዊ ሚስቱን አስቀምጦ ስራተኛ አግብቶ እናቴን ፊቶ ሄደ የብዙ ሴቶች ችግር ነው

  • @user-hd1ci9rh6t
    @user-hd1ci9rh6t Před 21 dnem +1

    እ/ር ይባርክህ አንተና የንስር አይን የምትሰሩት ስራ በጣም የሚገርምና ደስ የሚያሰኝ ነው አምላክ ይከተላችሁ እወዳችሗለሁ፡፡

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 22 dny +20

    ጽበል ህጂ 🤮🤮እነዚህ የ ክፍለ አገር ስው ህዝቡን በ መተት አመስቃቅለዋል 😔ባልሽ ውዶ ላይን ይችላል 😔😔

    • @user-dn8dn1ss8m
      @user-dn8dn1ss8m Před 22 dny +4

      አንች ደደብ ባገር ሳይሆን ሰው የሚወቀሰው በስራው ነው የክፍለ አገር ሆነ የከተማ መጥፎ ሰው አለ ጥሩ ሰው አለ ጠንቋይ አለ አስጠንቋ አለ በየ አገሩ የሴጣንን ስራ የሚሰሩ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 22 dny

      @@user-dn8dn1ss8m 🤣የ ናንተ የባስ ስለኦነ ነው ምነው ተከፍሽ 🤣🤣አይዞን እውነቱን መዋጥ ነው 🤣

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen Před 22 dny

      ደደብ የድድብና ጥቅ እዚህ ኮመንት ላይ አየው

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot Před 22 dny

      @@user-dn8dn1ss8m tekekele bezahe beakule keatma yebesale

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x Před 21 dnem

      የክፍለ ሀገር ሰዉ አላልሽም ምነዉ የማርስ ሰዉ ነኝ አልሽ የአድስ አበባ ህዝብ ነዉ ሀገሩን ያመሰዉ

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec Před 22 dny +24

    3ተኛ ነኝ : ዘልየይ በርታ እንወድሃለን :ራስህ ጠብቅ ወንድም አለም እህት ወንድሞቼ ያላሰባቹ ደስታ ያድላቹ:የማታ እንጀራ ይስጣቹ :ለሁላቹም በዚ የምትከታተሉ በርቱ እወድቻዋለሁ ።የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሃወርያቱ በዓል በሰላም አደረሳቹ :የቅዱስ ጴጥሮስ እና ቅዱስ ጳውሎስ ሰማእታት በረከት ይደርብን :

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 Před 22 dny +2

    ውድ እህቴ አታልቅሽ አሁንም ደግሞ የስራውን መንገድ ስለምታውቂው ጠንከር ብለሽ እንደገና ተቋቁመሽ እህት ወንድሞችሽን አሳድጊ ላአንቺም ጥንካሬ ይሆኑሻል ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Před 22 dny +1

    ወይኔ ወንድሜ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲናደድ አየሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቱ እንወድሀለን የምስኪኖች ጥላ ከለላኮ ነህ

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c Před 22 dny +7

    ይሔ ነው አስተማሪ ባለጌ ወይኔ ልጆቻችን ምንድነው የሚማሩት

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 22 dny +18

    ዜሌ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🇪🇷

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Před 22 dny +4

    ውይይ አዳድወድኮ ከባድነው የስራህን ይስጥህ የተረገምክ ዘላለምየ እርዳት የኛ ጅግና የታባቱ አች አሁንም ሰርተሽ ታገኛለሽ አብሽርይ

  • @haymanottesfaye9823
    @haymanottesfaye9823 Před 18 dny +1

    በእውነት ወንድሜ ብትሆን ብዬ ተመኝው አይዛሽ የሚለው ወንድማዌ መከታ እንዴት ደስ ይላል እህቴ በጣም ነው ትግስትሽን የማደንቀው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 22 dny +5

    95% የሆናችሁ ወንዶች አሳፋሪዎች አንቺ ደግሞ ለገዛ ሚስቱ ያልሆነ እንዴት ለኔ ይሆነኛን ብለሽ አሰብሽ ለስራ ገብተሽ እንደዚህ መልከስከስ ሲቀጥል ሚስቱ እንዴት ሲሆን ምን ሲደረግ ነው እሱ ከቤት አጋዥዥ ጋር ሲጋደም ዝም አልሽ እንዴትስ አስቻለሽ በተኙበት አታጋድሚያቸውም ውይ እኔስ እንደው ተቃጠልኩ 😢😢😢😢😢

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 Před 22 dny +9

    ዘልዬ እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 22 dny +3

    ዘሌ እንኳን በስላም መጣእልን ጀግናው ፈጣር ይጠብቅ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 22 dny +3

    የሱቅ ስራሽን ጀምሪ አይዞሽ ሁሉም ያልፉል

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh Před 22 dny +24

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድት ሶፍያ ሰማእትና ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጉድጓድ ወጌላዊው አሜን3

    • @user-wy3zn8hw3q
      @user-wy3zn8hw3q Před 22 dny

      እንኳን አብሮ አደርሰን 🎉🎉🎉🎉

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho Před 22 dny

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
      ❤❤❤

    • @gnetgremew2226
      @gnetgremew2226 Před 22 dny +3

      ማናት ደግሞ ሶፍያ😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho Před 22 dny +1

      @@gnetgremew2226
      አህዛቦች አያውቋትም ፣ ቢነገራቸውም አይገባቸውም ፣ እንዲገባቸውም አይፈልጉም።

    • @user-ze7yn9vk2n
      @user-ze7yn9vk2n Před 22 dny

      እዲገባን ንገሪን እናም ማናቸው​@@ElsaHanicho

  • @MediFikr
    @MediFikr Před 22 dny +7

    ዎውውው ዘሌ ጀግናችን ኮፊደንሱ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před 22 dny +4

    ዘሌ ጀግና የህግ ባለሙያ መሆንህ ትቁ ነገረ በጣም ደስ ይላል በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ😢😢😢 ወቸው ጉድ አሁን ይ አሰተማሪ ነው❓ሰንት ተውልድ ነው ያበላሸው እርኩስ ወሮበላ ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 22 dny +5

    ❤❤❤❤ዘልዬ እኔ ላንተ ቃላት አጣሁልህ ወላሂ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ምርጡ አላህ ይጠብቅህ ክፉ ነገር አይንካህ ሺ አመት ኑርልን🎉🎉🎉🎉

  • @user-mh2nr7ow3e
    @user-mh2nr7ow3e Před 22 dny +12

    ሚስኪንስታሳዝን

  • @doda9780
    @doda9780 Před 22 dny +4

    አቤት የሰዉ ጭካኔ ጌታ ሆይ ሀገራቺን በምሬት አስብ 😢😢አይዞሽ እሁተ ሁሉ ለበጎናዉ ፈጣር ካስዉን ይከፍልሽ 😢😢

  • @meseretassefa4981
    @meseretassefa4981 Před 22 dny +3

    ይቺ ሰራተኛ ተብዬ መጀመር ያም አቅደውበት በዘዴ እንድትገባ ተደርጎ ይሆናል ጀርባዋን መርምራት ትችላለህ ጎበዝ በርታ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 22 dny +2

    ❤ዘሌ ጀግናው ዋው በርታ ቆራጥ የባለጌዎች ፅዳት ዘመቻ❤❤

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Před 22 dny +3

    ጀግናዉ ዘላለም ዘገዬ ለተካፋ እንቧይ አባሽ ለተጎዳ ደራሽ አዘኝ እና ደም መላሽ ሠላምህ ይብዝ የኛ አንበሣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zenebech-bd4fb
    @Zenebech-bd4fb Před 22 dny +5

    እረ በማርያም ምን አይነት ዘመን ነው ፈተና ነው

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd Před 22 dny +3

    እንኳን ደና መጣህ ዜሌ እሚገርም ታሪክ ነው ንግ ለኔ ቀረ በቃ ወይ ጉድ

  • @emebetshiferaw3895
    @emebetshiferaw3895 Před 19 dny +2

    ተባርክ ዘሌ የተጎዳን በመርዳትህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የዚችን ሴት ጉዳት አስመልስላት

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh Před 22 dny +5

    በጣም ያሳዝናል ሴት ልጅ ስትገፋ ማየት

  • @Maki-ne3zz
    @Maki-ne3zz Před 22 dny +5

    ልክ አስገባልኝ በእናት😊

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 Před 22 dny +3

    ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ጀግና ነህ በርታ እያልን ጉዳት እንዳያጋጥምህ እፈራለሁ እና በተቻለህ እራስህን ጠብቅ❤

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg Před 22 dny

      አይ አስተማሪ ንፍጥ ጭንቅላታቸው ውስጥ የሞላው እኮ መሃይም ማግባት ይሻል

  • @user-si8hd8qw5x
    @user-si8hd8qw5x Před 22 dny +3

    ዘላለም አቦ ተባረከ እባክህ እስከ መጨረሻ እርዳት ከእግዝሐብሄር ታገኘዋለህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 22 dny +4

    ይሄ ጭራቅ እንደዚህ እንደተጫወተብሽ ጠብቂ ዋጋ ይከፍላል እሬሳዉን ያዉጣዉ የክፋት የጭካኔ ጥግ የንቀት ጥግ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ml7hg6bk3l
    @user-ml7hg6bk3l Před 22 dny +4

    እባክ ዜላለም ወንድማችን እረዳት ከፈጣር ታገኘልህ ምሰክን😢

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před 22 dny +5

    ፀበል በቶሎ መስተፋቀር ነው ሊላ ምንም የለም

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 22 dny +4

    አሁን እሄ ነው እንግዲህ ትውልዱን ያስተምራል የሚባለው

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty Před 22 dny +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና ወድሞቹ እነይህን ባለጌወች የጃቸውን ይስጣቸው

  • @hana.6956
    @hana.6956 Před 22 dny +4

    አቤቱ አድነንይች ግፈኛ መስሏታል ነገ ደግሞ በእሷ ላይ ሌላ ይደርብባታል።እንደዚ ያለ ታሪክ ድሮ በልጅነቴ ከሰፈራችን የማውቀው ታሪክ አለ መጨረሻቸው አላማረም አሁን በሒወት የሉም።አይ ሰው ከንቱ።

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před 22 dny +2

    ዘሌ ለአንተ ቃላት የለኝም የዝች ልጅ እድል ደግሞ ስታሳዝን ግን የመጀመሪያውጋ የለ ጋብቻ ያን ያክል አመት መቆየት ከባድ ነው የሁለተኛውምጋ ህጋዊ ጋብቻ እስከሌላት ድረስ አስቸጋሪ ነው በምን ይያዛል አላህ ይረዳሽ

  • @user-ob6rv2uo8w
    @user-ob6rv2uo8w Před 17 dny +1

    ዘላለም በህጉ መሠረት ይህች ሴትዬ ከዚህ ከባሏ ጋር ሁለት ዓመት ስለኖሩ የንብረቱ ከቤቱ ጀምሮ ግማሽ ስላላት በደንብ ተከታተልላት። ልኩን አሳዬው።

  • @MirtalemHabte
    @MirtalemHabte Před 22 dny +3

    ዘሌ ሰላምህ ብዝት ይብል የኔ ወንድም የአንተን እና የንስር አይንን ፕሮግራም ማየት ከጀመርኩ በቅርቡ ነው ግን ኢትዮጵያ እያለሁ ቢሆን ከዛሬ 7 ዐመት በፊት እኔላይ የደረሰው እጅግ ከባድ ነግር ከእናንተ ጋር ብነጋገር መፍትሄ አግኝ ነበር ነገር ግን አልሆነም በዚህም ምክንያት ስራዬን ቤተሰቤን ንብረቴን በታትኜ ለስደት በቃሁኝ ሁሉም ነገር ክምችለው በላይ ሲሆን ምትወደው የኔ ባልከው ሰው እንደመከዳት የሚያም ህመም የለም ግን ደግሞ ዛሬም እውደዋለሁ