Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፓውደር የሚተካ ውህድ እና ምርት ❗️ከዚህ በኋላ ሜካፕ ፊትሽን አይነካውም ❗️ፅድት ውጥር ያለ ፊት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 12. 2022

Komentáře • 129

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před rokem +25

    ሰላም ወዳጆቼ ፣ የተጠቀምኩትን ምርት ለማግኘት እነዚህን ሊንኮች ተጫኑዋቸው ፣
    Facial Steamer for Deep Cleaning EZBASICS a.co/d/icCUdJr
    St. Ives Blackhead Clearing Face Scrub oz a.co/d/aYQK0xL

    • @kidistmulualem7204
      @kidistmulualem7204 Před rokem +1

      የኔ ዘመናዊት ሁሉንነገርሽን አደንቃለሁ አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ ምክሮችሽን እቀበላለሁ ነገርግን ኮመንት ሳነብ አንዳንድ ምቀኞች አሉና እንዳያበሳጩሽ እሽ ቃል አንቺ የምር የመፉትሄሰውነሽና ኢትዮጲያ ላለን ግን መታጠቢያውንና ክሬሙን እያገኘን አይደለም እና ምንይሻላል እባክሽ የምናገኝበት መንገድካለ የኔ ውብ እህት!!!!!!!!!!!!

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 Před rokem +23

    ተባረኪ ውዴ ድንች እርድ ያልሽውን በመሞከር ጥሩ ውጤት ስላገኘው አመሰግናለሁ :: እውነተኛና ትክክለኛ ነገርን ማካፈል ትልቅ መልካምነት ነውና ተባረኪ ::

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +2

      Am glad it's working for you and thank you for trusting my recommendation 😊

    • @tubaahmed1669
      @tubaahmed1669 Před rokem

      ዉዴ እስቲመሩን እፈልጋለሁ

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před rokem +6

    ቃልዬ አንቺ በጣም ውብ ልጅ ነሽ የምትሰርያቸውን ቪድዮዎችን ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ስራዎችሽ ጥሩ ናቸው ነገር ግን ይህ የ እስቲመር ጉዳይ ይህን የመሰለው ውብ ቆንጆ ፊትሽን እንዳያበላሸው ሰጋሁልሽ ! ! ! ! የፊታችንን ቆዳ ለሙቀት ማጋለጥ እራሱን የቻለ ከባድ የማንፈልገው ጉዳት ይዞ ከች ይላል ። በተረፈ ከስቲመሩ ውጪ ያንቺን ብዙ ነገሮች እወድልሻለሁ ! ! !በቅንነት እይልኝ ቆንጆዋ እህቴ ቃል !

    • @kertina8103
      @kertina8103 Před rokem +1

      በጣም ትክክል የፊት እስቲመር በግዜ ሂደት ፊት ያበላሻል ቀጫጭን የደም ስሮችን በማሳበጥ እንዲቆጡ ያደርጋል ሌላም ሌላም ጉዳት ያስከትላል ! ! አንዳንድ ይቱ
      በሮች ይችን ይጠቅማል እያሉ ሲተገብሩት እና ሲያ ስተዋውቁት ግርም ይለኛል ! !

    • @yodiyodit720
      @yodiyodit720 Před rokem +1

      የፊት እስቲም ከመጠቀም በፊት 🤔🤔 ያስፈልጋል ።

  • @saronsyoum5926
    @saronsyoum5926 Před rokem +6

    ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ከቪዲዮችሽ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 Před rokem

    Thank you so much yemteyew neger Hulu arife hono agnchewalu ❤❤❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před rokem

    Thank you Kalye

  • @marshetsolomon6316
    @marshetsolomon6316 Před rokem

    እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 Před rokem +1

    ቃልዬ ክበሪልን እናመሰግናለን👌💚💛❤

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před rokem

    Happy New Year thanks 🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +1

    ቃል ውብብብብብብብ ምርጥ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ👍👍👍👏👏💕💐💐

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 Před rokem +1

    Thank you so much ❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před rokem +1

    እናምናለን ቃልዬ ጥሩ ውህድ አሳይተሽናል ጥያቄዬም ተመልሶልኛል በርችልኝ

  • @dagiranagudata5035
    @dagiranagudata5035 Před rokem +1

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ እባክሸ ፊቴ እየተጨማደደ አስቸገረኝ መላ በይኝ ደሞ ቃልዬ ፊቴ ብቻ ይከሳል ምን ላርገዉ

  • @aryamgirmay1366
    @aryamgirmay1366 Před rokem

    Betam new miwedish kalye ena anchin say inspire ehonalew 🥰

  • @kid7188
    @kid7188 Před rokem

    Kaleye tebarek❤️🙏❤️🙏

  • @shinesimegn8386
    @shinesimegn8386 Před rokem

    የት ነው የምናገኘው ቃልዬ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Před rokem +1

    Thank you for sharing kalye ❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem

    kaliye selamish yebza ehite how to know our skin type please

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 Před rokem

    Thanks 🙏

  • @genetgugssa725
    @genetgugssa725 Před rokem

    ሰላም ቃልዬ ዓይኔ አካባቢ ጥቋቁር ነገር እየወጣ በጣም እያስቸገረኝ ነው ቆዳዬም ደረቅ ቆዳ ነው ( dray skin) ነው ፎቶ አንስቼ ብልክልልሽ ደስ ይለኛል ግን በ(CZcams )አይወሰንም ሜካብ ተጠቃሚ አይደለሁም በምን ምክንያት እንደዚህ እንደሆነ አላውቅም በጣም ግራገብቶኛል እባክሽ ቃልዬ..........ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ

  • @mahilyabello6608
    @mahilyabello6608 Před 11 měsíci

    አቦ እኔ ምንም አልልሽም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ የኔ ውድ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    ሰላም ሰላም ቃል

  • @eskedarjnbera777
    @eskedarjnbera777 Před rokem

    እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን ።እባክሸ ትንሽ ማዲያት ባፍንጫና ጉንጬላይ ስላለብኝ የማድያት ማጥፊያ የምታውቂ ከሆነ እሱንም ተባበሪኝ።

  • @Sofia_teklu
    @Sofia_teklu Před rokem

    Yene wud timehirtochish betam tekam nachew ebakish Etiopia Endigo powder yet endemegeny kechalish tekumeny ameseginalehu

  • @almazbeshaw873
    @almazbeshaw873 Před rokem +1

    እባክሸ ፊታችን ላይ ለሚወጣ ፀጉር
    ማስወገጃ ንገሪን

  • @simrettekle7333
    @simrettekle7333 Před rokem

    Ye 16 amet lij alechign fitwa betam wesam new ena yhen product bititeqem min chigr yameta please nigerign

  • @user-bq1nt9yv4v
    @user-bq1nt9yv4v Před rokem

    qaliye inamesegnalen ene imilsh gn ethiopia lalen lijoch hulun negr maggnet kebad new cleanser,moisturaizer,sunscreen be natural menged mesrat aychalim kechal asayin

  • @emebetmesegebu
    @emebetmesegebu Před rokem

    ቃልዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ለፀጉሬ ያንቺን ዉህድ ተጠቅሜ ለዉጥ አግቼበታለሁ አመሠግናለሁ ፊቴ ኮምብኔሽን ነው ጥቋቁር አለኝ ጉንጨ ላይ ወደማዲያት ሊሄድ ነው እና ኦሌይን ማግኘት አልቻልኩም እሱን የማገኝበት ወይም እሱን የማግኝበት ጠቁሚኝ እባክሽ አገርቤት ነኝ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም አድናቂሽነኝ ቃልየ ስወድሽ እኮ የኔ መልካም እህት

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      Thank you 😊 💓 love you 😍

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před rokem +1

      ቃልየ ተቀቅሎ በረዶቤት ያለው ይሆናል እህቴ ትናት የማዳም ስራ በዛብኝ እና ሳልጠይቅሽ ቀረው

  • @weynimeles-fp9ij
    @weynimeles-fp9ij Před rokem

    Selam endetnesh ye estimum adrasha ngerign

  • @ayni5236
    @ayni5236 Před rokem

    እናመሰግናለን ቆንጂት❤❤❤

  • @abdishibru893
    @abdishibru893 Před rokem

    Kal indet nesh ine metekem ifeligalewu gin magignat alchalkum fite betam iyetebelashe new betam iyebasebet new bakish irjign ima

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem

    አሪፍ ነው 👍👍👍🙏

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Před rokem

    yene konjo kalye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @yoditleyikun2210
    @yoditleyikun2210 Před rokem +1

    Hi ዘመናዊት እንዴት ነሽ

  • @hanasahilu900
    @hanasahilu900 Před rokem

    ቃልዬ በሞቴ ተቸግሬአለሁ ኢትዮጵያ ነዉ ያለሁት የት ነው የማገኘው እባክሽ

  • @susan2279
    @susan2279 Před rokem

    Sun screen አያስፈልግም እንዴ

  • @elza253
    @elza253 Před rokem

    Kale thanks for sharing us .my question is can u showing me after u washed used?I mean the Name of product please?

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 Před rokem +4

    Thanks. I am so glad you showed this product and recipe 🥰🥰

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Před rokem

    የምወድሽ ቃሊ እንኳን መጣሽልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Před rokem

    ቃልዬ ውይ በጠም ወድ እኮ ነው ሀገር ቤት አልተቻለም እስክ ንግድ ጀምሪ ለኢትዩ ለክ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před rokem

    የኔ ፊቶ ውዝ የለውም እናም ግንባሬ አካባቢ ነጪ ይሆናል ምን ልጠቀም ጥቋቁር ነጠብጣብ አለወ

  • @hateame7040
    @hateame7040 Před rokem

    Selam ehite please 🙏 mela ngerine yelije yeras kodaw betam yasakikatal yifereferal ketatebesh bihala samint enkan ayargim tolo new masakek yemijemrew please yehone neger nderin ahun 6 ameta litmola new

  • @elizabethteklu4713
    @elizabethteklu4713 Před rokem

    በጣም ረጅም ሰለምታወሪ ይሰለቻል ዋናው ነጥቡን አጠር ለማረግ ሞክሪ።

  • @muluworkmesfin2763
    @muluworkmesfin2763 Před rokem

    የኔ ውድ እንዴት ከርመሻል መልካም የገና በዓል እንዲሆንልሽ እመኛለሁ
    በመቀጠል ክሊን ዘር የሚባሉት በአገር ቤት አይገኙም ስለዚህ እሱን የሚተካ ነገር ካለ ብትነግሪን አመሰግናለሁ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Před rokem

    Enkuwan dena metash kaliye ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @fifitata4381
    @fifitata4381 Před rokem

    ፌቴ ቀዳዳ አለው ልሙጥ ለማድረግ ምን እንደምጠቀም ምክር ብትሰጭኝ

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 Před rokem

    ቃልዪ የኔ ዉድ እባክሽን መላ ካለሽ የኔ ጸጉር የዉጮቹን አይነት ነዉ ድፍት ሚል ግን ፈሣሽ ቅባት አይወድም በጣም ይነቀላል ጭቃ ቅባት ደሞ አይሆንም ለሥላሣ ሥለሆነ ምን ላድርገዉ ጨንቆኝ ነዉ መላ ካለሽ

  • @user-vi7mb3fo2h
    @user-vi7mb3fo2h Před rokem

    ቴሌ ግራምሽን እዴት እናግኘው

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 Před rokem

    Hi sis ,I need for wrinkles off and for dry skin, so how can you send I don't know, and I'm living Uganda Kampala, and how much is it tell me I'll send you money then

  • @harglove2102
    @harglove2102 Před rokem

    Selam. Kale. Yen. Konjo. Yemetakerebew. Negere. Betam. Harefe. New. Yen. Fete. Afenechaye.laye.enedemadeyat.honebegn.tikoker.neger..akebegn.eske.mela.beyegn.benatesh

  • @sarajemalosman9301
    @sarajemalosman9301 Před rokem

    Selam mare

  • @alemhabtewold8546
    @alemhabtewold8546 Před rokem

    Z ethopiya nw yalhut ena fete betam buger yasechegeregal meretochun yet nw yemagegewu

  • @yeshembitabeba7042
    @yeshembitabeba7042 Před rokem

    are ngerin yet new mnagegnew zemenawit betam yasfelgegnal

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 Před rokem

    ቃልዬ የምትሰሪያቸውን ቪዲዮዎች አብዛኛውን ማለት ይቻላል አየዋለሁ ለፀጉር የምትሰሪውን እጠቀምበታለሁ ጥሩ ነው ነገር ግን ለፊት የሚሆነውን ክሬሞቹን ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖር ውድ ናቸው እናም ከቻልሽ በተመጣጣኝ ዋጋ የምናገኝበት መንገድ ካለ ብትጠቁሚን የኔ ፊት በጣም ደረቅና ሴንሴቲቭ ነው

  • @mercybayouh4947
    @mercybayouh4947 Před rokem

    ስክቡን እንዴት ማግኘት እችላለው

  • @yam8392
    @yam8392 Před rokem +1

    ቃልዬ እንዴት ነሽ የኔም ፊት ብጉሪ ና የብጉሪ ጠባሳ አለው የት ማግኘት እችላለሁ ።አመሰግናለው።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Send me message on Telegram group

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ቆንጅት ግን ብዙ ጊዜ ጥያቄ ለመጠየቅ ብፅፍልሽም አልመለሽልኚም

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 Před rokem

    selam kalye enkuan dehna metash wude ebakesh ene madat eyejemeregn new mela belgn eski wude 😔💞💞💞💞

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Ayzoshe yene konjo, please check your hormone level 💕

  • @user-cx8wz9gq9z
    @user-cx8wz9gq9z Před 4 měsíci +1

    💕💕💕💕

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ ዘመናይት ዘመናውይት የትኛው ይሻልሻል

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      አንቺ ደስ ያለሽ ይሆናል የኔ ቆንጆ

  • @maymaymay4792
    @maymaymay4792 Před rokem

    ለቡጉር መፍታኤ ካለሽ ብዙ ነገር ሞክራለው ግን አይጠፋም

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Před rokem +2

    ሰላም ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እባክሽ እባክሽ Comment አቢቢልኝ ብዙ የአንች ፊዲዮ አይቼ እሞክራለዉ የእኔ ፊት ወዛምነዉ ምን አይነት የፊት Cream አይመቸዉ ወላሂ ያልገዛሁት Cramየለም ታዳ ፊቴ ከድሮ ጀምሮ ቡግር ይወጣብኛል እና ጠባሳዉም አለብኝ ቡግር ይወጣብል ምን አርግ የወጣትነት ፅድት ይበልልኝ ቃልዬ ????????

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      ይህን ምርት የምታገኝው ከሆነ ሞክሪው ካልሆነ እሬት ተጠቀሚ የኔ ቆንጆ

    • @hanuhbhtube4237
      @hanuhbhtube4237 Před rokem

      @@zemenawit እሬት ቡግርን ያጠፍል ካጠፍልኝ እንሻአላህ አመሰግናለሁ ቃል ኑርልን እኔሰ የወጣትነት ፊት በቡግር ሊያረጅ ነዉ

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 Před rokem

    Ethiopia wisit lemanagegnew melashin pls

  • @nigstygebremichael9787

    Ere be fetersh ehtye mada fitey lay alegn ahun bekrb new yewetan be welid mknayt temitawki medhanit kale plse tell me I try many cream does not work

    • @aviya5907
      @aviya5907 Před rokem +1

      እህቴ በ እርግዝና ምክንያት እኔም ላይ ተከስቶ ነበር ነገር ግን ከወለድሁ በዃላ እየደበዘዘ ቀስ በቀስ እየቀነሰ ጠፍቶልኛል እንደኔ ምመክርሽ ቤት ውስጥ በጣም ቆዳን የማይጎዱ ሸካራ ያልሆኑ ትሪትመንቶች ብቻ እየተጠቀምሽ ተንከባከቢው ነገር ግን እህቴ ግልፁን ልንገርሽ እስቲመር ሚባል ነገር ፊትሽን በጭራሽ በጭራሽ አታሳይው ማድያትም ሆነ ቡግር ሽፍታ ያባብሳሉ ይህ የተረጋገጠ እውነት ነው እህታዊ ምክር ነው ! ሌላው ደግሞ ለውጥ ካላየሽ ሃኪም አማክሪ።

  • @edenteshome1824
    @edenteshome1824 Před rokem

    የለም ክፍለሀገር ላይ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem

    kal yene wed enkuan dehna metash❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mistertafesetuko2623
    @mistertafesetuko2623 Před rokem

    በጣም እንድትመልሽልኝ የምፈልገው እስቲም ሲደረግ ከፊታችን ውሀ ይወጣል ስለዚህ ይህ ፊታችንን አያደርቀውም ወይ ባክሽ መልሽልኝ!!!!!!

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 Před rokem

    ቃሉዬ እንዴት ነሽ የኔ ውድ፡

  • @wubalemgetnet4242
    @wubalemgetnet4242 Před rokem +1

    ሰላም ዘመናዊት እንዴት ነሽ ኢትዮጲያ ነዉ ያለዉት እስቲሙን እና ኪሊሰሩን እንዴት ነዉ የማገኝዉ

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 Před rokem

    እውነትሽ ነው
    እኝኝኝኝኝኝ እሚል ሂወት መተው
    😘😘😘

  • @beetlemtaddasa4138
    @beetlemtaddasa4138 Před rokem

    Well com Yen konjoo

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Před rokem

    🥰🥰🥰

  • @museaman686
    @museaman686 Před rokem

    ማማ እኔ ግን ያልመኸርኩት ነገር የለም ፍቴ ግን ብልሽት ብለዋል😭

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 Před rokem

    የነብሳችን ምግብ ቃለ እግዚአብሔር ነዉ ለዉበት አትጨነቁ ቀሪነዉ

  • @saragebr6086
    @saragebr6086 Před rokem

    Algebagnm yikirta almekirachum yalshew yetegnawin new keza demo yihe kongo new alsh siligebagn new

  • @elshadayabraham3279
    @elshadayabraham3279 Před rokem

    Sewedesh ko

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 Před rokem

    I am 30 but my face is 70 ምንም በጠቅም አይስማማኝም በርግጥ ለመጠቀምም ብዙ አቅም የለምኝም

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před rokem

    ❤👍🥰

  • @rahmasado9305
    @rahmasado9305 Před rokem

    Amesgnelw Yeene Konjo 😘😘🫶

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 Před rokem

    አስቲ ደግሞ ኢሄንን ልሞክር እንጂ ምንም እይነት ነግርሊያጠፋውአልቻለምተባረኪ ሼር ስላርግሽን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    Welcome dear watching

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před rokem

    Welcome shikor

  • @yeshembitabeba7042
    @yeshembitabeba7042 Před rokem

    ethiopiya yalen yet enagegnewalen

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Před rokem

    ዌልካም ቃልዬ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @meskeremberhanu2066
    @meskeremberhanu2066 Před rokem

    ቃልየ የት እንደሚገኝ ንገሪኝ እባክሽ ከኢትዮጵያ

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 Před rokem

    ስፖርት ስሪ አንቺ ልጅ ዋ

  • @lolitakebrom3217
    @lolitakebrom3217 Před rokem

    💖💖💖💖💖💖💖

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 Před rokem

    💯💯💯💯💯💯💯

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Před rokem

    ውዴ የፈቱን ስቲም ለመግዛት እፈልጋለሁ። ያለሁት ግን ኢትዮጵያ ነው።

  • @leyamohamed9770
    @leyamohamed9770 Před rokem

    Are.lehod.shta.negergn

  • @huntube9947
    @huntube9947 Před rokem

    kaliye I appreciate your effort❤️ but please guys if you have melasma on your face don’t use st.Ives apicrot scrub thank you 😊

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Před rokem

      Thank you csi much 🙏 but is this the same thing with ማድያት?

    • @huntube9947
      @huntube9947 Před rokem

      @@Mimi-ex4si yes it is

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Před rokem

      @@huntube9947 thank you 🥰

  • @mekededirse3077
    @mekededirse3077 Před rokem

    💞💝💜💞💞💞