Komentáře •

  • @fevenketema
    @fevenketema Před rokem +7

    ፌቨን ጥበብ እና ሽፎን
    Contact: @feven_tibebe
    Call to:09 86 04 36 79/09 12 75 88 05
    t.me/feven15
    High Quality
    Free Delivery

    • @yohanaalex4710
      @yohanaalex4710 Před rokem +1

      ሰላም ፊቢ ለናትሽ የሰራሽው ወደድኩት ለናቴ ባረግላት ብዬ አሰብኩ ስንት ነው

    • @tigist8015
      @tigist8015 Před rokem

      Feveneye enkwan anchinim adereseshe, libisu betam yamiral enem lenate temegnehut

    • @eyufikru8135
      @eyufikru8135 Před rokem

      Ye enatshn fetl wededkut le enate ena wagaw sint nw

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +5

    እኔም ሁሌም የናቶችን ቀን ከናቴጋ እላለሁ ስደት አይሞላም 😓😓😓እድሜ ከጤናጋ ለናቴቻችንንን❤

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před rokem +6

    ወላሂ እኔ አለቀስኩ እናቴን አስታወስኩ አባታችን ሞቶ እኛን ለማሳደግ የለፋችውን አስቤ እናቴ እወድሻለሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችው ለእናቶቻችን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +6

    ደስ ሲሉ እናትሽ ፌቡ እረጅም እድሜ እና ጤና ለሑሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን አመት ሙሉ ቢከበር ያንሳል ለእናቶች ❤😘

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před rokem +4

    አቤት ስታምሩ ውይ ምን አለ ሁሌ የእናቶች ቀን ቢሆን ፌቨንዬ እድሜና ጤናውን ያብዛላቸው

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Před rokem +2

    የኔ ውድ እናት የትነበርሽ አሰፋ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ረጅም እድሜና ጤና ትስጥሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @user-mj2jo4xf4w
    @user-mj2jo4xf4w Před 6 měsíci

    ፌቨን ያገሬልጅ ጎበዝ እናትሽን እዲህ በማረግሽ ጠካራልጅነሽ ለማዘርም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wo6in8yl4d
    @user-wo6in8yl4d Před rokem +2

    ፌበንዬ እንኳን አደረሳችሁ ለእናትሽም እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለአንችም መልካም ቀን ሌላኛዋንም እናትሽን ብታቀርቢልን ደስ ይለኛል በተለይ እኔ ናፍቃኛለች እናቴ ሸዋ ፀሀይ እስጢፉኖስ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ምርጥ እናት መልእክቱን አድርሽ ቬበን እህቴ ሰላምሽ ይብዛ

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Před rokem +1

    ዋው ፊቫ እድለኛ ናት እናትሽ እንቺን ስለሰጣት እናትሽም ጠንካራ እናት ናት እድሜ ጤና ይስጥልሽ እግዚአብሄር አምላክ

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před rokem +1

    ጎበዝ ከዚ በላይ ምን አለ ታድለሻል እንደጏደኛ የሚሆን እናትንት በጣም ደስ ትላላችሁ❤

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +3

    ፌቪዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ ደግሞ እናትሺን ትመሥያለሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vc9qg1pj1i
    @user-vc9qg1pj1i Před rokem +2

    በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች ፌቪዬ ደግሞ አለባበስሽን ስወደው❤❤❤❤❤

  • @HeniMan-by4ts
    @HeniMan-by4ts Před rokem +1

    ፌቢቲ የኔ ቆንጆ ለናቴ አንድ የአበሻ ልብስ በስጦታ አዘጋይተሽ አበርክችልኝ ማለት እኔ የመግዛት አቅሙ ስለሌለኝ ነው እናቴን ስለምወዳት ብቻ ነው የኔ ጥሩ ሰው

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +2

    ፌቨን ደስ ምትዬ ስርዓት ያለሽ❤🎉🎉🎉🎉🎉መልካም የእናቶች ቀን❤🎉🎉🎉🎉እናትና ልጅ ደስ ትላላችው❤❤❤ፌብዬ ምርቃቱ በእጥፍ ይድረስሽ❤🎉🎉🎉🎉በጣም ነው ምወድሽ መልካም ባህሪ ነው ያለሽ❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem +3

    እንዴት ታምራላችሁ ፌቭንየ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ 🙏😍❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Před 2 měsíci

    ከምር እኔ በስደት ነው ያለሁት የእውነት እምባዬ መጣ ፊበንዬ ለማዘርሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ መልካም የእናቶች ቀን ❤❤❤

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 Před rokem

    ውይይ. ፌቭዬ. ስወድሽ. በጣም. ደስስስስ. የሚል. ነገር. ነው. እናቱን. እሚወድ. ሰው. እወዳለሁ. እድሜ ጤና. ይስጥልኝ. የኔቆንጆ. እኔም. እመርቅሻለሁ. ሁሌም. ደስስስስ. ይበልሽ❤❤❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před rokem

    ማሻ አላህ ቆንጆ እና ወጣት እናት አሉሽ ረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው❤❤❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před rokem

    ወይ ፌቭዬ እድለኛ ነሽ ቆንጅዬ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው መልካም የእናቶች ቀን ❤ ለሁለታችሁም።

  • @aminatahmed2337
    @aminatahmed2337 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ጋደኛዬ ❤❤❤እዬዋ ያንስብሻል የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ኑሪልን እናቴዋ

  • @semusemu465
    @semusemu465 Před rokem

    ፌቩየ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበራችሁ እናትሽን እንዳስደሰትሽ ልጆችሽ ያስደስቱሽ፡ እኔስ መች ይሆን እናቴን እንደዚ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +5

    ለእናታችን እድሜ ጤና ያድልን❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem

    ቬብዬ የኔ መልካም ሴት እደሜና ጤና ይስጥልሽ ለእናትሽ የአጣየዋ ንግስት❤

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Před rokem

    ማሻ አሏህ አሏህ ርጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቸው

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s Před rokem

    የኔ ማር እግዚአብሔር ይስጥሺ ደስ ስትሉ ፌብየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሺ እማ በርች

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp Před rokem +2

    አቤት ደስስ ትሉ እድሜ ለናቶች ይስጥልን

  • @user-gs7ef5nr7m
    @user-gs7ef5nr7m Před rokem

    የትነበርሽ አሰፋ ስላየሁሽ ደሰብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በጣም ታምራላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ggg-fi8mw
    @ggg-fi8mw Před rokem +6

    ፌበንዬ አጣዬ መቻነዉ ሄደሽ የምታሳይን ያደግሽበትንቦታ ሂጂና አሳይን አያሳፍርሽም❤❤

    • @solyanatefera
      @solyanatefera Před rokem

      አጣዬ ውብ ከተማ ናት እናት አንድ ቀን ታሳይሻለች

    • @AskalDejene
      @AskalDejene Před rokem +2

      አረ አያሣፍርም አጣዬ እኮ የደጋጎችና የፍቅር አገር ነው

    • @ggg-fi8mw
      @ggg-fi8mw Před rokem

      @@AskalDejene አዎ አያሳፍርም ሄዳ እግድታሳየን ማረሚያ ሰፈር ትምርትቤት ሄደሽ እንድታሳይን ማሬ አማትሽ ያስተማረችበትነዉ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem

      ሰላም ስለሚያሰጋ ሲረጋጋ ታሳየናለች አጣዬ አታሳፍርም ግን ፊትየምናቃት አጣዬ በግፈኞች ወድማ የምንወዳቸዉን የተከበሩ ሰዎች አጥተንባታል

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይጠብቅልሽ የኔ ፍልቅፍቅ

  • @seralove8471
    @seralove8471 Před rokem

    ያቆይልሽ ፌበንዬ ያጣዬዋ ቆንጆ ያገሬ ልጂ😍😍😍

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před rokem

    ቬብየ የኔ ጰባየ ሰናይ እናትሽን እድሜና ጤናይስጥልሽ❤❤❤

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Před rokem

    ፌቡ ምርጥ እናት አለችሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ውብዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @eyerusalembirhanu1752

    ኡፍ ደስስስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፌቩዬ❤

  • @kerya649
    @kerya649 Před rokem

    ፌቭዬ ያገሬ ልጅ የኔ ማሮች እናትና ልጅ ስታምሩ♥♥♥

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 Před rokem

    Fevya betam new metamrut happy Mather's day pehultachwem🎉🎉🎉

  • @nasibabitimuzemil6070

    ምርጥ እናት አላህ ይጣብቅልሽ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem

    ማሻአላህ፣ደስሲሉ፣የኔውድእናት፣በናትነውየወጣሽ፣ግን፣ይበልጡሻል🎉🎉🎉🎉ሲምሩ

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 Před rokem

    Way dess sitlu idme ina tena yistelish konjo😊😊😊

  • @mimi299
    @mimi299 Před rokem +1

    ያጣየዋ ቆጆ😊

  • @selamfaris1904
    @selamfaris1904 Před rokem

    Fevye yene chewa hulem lenatish yaleshi fikir yasidemimegnal. Enaten betam slemiwed enatun emiwed sew ejigun des yilegnal❤. Lenatish erejim edime temegnehu yene wud .

  • @yordamaranatademenaelias9512

    Shikorina fevena happy mothers day 💗

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Před rokem

    ዋዉዉዉዉ ፊቡ ስታምሩ ያገሬ ልጅ እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem

    ፌቪ ቆጆ❤ማሚዬዬዬ ሽአመት ትኑርልሽ❤❤❤🙏

  • @elza253
    @elza253 Před rokem

    ፌቩ በጣም ግሩም ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před rokem +2

    አቤት ስታምሩ🥰

  • @zebenaygruendling8224

    አየ መታደል ነው ላደለው ሰው 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @wengelayenew6867
    @wengelayenew6867 Před rokem

    ❤የኔ ውድ ሰወድሸ በርችልን ማሚ እንኳን ወለድሸልን

  • @bayush3046
    @bayush3046 Před rokem

    Feven yagere lji swedsh lenatsh edmena tena yistlsh❤❤❤

  • @abdullhaa6591
    @abdullhaa6591 Před rokem +2

    ሺ አመት ትኑርልሽ ❤

  • @daribeasnake3463
    @daribeasnake3463 Před rokem

    Fevaniyee yene konjoo barchii batam new miwadachuu kee lendoo new mikitatalish yene anta balefawu tigist parank arigash sitalaqishii baxammmmmm new yasazanshin

  • @halasubki6654
    @halasubki6654 Před rokem

    Shiy amete nerye ❤❤

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před rokem

    Yena wedochi enate ena lij des setlu tiru tiwstayen astawesshighi egziyabhar yestishi

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem

    edmana tena yestesh yenu😘😘

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 Před rokem

    M
    God bless your mom more and more

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před rokem

    ደስ ስቴሉ እንኳን አደረሳቹ አሜን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem

    መታደል ነዉ እናትን እደዝህ ማስደሰት

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 Před rokem

    ፌቨኔ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem

    እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልሽ ለናትሽ

  • @siti6867
    @siti6867 Před rokem

    ክክክክ ትዝ አለኝ የጥቱ እናቴ የት ነበርሽ የባቤ ልጅ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem

    yna enat ewnt tanashen yabzaw kmer fafenya ewnt endzih selayhuwachehu des belogal

  • @ukrhi2961
    @ukrhi2961 Před rokem

    የኔ ቆጆ እርግት ያልሽ ውብ ነሽ

  • @ethiolove3744
    @ethiolove3744 Před rokem

    Yene enat erjim edem ketnagr yesxlsh 😊

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem

    ፌቡ እድሜና ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před rokem

    መልካም የናቶች ቀን ስጦታው ግን ድንግል ማርያም መስላኝ ነበር የምር ምክኒያቱም የአለም እናት ስለሆነች

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Před rokem

    እኔንም አስለቀሰቸኝ ማርያምን የኔ እናት😢

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem

    እናቶችሲዴሠቱ፣ሳይ፣በጣምደስይለኛል፣አላህረጅምእድሜከጤናጋርተመኘሁ፣🎉🎉🎉🎉ያኡሚ❤

  • @user-en7yq6xu8w
    @user-en7yq6xu8w Před rokem

    ሰላምና ጥና ለናቶች ስወድሽ

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Před rokem

    Ewaye 😭😭😭😭😭 long life for both of you 🤧🤧🤧

  • @gegyee2463
    @gegyee2463 Před rokem

    አቤት ስታምሩ❤❤❤

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem

    መልካም፣የእናቶችቀን፣ኡሚ🎉❤

  • @Hagi776
    @Hagi776 Před 11 měsíci

    በልጆችሽ ተጠቀሚሚ

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o Před 8 měsíci

    ፌብዪ ምር ጥ እናት አሎሽ😍😍

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem

    አቤት፣እናቴንመሠሉኝ፣አላህረጅምእድሜ፣ተመኘሁ፣🎉❤❤🎉🎉

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem

    አሁንውብናቸው፣ማሻአላህ🎉

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před rokem

    እረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @melatnigussie3426
    @melatnigussie3426 Před rokem

    Yebalebtshen enat akrebilin

  • @user-vi2et5yk8f
    @user-vi2et5yk8f Před rokem

    WOW bateme deseylale mlkame adere

  • @yeshimebatbahru7338
    @yeshimebatbahru7338 Před rokem

    betame dese telalchwu edmana tena yestachwu

  • @selameytesfu5847
    @selameytesfu5847 Před rokem

    I think your mother form Eritrea, pls tell me like my mother ,

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před rokem

    አሜን❤❤❤

  • @zufanabadi9925
    @zufanabadi9925 Před rokem

    Happy mother day

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 Před rokem

    Kezach mozaza guadegnash becha raq bey

  • @kdstkdst4514
    @kdstkdst4514 Před rokem

    ወይኔ እናትሽን ካይሁት ቆይችነበር

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እናት ስደሰት ማየት እንድት መታደል ነው❤ ሸ አመት እናት❤ ትኖር

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye Před rokem

    ተበረኪ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Před rokem

    ❤❤❤

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před rokem

    ስወድሽእድሜይስጥልሽለእማ

  • @user-yo6ug8nk6q
    @user-yo6ug8nk6q Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @tirudelbante997
    @tirudelbante997 Před rokem

    እባክሺ የናትሺን ቀሚስ ዋጋ ንገሪን

  • @sarafonyamralketybtfon3618

    Etari yakbrshi ehet

  • @amubrhanu
    @amubrhanu Před rokem

    Feven iye sntnew wagaw wudye

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před rokem

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia2578 Před rokem

    የማዘር ትበብ ስንት ነው❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem

    ሠላምናችሁ

  • @zewd
    @zewd Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xx6fi8mb1g
    @user-xx6fi8mb1g Před rokem

    ❤❤❤❤😍❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem

    እማ፣ላንችብየ፣ተሠድጃ፣ሳንገናኝቀረን፣አላህ፣ይራሀምሽ፣የኔውእናት፣ብትኖርብየ፣ተመኘሁ፣😢😢😢😢ግንያአላህ፣ፍቃድሆነና፣ሳንገናኝቀረን፣እንዳማላገኝሽልቤ፣እያወቀ፣ትናፍቂኛለሽ፣አላህየእናቴን፣በጀነትበሽራት፣ያረቢ😢😢😢😢

    • @fvv1680
      @fvv1680 Před rokem

      😢😢😢😢😢😢 አሚን

  • @MenenShume
    @MenenShume Před rokem

    🥰🥰🥰🥰💕💞