ጨካኝ ሰዎች ያሉት ቤተክርስቲያን ነው! - ፓስተር ቸርነት በላይ - ክፍል 1 | The Betty show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2022
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Komentáře • 261

  • @BettyShow
    @BettyShow  Před 2 lety +23

    ክፍል 2 : czcams.com/video/zv4u6lOWN7U/video.html

  • @alimetbeshir3297
    @alimetbeshir3297 Před 2 lety +20

    አላህ ፡ ይጠብቅህ ፡ ወንድሜ ያሰብከዉ ፡ ይሳካ ፡ ወላሂ ፡ ቃላት ፡ አጣሁልህ ፡ ምን ፡ እንደምል ፡ ብቻ ፡ ከነ ፡ ቤተሰብ ፡ ይጠብቃቹ

  • @mesfintsadiku
    @mesfintsadiku Před 2 lety +56

    I’m not protesting, but this is the only pastor I listen with pleasure.

    • @yohannesmulu1096
      @yohannesmulu1096 Před 2 lety +4

      Hahahaha! You are not protesting? By the way do you know why we were called PROTESTANT?

    • @mesfintsadiku
      @mesfintsadiku Před 2 lety +2

      @@yohannesmulu1096 ha-ha that was a typo, but perfectly replaces why it was called for, protesting, or Protestant 👍

    • @jesussaves1474
      @jesussaves1474 Před 2 lety +6

      @@mesfintsadiku
      We are protesting un biblical teachings and believes.

    • @ameleberhe9544
      @ameleberhe9544 Před 2 lety

      me too

    • @yw4039
      @yw4039 Před 2 lety +1

      I'm not protestant but i like this pastor b/c he's humble & funny.

  • @fereats2351
    @fereats2351 Před 2 lety +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ቢሆንም ግን ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።

  • @abeberoba9954
    @abeberoba9954 Před 2 lety +7

    ይህ ወንድም በሳል ምክር አለው ይባረክ አገልግሎቶችን ወብሳይት ላይ እከታተለዋለው በታም የበለጸገ ሃሳብ ቃል አለው ይብዛለት

  • @zekirhassenburouli514
    @zekirhassenburouli514 Před 2 lety +19

    የ ቪዲዮ አርዕስት በጣም ያስፈራል፡ እንዲትቀይሩት እለምናለሁ ፡፡!! እኛ ሙስሊሞች ስለ ክርስቲያን ባህሪ ( ከ ታሪክም ሆነ ከ ወላጆቻችን የተረዳነው ) ሀይማኖተኛው ክርስቲያን ፡ #አንዱን የ ሰውነቱን ጐን ከመተህበት ሌላውን ጎኑን ያዞርለሃል ፡፡ ፈጣርውን እንይፈርድብህ ይማፀንለሃል፡ የሚል የማያወላውል ጥሩና ደስ የሚያሰኝ ነገሮችን እየሰማን ነው ያደግነው።

    • @Sarasara-mu4kd
      @Sarasara-mu4kd Před 2 lety

      ጎሽ እስኪ እንደዚህ እንደጋገፍና ይቺን ክፉ ቀን እንለፍ የራሳቸውን ሴራ ለማራመድ በሀይማኖት ገብተው ማባላት ጀመሩ ልብ እንበልና እንተጋገዝ እንደጋገፍ እንደዚያ ከሆነ ማንም አያሸንፈንም

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +10

    ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 2 lety +6

    Betiye sewedish" you are my reflection" confident and humble together GETA chemro yibarkish!! Pastor Chere you are a big blessing of such a time like this very appropriate TEBAREKULIGN betam 💙 🙏 AMMMMMMEN!!!

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 Před 2 lety +7

    ቤትዬ የኔ ውድ ስለ ቸሬ ቃል የልኝም ለኔና ለትውልዱ ብዙ እየሰራህ ስለሆነ ተባረክ….ብትዬ በረከታችን ንሽ

  • @abraaga3464
    @abraaga3464 Před 2 lety +1

    Thank you Betii, excellent interview. you are growing every day and God Bless Both of you.

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 Před 2 lety +1

    What a mind changing lesson!!

  • @weinitushibeshi7321
    @weinitushibeshi7321 Před 2 lety +2

    Bety God bless you happiness and healthy life too.keep it up for inviting pastor's 🙏

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 Před 2 lety +1

    Thanks Betty🥰 Because you introduced us to our beloved brother Pastor Chere

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl544 Před 2 lety

    Thank you pastor ቸሬ and Betty!

  • @ashefikadu3691
    @ashefikadu3691 Před 2 lety

    Thank you Beta for your commitment to serve Us!

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před 2 lety +1

    God bless you for sharing past life experience to empower others

  • @denbelikeno3628
    @denbelikeno3628 Před 2 lety

    Thank you Betty &Pastor Chere lazalalem tabaraku!!!

  • @user-gg6bw9nx4w
    @user-gg6bw9nx4w Před 2 lety

    Welcome Bety, you are an amazing journalist whom I highly appreciate. Keep it up!

  • @lalisaayala3694
    @lalisaayala3694 Před 2 lety

    Well done Bety, thank you for invite him with attractive questions!

  • @menelikesisay
    @menelikesisay Před 2 lety +1

    Thank you bety show 🙏🏿

  • @gadisademissie4790
    @gadisademissie4790 Před 2 lety

    Betisha SMART thank you about your good work.God bless you

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 2 lety +6

    ጌታ እንዳለው ፣
    ቤተክርስቲያናችን ወደ ባህር እንደ ገባች መረብ ናት ። መረቡ ብዙ ነገር ይዞ ይወጣል። እስከ መጨረሻው የማጣሪያ ቀን።
    ብዙ መልካም፣ ቸር ፣ ቅን ሰዎችም ቤተክርስቲያን ውስጥ መኖራቸውን አንዘንጋ !!!! እኛ እራሳችን ቤተክርስቲያን ውስጥ መኖራችንን መዘንጋት የለብንም።

  • @samumele5467
    @samumele5467 Před 2 lety

    Yes! bethy nice job.Now this is your ministry!

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 Před 2 lety

    Betam Tiru asitesaseb aleh tebarek pastor .

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +1

    Bety,I’m Orthodox but I like to watch and hear you’re show keep 🆙 🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 lety +1

    It's good conversation god bless you

  • @selamfikir3650
    @selamfikir3650 Před 2 lety +2

    ፓስተር በጣም የምከታተልህ እና የማደንቅህ ትውልዱን ያወቀ መካሪ ነህ።ግን የምትውልበትን ቦታ ምረጥ ሁሉም ቦታ አትታይ ሰዎች በአንተ የራሳቸውን ጥቅም እንጂ አንተን ለማስተዋወቅ አይመስለኝም ። አንተ በቂ መታወቂያ ቦታ አለህ። ሰው በሰውነቱ ሳይሆን በአስተሳሰብ በጣም ከወረደ ከማይመጥን ፍቅር ሳይሆን ጥላቻን በግልጸወም በድብቅ ከሚተገብር ጋር ባታብር ጥሩ ነው። ውሳኔው ያንተ ቢሆንም እነደኔ ያሉትን ባታስከፋ። አኔ ሲጀመር የአንተ እምነት ተከታይ አይደለሁም እንደ አቂሚቲ ወንፊት ይዤ የማነብና የማዳምጥ ነኝ።

  • @atikletdejene5616
    @atikletdejene5616 Před 2 lety

    Pastor chere appreciate your knowledge berta astemari ena Ewnet Ewnetun new mitaweraw

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +2

    ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 2 lety

    ፖሰተር ቸሬ ፀጋውን ይጨምርልህ ከጀርባህ የሀበሻ ጀብዱን ነው ያየሁት ኢትዮጵያ ሁሉ ሊያነበው የሚገባ መፅሀፍ❤️🙏

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 Před 2 lety +5

    ተባረኪ ቤቲ ❤️💐

  • @aberaachiko4355
    @aberaachiko4355 Před 2 lety

    your idea is very good. Thank you.

  • @sebleseble1582
    @sebleseble1582 Před 2 lety

    ፓስተር ቸሬ ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይሉኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤️

  • @yonaskesete8686
    @yonaskesete8686 Před 2 lety

    God bless you pastor 🙏

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 Před 2 lety

    Wooooooooooooooow betam asetemary new pastor & bity tebarku

  • @selam862
    @selam862 Před 2 lety

    Betty you are very smart intelligent and elegant keep up good work .you look amaxing i lije your outfit

  • @lt963
    @lt963 Před 2 lety +1

    Betty ahun Gena tiru sira eyeserashi nw. Paster Chere we love you. Tebarek!!!!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 2 lety

    Pastor ቸሬ ,ቤትዬ ተባረኩ ድንቅ ምክር ነው 😇

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 2 lety

    Thank you Betty!

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +3

    መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።

  • @fatudawud2866
    @fatudawud2866 Před 2 lety

    Paster edme ena Tena mashallah 1gna neber programu ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @martabona6086
    @martabona6086 Před 2 lety

    Betam migerm eyita new bless you both 🙏🙏

  • @bekelechwoude8062
    @bekelechwoude8062 Před 2 lety

    Very interesting.

  • @fifisam8400
    @fifisam8400 Před 2 lety

    bettsha u are my hero, i have respect, keep it up!!!!

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety

    ባሪያዎች ስለ መድኃኒታችን ስለ እግዚአብሔር የሚሆነውን ትምህርት በሁሉ ነገር ያስመሰግኑ ዘንድ፥ ለገዛ ጌቶቻቸው እንዲገዙ በሁሉም ደስ እንዲያሰኙ፥ ሳይቃወሙና ሳይሰርቁም በጎ ታማኝነትን ሁሉ እንዲያሳዩ ምከራቸው።

  • @peaceandlove2603
    @peaceandlove2603 Před 2 lety +1

    Paster Gbu more 🇪🇹👍🙏🏼❤️🙌

  • @yemaryamlij2780
    @yemaryamlij2780 Před 2 lety +1

    You invited such amazing man 😍thank u love

  • @kaberatube7029
    @kaberatube7029 Před 2 lety

    Keep it up Betty u are so brilliant

  • @user-be5fi7iv9j
    @user-be5fi7iv9j Před 2 lety

    የ ድሃዎች አምላክ ያክብርሽ በ ሞሌላው የወልቃይት ህዝብ ስም እጅግ አመሰግናለሁ betty 👌

  • @duledebeli1800
    @duledebeli1800 Před 2 lety

    thank you

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Ewenet new pastor cher edemek yerekem ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @milatmamo6923
    @milatmamo6923 Před 2 lety

    እውነት ብላሃል ፈጣሪ ኣብዝቶ ይግለፅልህ

  • @ararsoroba1586
    @ararsoroba1586 Před 2 lety

    ተባረኩ ።

  • @Seni1286
    @Seni1286 Před 2 lety

    Wey pastor chere I am orthodox but I love uuuuu betam temhrthn degeme degagme new mesemawww mekniyatum bezu ye ene nger kante west mels alew. Egeziabher abzeto yebarkhe

  • @masulamamo1589
    @masulamamo1589 Před 2 lety

    Nice

  • @michealgeorge8547
    @michealgeorge8547 Před 2 lety +1

    I love you guys so much

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 Před 2 lety

    ዛሬ ደሞ እንዴት እንዳማረብሽ ቤቲሾ ተባረኪ

  • @dagimuna9968
    @dagimuna9968 Před 2 lety +1

    Welcome

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 Před 2 lety

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ይጨምርልህ፤ ጥሩ ሰው ነህ! ህይማኖትክን እየኖርከው ነውና። ምንም እንኳን ቤቲ ሰዋዊነትሽ እየደከመ ብትሄጅም እንኳን እንደነዚህ አይነት ሰወችን ስለምታቀርቢልን እናመሰንሻለን።

  • @natnaelayele4853
    @natnaelayele4853 Před 2 lety

    Beti You are great Sister

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Před 2 lety

    ቸሬ ተባረክልን ዘርህ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shiferaw1873
    @shiferaw1873 Před 2 lety

    Great truth. Closer to church further from.God.

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +1

    እግዚአብሔርን እንዲያውቁ በግልጥ ይናገራሉ፥ ዳሩ ግን የሚያስጸይፉና የማይታዘዙ ለበጎ ሥራም ሁሉ የማይበቁ ስለ ሆኑ፥ በሥራቸው ይክዱታል።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety

    ቆነጃጅትም የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ፥ ባሎቻቸውን የሚወዱ፥ ልጆቻቸውን የሚወዱ፥ ራሳቸውን የሚገዙ፥ ንጹሖች፥ በቤት የሚሠሩ፥ በጎዎች፥ ለባሎቻቸው የሚታዘዙ እንዲሆኑ ይምከሩአቸው።

  • @user-qj8yl1mu3d
    @user-qj8yl1mu3d Před 2 měsíci

    ድምፅሽ ይጣፍጣል ❤❤

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 Před 2 lety

    Ur my favorite

  • @Bashashaayoutub
    @Bashashaayoutub Před 2 lety

    Well come

  • @basmab3463
    @basmab3463 Před 2 lety +1

    Welcome bety❤️❤️

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Před 2 lety

    excellent paster

  • @muhidintaressamotivational6702

    By the way, I like the way you dress and your program has no questions.
    Ittumaa fufi kormee intala👌

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 Před 2 lety +1

    Keep up Betty.

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +1

    ለገዦችና ለባለ ሥልጣኖች የሚገዙና የሚታዘዙ፥ ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጁ፥ ማንንም የማይሰድቡ፥ የማይከራከሩ፥ ገሮች፥ ለሰው ሁሉ የዋህነትን ሁሉ የሚያሳዩ እንዲሆኑ ኣሳስባቸው።

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 2 lety

    ዋዉ ቤቲ ዛሬ አሪፍ

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Před 2 lety

    በጣም ተመችቶኛል ቸሬ ዋው ትዳርን የሚፈረ ሰውን ምን ትመክረለህ ወንድም

  • @mizanhailu1652
    @mizanhailu1652 Před 2 lety

    Yen gubez ♥️

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 Před 2 lety

    ትክክል ጨካኝ እግዚአብሔርን የማይፉ

  • @mekdesanissa9900
    @mekdesanissa9900 Před 2 lety +3

    በፊት ጊዜ ደሃ ነኝ ብሎ መናገር ያፍርነበር የኢትዮጵያ ህዝብ እሁን ግን ከተማሩ ስዎች እኔ ድሃ ነበርኩ እያሉ ንግግር ሲያረጉ ስምተው ድፍረት እገኙ ድሃ ነበሩኩ ለማለት ::እራቁትህን መተሃል ራቁትህን ትመለሳለህ ነው የማግኘት የማጣት ጉዳይ እይደለም ስው ስው ሆኖ እንዲገኝ ያንን ማስተላለፍ ነው ለሁሉም ዩቲበሮች የማስተላልፈው ::

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety

    መለያየትን የሚያነሣ ሰው ጠማማ እንዲሆን በራሱም ላይ ፈርዶ ኃጢአትን እንዲያደርግ አውቀህ፥ አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜም ከገሠጽኸው በኋላ እንዲህ ከሚመስል ሰው ራቅ።

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Před 2 lety

    It is very true

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +2

    እንዲሁም አሮጊቶች ሴቶች አካሄዳቸው ለቅዱስ አገልግሎት የሚገባ፥ የማያሙ፥ ለብዙ ወይን ጠጅ የማይገዙ፥ በጎ የሆነውን ነገር የሚያስተምሩ ይሁኑ፤

  • @yohannesmulu1096
    @yohannesmulu1096 Před 2 lety

    Good Job Bety!

  • @eliabkidane4477
    @eliabkidane4477 Před 2 lety

    Betiye love you so much 💗 💓

  • @abenezermekuriya7025
    @abenezermekuriya7025 Před 2 lety

    ቤትሾ ምርጥልጅ

  • @bedasaasefa6894
    @bedasaasefa6894 Před rokem

    Yes NOMORE

  • @sebleseble1582
    @sebleseble1582 Před 2 lety

    ቤቴዬ I like your dress

  • @hayatbesher7221
    @hayatbesher7221 Před 2 lety

    Yhe sew timrt new bewunetu

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 2 lety

    💗

  • @tafessesoka829
    @tafessesoka829 Před 2 lety

    Jesus is way life and trust

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 lety +6

    በጣም አምሮቡሻል ከልቤ ነዉ አለባበስ.1ኛ

  • @WolloCheffaaRoobit
    @WolloCheffaaRoobit Před 2 lety

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +2

    ይህ ምስክር እውነተኛ ነው። ስለዚህ ምክንያት የአይሁድን ተረትና ከእውነት ፈቀቅ የሚሉትን ሰዎች ትእዛዝ ሳያዳምጡ፥ በሃይማኖት ጤናሞች እንዲሆኑ በብርቱ ውቀሳቸው።

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 2 lety

    beti tabarakie

  • @meronmohammed8775
    @meronmohammed8775 Před 2 lety

    Mirt sew 👌

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx Před 2 lety

    አሁን ቦታሽን አገኘሽ በርቺ

  • @merawitabebe5690
    @merawitabebe5690 Před 2 lety +1

    ከፕሮቴስታንት አገልጋዮች ፓስተር ቢኒያም እና ቸሬ ናቸው ትልቅ አስተሳሰብ እና እውቀት ያላቸው አገልጋዮች ያየውት

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 2 lety

    👍👍👍

  • @temesgengadisa2012
    @temesgengadisa2012 Před 2 lety

    Yanchin program das yilagnal barchilin🙏

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 2 lety

    yes cherie, tabarak