Thank you Betty, I see today the old innocent, smart, Christian, and humble Betty. My beloved sister in Jesus. Thank you again. I want to see this Betty again and again.
May God bless you and your family pastor chere....what an elite mentality, mature interview.....and Betty wearing a historic amhara symbol......she always tries to be an amhara
ፈጣሪ ሚሊዮን ጊዜ ዘርህን እስከ ሰባት ትውልድ ይባርክህ
Amen amen amen
ፓስተር ቸሬ ድንቅ ስጦታ ያለህ ሰው ነህ። ለእውነት ሁልጊዜ በመቆምህ እና ሰዎችን የሚያነቁ ንግግሮችህ በጣም ያስደምሙኛል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
ለትንሳኤ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ ። የዕምነት ሰው እንዲህ ነው ። ሁሉም እምነቱን ጠብቆ የሌላውን አክብሮ ተከባብሮ መኖር ታላቅነት ነው ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ፓሥተር ቸሪ ጌታ ይባርክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ አንተን ግን በጣም የማከብርህ የምወድህ ❤❤❤❤❤
ፖስተር ቸሬ በድጋሜ በጣም እናመሰግንሃለን ይህ ቃለ ምልልስ አዘጋጂዋ ካቀረበችው ቃለምልልስና እኔ ካየሗቸው ለኔ አንደኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
የሚገርም አንደበትና ትህትና ነው
እድሜና ጤና ይስጥልን
ቸሬ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የሰጠኸው ስለ መሪዎችም ስለ ሕዝብም እንዲሁም ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስታን የውስጤን ስለተናገርክል ተባረክ።
ቤቲ በዛሬ ፕሮግራምሽ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ፣ በፓስተር ቸሬ መልስም ደስ ብሎኛል። እንደገናም በማይጠፋው ዘር በእውነት ቃል ታስበን የተወለድንበትን የትንሳኤውን እውነት በማንሳታችሁ ደስ ብሎኛል። በድጋሜ እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ ፓስተር ቸሬንም እግዚአብሔርንም እግዚአብሔር ይባርክህ በይልኝ። ወንድማችሁ መጋቢ መንግሥቱ
ኣገራችን ሲተርቱ ስም ይመራል ጥዋፍ ያበራል ይላሉ። ፓስተር ቸርነት የሰላም እና የፍቅር በሳል ክርስትያን እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ረጅም ዕድመ ይስጥህ❤ ቸሬ ውድድ ነው የሚያርግህ❤ ቸሬ የወለደች ማህጸን ትባረኽ።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቸሬ ትምህርቱ ደስ ይለኛል የራሱን የሚወድ የስው ያከብራል❤
ተባረክ ፓሰተር ቸሪ ምርጥሰው
We need more intelligent pastors like you who stood for the truth & the country in that testing time.
የዘላለም አምላካችን እና አባታችን ሀገሬን ኢትዮጵያን ህዝቡን አደራ በሀያሉ ክንድህ ከክፉ ሁሉ ሰዉራት ክርስቶስ እየሱስ ዛሬም ለዘላም ጌታ ነው ሰላም ላንቺ ይሁን ሀገሬ.
ቤቴ በጣም ምርጥ ሰው ስላቀረብሽልን ጌታ ይባርክሽ
ቤቲ እንደዚህ ቁምነገር ያላቸው ሰዎችን ሚያስተካክሉ ትላልቅ አስተማሪ እንግዶችን ማቅረቡ ላይ እግዚአብሔር ትጋቱን ይስጥሽ 🙏 እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ 🙏❤ 🙏
ቸሬ፣ጌታ ይባርክህ፣ ጌታ በትውልዱ መሃል ጥበብን ስለሰጠህ አመሰግነዋለሁ፣ ጌታ የቃሉን እውነት እንዳበራልን ሁሉ ለወገኖቻችንም የቃሉን እውነት ያበራላቸዋልና ዛሬም፣ ወደፊት ልንወዳቸው ይገባናል፣ የቃሉን እውነት በትእግስትና በፍቅር ልንገልጥላቸው ይገባል!! ጌታ እኛን ከየት አንስቶ እራሱን የገለጠልንና የራሱ የደረገንን ልናስብ ይገባናል፣ ማዘር ነኝ፣ ተባረኩ።
እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
ቤቲዬ ስወድሽ ድንግልን በራስ መተማመን በሁሉም ነገር ያለሽ የነገሮች አረዳድና አመለካከት ጀግና ሴት ነሽ❤
ወገኖቼ፣እነዚህ መልእክቶች፣ ለቤ/ክ. ለእኛ ለክርስቲያኖች የመጣና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ስለሆነ፣በንስሐ ወደ ፈጣሪ ለመመለስ ስትሉ ተጠቀሙበት እላለሁ!! ማዘር ነኝ፣ተባረኩ።
ቤቲ በጣም የተረጋጋሽ አስተዋይና ለእንግዶችሽ ተገቢውን ክብርና ትህትና የምትሰጪ ልጅ ሆነሻልና በረከቱን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ፈገግታሽና ሳቅሽ ፕሮግምሽን በባስ አሳምሮልሻልና ቀጥይበት በርቺ
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው:: ኢትዮጵያውያዊ በመሆንህ ኮራሁ:: እናት ቤተክርስቲያንም እግዚአብሔር ክብሯን የሚያስጠብቁላት አባቶች በዚህ ፈተና ወቅት ስለሰጣት ይክበር ይመስገን::
እግዚአብሔር ይባርክህ ።ፖስተር ቸሬ ።የማይሰሙ ጆሮዎች መከራን ያመጣሉ ።ቤቲ ነብሴ አመሠግናለሁ ።ቆይታችሁ የ ሚልዮን ሠዎችን ህይወት ይቀይራል ብየ ተስፋ አድርጌያለሁ ።
አመሰግናለሁ ፓስተርቸሬ፣እና ቤቲ፣እንዳስተማርከን፣በስልጣን ላይ ያሉትን ዘረኞች፣ተረኞችን፣ሳትፈራ ወንጌል ስለሰበካችው፣ልብ ያለው ልብ ይበል፣ተረኞች ተመለሱ፣ባለስልጣኖች ተመለሱ፣ጌታ በቅርብ ነው ተመለሱ፣በሆስፒታል፣በእስርቤት፣በመፈናቀል፣በየመጠልያው ያላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያያል፣እየሱስ ለፍርድ ይመጣል።ምጥ እንደተያዘች ሀገሬ ምጥ ላይ ነች ጌታ ይርዳሽ።
እንኳን አደረሳቹህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን
ቼሬ መልካም ሰውነት ማለት ጡሩ ስብእና አለህ ተባረክልን ስብእና የጎደላቸው ሰባክያን ነን ሚሉ ተረኛ ሆነዋል ከቤተመንግሥቱ ጋር የተዳቀሉ በህዝባችን በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ተሳታፊ የሆኑ😢😢😢
እንደው ፓስተር ቸሬ እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ❤
ቸሬ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
በትክክል ተረኛው ወንበሩ ላይ ያለው እንጂ ምድር ላይ ያለው ህዝብ አይደለም❤❤❤
Thank you Betty, I see today the old innocent, smart, Christian, and humble Betty. My beloved sister in Jesus. Thank you again. I want to see this Betty again and again.
ምርጥ ሠው ፈጣሪ ምርጥ እንደሆንክ ያኑርህ ምርጥም ልጅ ይስጥህ
ቤቲ ለውጥማ አለ በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ውይይት ነው!
የዘመናችን ምርጥ መምህር
ፓሰተር ቼሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤ አንተ እንደግዚአብሔር ቃል ተናግረሃል ጆሮ ያለው ይስማ። ቤቲም ወደ ቀልብሽ ስለተመለሽ ስለአንችም እግዚአብሔር ይመስገን ። I hope you learn a lot from him Betty.
ቸሬና ቤቲ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
Temesgen Hagerem Sew alesh ❤🙏Thank you Beaty
I like such interesting interviews thank you Betty.
አልፎ አልፎ ኢትዮጵያ ሃገሬ ከፊቴ ላይ ጥፍት ትልብኛለች ፣ ድንገት ሳላስበው እንደ "ፓስተር ቸረርነት " አንደበተ ማር እና አስተዋይ ዜጋ ሳዳምጥ " የጠፋችብኝን ሃገሬን ኢትዮጵያ አገኛታለሁ "
እኛ ኢትዮጵያን በዘር አመጣሽ ፖለቲካ እየተባለን እስከ መቼ ?
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን መልካም በአል ይሁንልህ እንዲሁም ለቤቴም ።
Tebarekulign
Betty, betam gobez ena konjo lij neshe. Berchi.
May God bless you and your family pastor chere....what an elite mentality, mature interview.....and Betty wearing a historic amhara symbol......she always tries to be an amhara
ቃለሒወት ያሰማልን !!! መንግስተ ሰማያትን ያውርስለን !!!
ተባረኪ
You look stunning Bet ! That to Gid for that . And ghank you for the great show with the God son Pr Chere !
Genuine and appropriate comment.
Good interview
ቤቲ በጣም የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ። በዛላይ ባዳምጠው የማሰለቸኝን ፓስተርሬ programሽላይ ስለጋበሽው በጣም አመሰግንሻለሁ። በርቺ!!!
ምን አይነት መልካም ሰው ነህ ? የኦሮሞና የጴንጤ ጊዜ ነው ለሚሉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው እናንተን የመሰሉ ሰዎች ዝም ስለሚሉ ነው ጽንፍና ጥላቻ የሰፋው ከእውነት ጋር ቀጥል እውነት ብቻ ነጻ ያወጣል ❤❤።
ቤቲ በጣም ጎበዝ የሚገርም የባህርይ ለውጥና ብስለት አምጥተሻል ቆንጆም ሆነሻል ❤❤
መልካም በዓል ይሁንላችሁ እወዳችሗለሁ ❤❤❤
Wyee Geta ende ante Yale ewnetaga ye Egzabhair swe yebzalen
Pasteryea May God bless you abundantly
አንተን የወለደች ማህፀን ለዘለዓለም የተባረከች ትሁን በሄድክበት ሁሉ ክነቤተሰብህ የፍቅርና የደስታ ህይወት አንዲገጥምህ መልካም ምኞቴ ነው::
ፓስተር ቸሬ እ/ር ዘርህን ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን!
ፓስተር ሁሌም የእውነትሰውነህ
በደንብ ንገረት የኔ ጀግና እንዴት ጉበዝ እንደሆንክ አንተን ማዳመጥ እንዴት ያስደስታል ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ያራዳ ልጀእ
ፓስተር ቸሬ እውነተኛ የእግዚያብሄር ሰው ነህ❤❤❤
ስታምሪ!!!!💚💛❤
Egzer ybarkh
ትክለኛ ወንጌል ስበክ ክብር ይሄ አይደለም እውነቱን ውስጥህ ያውቀዋል
Betye betam des yemil program neber yayehubishim bislet ketewesenu gizeyat wedih betam des yilal ketiyibet. Pr. Chere E/r yibarkih haymanote lela bihonim sibketih betam new mimesitegn ketilibet, zemenihin yarzimew
ቤትሻ ዛሬም አሪፍ ዝግጅት ነው
ምን ላርግህ ቸርዬ የኔ አንጀት አርስ ንገርልኝ እነኝህ ከትግራይ ፖለትከኞች የማይማሩ አወዳደቃቸው ከነሱ ይብሳል እ/ር ግዜ አለው ተዋቸው
paster tebarek, metsihaf kidus yesetechign.yalkew liben nektognal.
ፓስተር ቸሬ እግዛብሔር ያክብረህ
Thank you 🙏 God bless you all of you!
Thank you ቸሬ
God bless ethiopia 🇪🇹 🙏
Betyea your Habtish kemes looks gorgeous on you, you are fabulous. tebarkey for your respect for Egzabhair sew
ቤቲ እንኳን አደረሰሽ
❤❤❤
ጥሩ ዉይይት ነዉ ግን ቤቲ አንገትሽ ላይ ያደረግሽዉ ጌጥ እጅግ አጋንታዊ ነዉ ባታደርጊዉ መልካም ነዉ
ፖስተር ቸሬ ምርጥ ሰው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሱን ትምህርት አዳምጣለሁ
This is why we love you ❤❤❤
Because you are seww
ፓሰተር ቸሪ ምርጥሰው
ቀሚስሽ ያምራል. ፓስተር ቸሬ ዝምንህ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
Edma Ena tena Abzto yasteh poster
ለእውነትና ለመርህ የሚቆም ሰው ደስ ይለኛል በብሄር ወይም በሃይማኖት ሳጥን ውስጥ ሳይገባ እውነትና መርህ ላይ የሚቆም ሰውነት ሰው ማለት ያ ነው ፓስተር ቸሬ ከዚህ ከፍታ እንዳትወርድ እናመሰግናለን
😢😮😅 zina qizuetu
ኢሳ እየሱስ አልሞተም አልተሰቀለም ፈጣሬ የሰማይ እና የምድር ጌታ ለሱ በጭራሽ ልጂ መያዝ አይገባዉም ጥራት ይገባዉ ሰው የሚድነዉ በመጠመቅ ሳይሆ አዱን ፍጣሬ በብቸኚነት በማምለክ ነው እባኮችሁ አዱን ፈጣሬን ተገዙ የጌታ ልጆች ነን ማለቱን ተዉና ባሬያ መሆናችሁን አምናችሁ አሏህን ተገዙ ወደተፈጠራችሁበት ሃይማኖት ተመለሱ ወገኖቸ
እንኳን አደረሳችሁ ለትንሳኤው በአል።መጋቢ ቸሬ ፣ለዘረኞች፣ለከፋፋዮች፣መልስ ሰጥቷል።ቤቲ ከኦሮሞ ዘረኝነት ወጥተሽ፣እንደዱሮው የጌታን ነገር ስሪ፣ሌላው ጥላቻን ብቻ ነው ያተረፈብሽ፣ምክንያቱም ተረኛ ነኝ ብለሽ ተሰደብን ብለሽ ውይይት ከአቶ ሌንጮ ጋር አድርገሻልና።በወንድማማች መሀከል ፀብ የሚዘራ የተረገመ ነው ነብዩ መሀመድ ዘረኝነትን ተጠየፍት፣ዘረኝነት ጥምብ ነው ብለዋል።ክርስቶስ ፣ከዘር፣ከቋንቋ፣ከነገድ በደሙ ዋጀን ይላልና፣ቤቲ እባክሽ የጌታን ስራ ስሪ፣ከፖለቲኮኞች ጋር ስትወያይ፣ወደ ተረኝነት፣ወደ ዘረኝነት፣ተበድለናል፣ስሜት ይከትሻል።ዛሬ ለአንቺም ትንሳኤሽ ይሁንልሽ።በቃሽ፣ይብቃሽየክርስቶስን ወንጌል ብቻ አድምቂ፣በርቺ።እግዝአብሄር ከተረኝነት፣ፖሎቲካ ምድራችንን ይጠብቅልን።
እውነት፣አትደበቅም
Yihee sewuye pastor new weyis Activist new min ezam ezihim tiliq yilaal
Yanessasauma Zeregninet new!
weregna new yih sewuye !
ቤት ትልቅ ሠው ሆነሻል
Did Pastor Chere rebastised? Kegeta fikirina kezeke yetu temecheh?
ፖስተር ቸሪ ብየ መጣሁ ወደ ቤትሽ ቤቲ ለምን ልዋሽ😊 የሀይማኖት ግድግዳን የናዱ ትምህርቶቹ አድናቄ ስለሆንኩ 😊
ልብ እየገዛሸነው ቤቴ
ቤቲ ከዘረኝነት ወጥተሽ ለእውነት እየቆምሽነው በረች ይመችሽ
እግዚአብሔር ግን በቅዱሳን አይኖቹ ያይሀል እሱ ፊት እንጀዚህ ስለራስ ማዉራት አይቻልም እሱ ያዉቅሀል
ምሕረት ንገብረሉ.. ፍቅሪ ንርየሉ እይ ፋስጋ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም ፓስተር ቸሬን ማደመጥ ለነፍስም ለስጋም መዳህኔት እንደሆነ ነዉ የምቆጥረዉ።
ቤቲ እኔ የማመሰግነው አንቺን ነው ጤነኛ ሰዎችን ማቅረብ በመጀመርሽ
ቤቲ ጥሩ ዝግጅት አድርገሽ አጭበርባሪው ቢኒያም ሽታዬን አፋጥጭልን እስኪ
Wushet atkelekil lela konka alte kedesem sitl
Telik wushetaminet new
mindinew yemtaweraw??
እንተ የተከበርክ ሰው ፈጣሪ አጉልግሎትህን ይባርከው ቤተሰቦችህን ይጠብቅል ድንግልን አክባሪክ ነኝ
አንተ በጣም አስተዋይ ነህ ግን እስኪ ጨፍጫፊው አብይ እሚደግፍት የዘር ተኮር ጭፍጨፋ በአማራና በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ስራ ሲሰራ ክርስቲያኖችን ሲያስገድል ቤተክርስቲያንን ያዎድም 95% በርታ የኛ ጌታ እሚሉት ዼንጤ እንደሆኑ የሚፖስታቸውን ኮመንቶች ላይ ማይት ይቻላል : ፓስተር ቼሬ አንተ እውነተኛ ክርስቲያን ነህ😊😊
ዋጫት ዛሬ
.yishalhal
አይ ፓ/ር ቸሬ
ምነው ?
እውነትም አይ ፓ/ር ቸሬ