Your father's , Gebi Edo's , first album was in Amharic, he released it at the early 1980s when he was at Assela police and he had a big hit. He end up in being Oromifa single during Woyane regime. His song " Endetemagn Wuha Man negeresh, Hageren, Ethiopian lemayet emetahleu" was in rado every day.
wow what a brilliant guy! you're right , you have different voice than Dr Ali birra but, you have your own Golden voice .Keep up👍 good luck and hope to see you with your new project 🙏
I love how Anis sing Ali Birra’s songs as well. As a person who was born and raised Dire Dawa, hearing him always makes me emotional. He got the spirit of the wide sound ranges of Ali Birra very well!!
Mr. Anis, you are a logical singer. Your appreciation of TD Afro tells me that you are a true person not shaped by any spoiled politicians. Let God help you to achieve your success.
Dear Beti, You are good interviewer and reporter. You also have knowledge of handling different issues. All those qualities, however, is jeopardized by your wearing style. I advise you to wear formal clothes that go with your status ( knowledge level). Sedative style of wearing cannot contribute to your professional development.
አኒስ ገና ብዙ መስራት የሚችል አቅም ያለዉ ወጣት ነዉ።እኔ ወሎ ዩኒቨርስቲ እያለሁ ለ4አመታት አዉቀዋለሁ በዛን ግዜ የጊቢዉን ታማሪዎች ከቲያተር አርት ተማሪዎች ጋር በመሆን ጥሩ ትዝታና የሙዚቅ ፍቅር እንዲኖረን አርጎ አልፉል። ሃኒስ ከዘፈን ባለፈ አራዳ ከሁሉም ተግባቢ ሰዉ ነዉ። ወደፊት በተሻለ ነገር እንደሚመጣ ለሰከንድ አልጠራጠርም።Keep up the good work Aniso
❤❤በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለክ ለእግዚአብሔር ክብር ዘመር ባባዬ
አርቲስት ጋቢ ኢዳኦን እናመሰግናለን አኒስ ኢዳኦን ስለ ሰጠህን አባት ማለት እንደዚህ ነዉ ልጅም እንደዚህ ነዉ የአባቱን መንገድ ስሄድ እና አባቱም አይ ይሄ ስራ ላንተ አይሆንም አትሰራም ሳይል የሱን ፍላጎት ጠበቀው እዚህ ጋር በመድረሱ ደስ ይላል አዮ ኮ ስጫላ ሁንዱማ ስጫላ ሁንዳማ ኡ ያዮ ኮ ኡ ደሴ ኮ ይላል ጋቢ ረጅም እድሜና ጤና ለጋቢ ኢዳኦ ዘመን የማይሽረው ዜማዎች ናቸው ስለ እናት ያዜመው ዜማ ነዉ አኒስን ደግሞ በጣም ጎበዝ ብያለሁ ከዚህ በፊትም ከ ሌንጮ ገመቹ ጋር ቃለመጠይቁን አይቻለሁ የሚገርም ችሎታ እና ተስጦ ነዉ ቤቲን እናመሰግናለን እንደዚህ የተለያዩ ሰዎችን እንደዚህ አይነት ከተለያዩ ሙያ ያላቸውን ታዋቂ ሰዎችን ማቅረብ ጥሩ ነዉ በየ አምናለሁ ሁልጊዜ የፖለቲካ ሰዎች ብቻ መሆን የለበትም ለማለት።
inspiring! የአሰላ ልጆች! የወንዝ ልጅ! ጥሩ ነው ደስ ይላል!
አኒሴ በርታ ምርጥ አልበም እንጠብቃለን
Your father's , Gebi Edo's , first album was in Amharic, he released it at the early 1980s when he was at Assela police and he had a big hit. He end up in being Oromifa single during Woyane regime. His song " Endetemagn Wuha Man negeresh, Hageren, Ethiopian lemayet emetahleu" was in rado every day.
እንግዳሽ ለሀገር ብዙ የሚሰራ ተስፋ የሚጣልበት ነው! ያስታውቃል! ይመቸው!
ብሮ በጣም ነው የተመቸህኝ ፤ሰው የሚለካው በአስተሳሰብ መሆን አለበት አይደል ፤ አንተ ጋ ዛሬ ብዙ የተለዩ ሐሳቦችን ሰማሁ በዛ ላይ ሐሳብህን በምርጥ የንግግር ችሎታ ነው የምትገልፀው! በርታ ይመችህ!!
እኔም በጣም ነዉ የማደንቀው። (ቤቲ ጋሽ ገቢ ግን በኦሮሞዎች ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያዊ ዘንድም በብዙ የሚታወቅና የሚወደድ አርቲስት ነዉ።)
wow what a brilliant guy! you're right , you have different voice than Dr Ali birra but, you have your own Golden voice .Keep up👍 good luck and hope to see you with your new project 🙏
ቤቲሻ የኛዋ የምንወድሽና የምናከብርሽ÷ ባለብዙ ተሰጥኦ መሆንሽን ኣሰመስክረሻል👌 እንዲህ ነን! ኮርተንብሻል።
አኒስ እምቅ አቅም እና ተሠጥኦ ያለው ልጅ ነው። መክሊቱን በዕውቀት ማስደገፉን ሳስበው ወደፊት በኣርቱ ውስጥ ትልቅ ነገር መሥራት የሚችል መሆኑን ያሳያል። የተረጋጋና በሳል ልጅ ነው። ደግሞም ሁሉን አክባሪና መጪው ዘመኑ ብሩህ የሆነ ልበረታታ የሚገባው ልጅ። ወድጄዋለሁ።
እንደዚህ አይነት ሰዎችን ወደፊት በማምጣቱ ላይ ብዙ መሠራት ይጠበቃል። ተባረኩ🙏
I love how Anis sing Ali Birra’s songs as well. As a person who was born and raised Dire Dawa, hearing him always makes me emotional. He got the spirit of the wide sound ranges of Ali Birra very well!!
excellent musician keep it up shining.wonderful
ገቢ ኤዳኦ ምርጥ የኦሮሚኛ ዘፋኝ ነው በተለይ ስለ እናት የዘፈነው የኦሮሚኛ ዘፋኝ is the best “ Harme koo situ cala hunduma”
Mr. Anis, you are a logical singer. Your appreciation of TD Afro tells me that you are a true person not shaped by any spoiled politicians. Let God help you to achieve your success.
ልቤን በትዝታ እንደማር ጠጅ ጣልሽው.! በርታ ! We need more and more of bilinguals (multilinguals) like you! I speak 4 Ethiopian languages.
I really liked it. Betty and Anis, thank you!
Anis have outstanding performance in music
ዋው! አምሮብሻል - ይበል አበጀሽ የእኛ ልጅ አማረች ብለናል
ጀመረች ጀመረች - የሚለውን የፀሃዬ ዮሐንስ ዘፈን ተጋብዘሻል
አይ ቤቲሻ ልዩ ልጅ ነሺ !!!
ጎበዝ ነህ በርታ በእውቀት ላይ የተመሰረተ አካሄድ አለህ ፣
የአሰላ ልጅ በመሆንህ ደግሞ ሌላ አድናቆት እንካ !!❤❤❤😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂አትሻብኝ ጌታየዋ አሁን ይሄ የፀጉር እስታይል መሆኑ ነው? ? ፀጉሯ ቁሞ ሳይ ላረጋግጥ ገባሁ ቱ ህፃን እያለሁ ከእንቅልፌ ስነቃ ፀጉሬ ልክ እንደዚች ነበር የሚቆመው እና አባቴ አስይዢ ወደዛ ጅኒ እንዳይመታሽ ይል ነበር አሁን አሁን ሰው ነው መሰል ጅኒን የሚመታው በሳቅ ገደለችኝ😅😅😅😅😅😅😅
ትክክል ብለሃል፣ሙዝቃ፣ሳይንስ፣ነው፣ስሜትህን፣በሙዝቃ፣ነው፣የምትገልፀው፣በአግባቡ፣በሙዝቃ፣ባህልህን፣ትገልፃለህ፣ስመትህን፣ትገልፃለህ፣ግን፣መራጭ፣መሆን፣ያስፍልጋል❤❤❤❤❤
ቋንቋዉን ለማንናገረዉ እንኳን አሊ ቢራ ይለያል ነፍስ ይማርልን ።
Dear Beti, You are good interviewer and reporter. You also have knowledge of handling different issues. All those qualities, however, is jeopardized by your wearing style. I advise you to wear formal clothes that go with your status ( knowledge level). Sedative style of wearing cannot contribute to your professional development.
አሊ ቢራ ድንቅ ጥበበኛ ሰው ዓመተ ምህረቱን ባላውቀውም በግምት በ 50 ዎቹ ወይም በስልሳዎቹ የተዘፈነ ይመስለኛል ትርጉሙ
እግዝያብሄር ነው ወይስ ሰው ነው ስርአቱን ያታጣመመው እናታችን አንድ ነች ማነው የለያየን የሚል ነው ነብስ ይማር
የባህሩ ቃኘ ቀለም ኣልው። በጣም ጎበዝ ልጅ።
በድሉ የሚባል የዝዋይ ልጅ እዚህ አዲስ አበባ ነዋሪ የሆነ በጣም አሳምሮ የአሊ ብራን ስራ የሚሰራ ሰው አውቃለሁ፡፡ ይህ ልጅ ግን የተለየ ድምጽ ነው ያለው፡፡ ጉሮሮው እንዳይጎዳ ፤ እንክብካቤ የሚፈልግ ነገር ነው፡፡ ግሩቪ ድምጽ ነው ያለው፡፡
በጣም ልጅ እያለ ነበር እማቀው ያኔም ድምፁ የሚገርም ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል
በፈጠራችሁ አሊን እንኳን ተውልን ዘረኝነት ውስጥ እንዳትወትፉብን። ዝም ብለን እንደወደድነው እንኑርበት። በእነ ቤቲ ከተመራህ ቢሻን አዲስ አበባን ቢሻን ፊንፊኔ ብለህ ዝፈነው ነው የሚሉህ።
Uuuf.... Maal jedhee siif himu.. bety keessa keenya jirta... Galatoomi. Anis ati adaraa of harkaa qabdaa... jabaadhu
Anis Gebi is the best musician who has learned music science.
wow!!!!!❤❤❤!!
አኒስ በጣም ተስፋ ያለው ልጅ ነው
Tamraleshhhhh😍
አኒስ ገቢ አኒስ ገቢ አኒስ ገቢ 🔥🔥🔥🔥
❤❤
ቤቲ፣ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
Only Ethiopian singers can not go to heaven . The rest of the singers are already in heaven .
እኔ አድማጭና አድናቂሽ ነኝ ለምን ምክኔያታዊ ስለሆሽ ለምን እንደሆነ አይገባኝም አንዳዶ ጊዜ በኢንተርቪሽ መሃል ትንኮሳ ትወጂያልሽ ለምሳሌ ለዚ ምስኪን ልጅ ስለቴዲ አፍሮ ያቀረብሽው ጥያቄ ሆኖም ጨዋና በሳል ልጅ ስለሆነ ጥሩ አርጏ ፍሪዝ አረገሽ እና እባክሽ አትተናኮሺ
በርታ
well come
❤
Yene antem dimtsim werk nachihu.gin raskin ke sus arik enfelghalen❤❤❤❤
ከዳርነው የሚቆመው፣ድምፅ የሰጠው እሱ ነው
Thanks🎉🎉🎉🎉
Merxoch❤❤
❤hojii again Reading your blog
አንቺ ግን አማኝ ነኝ አላልሽም?ዘፈንን ከየት አመጣሽዉ?
Dedeb
i.m first viewer
❤❤❤❤❤
እህቴ ቤቲ ክርስቶስ መገለጥ ስለሆነ አላወቅሽውም በመጳፍሽ የጥላሁን ገሰሰ ዘፈን እንደምትወጂና እንደምታዳምጭ ጽፈሻል ዛሬ ደግሞ የአሊ ቢራ እንደምትወጅ እንደምታደንቂ........ወዘተ አይቀላቀልብሽ ሚደነቅ ከትንሽ አንስቶ ትልቅ ያረገሽ ጌታ ኢየሱስ ነው ።ተለይ ውጭ ሽሺ ከዚህ አስተሳሰብ ።
ስለ ቴዲ አፍሮ ከዚህ በፊትም ሀጫሉን ጠይቀሽዋል ጥሩ መልስ ነበር የሰጠሽ አኒስም ደገመልሽ ቤቲ ቴዲ እኮ በጣም ይችላል ሀጫሉም እንደዛ ነው ያለሽ ይችላል ብሎሻል
Abbaa alangaa baga dhuftee❤❤❤❤
Bethelehem if it is Possible for you Can you Make one BIG Documentary Program about ELIAS MELKA GERU , please please please Bethelhem Siwedesh?
Anchi betam new yemitasteyign media lay honesh yemitaweriwin yematawki dedeb nesh
Wle come Betlihem 💙
Looks paradox a person of Godly loving worldly music. How come people prefer heading to hell.
እግዚአብሔር ያግዝሽ ምን ይባላል😢 ችግሩ ያንቺ መስማት ሳይሆን ክርስትናን ማቃለል ዋጋ ያስከፍላል
Gilbert ❤❤Gzx Betty Ummanni maalif akka art si jaallataa?
ቤትሻ አንች ጎበዝና ጀግናነሽ ለምን ብትይ እስክንድር ነጋን ጭንብሉን እንዲያወልቅ ሰርተሻል አሁን እባክሽን የሚጠይቅሽ
(ዶ/ር ዳንኤል በቀለ )ልክ እንደ እስክንድር ስለ ኢትዮጵያ እያሉ ብዙ ግዜ ይሰማሉ ኢንጅነር ይልቃልም በተመሳሳይ እና ቃለመጥይቅ ብታርግላቸዉ ምን አለበት!!
አኒስናለንጮ፣ሰምቸ፣አልጠግብም❤❤❤❤❤❤❤
what is with ur camera angle demo zare
Manim sewma music mesarya aychawetm bro manim sew mesal manim sew metsaf endemaychilew
ገቢ ባህል ኪነት
ቤቲ ግን አለባበስሽን ብታስተካክይ ደስ ይለኛል
❤siyaasni Beekumsii dadhabee(jaarsummaan fi Eegumsaa kufee gzx Dhibeedha Hello DrAbiyyii Ahmed Dubbisi kufaatii gzx BeBeatz
Betii jiradhu
bro gebetukale music des telalek anchi gen sela music lemawerat gen bezu yekereshale
ገና፣ትመመጣለህ፣እኔ፣ለልጄ፣ሰርግ፣የአንተና፣የለጮን፣ባንድ፣እፍልጋለሁ❤❤❤❤
Ene emayigebagn ngr ategedel,Atamenzer enaa yemesaseluten bible wordoch tekebilen atezefen milewun mekebel akaten le segawi felagotachen mimechenen sanamaret mekebel gedetachen nw
ስለማታስመስይ ደስ ትያለሽ
አይ ቤቲ ዘረኝነት ጥንብ ናት የሚባለውን ባንቺ ታየ:
Bethelhem Betam eko new yemtegermiw.... '' Yeteddy adenaqi neh alu Ewent new?....bilech teyeqshiw poletika betam selmetwji ANNIS indisasat felgesh neber , Esu gin tiru meles setesh. ere teye tiru aydelem , Annis aydelem Neutral kehonesh Anechim Teddin Endemtadenqiw tirter yelegnem
Wusha ya tedi
ዘፋኝና ሙዚቀኛ
ገቢ ብዙ ልትሰራ የምትችል ከፍተኛ እውቀት እና ችሎታ ያለህ ሰው ነህ።እንዳልከው ያንተ የሆነ ጊዜ በጊዜው መምጣቱ አይቀርም. . .ግን "ቴዲ አፍሮን" አንተ ሳትሆን ሌንጮ ነበር አደንቀዋለሁ ያለው።አንተ አደንቀዋለሁ ያልከው Dr አሊ ቢራን ነበር!እዚህ ጋር ፎርሸሀል።
ስለምንወድህ የምትሰጣቸውን Interview በትኩረት እምንከታተል ብዙ ነንና ትኩረት ስጥ
ጉቶ፡ቴዲአፍሮ
B will u M me
የበሪያ ልጁ ነህ
የቆማጣልጅነሽ
Bety betem yambrish aserar kalela gize yebelexa
አምባሳል ምናምን ተው ባክህን ኦሮሚኛ ይበቃል! በተረፈ በቅርቡ ተዋቂ እንደምትሆን I am 100% sure
ቸርች ምናምን ትላለች ይህች አስመሳይ ቤቲ! አቦ ዝም ብለሽ ኮምኩሚ
እየኮመኮምቨ ወደፊትም እያልቨ church church ሰው ነኝ ትያለቨ ቤቲ ሃሃሃ
ወንድሜ አንተን ወደድኩህ አስተዋይ ቁም ነገረኛ ሰው እንኳንም የቴዲ አፍሮ አድናቂ ሆንክ እኔ ኦሮምኛ ባልሰማም የአንተ አድናቂ ነኝ በአስተሳሰብህ
አንቺ ነገረኛ ስለቴዲ ተወሪያለሽ
You need to adhere to certain dressing code madam, didn't like the way you dressed in this video .
Bety ende your hair stayl not good
አኒስ በጣም ጨዋ ከዘረኝነት የፀዳህ ነህ , ሌሎች ዘረኛ የኦሮሞ ዘፋኞች ከአንተ ይማሩ
excellent musician keep it up shining.wonderful
❤