![The Betty Show](/img/default-banner.jpg)
- 494
- 9 366 923
The Betty Show
Kenya
Registrace 17. 05. 2021
ይህ ቻናል በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ ሃይማኖታዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የዩቲዩብ ፕሮግራም ነው።
Video
የአንድ ሀገር መሪ ወይ ሲሞት ወይ በጠመንጃ ሲባረር ነው እዚህ ሀገር ለውጥ የሚመጣው!
zhlédnutí 59KPřed 9 měsíci
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ጅማ አባጅፋር ክርስቲያኖች በጅማ እንዳይቀበሩ ከልክሏል? ለሚኒልክ ገብሯል?
zhlédnutí 60KPřed 9 měsíci
ጅማ አባጅፋር ክርስቲያኖች በጅማ እንዳይቀበሩ ከልክሏል? ለሚኒልክ ገብሯል?
እንደታሪክ ተመራማሪ ሚኒልክ ጡት ለመቁረጡ ማስረጃ አለ ወይ???
zhlédnutí 178KPřed 9 měsíci
እንደታሪክ ተመራማሪ ሚኒልክ ጡት ለመቁረጡ ማስረጃ አለ ወይ???
ህገመንግስትን ራሱ እቃወማለሁ፤ እኔ በዚህ ህገመንግስት ላይም አልተሳተፍኩም!
zhlédnutí 20KPřed rokem
ህገመንግስትን ራሱ እቃወማለሁ፤ እኔ በዚህ ህገመንግስት ላይም አልተሳተፍኩም!
ኦሮሚያ ሲካለል ኦሮሞዎችም ይህን እናክላለን ወይ ብለው ደነገጡ!
zhlédnutí 36KPřed rokem
ኦሮሚያ ሲካለል ኦሮሞዎችም ይህን እናክላለን ወይ ብለው ደነገጡ!
ዛፍ መትከያው ጥሩቀን ትላንት ነበር ቀጣዮ ጥሩ ቀን ዛሬ ነው! ክፍል 2
zhlédnutí 8KPřed rokem
ዛፍ መትከያው ጥሩቀን ትላንት ነበር ቀጣዮ ጥሩ ቀን ዛሬ ነው! ክፍል 2
ቤተልሔም ታፈሰ ከ ሌንጮ Part 2 / ፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን የኦነግ አባል መቼ እንደሆነ አላውቅም ገርሞኛል!
zhlédnutí 28KPřed rokem
ቤተልሔም ታፈሰ ከ ሌንጮ Part 2 / ፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን የኦነግ አባል መቼ እንደሆነ አላውቅም ገርሞኛል!
ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ የሚባለው ለእርሱ ነው!
zhlédnutí 26KPřed rokem
ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ የሚባለው ለእርሱ ነው!
ጥሩ ነው የተናገርክ ጀነራል! ሕወሀት አይደለም ግንባሩን ለምን ጭንቅላቱን አይመታም?
ልዕልት ነሽ ቤቲዬ🎉🎉
አሉባልታ ታሪክ አይሆንም።ጥላቻውን ነው የሚያወራው።
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናለ ለዛሬ እካን ኪሪም ብለብሺ
Tebareku betiyewoch
uuuffffuu dhugaa jetee osoo gubanuu nii jiranaa maal gonuree
አቢይ አንተን ማናገሩ ትልቅ ሠው ። ነገር ግን ያንተን ትርክ ሚርኪ ሀሳብ ካልተቀበለ ሊወቀስ አይገባም ።
ቤቴሌሞች 😊
እኛም አማራውያን የወለጋን ጨፍጨፋ መቸም መቸም መቸም አንረሣውም OK
በጣም ደስ የምትይኝ ጋዜጠኛ ነሽ ግልጽ ነሽ ጎበዝ
ፋኖ ልክ ነው ዘረኞችን ካልተቃወመ ማንን ሊቃወም ፈለግህ የውጪም ሆነ የውስጥ ዘረኛ ከሆነ አያስፈልግም ከሌላው ተለይቶ አይታይም አማራን በአማራነቱ ከጠሉት ጋር ለይተው ዘሩን ለመጨረስ ከተነሱት ጋራ ዝም ብሎ እንዲያያቸው ነው የፈለከው ጠባብ አስተሳሰብ መቼ ነው የሚለቃችሁ አሁን ማለቃቀሱ አይጠቅምህም ኦሮሞም ብትሆን ኢትዮጵያዊነት አስተሳሰብ ካለህ ልትደገፍ ይገባህ ነበር ግን በአማራ ላይ የመጣው የዘር ማጥፋት በኦሮሞ ብቻ መጥቶ ቢሆን ምን ይሰማህ ነበር እናንተስ አላችሁ አይደል ምንም ሳትነኩ ባንዲራ የቀየራችሁ አማራ ያላችውን የወደቀችዉን ነው ያነሳው፡፡፡፡፡
ኤፍሬም ማዴቦ እና ሌሎች የቀድሞ የኢሕአፓ በጥባጭ ዱርዬ ሽማግሌዎች አሁንም በሰው ልጆች ደም ሥልጣን ፍለጋ ላይ እየሠሩ ነው ።ፋኖ መግደል ያለበት እነዚህን ቆሻሻ ሰዎች ነው
ፋኖ ለሀይማኖት እንጂ ለሀገር ተግሎ አየውቅም። አለህ የንሳቹህ
አቤት እውቀት 🙏
በትግራይ ወታት ላይ የደረሰው በልጅ ልጅህ ላይ ይድረስ መተተናውማ ማን አንደሆነ የታወካል
አንተም ሰው ትባል ይሆን?
አላህ ከጤንነት ጋር ረዥም እድሜ ይስጥህ ጀዛከላ
አህመዲን ጀበል የኃይማኖት ሰው ሳይሆን የኃይማኖት ጭንብል የተከናነበ የዘር አክራሪ ነው። እስልምና የሚያግደው ቢሆንማ አማራ ክልል መስጊድ ላይ የሆነ ትንሽ ችግር ሲደርስ ከሚጮኸው በበለጠ በወለጋና በጉራፈርዳ እስላሞች ሲጨፈጨፉ ድምፁን ያሰማ ነበር።
ዘፈን ምን ማለት ነው??? 1ግጥም ነው?.. 2ዜማ ነው? ወይስ 3የሙዚቃ መሳሪያው ድምፅ?... ሶስቱም መዝሙር ይሁን ነሺዳ ዉስጥ አሉ....ዋናው መልክቱ ጥሩ ይሁን እና ፈጣሪን አያስረሰን.... ከዛ ዉጭ ያለው ለሰይጣንናዊ መንገድ የሚገፋ ሲሆን ዘፈን ኃጢያት የይሆናል... ዝምበላችሁ በጥቅሉ ዘፈን ኃጢያት ነው አትበሉ.
የጡት ቆረጣ ታሪክማ የኦነግ ፈጠራ መሆኑን ሌንጮ ባቲ በአደባባይ ነግረውናል። በዓለም ታሪክ ያለማጣቀሻና መረጃ 'ታሪክ' የሚባል ዝባዝንኬ ያለጠያቂ የሚለጥፉት የኦሮሞ አክራሪዎች ብቻ ናቸው። ለነገሩ የኦሮሞ ምሁራን ለPHD ማሟያ ጽሑፋቸው ላይ ሲፅፉ በተቃራኒ ነው ። ኦሮሞ ወደመሃል ኢትዮጵያ ሲስፋፋ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት መፈፀሙን ጠቅሰዋል። የአለም ታሪክ ፀሐፊዎች የሰነዱትንም እውነት ከደብተራዎች የተወሰደ የሚል ተራ ማጣጣም አላቸው። ለመሆኑ ዛሬ በ21ኛው ክ/ዘ በኦሮሞ አክራሪዎች የሚፈፀመው የአማራዎች እልቂት በታሪክ ተፈፀመ ከምትሉት በብዙ እጥፍ መብለጡ ፈፅሞ አይታያችሁም ማለት ነው ?
አንተ የሚስቅ የዛር ጅኒ አለብህ ጂኒ ጂኒን ሊያወጣ አይችልም እውነተኛ ኦርቶዶክስ ይሔን አጋጋንን እንዴት ይወዳል ይሆ እኮ የካቶሊክና የሉተራን ቡችላ ተላላኪ የኦርቶዶክስ አጥፊ ነው. ኦርቶዶክስ ነኝ የምትሉ የዚህ ሰውዬ መናፍስት ምን እንደሚሉ ታውቃላችሁ? መንፈሶቹ በጆሮዬ እየሰማዋቸው ማርያም ማርያም እያሉ, ስልህ እኮ የኦርቶዶክስ እምነት የተወሳሰበ ነው, የበላይ የሁሉ በላይ ,ሙሉ የጴንጤ ፕሮግራም ደረጀ ያስተምራል እውነት ትዘምራለች እየተባለ .የዛር ዴሞስ እንደሚስቅ የሳቅም ንጉስ እንደሚአደርግ አታውቁም?መቼ ነው ኢየሱስ /ሀዋርያት ያስቁ ነበር የተባለው? እውነት ልንገራችሁ እኔን ጓደኞቼ አስቀን እስኪ ይሉኛል እኔ ግን ከየት እንደሆነ ስለማውቅ ዝም እላለው. ይህ ሰው እኮ አጋጋንት አወጣለሁ ስለዚህ በሄሊኮፕተር መሔድ ይገባኛል ይላል በውነቱ ይህ ሰው አጋጋንትና ጂኒ በጆሮና እጅ በመጫን ያስገባል እንጂ አያወጣም ግራኝ የሚባል የክርስቲያን ዛር አለበት እሱም በመንፈስ እኔ ኢየሱስ ሞቼልህ የለ እያለ ከኦርቶዶክስ አስወጥቶ ኢየሱስ ያለበት መተሀል እያለ ጴንጤ ሀሰተኛ ያደርጋል .ኦርቶዶክስ የሆናችሁ መፅሔት ቅዱስ በማንበብ በሱ መሠረት ተንቀሳቀሱ እንጂ አንባይብሊካል አትሁኑ ደግምም እነሆ አስቀድሜ ነገርዃችሁ ያለውን አትዘንጉ.ከዚህ አይነቱ ስላሴ ይጠብቃችሁ አሜን.
ስለአማራምናገባችሁ
ቤቲ በኤሊያስ አመካኝተሸ ቴዲን አታክ ለማድረግ የሄድሽበት መንገድ ያሳፍራል ኤሊ እና ቴዲ ያን ጊዜ በልጅነት ባለማወቅ የተሰራ ነው ብለው ትተውት 1997 ላይ በያስተሰርያል አልበም ላይ አንድ ላይ ሰርተዋል አንቺ ግን ያው የለመድሽው የሴራ ፖለቲካ ስለሆነ ልዩነት ላይ ፎከስ ማድረግ ትወጃለሽ ከቻልሽ ተለወጪ ይብቃሽ በዛ ላይ ቤቲ አደንቀዋለሁ ከምትይው ኤሊያስ ተማሪ እሱ ሰው የሚጎዳ ነገር ባልናገር ይሻላል ብሎ የሚያምን ሰው ነበር
Two Oromo legend ❤❤❤
thank you your excellency Ato Lidetu! ❤❤❤
የብሄር ጥያቄ ወይም የተዛቡ ግንኙነቶች አሉ እንጂ የብሄር ጭቆና የለም ማለት ምን ማለት ነው፣ ይብሄር ጥያቄና የተዛቡ ግንኙነቶች ጭቆና አይደሉም እንዴ፤ የጨቆነ ብሄር የለም ለማለት የተጨቆነ ብሄር የለም ማለት ትክክለኛ ፖለትከኛ አያስብልም፤ የሚያግባባው ብሄርን የጨቆነው ሥረዓት ነው የሥርኣቱ አገልጋይ ከሁሉም ብሄር እደሆነ መናገር የሚያስማማ ጉዳይ ነው፡፡
ቴዲ ደረጃሽ አይደለም የቆሎ ጓደኛሽ መሰለሽ እንዴ መቶ ጊዜ ስለሱ የምታነሺው አመዳም
እንዳንተአይይነትምርኮኛአይመለስ፣ደደብአህያከነቤተሰብይለቅደደብ
አረራሱምይሙትይለቅ
I don't see Lidetu is realistic, rather distorting the reality. The opresion was systemic, sratwi, due to the fact that nationalism not merely based on overt state formation. Rather, it is still overt oppression.
ዴቭዬ የእግዚአብሄር ሰው አቤት ስነስርአትህ ጨዋነትህ ስለአንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ኑርልን ለእኛ ለሴቶች መካሪያችን ነህ።
ጌጃ ፋንድያ የውሻ አር
አህያ
ስትሸረሙጢ ባመጣሽው በሽታ ድፍት በይ፡፡ ውሻ ስከለተን
ዓይንሽ ይጥፋ ውሻ ዝንጀሮ
አህያ
ጭንቅላትሽ ጋ ያለው የመናፍቅ ጂኒ የሸርሙጣ ጂኒ መጀመርያ አባሪ ውሻ ዝንጀሮ
እሳቸውን ለማናገር የሚመጥን ስብዕናም : ቋንቋም ዕውቀትም የለሽም ።
ቤቲ ግን አለባበስሽን ብታስተካክይ ደስ ይለኛል
Nice teaching beti kimem
እባክሸን ስልካቸዉን ስጪን ቤትሾ
Isin haa eebbissuu
ፀሀፊ ተብየው ግን በጣምምምም ባለጌ የሆንክ ሰው ነህ ማፈሪያ በስሙ የበላኸው ሳያንስ ጭራሽ ከኪሱ የወደቀው ሲጋራ ነበር ምናምን ብለህ በንቀት ታወራለህ ? እከካም የእከካም ልጅ ነህ የእጅህን ይስጥህ
ቤቲዬ በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽም
አየህ ጥቁር ድመት ማን ይሁን ግን ቅኔው ምን ይሁን ?
ይህ ሀቅ ነው መኪና ውስጥ አልተገደለም።
እኒን የሚገርመኝ የማራጥላቻ ያላቸው አክራሪወች ምኒሊክ ጡትቆረጠ የሚል ለትውልድ የማይጠቅም ውሸት ሲናገሩ ህሊናቸው አይፈርድም ሞት አለኮ ኧረነውርየው ገ
ጀግና ኡ
እውነት የየዘ አይፈራም