የኦነግ ሸኔ መሪ ወይ ይመልሱታል ወይ ይገደላል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 11. 2023
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
  • Zábava

Komentáře • 668

  • @behailuargaw8578
    @behailuargaw8578 Před 7 měsíci +5

    Bety, my favourite and timely journalist. who always strives for truth. Thanks for your effort 👌

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 7 měsíci +45

    የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር ነው !! መሪ ይሾማል፣ ይሻራል ፣ አገር ግን ይቀጥላል !! አይናችን እግዚአብሔር ላይ ነው !!

    • @tigist-hm3jt
      @tigist-hm3jt Před 7 měsíci +3

      ትክክል ኖት ኢትዮጵያ የድንግል ማርያም አስራት ሀገር ናት ምንም አይንክት ኢትዮጵያ ሀገር እግዚአብሔር ናት

    • @tinaethiopia6327
      @tinaethiopia6327 Před 7 měsíci +2

      አቢቹ እኮ አላህ የመረጠው መሪ ነው

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 7 měsíci +2

      @@tinaethiopia6327 አኡዚቢላህ የሰው ሸይጧን አላህ የመረጠው መሪ አልቀረብሽም

    • @tinaethiopia6327
      @tinaethiopia6327 Před 7 měsíci +1

      @@user-zp7fy8tt6s oh brother አለ አላህ ፈቃድ አንድም ነገር በምድር ላይ አትከናወንም? where is your faith ??

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 7 měsíci +2

      @@tinaethiopia6327 እሱን አውቃለሁ ወንጀል ስለበዛ ሀገራችን አላህ ተቆጥቶብን ይሆናል አብይን መሪ ያደረገው አላህ ይቅር ይበለን እንጂ ምን አቅም አለን

  • @fessehazeru1946
    @fessehazeru1946 Před 7 měsíci +6

    ከአገር ለድርድር ሲወጣ ያለ ምንም የድህነነቱ ሰምምነት ሰይነገጋሩ አይወጣም።
    አንዴት ብሎ ወደ ነበረበት አንደሚመለስ ተሰማምቶና ወስትና አግኝቶ ነው ሊወጣ የሚችል።

    • @ethiocomment1707
      @ethiocomment1707 Před 7 měsíci +1

      This is very basic thing, I wonder why they talk 10 minutes of non sense.
      Then again, do they know something we don't?

  • @bekumanemomissa129
    @bekumanemomissa129 Před 7 měsíci +7

    There are smart, educated & brilliant leaders in OLA. Not only Jaal Marro. So, Don’t worry about WBO’s leader. Nobody can’t stop WBO until oromo’s people questions get answer.

  • @dirreedhawaa7260
    @dirreedhawaa7260 Před 7 měsíci +6

    VIVA WBO TIYYA ❤️💚❤️💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻 good job Long life to MY WBO

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 Před 7 měsíci

    It was great conversation.on regards to Eritrea 🇪🇷 your gest knows more than he lead us to believe.

  • @addislifelife
    @addislifelife Před 7 měsíci +2

    የተከበሩ ኦቦ ሌንጮ የኢትዮጵያን ዘመነዊ ፖለቲካን ጠንቅቀው የተረዱ የሚያቁ ጉንቱ ፖለቲከኛ ናቸው..መንግስት እኚን ፖለቲከኛ ቢጠቀምባቸው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቁልፍ እሳቸው ጋር እና መሰሎቻቸው ጋር ነው ዕድሜ ከጤና ጋር ለእሳቸውና ለክቡር ዶር ዲማ ነገዎ!እናመሰግናለን ቢቲ በርቺ!!

  • @musemaballo1392
    @musemaballo1392 Před 7 měsíci +13

    እድሜ ይስጥዎት ትልቅ ሰው ነዎት ስለዚህ ነው ትክክሉን የፈረዱት

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před 7 měsíci

      Ye Eritrea Bahir mefeleg Lebnet new inji tikikil aydelem . Lezihm new Ye Eritrean bahir yekefele AmLak diL le Eritrea yeseTew .

    • @matiaddis7782
      @matiaddis7782 Před 7 měsíci +1

      ​@@user-nq8ev7bz6k ye Eritrea bahir azo yiblah jezba min agenagnewu yihen kezaga key bahir kerehabina kesidet aladanehim menchaka derek

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před 7 měsíci

      @@matiaddis7782 " Ye Eritrea Bahir " Yhin Bahir ikonew Yasfeligenal Yalut .
      Qey bahir ina Ye Eritrea Bahir Aend nachew . Le sdbu gn " Af sikefet Aemro ytayal " blo malef new .

  • @benjamin518
    @benjamin518 Před 7 měsíci +4

    Ethiopia’s constitution should include motion to vote no confidence if the leader is messed up. The nation should not be forced to live under brutal leadership until
    The next election

  • @peacelove467
    @peacelove467 Před 7 měsíci

    Very interesting! Insight talk !

  • @temesgenoljira7443
    @temesgenoljira7443 Před 7 měsíci

    Dear Betty, you discussed crucial issues with Sir Lencho. Keep demystifying the mystery of politics.

  • @zemechabiru7943
    @zemechabiru7943 Před 7 měsíci +2

    ቤቲ ገለልተኛ ነጻ እና ደፋር ጋዜጠኛ እየሆንሽ ነው አሁን አሁን ፕሮግራምሽ ደስ ብሎኝ እከታተለዋለሁ እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊት ከዘረኝነት ወቶ ሁሉም ለሁሉም ያማከለ ነጳ ሀሳብና አስተማሪና አስታራቂ ነገር መስራት አቶ ዳውድ ኢብሳም ይበልጥ በአንቺ ኢንተርቪ ነው የማቃቸው እንደዚ አይነት ትልቅ አስታዋይ
    እና አገር ወዳድ አይመስሉኝም ነበር ምክንያቱም ሲነገር ምንሰማው ኦነግ አገር አፍራሽ ነው እየተባለ ስለሰማን በተግባር ሌላ ንው እናመሰግናለን :;

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 7 měsíci +1

      ውሸታም ዘር የሌለው አለ ? ከደረሰባት መከራ የተነሳ ማስመሠል ጀምራለች ለእውነት የማይቀረውን ሞት መሞት ጥሩ ነው ።ከጠቀማት ትቀጥል የምትጨምረውም የምትቀንሰውም ነገር አይኖርም። ፍራቻ አገቷን ሰብሯል። ምን ታድርግ።

  • @MamoGelan
    @MamoGelan Před 7 měsíci +10

    ፈጣሪ ሆይ የባሰ አታምጣ በቃ በለን።

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Před 7 měsíci +13

    ብስለት ሲለካ እኚህ ሰው ጋ ነዉ።ስክነት እድሜ እውቀትና ልምድ ሌሎች ከኝህ እንቁ መማር ይገባዋል። ቤቲ ስለስራሽ ምስጋና ይገባሻል።

    • @user-zv6jc7ej2t
      @user-zv6jc7ej2t Před 7 měsíci

      ያልነቃ ትውልድ ነሽ ወይ ተረኛ ነኝ ባይ ከኦሮሞ ፖለቲከኛ የሚወራውን ማመን ሁሉንም ፖለቲከኛ አጥፍቶ ነው አንድላይ ከሚሰራ ምንም አንጠብቅም ሸኔን አግዝፎ መንግስት አቅም አጣው ብሎ ለሰላም ሲባል አዲስአበባን እንስጥ ብሎ በእጅ አዙር ለመስጠት የታለመ ነበር እግዚአብሔር ፋኖን አስነሳ ፋኖ ከጀመረ ጀምሮ ሸኔ ልብስ ቀይሮ እየተዋጋ ስለሆነ ሌላውን ስራቸውን ረስተውታል

  • @eliasbatiro
    @eliasbatiro Před 7 měsíci

    I read your book.I was following your former program on LTV.After you left LTV,I didn't have a chance to attend your show.Glad to hear that You continue working hard in this way.Betty keep it up🙏

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu Před 7 měsíci +4

    Despite the errors of Mr Lencho Leta by supporting OLF I am impressed by his current views.

    • @Abyot-gn6ko
      @Abyot-gn6ko Před 7 měsíci +1

      What you impressed by him heis killer of Oromo youths

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu Před 7 měsíci

      @Abyot-gn6ko Indeed, but he has realised that his mistakes made him a loser. Most importantly, his arrogance has improved very much.

  • @adamushagermosusha2910
    @adamushagermosusha2910 Před 7 měsíci +8

    Betty, please leave alone Obboo Lencho. Things are getting harder to him

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 Před 2 měsíci

    despite my regular follow ups of history and current developments through different chanels this is ny second show of yours the other was welkait facts i am verry familiar to both and my com.e t is just well done you and your guests keep us informed thanks

  • @tinaethiopia6327
    @tinaethiopia6327 Před 7 měsíci +14

    ውውው ቤቲ you look so pretty as usual ❤❤❤

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 7 měsíci

      እህህህህህ

    • @tigmit5080
      @tigmit5080 Před 7 měsíci

      የኔ ውብ ሁሌም ቤቲዬ ውብ ጨዋ ግልጽ ናት እወድሻለሁ ተባረኪልኝ

  • @kalebjia8845
    @kalebjia8845 Před 7 měsíci +1

    Obbo Lencho Leta is a seasoned politician who knows the in-outs of East African politics, Kudos Sir !

    • @super__star6823
      @super__star6823 Před 7 měsíci

      Kkkkk he have knowledge of East Africa? Beside history being jealous over Amhara community, what history does this man has?

  • @azeb9433
    @azeb9433 Před 7 měsíci +4

    በጣም በሳል ነሽ ቤቲ በርቺ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rumenege6356
    @rumenege6356 Před 7 měsíci

    ቤቲ፡ ጥያቄሽ ጠንክራ፡ድምፅሽ ጣፋጭ ነው።እንግዶችስ በተለይም እንደ አቶ ሌንጮ የመሳሰሉት አስፈላጊ አስተያየት ይሰጣሉ። ፕርግራምሽ በሳምንቱ ብታደርጊው ጥሩ ነበር። እና በርቺ።

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 Před 7 měsíci +4

    I agree on Mr. LEENCOO LATAA 'S assessment on jal . MARRO's situation .

  • @wondimagegnehumechamelkame1266

    If peace and security be fulfilled, we all can work for development, prosperity and competitiveness worldwide...
    Other wise
    Underdeveloped, Poverty, illiteracy, backwardness etc..
    We have seen 2010_2016 ;as to what our Innocent people in the rural area suffering....

  • @Sormiker
    @Sormiker Před 7 měsíci +5

    ቤቲ አማራ ውስጥ ያለው የትጥቅ ትግል የወንበር ሳይሆን የህልውናና አትግደለኝ ባይነው።ትግሉ አሸናፊ ከሆነ ግን ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ስልጣን ለህዝብ ያስረክባል ብዬ አስባለሁ።በታሪክ ስልጣን በጦር መሳሪያ ውጤት አምጥቶ አያውቅም

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 7 měsíci

      ተዉ እጂ 😂 ህልሙንኮ ነግራችሁናል 4ኪ መሆኑን ፋኖ ብልጥ መሆንሽ ነው ? አታስቢው ሞኝ የናት ጡት ነው 4ኪሎ እሺ።

    • @dreamsaga4751
      @dreamsaga4751 Před 7 měsíci

      ሲጀመር የናት ጡትና ኩላሊት አትለይም በዚህ አስተሳሰብህ
      ማወቅ ያለብህ አማራ ሞቶ ያተዘር ሰላም እቅልፍ እደማይተኛ መቸም አይገባህ እሰሳ

    • @tinateshome8643
      @tinateshome8643 Před 7 měsíci

      ስልጣን አሁንም ከአማራ ህዝብ የምጠብቀው ሰውዬ ደህና ነህ ወይ😅😅😅😅 አማራን በኢትዮጵያ መሽወድ በአባቶቻችን ቀረ እኮ😊

  • @teferrikombo5057
    @teferrikombo5057 Před 7 měsíci

    Interesting one!

  • @netsantmulissa113
    @netsantmulissa113 Před 7 měsíci +1

    Leenca namaa!! I do respect and totally accept his view!! Mr. Lencho and Dr. Dima are the brilliant being in Ethiopia!! We should honor them for their intelligence and democratic knowledge!

  • @arebuaman27
    @arebuaman27 Před 7 měsíci

    Beti , you are best journalist

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kb Před 7 měsíci +1

    Peace isn't the absence of conflict. Look at Tigray 💯

  • @super__star6823
    @super__star6823 Před 7 měsíci +5

    It is sad that Oromo people can't find a little more intelligent person than this man ?

    • @nigetube6038
      @nigetube6038 Před 7 měsíci

      አማርኛን ከጠላህ ብያንስ በራስህ ቋንቋ መፃፍ ትችላለህ። ኬሆነ ግን ትንተናው የተደረገው በአማርኛ ነው እራስህን በፍቃደኝነት ለ ምእራቡ አለም አታስገዛ ኢትዮጵያዊ ትመስለኛለህ እና ከ እንግሊዝኛ ይልቅ አማርኛ ይቀርብሀል

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 Před 7 měsíci +3

    Enkuan Jaal Maroo manim diaspora dollar le WBO seto yimelesal
    Jaal Maroo yerasu memelesha alew
    OPDO is only on media, oromiya boundaries and forests are under the control of WBO

  • @Yerooshow
    @Yerooshow Před 7 měsíci +4

    ጃል ማሮ ከታንዛኒያ ሶሎሎ ከገባ ቆየ እኮ ከ ፊንፊኔ የሄደ መሰለሽ 😂😂😂😂

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Před 7 měsíci +4

    ከልብ የሀገራዊ ጉዳይ የሚያሳስብሽ በመሆንሽ በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ! ጋዜጠኞች ምንም አቁዋም ይኑራቸው ግልጽ ሁነው ለሀገር የሚጠቅምን ጉዳይ ጉዳዬ ብለው እንደአንቺ ቢሰሩ ጥሩ ይሆን ነበር!

  • @BestAbdu-yj5ze
    @BestAbdu-yj5ze Před 7 měsíci +13

    አሜሪካ ኬንያ እና ኖርዌይ እኮ ናቸው ያደራደሩት። ይህ ማለት እኮ በቀይመስቀል ፕሌን ከጫካ የወሰዱት በነሱ መልካም ፍቃድ እንጂ በመንግስት አይመስለኝም። ሌንጮ ለታ ትንተናው የሴራ እንጂ የሰላም አይደለም።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 7 měsíci +2

      ትክክል።

    • @abulemuhammed9577
      @abulemuhammed9577 Před 7 měsíci

      መንግሥት ከፈለገ አውሮፕላኑ ወደዚያ አካባቢ እንዳይገባ ሊያደርግ ይችላል

    • @BestAbdu-yj5ze
      @BestAbdu-yj5ze Před 7 měsíci

      @@abulemuhammed9577 ሀገራዊ ጥቅሙስ?

    • @ccc.7007
      @ccc.7007 Před 7 měsíci

      እባብ ዘረኛ ሽማግሌ የአማራን ህዝብ ካልቀበረ እንቅልፍ አይወስደውም አነጋገሩ ሁላ ሚዛናዊነት የጎደለው አማራ ኢሄ ሁሉ ሰው ያለማቋረጥ ለ5 አመት እየተጨፈጨፈበት ምርጫ ይጠብቅ ይላል ሸኔ ባንክ ዘርፎ ንፁሀንን አርዶ ይደራደር ይላል ሁሉም አንድ ናቸው አንድ የሚያደርጋቸው ሀሳብ ደግሞ አማራ የሚባለውን ብሄር አምርረው መጥላታቸው ነው ኦነግ ኦህዴድ ሌሎችም የኦሮሞ ድርጅቶች አማራን በመግደልና በማጥፋት ላይ ይስማማሉ

    • @tadessedame1318
      @tadessedame1318 Před 7 měsíci

      Ye Selam nigiger,indeti ayinat naw?

  • @solomon7899
    @solomon7899 Před 7 měsíci +1

    Because the UN secretary general was Butros Gali who was Egyptian and the main guy who accelerate the sessesion of Eritrra !

  • @wondimagegnehumechamelkame1266

    During conflicts, we have lost much ,its better to bring peace and security Together..
    All Ethiopians have to work for the holistic peace....!!!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 7 měsíci

      Sir what do you mean?? You are vague you must be amhara Debtra

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Před 7 měsíci +12

    The mediators transported Jall Mero to the meeting and they'll definitely return him to base. Lencho is just blubbering BS!

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 Před 7 měsíci +1

      You people are so desperate for your project to get back to position 😂

    • @misganatessema1060
      @misganatessema1060 Před 7 měsíci +1

      You think you know about his birth place more than him ልቢ ትግራዋይ!

    • @tadessedame1318
      @tadessedame1318 Před 7 měsíci +1

      They may return him, but he told you already what will happen. Doma!

  • @aesromhyab624
    @aesromhyab624 Před 7 měsíci +1

    How this man get wise as he get older please bring Dima Negewo to your show.By the way you look pretty on this show

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Před 7 měsíci +3

    ኡፉ አሁንስ መረረን ፈጣር ለሀገራችን ሰላምአምጣልን 😭😭😭😭

  • @wondimagegnehumechamelkame1266
    @wondimagegnehumechamelkame1266 Před 7 měsíci +1

    Other concerned Ethiopians like Prof.Asrat Had raised...
    What were your historical mistakes?
    As an Ethiopian, what is your own stand then

  • @solomon7899
    @solomon7899 Před 7 měsíci +1

    Betty Amrobeshal ! keep it up pretty !

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 7 měsíci +19

    ቤቴ ግን እንህን ሰውዬ ብታገቢያቸው ለቢዝነስሽ ጥሩ ነው።በየእለቱ ጠዋት ጠዋት ኢንተርቪው እንድታደርጊያቸው።ለራስሽ ብዬ ነው።ከሳቸው የተሻለም የምታገኚ አልመሰለኝም።

    • @aledwake
      @aledwake Před 7 měsíci +1

      Yechin ye Set 💃🏿 Araji ( Set 💃🏿 ruhruh Azagni nachew , yichi Gin Chekagni 👹Diabilos Koshasha Set 💃🏿 nech, besew mot Enat ENA Abatachew BE Araji Oromo ONG OPDO betaredu Hitsanat Sayker sitesalek Eko tinish seketet aylatim)

    • @user25645
      @user25645 Před 7 měsíci +1

      አሁን አንቺ ነው ሴት ሆነሽ ቤቲ የምትሳደቢ ግማታም

    • @kassahunhaile5862
      @kassahunhaile5862 Před 7 měsíci

      አቤት ክፋትሽ! አሽሙረኛው ወገን።

    • @kassahunhaile5862
      @kassahunhaile5862 Před 7 měsíci

      የሄ ክፋት ና ክርፋት የወጣው ካንቺ እንጂ ከቤቲ አይደለም ስለዚህ ይህ ይንቺን ማንነት ነው። በጣም ወርዳሻል ክፍ ማለት ጀምሪ ቤቲ በሃቅ ለታዘበ ሰው ሚዛን በሚደፋ አቀራረብ ነው ጥያቄዎቿን ሳታዳላ ያቀረበችው።

    • @fikreslassagemeda4646
      @fikreslassagemeda4646 Před 7 měsíci

      YOU ARE SO FUNNY BRO 😂😂😂😂😂👍

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 Před 7 měsíci +4

    Long live Obo Lencho

  • @Nsrethiopia
    @Nsrethiopia Před 7 měsíci +2

    አቶ ሌንጮ የተጠየቁት ጥያቄ ሌላ እርሶ የሚመልሱት ሌላ በትክክል ይመልሱ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před 7 měsíci +3

    ቤቲ ቆንጅዬ ❤ግን ኦቦ ሎንጮን አታስጨንቂያቸው እረፍት ያድርጉበት 😅

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 7 měsíci

      🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫

  • @wondimagegnehumechamelkame1266

    Bethy please try to dig out **the concern raised about the Ertria portsutilization **by Ethiopia. During the 1991 context..
    Thank you

  • @mensur12mensur68
    @mensur12mensur68 Před 7 měsíci +10

    ስለ የትኛው ነው ምታወሩት ጀል መሮ ገብቷል ሀገር ገብተዋል በመንግስት ስምምነት አይደለም በአስተራቅዎች ስምምነት ነው ሀገር የገባው እንጅ በናንተ ሴራ ብሆንማ እሄኔ ስንቴ ተገለዋል

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 Před 7 měsíci +3

    አላህ ያቆይዎት ፦እድሜዎንና እውቅትዎን የሚመጥን ስሜት ያልታየበት ገንቢ ሀሣብ ነው የሠጡት። umurii dheeraa rabbi isin haa badhaasuu.

    • @abubekertemam1390
      @abubekertemam1390 Před 7 měsíci

      የአላህን ስም ባትጠቅሱ
      ካልማላቹ እሚያምናቹ የለም እንዴ ወለዬዎች

  • @ayealemu1093
    @ayealemu1093 Před 7 měsíci +2

    Lencho attended the London conference that was led by Herman Kohn. Why didn't you complain during that time instead of blaming TPLF?

  • @getachewboresak8257
    @getachewboresak8257 Před 7 měsíci +1

    Ayi Erjinnaa! indet sewu yaregal. Erjinnaa melkamim metifom new

  • @wondimagegnehumechamelkame1266

    Bethy Try to ask Mr.Lencho:
    Why Mr.Lencho and other OLF leaders who participated the drafting and Ratification of the Ethiopian Constitution didn't raised the Port issues/what was their stand then?
    They said ,the representatives of huge people and regional state. So,how /this huge region be benefited unless there is no port?

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m Před 7 měsíci +2

    በልምድ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 Před 7 měsíci

    Long live Sir!

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Před 7 měsíci +2

    ቤቲ ሠላም ጋሼ ሌንጮ የትሪያ የነፃነት በዓል ላይ የሽግግር መንግስት ወኪለው የተገኙ ናቸውና ብዙ ያውቁ ይሆናል ወደቡን በጫካ ሕግ ወያኔ ነው የሸጠው

  • @datospora5770
    @datospora5770 Před 7 měsíci

    Horii buli my elegant Beetii!

  • @sentayehuBelay
    @sentayehuBelay Před 7 měsíci +2

    "ሲያልቅ አያምር" ማለት ኦቦ ሌንጮ ማለት ነው።

  • @user-rc9jk2vt8p
    @user-rc9jk2vt8p Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-ep1qk4xh8p
    @user-ep1qk4xh8p Před 6 měsíci

    Bety jabadhu baye gari hojacha jirta iromon siwalin jira ❤❤❤❤❤❤

  • @wondimagegnehumechamelkame1266

    Who are the brilliant and educated leaders of OLF mention/list out let's know them???

  • @amartilamu1999
    @amartilamu1999 Před 7 měsíci +1

    Artificial Hair is sometimes good

  • @user-wu6vb5zs4k
    @user-wu6vb5zs4k Před 7 měsíci +3

    እንዴት ነው ስልጣንን የተቆጣጠረ ቡድን በዚህ ሀገር ሊያሸንፈው የሚችል ቡድን በድሞክራሲ ተወዱድሮ እንዲያሸንፈው የሚፈቅድ?

  • @user-rc9jk2vt8p
    @user-rc9jk2vt8p Před 7 měsíci

    ❤❤

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 7 měsíci +4

    We should not forget the very basics in the sense that every community has unlimited self rule which should be the focus of everyone. Anything else we have in common can only be solved through mutual understanding and peaceful deliberation.

    • @socialmarketingcourses2207
      @socialmarketingcourses2207 Před 7 měsíci +3

      How? When you have PM working on building a nation( Ethiopia) in the image of Oromia nation!!! The premise is wrong. First, is there a HIGE MENGST that has been truly devised by Ethiopians? Were not the Amharas secluded? So, it needs going to basics. Establish a consensus on the HIGE MENGST not what the TPLF designed to suit its purpose. It then necessitates stipulations as to clauses that enable various rights and duties. What the PP has been missing out big time is its inability to review and revise the HIGE MENGST with the participation of all ethnic groups equally!! It just accepted what the TPLF designed and construed for its benefit....and now is doing a copycat stunt on Big Oromia just like the TPLF on Bigger Tigrai....which is an utter pipe dream!! That is not Ethiopia. That is an aweful attempt at breaking up Ethiopia!! The Amharas know exactly what the game has been all along!! The Afars and the Somalies, Sidama, guragie, Benshanguls, to name but a few....clearly understand what is at stake and they will not allow it!!!! Arms and armaments can be shipped from all over for a PP that has the banks and tanks....but even the TPLF had it...but against a people ...now one wins...even the mighty!!! USA virsus Afghanis...virsus Vietnams... and so it is against Amharas for now which will be joined up by others once the deceit and lies have been uncovered!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! The ethnic divide ruling system is alien to Ethiopia. It was designed to rule for long period which the TPLF devised. Those who wish to destroy it also want it!! Western powers. Now the Emirates has reared its ugly head on the horion...as if what it did to Yemen and Libya has not been damaging enough!! But it all depends on the fact that people are not aware of the underlying shennanigans that take place. Not for very much longer because there are seriously some outstanding Amhara leaders that put to shame the PP and its connections....

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 Před 7 měsíci

      @socialmarketingcourses2207 a very long write up with few points that are just clichées. We know the constitution has some obvious defects which needs to be reconsidered. But we should also not forget the fact almost all ethnic groups are okay with it.
      Personally I am for every needed reconsideration and readjustment of the constitution but doing it with the power of guns amounts to aiming to write your own version which will equally be unacceptable to all the rest.
      Remember again the fact that all ethnic groups don't have much issues with the constitution as imperfect as it is and the only best and appropriate way around the whole internal problems in a divided society like ours is through dialogue and peaceful deliberation not guns.

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Před 7 měsíci

      ​@honestygalor6748 አቤት, ሕገ መንግሥቱን አብይ መቀየር አይችልም:: Don't play like you know. Slavery is still here.

  • @alemayehukejela5379
    @alemayehukejela5379 Před 7 měsíci +1

    ስሙ ጃል መሮ ነው የምባለው እናቱ። የለንጮን ጥላቻና ደደብነትም ይዩ በጣም ይገርማል።እውነትም የ1991ን ነፃነት አሳልፎ የሸጠው ይኝ አሳፋር ሽማግለ ነው።safuuuu

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 Před 7 měsíci

    Betisha you're created for journalist!

  • @oromiaacademy4242
    @oromiaacademy4242 Před 7 měsíci +3

    He is so rational. Respect for lenco lata

  • @egegayhuayele7063
    @egegayhuayele7063 Před 7 měsíci +2

    ❤ወለጋ ሰላም ፍቅር❤

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 Před 7 měsíci

    ስለእውነት ለመናገር ኦቦ ሌንጮ ከኦነግ አመራሮች ፍጹም የተለዩ ናቸው ንግግራቸው አይጎረብጥም ጽንፈኛም አይደሉም ሚዛናዊ ሰው ናቸው።ኢትዬጵያ እያሉ ሲጠሩም ለመሸንገል እንዳልሆነ ያስታውቅባቸዋል ።ፈጣሪ እድሜ ይስጦት

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 7 měsíci +3

    In a self destroying society how can we talk about sea port?

  • @super__star6823
    @super__star6823 Před 7 měsíci +3

    Amhara never in history Ethiopia they rise up because want to be government, they rise up to free themselves from abuse they getting . They both twisting the Amhara questions

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 7 měsíci +4

    እደወጣ ያስቀረው 😢😢ነገሩ አገር ለማተራመስ ሃይሉ እዚሁነው እዳይጠየቅ በዘዴ አብይ አወጣው የወለጋው ደም ይፍረድብህ እግዚአብሔር

  • @arkanbeekanadam3199
    @arkanbeekanadam3199 Před 7 měsíci +3

    Onag shane bilesh yasqemeteshiw sim manew? Ayii... you are on PP's pay roll.

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Před 7 měsíci +2

    የኦሮሞ ዘረኘነት መላውን አኢትዮዹያ ነው ሰላም የነሳው ዘረኘነት ጥንብ ነው ህዝቡ ማንንም አይፈልግም ሰላም ነው የሚፈልገው ሁሉም ሀገር የሁሉም የአኢትዮጺያ ህዝብ ነው።
    እባካቹ ምሰኪኑን የኦሮሞን ህዝብ ተዉቱ ከወንድም እህቶቹ ገር ይኑርበት።

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před 7 měsíci +2

    ጋዜጠኛ ነኝ የምትለው ውይይቱን ከማቅረብዋ በፊት ለድርድር ወደ ውጭ አገር የሄዱት የኦነግ ሰራዊት ተወካይ ስማቸውን ካለማወቅ ወይንም መጥራቱን በመጥላት ይሁን ባልገባን መንገድ ለድርድር የሄደው ሰውየ የሚለውን መጠሪያ መጠቀምዋ ብሎም ፉኖን ለመንቀፍ ቀደም ቀደም ማለትዋ ከብልፃግና ጋር ለመወዳጀት ይሆን ወይንስ ተስፉ መቁረጥ ?ጥያቄዎችዋ የማፌዝ ሳቅ በማከል ማቅረብዋ ብሎም ስለ አገራችን ፓለቲካ እውቀትዋ ገና ለጋ መሆኑን የሚያሳይ ነው::ሌላ ጋዜጠኛ አቶ ሌንጮ ለታን ለውይይት ቢያቀርበዋቸው

    • @tinateshome8643
      @tinateshome8643 Před 7 měsíci

      ይቺ ሰላቢ ሴረኛ እኮ ናት አጫሉን ያስገደለች መርዝ ሲቀጥል ፋኖን እስዋ አታቆመውም ይቺ ቆሻሻ እንሽላሊት ለአማራ ትልቅ ጥላቻ ያላት ቆዳ ናት አይደንቀንም😅😅😅😅

  • @NasimBekuma
    @NasimBekuma Před 7 měsíci

    Heavy!

  • @wondimagegnehumechamelkame1266

    What are the key questions that should be raised???
    Non responded Questions of Oromo!!?? What are they??

  • @bete-mariam8736
    @bete-mariam8736 Před 7 měsíci +4

    All negotiation in Ethiopia are informal, based on personal interest of the leadrs with out any consideration to the national interest.

  • @tru1614
    @tru1614 Před 7 měsíci +2

    አዎን አማራ ብዙ መሪ አለው ግን ዋናዎቹ መሪ አሁን አይታዩም አራት ኪሎ ታያቸዎለሽ አትቸኩይ ድል ለአማራ ድል ለፍኖ ፍኖ ወደፊት ወደ አራት ኪሎ

  • @wondimagegnehumechamelkame1266

    I personally follow up any information from Mr.Lencha Leta. If am asked,mention one individual from Oromo nation, who is non biased, balanced (real politician),I mention Mr.Lenchoo...

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před 7 měsíci

    አምሮብሻል ሽክ ብለሻል❤ ቆንጅት

  • @becalm1645
    @becalm1645 Před 7 měsíci

    ቤቲ ደህና ነሽ ግን?ባለሽበት ሰላም ሁኝ

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 Před 7 měsíci +17

    አባባ ሰው አትግደሉ በላቸው ቄሮዎችን (Ola)ይሰለቻልኮ😢 6#አመት ሙሉ ሰው መጨፍጨፍ የአላህ😢😢

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 7 měsíci +1

      ለአራጁ ፋኖ ንገረውእሺ ።

    • @ccc.7007
      @ccc.7007 Před 7 měsíci

      አንደኛው መስራቹ ጋኔል ኢሄ እኮ ነው

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 7 měsíci

      @@abdissamoges8512 አራጅና የሰው ኩላሊት እባብ ሳይቀር የሚመገብ የዱር አውሬ ሸኔ ይባላል አላህ ይለቃቅማቸው

  • @leba22
    @leba22 Před 7 měsíci

    Respect ababa

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Před 7 měsíci

    Betty please tell Obbo Lencho the days when ethiopian tell oromo to pack and leave like meles did to you is over . You could have joined the struggle instead you chose to go to the west and we know what happened those days are over jaal marro & the new generation have learned from your mistakes sir we respect your contribution I hope you refrain from divisive actions

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 Před 7 měsíci

    Mr. Shimels is going to celebrste Irecha at the Red Sea next year.

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Před 7 měsíci +2

    ኦቦ ሌንጮ እርሶም በወደቡ ጉዳይ ተጠያቂነት አለብዎት በለንደኑ ድር ድር ነበሩበት ዝም ብለው አልፈውታል

    • @mizankassa9854
      @mizankassa9854 Před 7 měsíci

      አማራን ጎዳን ብለው የደረጉት ሴራ ነበር ኦነግና ወያኔ ዛሬ ላይ ቀይ ባህርን እናስመልስ ዝመትአማራ ይላል ቀልደኛው የጋላ መንግስት አቡሽ ሳክሶ😂😂😂😂😂 ዘመዶቹ ህፃናትና ሴቶችን ከምታርዱ ሄዳችሁ አምጡለት

  • @user-ud5ul6er1n
    @user-ud5ul6er1n Před 7 měsíci

    😊

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Před 7 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ቤቲ፡ከአረጁ አይበጁም ፡ይበለል💔ጃል መሮ ፡እና ጀል ገመቹ ፡በሠላም ፡ገብቷል ፡እልልልልል🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @user-el7df8qy8w
    @user-el7df8qy8w Před 7 měsíci +2

    Lenco read my lips Jaal Maroo will be escorted by RED cross and go back to his base.

  • @Happy20243
    @Happy20243 Před 7 měsíci +1

    የሚያሳዝነው አቶ ሌንጮ የተባሉ ሰው እድሜ ያላስተማራቸው በሰው ህይወት እድሜ ልካቸውን የቀለዱ ራሳቸውን የሚወዱ ልክ እንደ አብይ አሕመድ የትልቅ ህፃን ናቸው። ብርሃን ካለ ጨለማ አለ። መልካም ካለ ክፋ አለ። ሰላም ካለ ፀረ ሰላም አለ። ብልፅግና ፀረ ሰላም ነው። ብሔር ብሔረሰቦች በአንድነት ተባብረው ፀረ ሰላም የሆነውን ስርአት ማስወገድ አለባቸው። መሮ ዲሪባ እሳቸው እንደሚሉት ሳይሆን ማን መሆኑንን ያስመሰከረ ለገንዘብ እና ለስልጣን ብሎ ሕዝብን ያልካደ ነው። እሳቸው እና አንቺም መሰሎቻችሁ ራስ ወዳዶች ከፈጣሪ ዘንድ ፍርድ ይጠብቃቸዋል።

  • @amarelucas9463
    @amarelucas9463 Před 7 měsíci +1

    ሰውየው ምን ነካቸው? ደጋግመው ትግሉን "ሽፍትነት" እያሉት ነው: ሴትየዋም ማረም አልፈለገችም: እንዴት ነው ነገሩ??

  • @NugusuDaba
    @NugusuDaba Před 7 měsíci

    devalue talk , namicha ani homaa hin beekuu jedhu waamtee maaliif mataa nubowwafachiifta

  • @wondimagegnehumechamelkame1266

    Bring Dimma Negewo and ask him
    The key questions
    Like port
    Constitution
    Federalism
    Current war
    Democracy
    The roles of Abagadas
    Activists
    Key re researchers, journalists
    **Religious leaders !!***?,etc..
    On bringing peace....peace...peace..l peace ....Adera

  • @muhewallo5026
    @muhewallo5026 Před 7 měsíci +2

    ሁሌም አንድ ሰዉ ምንድን ነዉ

    • @fekedegobena1139
      @fekedegobena1139 Před 7 měsíci +1

      አወዛጋቢ ነገሮችን ስለሚያወራ ጥሩ
      የ"view." ገንዘብ ያመጣል።

  • @dhhfhj9818
    @dhhfhj9818 Před 7 měsíci

    ❤😢Jabba Keenyaa nuf Jirtaa 😢😢❤

  • @temam1011
    @temam1011 Před 7 měsíci +1

    ጤና ይስጥልኝ ቤተልሄም እባክሽ በቀጣይ አቶ ሌንጮን የምትጠይቂልኝ
    1. አሁን ያለው ኦነግ ከዓላማና ግቡ አንፃር በሳቸው ዘመን ከነበረው ጋር ልዩነት/ተመሣሣይነት አለው ወይስ የለውም?
    2.ኦነግ የትጥቅ ትግሉን የመቋጨት በሽታ አለበት ለሚሉ ወገኖች የሳቸው ምላሽ ምንድነው?
    3.ከአሁን በኋላ ለኦሮሞ የሚመክሩት የትግል ሥልት የትኛው ነው?

  • @aberadadi8616
    @aberadadi8616 Před 7 měsíci

    Obbo Lencho Oromo people respect you you must respect your self and in joy your retirement by respect

  • @medinajarso4791
    @medinajarso4791 Před 7 měsíci

    ማሻ አላሕ ቤቲዬ በሬዱ !

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 Před 7 měsíci +1

    ወደብ ለማጣታችን እናንተ አንዱ ተጠያቂዎች ናችሁ!
    እንዴት ነው እጃችሁን አንሱ ስንባል አነሳን ይላሉ? ማፈሪያ ኖት!