Good discussion! Especially at the end! We, Oromoo people suffered a lot us other Ethiopians! Let pray for our country; may God will bring peace for us!
Betty! Your change in all aspects is a defining moment in your life. You are so deep in understanding the social and political views in Ethiopia. The paramount elements in your questiion and answer session is not pushing your own agenda but the quest your listeners have in mind. That really really relates with me. Keep on and avoid any controversy that could paint negative image that suggests dual implications in all issues you wanted to articulate.,we are more willing to hear what ever you present in the near future.
Good discussion. They said we are Oromo government i feel bad for the poor Oromo people when they trade with his name. As an oromo what does this government bring to us.
MESEKEL ADELEM YADEREGECHEW YE AMARENGAWEN YE Te tu ti Ta tie t yemechereshawen feedel newe Enji MESEKEL Adelem Yetengawen Eyesus newe yemetewekelewe Asazange ziga nate Masemesel Hatiyat Newe.
በሀገሬና በሰው ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ ሰዎች መካከል አንዱ አንተ ነህ። ሺህ አመት ኑርልን ቸርዬ
ፓስተር ቸሬ መልካም መልእክት ነው መልካም በአል ይሁንልህ።
አሜን ተነስቷል ተባረኪ ቤቲ
መጀመርያ እንኳን አደረሳቹ እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን እኔ እማቃቸው የድሮ ቤንጤዎች ደግ ናቸው እይዋሹም አይሰርቁም አብዛኛው የእምነቱ ተከታይ የደቡብ ህዝብ ናቸው ደቡቦች ሲፈጥራቸው ገር ናቸው እና ያሁኑ አብዛኛው ሰባኪዎች ሌቦች ናቸው የደቡብ ህዝብን ሲበዘብዙ ለምን እንተን የመሰሉ ደግ ባላዩ ዝም እሚሉት በቃ በግልፅ እነዚ ሌቦች ናቸው እኛን አይወክሉንም ብላቹ የደቡብ ህዝብን አትታደጉትም
እስራኤል ዳንሳ
እዩ ጩጩፋ
እስራፉኤል ዋና ሌቦች ናቸው
ሰውን ሳይሆን እየሱስን እይ እሺ ሰው ሁሌም ደካማ ነው
@@sintayehumerawi1727 hizbshin tadegi new yetebalshiw kentu
Waw Waw bro good speech keep going ethiopian we shall we thnkes 👍 😮
Good discussion! Especially at the end! We, Oromoo people suffered a lot us other Ethiopians! Let pray for our country; may God will bring peace for us!
Betty! Your change in all aspects is a defining moment in your life. You are so deep in understanding the social and political views in Ethiopia. The paramount elements in your questiion and answer session is not pushing your own agenda but the quest your listeners have in mind. That really really relates with me. Keep on and avoid any controversy that could paint negative image that suggests dual implications in all issues you wanted to articulate.,we are more willing to hear what ever you present in the near future.
God bless you Betty... You Preached the true GOSPEL at the beginning!!
If we have just two or three like you,ethiopia can make the difference, I really like you chere,you are so top,sharp and real person ,God bless you!!
Good discussion.
They said we are Oromo government i feel bad for the poor Oromo people when they trade with his name.
As an oromo what does this government bring to us.
God bless you 🙏 pastor 🙏 🙌 ❤️ ✨️ ♥️ 👏 🙏 🙌 ❤️
You are shining. Keep up it Betty
ጌታ ይባርክህ -ቤቲዬ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ።ፈጣሪን ሰለማንሰማ በአገርም በቤተሰብም ላይ ከመቼው በበለጠ ሁኔታ ችግሮች እየገጠሙን ነው፦እምነት ማሰሪየው ፍቅር ነው፦ይህ መለኮታዊ ፍቅር የሌለው ክርስትና የሚያመራው ወደ አለመከባበርና መናናቅ ያመራል ስለዚህ ወደጌታ ብቻ እንዙር ጌታም በትንሳኤው ሀይል ይዳሳት ።
ቤቲ አምሮብሻል አንቺ እኮ ሞዴል እኮ ነሽ::
Betty you are amazing please keep it up don’t stop
የፓ/ር ቼረን ትምህርቶች እከታተላለሁ ... በጣም እወደዋለው። መልዕክቶቹ ቀልድ መሳይ ቀምነገሮች አዘል ናቸው። ግን አንዳንዴ በኃይማኖት(ስርዓት) እና በእምነት (ሕይወት) መካከል ያለውን ሰፊ ሜዳ በቅጸበት አፍርሶ ይደበላልቃቸዋል።
God bless you Man of God !
ቤቲ ጥሩ ነው በርቺ አመለካከትሽ ባላንስ እያደረገ ይመስለኛል ዘረኝነት በሽታ ነው ማንም ዘሩን መርጦ የተፈጠረ የለም እና ሁላችንም በአንድ አምላክ እሱ በፈቀደው ዘር ውስጥ ተፈጥረናል....ቅዱስ ዳዊት ልጁን ሲመክረው ሰው ሁን ነው ያለው....ሰው የሆነ መሪ ለኢትዮጵያ እንዲያመጣላት የዘወትር ጸሎቴ ነው
ፓስተር ቸሬ ከልብኽ ስለእውነት የቆምክ እግዚኣብሔርን የምታውቅ ሰው ነኽ እግዚኣብሔር ጸጋውን አሁንም ያብዛልኽ
እናመሰግናለን ቸርዬ
ቤቲ በእውነት ለእኔ ጀግና ነሽ የኢትዮጰያ ፓለቲካ ተስፍ ያስቆርጣል ነገር ግን ምንም በፓሊቲካው ተሰፍ በንቆርጥም ተስፋ የማያስቆርጥ መንፈሳው ሰዎች አሉንና ምንም መከራ ቢበዛብን ክርስቶስ ሞትን ድል እንደነሳ ሀገሬን ከዚህ ክፋት ያድናት ።መልካም ትንሳኤ ለሃገራችን ህዝቦች
Bety you look Lovely ❤
ቸሬ ወገን አለማዊያን በጣም ትመቻቸዋለህ! ብቻ- በዚህም ወንጌል ይሰበካልና ደስ ብሎኛል እንዳለው ነው (ሐዋርያው ጳውሎስ።)
Mrt pastor
Betty you are good way for our country and nationa ❤️ 💕
ውበቱን ደፍቶብሻል ❤
wow ስጠብቀው የነበረው ቃለ ምልልስ እስኪ በነካ እጅሽ አባ ፖስተር ቢኒያም ጁንታዬንም አምጥተሽ ጭመቂልን 😂😂😂😂
Proud of you Betty, always stand with the truth you will get your prize from the ALMIGHTY. Thank you
ቤቲ በዚህ ደረጃ መቀየርሽ በጣም ደንቆኛል።በአንድ ወቅት አንድ የጦር ጄኔራል ቃለመጠይቅ ስትጠይቂ በጣም አዝኜብሽ ነበር ።ዛሬ ማንንም እንደየደረጃቸው ስትጠይቂ ስያሽ በጣም ተደንቄአለሁ።በዚሁ ቀጥይ❤❤❤
Yooyyaa Harka fuune Betii🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላችንንም
I think your Easter show will be memorable because of your unique impartial cultural dress today.
Looking so beautiful 😍
እንኳን አደረሠሺ
Beautiful lady 😍❤️😍❤️
Bettye❤❤💯💯 God bless you both
Ye wud Bety adinaqi neghi I love you
Kehonem mafer new yalebn alk yetewededk pastor tebarek
ቤቲየ ዛሬ 99%ነው
ፓስቱርዬ ጌታ ይባርክህ
ቤቲ ሙች አንደኛ ነሽ ነፃ የሆነና በህዝብ ውስጥ ያሉ ጥያቄዎችን በመጠየቅሽ ለውጥ ይታይብሻል ለውጡም ጤናማ ነው በዚሁ ቀጥይ እባክሽ ተመልሰው እንዳትጠቢ ።
ቸሬ ጎራህን ለይ
ኢየሱስን ወይስ ማርያምን?
❤
God bless you all!
😊😊😊❤
bete gn ye bahr mashashal bzu ayehu ..ena i respect you honestly .
ቸሬ መቸ ነው ጌታን ምትቀበለው "??? አለመኛው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betiye bless you 🥰🥰🥰
❤️🤙
ቤትሻ መምህር ቸሬን ሥላቀረብሽለን እናመሠግናለን
አንቺን ወደ ተፈጠርሽለት አላማ የመለሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ህዝባችንን ከመከራ እና ከክፍት ይጠብቅ አሜን ::
He is our nationa super start 👌 👏
ቤቲ ለውጥሽ በጣሚ የሚገርም ነው በርቺ
Betshaaa
Wowwwwwwwwwwww yessss
አሁን ልትቀየሪ ነው በርች
በጣም ምርጥ ጥያቄና በሳል መልስ ነዉ ተባረኩ መልካም ትንሳኤ
ቤትዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ❤❤❤❤❤❤❤
Important. Question. Bettye. G. B. U. Both nice. Time
እንደ ፖስተር ቸሬ ና ቢኒያም ሽታዬ ትክክለኛ ፖስሮች ናቸው🙏🙏🙏
የ"ቶ" ምልክት ትክክለኛ ትርጉም ከፓስተር ትዝታዉ ሳሙኤል መረዳት ቢትችይ ደስ ይላል። አዉቀሽ ከሆኔ ግን ጥሩ ነዉ።
አሪፍ ቃለ ምልልስ ነው ፓስተር ቼሬ አንተ እንደምትለው አንተ ከደሙ ንፁህ ነህ ግን ደም አፍሳሹን ገዢ በእምነቱ ዼንጤ የሆነውን በርታ ቀጥል እሚሉት ኦሮሞና ዼንጤዎች ናቸው
ቤትየ ከዘረኝነትሽ ውጭ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል ተባረኪ
በጣም ጀግና ናት ግን ዘረኛ ናት ሚዛናዊ አደለችም
ቤተልሄም የአንች መቀየር በጣም ይገርመኛል:: ከፅንፈኝነት ወደ ትክክለኛ ሰዋዊነት ስለተቀየርሽ ወደድኩሽ::
Lela gize selamitelat tikribh endetelahat ketil, yantem tsinfegninet silemikerbh be positionik ketil😄😃
@@MKE643 ኝኝኝኝኝ ኝኝኝኝኝ ኝኝኝኝ ከጥላቻ ውጭ ምንም እውቀት የሌለው ሰው ነው እንድህ የሚፅፍ
@@alazarandu3637 yetilacha tig eko mitakut enante nachu.. ayenewu eko irasin inde fetari iyayu lelawun inde tirf anjet mayet. yetilacha ina ye nikat tirfu irasin mehon silamiyameta, ladergachut neger ye ethiopia hizb yameseginachuhal😆😄😀
@@MKE643 ለፓስተር ቸሬ ክብር ስል እዚጋር አልሳደብም። እባክህ ከቻልክ እሱን አርአያ እድርገክ አስተዎይ ሁን። እግዚአብሔር በሰማይ እየሱስ ክርስቶስም በምድር በስሜ ግደሉልኝ ተሳደቡልኝ አላለም... ብሎ ቢሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምእመኗን ሀይል ታሳይ ነበር ደንግጠክም ብዙ ነገርክ ይዝረከረክ ነበር ። ግን ሀይል የእግዚአብሔር ነው እና በትእግስት እንገፋለን። መጀመሪያ ሰው ሁን የኸው ፓስተሩ ክርስቲያንም ሁን።
@@tommyfekadu8823 betisadebm aygermegnim I know it is ur tradition and mnm miyasdenegitina miyasrekerik neger yelem may be meslok newu😁😄
merry easter
የለበስሽውን ቶ መስቀል ታውቂዋለሽ ?
ፓሥተር ቸሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
ቤቲ❤ነፍሴ l love u!!
Amen enkuan abro adersan Awo tenstowal legnam mensat yihunln ya habesha tibeb libsoch lay meskal ya gidd manor alebt ahun ahun yala meskal eyatsera silehone asibubet ya meskal wubet aynorwm
ቤቲ ሽንኮሪና፣ ተፈታዊት!
ፓስተር ፣ ቄሰ፣ ነብይ.... ጠማማዎችና ዉሸታሞች ናቸው። ብዙ ተሞኝቸአለሁ። የባሌጌዎች Club ነው it’s a means of making money!
Love you so much❤
betishaaa😍😍
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቤቲየ❤
PEOPLE are dying. Ooooooooo😭😭😭 Where is God???
Bete Aytesh bihertegnet endet metro mehonune ayesha kegna Ethiopiane gare temesasay lay selemetash Begila Amsegneshaleghu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Rasun Abiy Bente aydelem ende ways haymanotebus new ?
ፓሰተርቸሬየሚናገረዉሁሉሰረአትያለዉየድሮጰጤእዳተነበሩእኔኦርቶዶክሰነኝ.ቀጥልበት
ቤቲቲቲቲቲ
አይ ቤቲዬ ያደረግሽው መስቀል መሳይ የluciferyan ነው ቶሎ ውልቅ Google እሺ ዘጋኝ።
በርቺ
ሰላም የእኔ ውድ እህቴ የጌታ ልጅ ቤቲዬ አውቃለሁ ሳታውቂ እንዳደረግሽ ልልሽ የምፈልገው አንገትሽ ላይ ያደረግሽው መስቀል የኢሉሚናቴ ምልክት ነው ትክክለኛው የክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል አይደለም::ስለዚህ ደግመሽ አታድርጊው እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ 1ኛ ቆሮንቶስ 8:10 ይህ ማለት የሚድያ ሰው ስለሆንሽ ብዙዎች ካንቺ ተቀብለው ሊያደርጉ ይችላሉ ያውም የጌታ ልጆች ስለዚህ ባለማወቅ ላደረግሽው ከጌታ ዝንድ ምህረት ይሁንልሽ ደግሜ እላለሁ ተባረኪልኝ ❤
Pastor Chara malkame saw ena ortodox nagne gen btam nawymwodhe btame naw ymakbrehe !
Bate Hagerachen anchen ena meselochesh nachew le medretu mergem ye emtezeru wera becha emnetachu Hieywet yelelew
ቤቲ ግን እግርሽን ማወዛወዝ ለምዶብሻል??? ማቆም አለብሽ ይረብሻል!!!
Cheryee anteko lezi twled medehanit neh regim edme ystk
Misten Yagenge Ke Semayie Bereketen Agenge Yelale Kalu setamengebet newe yemifesemew Enji endihe yemiyasek weyene wedemashemotete betehidu Melekam newe.
እሱ ፓስተር ኮመድያን ነው ወላሂ ያስቅኛል አንድ አንዴ 😂
ቤቲ
ዛሬ "አሀዳዊ ኢትዮጵያዊነት /በሀይማኖቶች ጭብል በተለይ በኦሮሞ ህዝብ ተፈጥሯዊ ፖለቲካዊ መብትና ነፃነቱ ላይ የተሠራው ሴራ ... ለግዜው ሆድ ይፍጀው "
እባክሺ ቤቲ ..." ጴጤነትሽን" በግል ያዥውበኖራ የተቀባ መቃብርን አትነካኪ።
ሰውዬ አትቀባጥር እዚህ ሌላ እዣ ሌላ 🤔😡
Ahun yaleshebet huneta tekekelega Kristeyan
Betye kinjo yeyesus leje lewteshi endet des yelal
Betty....I guess you better try another profession...honestly .....But Pastor Chere is living by his መክሊት..... God good all the time....
ፔንጤ እኮ ዋናውን ዘሎ ትንሳኤ የሚያከብሩት ነገር ሁሌ ያስገርመኛል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
ዋናዉ ነገር እኮ ትንሳኤዉ ነዉ?ከትንሳኤዉ በላይ ዋና ምን አለ?
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ከክርስቶስ በላይ ዋና አለ?
ክርስቶስ ሞቶ የተነሳው ለሀይማኖት ተቋም ሳይሆን ለአለ
ም ህዝብ በሙሉ ነው
@@SadiSink-et5uk ye getan tinisae man astemarechih ........be 30,2,3,23 yiwal ayiwal bemin tawukaleh
እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ ፓስተር ቸሬ ❤❤🙏
ቸሬ አንተ ያሳሰርከውን አስፈታ
MESEKEL ADELEM YADEREGECHEW YE AMARENGAWEN YE Te tu ti Ta tie t yemechereshawen feedel newe Enji MESEKEL Adelem Yetengawen Eyesus newe yemetewekelewe Asazange ziga nate Masemesel Hatiyat Newe.
አይ ቤቲ
Yesan yekefate tege setengerate andebeta teyaze gerame emetawerewen mesehafe keduse ematenore asemesaye sew kefuwoche new
የኢትዮጵያ የመከራዋ ምንጭ ዲያብሎሱ አብይ አህመድ ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ በዚህ ዲያብሎስ መቃብር ላይ ይመጣል
Min. Tkefaflale anat. Yekefle🤔
ምንጮማ መለስ ዜናዊ