"ነብዩ የሚስቱን እናት ደፍሯል?? እውነታውን ተናገረ! ሚስቴን ልከሳት ነው!" | Prophet Demsashi | Absalat | Fikersism

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 12. 2023
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 402

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Před 6 měsíci +47

    ባካችሁ የሚዲያ ሰዎች ይህንን ሰው ምን ያስተምራል ብላችሁ ነው ለሚዲያ የምትጋብዙት እርስ ሳይሆን እርሱን ወደሚዲያ የሚጎትት ነው በሽትኛ። እባካችሁ ለሕዝቡ አስተማሪ ፕሮግራም ስሩበት።

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 Před 6 měsíci +79

    አሁን ምን ይሁን ብላቹሁ ነው ሚዲያ ላይ የምታቀርቡት አውቆ አብድ ሰው

    • @Havase22Havase22-dd8oz
      @Havase22Havase22-dd8oz Před 6 měsíci +2

      እንደዚህ አይነት ሰዎች ያስፈልጉነና
      ል ዘና ማለት አለብን ሰይፉ ጋር መች ነው የሚቀርበው

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před 6 měsíci +4

      Unsubscribe block dislike በማረግ ነው መቅጣት

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před 6 měsíci +1

      ​@@Havase22Havase22-dd8ozጊዜህን ነው ምታጠፋው።ሰነፍ!

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 6 měsíci

      እናተየ ተው እጅ ከአራት ኪሎ ደም ጠጭ እብድ ይሄ ይሻላል 😅😅😅😅😅😅😅ወይ ፍርድ ወይ ውረድ 😢😢😢

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 Před 5 měsíci

      We need some fun , thank you. I am tired of horror news all the time so this is relaxing my mind ,

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před 6 měsíci +44

    እኔ በጣም የሚያስቀን በጣቱ እእፍፍ የሚላት ነገር😂😂😂😂😂😂

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @umeman3175
      @umeman3175 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂ine saken mekotater alchilim

    • @adanechweldyohans7352
      @adanechweldyohans7352 Před 6 měsíci +1

      ኧረ አይባልም እዳትቀሰፉ😂😂😂

  • @user-gh2wu9uv6k
    @user-gh2wu9uv6k Před 6 měsíci +27

    የኛዎች ከዚህ ሰውዬ ምን እንማር በጣም ወረዳችሁ ለጆራችን ፍትህ እንፈልጋለን በጣም ታሳፍራላቹ

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 Před 6 měsíci +30

    የኛ ቲቪ በጣም ወርዳችሁ ኢሄንን በሽተኛ ህክምና የሚያስፈልገዉ ሰዉዪ በማቅረባችሁ ልታፍሩ ይገባል አሁን ከዚህ ሰዉ ምን እንማራለን?ያሳዝናል

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Před 6 měsíci +18

    ጭራሽ በጀት ልከን ልትመጣ ጉድ እኮ ነው እዛው ባለህበት ልቦናህ እንዲመለስ ፀበል ለሚወስድህ በጀት እከፍላለሁ

    • @kaki682
      @kaki682 Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před 6 měsíci +19

    ትልልቅ ሚዲያዎችም እንዲህ ስትጃጃሉ ግን አያሳፍርም።?

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 6 měsíci +24

    ሚስትህ ልጆችህን እንዳታይ መከልከሏ በጣም ሃላፊነት የሚሰማት ሴት መሆኗን ያሳያል እኔም ብሆን ልጆቼ እንዳንተ አይነት ከንቱ አባት እንዲኖራቸው አልፈልግም ማፈሪያ ነህ

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Před 6 měsíci

      😂😂😂😅😅

    • @dansamkid01
      @dansamkid01 Před 6 měsíci +2

      ይሄ ሰው የአይምሮ በሽተኛ ነው ሳምሪ ልትፈርጂበት አይገባም ከእርሱ ይልቅ ሚዲያው ነው መወገር የሚገባው።

    • @Kalkidan83
      @Kalkidan83 Před 6 měsíci +1

      በትክክል እውንት ብለሻል አምላክ አይቷታል በእጁ ዳብሷት ምህረቱን ልኮላታል

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před 6 měsíci +26

    እረ ይሔን ሠውዬ ማቅረብ ማለት እግዚያብሔርን ስደብ ማለት እንደሆነ ነው የማስበው

  • @zenebechmengesha8401
    @zenebechmengesha8401 Před 6 měsíci +23

    ገና ብዙ እናያለን የፍፃሜ ዘመን ላይ ነን

  • @itsmydam2497
    @itsmydam2497 Před 6 měsíci +3

    የዚህ አይነት እብዶችን እውቅና እንዲያገኙ እየረዳችሁ ያላችሁት የኛ ቲቪ እና መስል የ ዬቱበሮች ናችሁ

  • @tigistgetachew3799
    @tigistgetachew3799 Před 6 měsíci +3

    ሌላ ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ማቅረብ አልቻላችሁም?

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n Před 6 měsíci +20

    አቅራቢዎቹ እራሱ የማይረቡ ናቸው ይሔን አጋንት የሆነሰውዬ ጌታ ደሱስ ይገስፅክ ይሕ ምን ፍቅር ሲዝም ነው ሴጣን ሲዝም በለው

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 Před 6 měsíci +9

    አሁን ከዚህ ምን እንማር ?እባካቹ ሚዲያዎች ሰውን የሚያንፅ አስተማሪ የሆነ ቢልዮ ልቀቁልን 😢

  • @astair1568
    @astair1568 Před 6 měsíci +7

    ይህ፣ልጅ፣ በመጥᎈ፣ መንፈስ፣ ታስራል፣፣፣pls pray for him.

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en Před 6 měsíci +11

    ጨለል ይመችህ
    አማኑኤል ውሰዱት

  • @nigistabate6553
    @nigistabate6553 Před 6 měsíci +22

    ጌታዬ ሆይ ለይተክ ምታ

    • @asterabera5654
      @asterabera5654 Před 6 měsíci

      😂😂😂

    • @rahelmersha4490
      @rahelmersha4490 Před 6 měsíci

      ​@@asterabera5654😂😂

    • @user-mw2yq8ol2u
      @user-mw2yq8ol2u Před 6 měsíci

      አሚን ያረቢ ለይተህ ምታ

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 Před 5 měsíci

      He did nothing wrong , he is just comedian , we are tired of horror story, just add some fun

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 6 měsíci +6

    የ ዓመቱ ምርጥ አስቂኝ ሰው::

    • @ashebirbelayneh3216
      @ashebirbelayneh3216 Před 5 měsíci

      እኔ ሰው ነግሮኝ ነው ያየሁት ግን ይህ አመት ከገባ እንደዚ ስቄ አላውቅም

  • @DerejeBegeshaw-gi6ff
    @DerejeBegeshaw-gi6ff Před 6 měsíci +9

    ሚዲያ ላይ ከምታቀርቡት ምናለ ወደ ህክምና ብትወስዱት?።

  • @aster9701
    @aster9701 Před 6 měsíci +3

    በጣም ያሳዝናል ይሔ ሰዉዬ እኮ አልተረዳቺሁትም ያይምሮ በሽተኛ ነው ስዉ የግድ ልብሱን ማዉለቅ አለበት እብድ ለመባል : እባካቾሁ አሳክሙት ወ ይ ፀበል ዉሰዱት

  • @user-gz9rf4hf3e
    @user-gz9rf4hf3e Před 6 měsíci +21

    ይሄ ሰውዬ ግን የኑሮ ውድነት ይመሰለኛል እንዲህ የሚያሰቀባጥረው።

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Před 6 měsíci +7

    ልጄ ሸረሬት ናት ጉድ በዛ ዘንድሮ ምን አለ ይህን ሰው ወ አማንኤል ሆሥፒታል እንጅ ወደ ሚዲያ ባታመጡት ኡፍታው ደግሞ ምን ማለት ነው ወይስ አውቆ አበድ ነው 😮

  • @ferhangada7716
    @ferhangada7716 Před 6 měsíci +4

    ዘንድሮ ግን እብደት መልኩን ቀይሯል TVውም አዘጋጁም ተያይዘው ነው ያበዱት! ግን ምን ጉድ ነው ዘንድሮ?

  • @yetesfan
    @yetesfan Před 6 měsíci +9

    He is much better than tiktok people who insult people everyday. He is creative and funny. Kechine akiste nat des tilalech 🤣🤣

  • @user-fw4tg5he7l
    @user-fw4tg5he7l Před 6 měsíci +7

    የህንድ እምነትን ማስፋፋት አትችልም

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před 6 měsíci +30

    ስራ ያጣ ጋዜጤኛ

  • @foziya3337
    @foziya3337 Před 6 měsíci +5

    እኔ የሚገርመኝ እሱ ሳይሆን ይሄንን አውቆ አበድ ሚዲያ ላይ የሚጋብዙት ናቸው ምን ቁምነገር ልናገኝበት ነው 🤔🤔🤔እፍፍፍፍ☝️ በፍቅር አምላክ ፀበል ግባ በግዜ የጨለልክ እብድ የኛ ቲቪ ምነው ደህና ሚዲያ አልነበራችሁም እንዲ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @matiassolomon-iv5lg
    @matiassolomon-iv5lg Před 6 měsíci +6

    አረ ስርአት ያዙ ሚድያዎች

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j Před 6 měsíci +7

    እናትሀገሬስቱንተሸክመሻል😢😢😢😢

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Před 6 měsíci

      አባባልሽ ግሩም ነው❤

  • @genetreta1474
    @genetreta1474 Před 6 měsíci +2

    ይህንን ልጅ ከመጀመሪያው ጀምሮ ሳየው በላኤሰብእ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ አስነስቶት ይሆናል የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ ዛሬ አረጋግጦልኛል
    አንደኛ ነገር ንግግራቸው ተመሳሳይ ነው
    ሁለተኛ ሃይማኖታችን ቅዱስ አብይ ብሎታል ሲል የራሱ የበላኤ ሰብእ ፈጠራ መሆኑን ያሳያል ልብ ብላችሁ ካያችሁት ልጁ ይቃዣል ልክ እንደ ደራሶው ባለፈው ትዝ ካላችሁ ቅጠል በጨው ብሉ ያለው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 6 měsíci +7

    የኛ ሚዲያ የምትባሉ ለምን ያልሆነ ሰው ከምታቀርቡ ብዙ ታሪክ መከራ ያለባት ሀገር ተቀምጣችሁ ያልሆነ ነገር ለህዝብ ታሰማላችሁ?? ለምሳሌ እኔ እናቴን ብታገና ኝ ኝ

  • @user-tg7hj6ns8c
    @user-tg7hj6ns8c Před 6 měsíci +3

    እድሜህ፣ይጠር፣አንድ፣ወንድ፣ይታጣ፣ይህን፣ማስወገድ፣ነበርርርርርርርርርርርር

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 Před 5 měsíci

      Why you curse him?? Who are you , are you pure person or perfect??

  • @isog274
    @isog274 Před 6 měsíci +7

    The media tries to makes him popular this mad man shame...shame 😢😮

    • @fikerfiker7922
      @fikerfiker7922 Před 6 měsíci

      He’s popular already 😂
      He said he’ll be ur pm after abey 😂😂😂😂

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Před 6 měsíci +4

    እኔ በጣም የማዝነዉ በሚዲያዉ አሁን ይሄንን እብድ ደጋግማችሁ ማቅረብ ምን ማለት ነዉ ምንድነዉ እኞ የምንማረዉ ነዉ ለሱ እዉቅና መስጠት ነዉ ይሄ

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 Před 6 měsíci +10

    እር ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 6 měsíci +18

    በቁሙ የሚቃዦ የመጀምሪያ ነብይ big respect ለነብያችን 😂

  • @YaregalAbtew-rc2yb
    @YaregalAbtew-rc2yb Před 6 měsíci +5

    ጋዜጠኛዉ አንደኛ ነህ ተመቼኸኝ ይሄን ጨለሌ ስላስደነበርከዉ ደስ ብሎኛል

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Před 6 měsíci +2

    ውስጤ ደግሞ ያሳዝነኛል እሄ ምን ነው ያመዋል ምናምን እልና ደግሞ ያሳዝነኛል ምናልባት እግዚአብሔር ከጠፉት በጉች ይሁን 😢

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @user-vi3kj8tw8w
    @user-vi3kj8tw8w Před 6 měsíci +1

    እባካቹ ወላጆች ስትለያዬ ልጆችን አትጉዱ ልጆቹን አሳይው ልጆቹ ይጎዳሉ እሱም የአባትነት መብት አለው

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 Před 6 měsíci +3

      እፍ እፍ ሊልባቸው ሊያወዛግባቸው ነው?

  • @user-qh3gn7xt8e
    @user-qh3gn7xt8e Před 4 měsíci +1

    አቦ ፀበል በገባ ጥሩ ነበር መጨረሻው ዘመን ገና ጉድ እናያለን ያ ረቢ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před 6 měsíci +10

    😂😂ደብሮኝ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @MestuJeses
    @MestuJeses Před 6 měsíci +2

    ጌታ ይድርስልህ

  • @Mmmmmmmiturfv
    @Mmmmmmmiturfv Před 6 měsíci +2

    ወንድሜ እግዚር ይማርህ

  • @amam5874
    @amam5874 Před 5 měsíci +2

    እሱ ያየውን እኛ ስለማናይ ነው እንጂ ሰውየው ትክክል ነው

  • @eyerusalemhaile8081
    @eyerusalemhaile8081 Před 6 měsíci +3

    My God help him

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 Před 6 měsíci +1

    ልጅህን ማየት አልቻልህም
    ቤትህ ፈርሶብሃል
    አስከሬን ማቃጠል ልትጀምር ነው
    ስራ የለህ አላማ የለህ
    ቤተሰብህን ጥለህ ወጠሃል
    ከስራ ተባረሃል
    እዛ ሰክረህ ስትንዘላዘል ስልክ ተሰርቀሃል
    አረ በሳቅ ሞትሁ እንዴው በስንቱ ልሳቅ ሸረሪት ወለድህ ሁሉ ብለህ ብለህ የሞተ ሰውም አያስበው
    አለምህን ቀጭተህ ጫቱንም መጠጡንም ዝሙቱንም ምኑንም ምኑንም ብለህ ነብይ ነይ ምናምንቴ ስትል አታፍርም አሁንስ አበዛህ ብሶት ያሳበደው እርኩስ መንፈስ የወረረህ ለሚዲያዎች በተለይ ለየኛ ግን ነፍስ ይማር ሰው ምን ይማር ከናንተ አሁን

  • @Mohammed-kp9oo
    @Mohammed-kp9oo Před 6 měsíci +1

    ሱፎም ተለብሶም ማበድ አለ ለካ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos8980 Před 6 měsíci +4

    ይሄ ሰዉ ግን ዘመድ የለዉም የሚያሳክመዉ

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Před 6 měsíci +1

    ለጨለሉ ብቻ ሚቀቡበት ሚዲያ ብከፍት በቃ ያዋጣኝ ነበር 😂

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 Před 6 měsíci +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😳😳😳😂😂😂😂😂😂

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይማርህ ደምሳሽዬ

  • @deribemulugeta1145
    @deribemulugeta1145 Před 6 měsíci +9

    ለኔ እብዱ አቅራቢዉ ነዉ።ስራ አጥ።

  • @atinkutzewdu3044
    @atinkutzewdu3044 Před 6 měsíci

    Mr Demsash, watch out your consistency to gain trust

  • @bettykebede921
    @bettykebede921 Před 6 měsíci +2

    ለምን ዋሽው እንዴ ፕሮግራም ላይ አትቀብም

  • @user-ph4bb1sr7g
    @user-ph4bb1sr7g Před 6 měsíci +3

    እኔ የምለው አሁን ጋዚጠኛው ለሚስትክ ሰራ ሰራው ብለክ እንጀራ ስጭ ትላለክ?

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 6 měsíci +9

    እኛ ግቢ ቤቶን ስርታ የተቀመጠችው ሸረሪት ያንተ የልጅ ልጅ ትሆን ይሆን ከሆነች እባክህ ቤተሰብህን ስብስብልን

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 Před 6 měsíci +1

    ጃሬ ለምን አታድግም ሲባል ጉድ እየሰማው እንዴት ልደግ አለ

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 Před 6 měsíci +1

    😮😮😮 ሁሉም ሰዉ የሳቀ ነዉ ግን በጣም አደገኛ አከያየድ ነዉ ሚሄደዉ ይሄ ስራ የ Western ተንኮል ከጀርባዉ ሊኖር ይችላል ባህል ሀገራዊ ክብር መምታት የነሱ ስራ ነዉ።

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před 6 měsíci

    ትክክል

  • @rukiahussen2907
    @rukiahussen2907 Před 6 měsíci +1

    የሚገርመው ከተጋባዡ. የጋባዡ ይባስ በጣም ያሳዝናል

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 6 měsíci +5

    እሄ ሰዉየ አስሮ የምገርፍልን ሰው ይጥፋ እንዴ ጎበዝ 😎😎

  • @user-ni3mr8ep1p
    @user-ni3mr8ep1p Před 6 měsíci +8

    አንተን ያገባች ቀን ነው ያበደችው ሴጣን ሲዝም😢😢😅😅

  • @abrarawmuluneh3042
    @abrarawmuluneh3042 Před 6 měsíci +1

    My question gazetegaw eskrbito ena werket yeyazew men kum nger leyzbet new yegrmal!!!!!

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Před 6 měsíci +4

    ጣቱን ግን እያቃጠለው ይሆን እንዴ እፍፍ እሚለው😂😂😂 😂😂😂 😂😂😂 😂😂😂 😂

  • @yared2112
    @yared2112 Před 6 měsíci +3

    በሽተኛ እንደማሳከም ሚዲያ ላይ ታቀርባላችሁ?🤔 አረ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 6 měsíci +1

    የሞባይልህን ማርክ ንገረኝ ደውለን እናገኛሃሌን ገብ አሰባሰብን 🤔

  • @user-ng9in8zd6s
    @user-ng9in8zd6s Před 6 měsíci

    gerami

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 6 měsíci +2

    I really feel relaxed when I hear his stories.😂 Betam tasdestaleh atetefa fff👆

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Před 6 měsíci +1

      😂 Tolo wede church wesedut 100 % Be EYESUS SEM NETSA YEWETAL. AGANENT SAYGELEWO. YE ZELALEM HIWOTUN ENDAYATA.

  • @tigistabebe7139
    @tigistabebe7139 Před 6 měsíci +1

    ኦርቶዶክሶች ኑ የነፍስ ስራ እንስራ ይህን ሰውዬ አስረን ፀበል እንውሰደው ከፅድቅም በላይ ትውልድን ከማበላሸት አናድን።

    • @Lily-yg4dl
      @Lily-yg4dl Před 5 měsíci

      Tselot ayishalim be gid kemaser? Human right violation endayihon bilen new.

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 6 měsíci +3

    ውረድ ሲል 😂😂😂ከስልጣን የሚመስለኝ ነገርስ😂😂😂😂

  • @abebamekonen905
    @abebamekonen905 Před 6 měsíci

    yasazenal be azegaju tegeremeyalehu asafariwoch

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 6 měsíci +1

    ሁለት ንቅሎች ጠያቂ እና ተጠያቂነብይ እያልክ እውቅና ትሰጣለህ ሁላችሁም በቃ ሆዳም ሆናቹ ስነምግባር ሚባል የለም ይሕ አሁን ምን ሚያንጽ አለው አሁን ልጆቹ ለይ ምንአይነት ተጽእኖ ነው ሚያሳድረው

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 Před 6 měsíci +2

    እረ ምን አይነት ሚዲያ ነው እንዲህ አይነት የዘቀጠ ዘገባ ፣እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ። እየሱስ ይመጣል

  • @user-zl6be6be4q
    @user-zl6be6be4q Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 6 měsíci +2

    ቆይ ግን ምን ነው ሰው ጠፋ እንዴ? ይሄን የጥልቁን አውሬ ስጋ ለማሽ ደጋግማቹ የምታቀርቡት 😮😮 ብሎክ ከዛሬ ጀምሮ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před 6 měsíci +2

    ቅቤውንና ይሄን ልጅ ሚጣቅ አማኑኤል የሚወስዳቸው ይጥፋ?

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Před 6 měsíci

    አፈርኩ ስለ እናንተ! !!

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 6 měsíci

    አረ በፈጣሪ እንዲህ ከሚቀባጥር ያበደ መሆኑ እኮ ከሩቅ ያስታውቃል ለቁጥር ለብር እያላችሁ ምናለ ባትጫወቱበት ወንድማችሁ አይሆንም ወደሀኪም ቤት ልካችሁት ጤናውን ቢያገኝአረ በፈጣሪ እዘኑለት የሚያወራው ሁሉ ቁም ነገር የለውም ምናለ ብታሳክሙት በጣም ያሳወፐዝናል ፈጣሪ ከዚህ እብደት ያከፐውጣህ እላለሁ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před 6 měsíci

    ምንም ቢያስተላልፍ እንግዳ እስከሖነ ድረስ መከበር አለበት ጋዜጠኛው ቲቶከር ተናገረብለሕ መጠየቅ የዚልጅ ሐሳብ ይበልጣል

  • @user-yv2gd3tp9d
    @user-yv2gd3tp9d Před 6 měsíci

    በጣም ነው የምጠላው

  • @good8574
    @good8574 Před 6 měsíci +3

    እኔ ይምለው ጤነኛ ለመሆኒ ምን እርግጠኛ ናችሁ ውይስ ሙድ ለመያዝ ነው የምታቀርቡይ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 6 měsíci +1

    በስልኬ እስክሬን የገባ እርኩ መንፈስ ወጋሁ ወጋሁ 🙄 ትገርማላቹ ባለሚድያዎች

  • @destaasrat8265
    @destaasrat8265 Před 6 měsíci +6

    በደና ግዜ አብደሀል

  • @fikiryashenifal8457
    @fikiryashenifal8457 Před 6 měsíci

    ልጁ እኮ ስለ ዳግም ውልደት ወይም reincarnation ነው ሚያወራው ይህም እምነት በ ቡዲህዚም ሂንዱዪዝም ጄይኒዝም ሴይኪስም የሚባሉ እና በመሳሰሉት የእስያ ህዝቦች ያለውን እምነት ነው ሚናገረው:: ይህም እምነት በስፋት በሕንድ አገር ይገኛል ሌሎች እስያ አገሮች ላይም ይገኛል:: ግን ደምሳሽ ነብሴ ግን አጭቤ ስለሆነች በደንብም አልገባውም ::

  • @user-yr1sq4qb2g
    @user-yr1sq4qb2g Před 6 měsíci

    ከሱ የሚገርሙት ሚዲያውን ለቁም ነገር የማይጠቀሙት ጋዜጠኞች ያሳፍራሉ ከዚህ ሀሳብ ምን ሊያስተምሩን ነው ከሚስት እናት ጋር መወስለት ቅዠት አልገባኝም ለሚዲያው ክብር ነበረኝ ቀለላቹብኝ

  • @hanazgeye4284
    @hanazgeye4284 Před 6 měsíci

    Eyesus yalgenenbete ulu kaganente newe“እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።”
    - ሮሜ 8፥1

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Před 5 měsíci

    ይሔንን። ለሕዝብ። ማቅረብ። ምን። ተፈልጎ። ነው። እንደዚ። እንዝቀጥ። ወይ። ጎድ። ነገ። እንደሚያስጠይቃችው አታውቁም። ዛሪ የሚጠይቃችው። ባይኖር። ነገ ትጠየቃላችው። እንደዚ። አይነት። የተበላሸ። ነገር። ለሕዝብ። ማቅረብ። ወንጀል። ነው። ሰውን። ሸረሪት። ቀጪኔ። አይጥ። እንቁራረት ምናምን። እያለ። ሰው ላይ የሚቀልድ ቀፋፊ ማቅረብ ወንጀል። ነው። እኔን። ቢለኝ። አንገቱን። ቆርጨው። በትሩ አስቀምጥለት። ነበር። ሕግ። ከሌለ። እገወጥ። መሆን። ማንም። አይፈራም።

  • @user-qs9jh5dm8l
    @user-qs9jh5dm8l Před 6 měsíci

    weyena be medihanealem lijoche alwte i fell sorry for your children oh my god bet betmote yesallehalle yehone egzabiher yegesitsihe

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 6 měsíci

    Enante rasachihu chigir alebachihu,
    Yih lehizbu min yitekimal bilachihu new endegena yakerebachihut?
    Eyastewawekachihut yimesilal, Egziabher yigesitsew, Yigesitsachihu!

  • @yemedanken7539
    @yemedanken7539 Před 6 měsíci +1

    ስርአት ማጣት ነው ሰው እያወራ ፕፍ እያለ ማስደንገጥ ምን የሚሉት ጋጠወጥ ነው

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 6 měsíci

    አውቃችሁም ሳታውቁም ይሄን እምነት እያስተዋወቃችሁት ነው ትኩረት ባሰጡት ጥሩ ነው እንደቀልድ የተጀመረ ነገር ነው በዃላ አገር የሚያጠፋው

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Před 6 měsíci

    በጣም እያሳቀኝ ነዉ የማየዉ ኮመዲ የሆነ ሰዉየ ክክክኮክ

  • @user-zu1op2op7d
    @user-zu1op2op7d Před 6 měsíci

    ህዝብ እንደ ህዝብ በጣም ተንቀናል ሀገር ወድቃለቭ ለህዝብ እሚጠቅሙትን እስር ቤት ትውልድ እሚበክለውን በየቦታው ታቀርባላች ማፈርያዎች እሄም ስራ ነው ትሉ ይሆናል

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 6 měsíci +2

    እንደዉ በመዳንያለም እንደዚህ ሚዲያ ስራ ፈት የለም

  • @aberamamojaleta7564
    @aberamamojaleta7564 Před 6 měsíci +1

    Ufffii

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před 6 měsíci +4

    ቅንድሙን ተቀንድቧል ይሔ ሠውዬ ሌዝቢያን ነው በእግዚያብሔር የማያምን መጨረሻው ይሔን ነው

    • @user-zo1tb9tw3w
      @user-zo1tb9tw3w Před 6 měsíci

      ሰዶማዊ ነው።ልቦና ይስጠው ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው

  • @HanaAbebe-il8bl
    @HanaAbebe-il8bl Před 6 měsíci +2

    ምን ይሁን ብላችሁ ነው ይሄን የምታቀርቡብን

  • @hulumyalifal-jq1zz
    @hulumyalifal-jq1zz Před 6 měsíci +1

    ምን ይሁን ብለክ ነው ሚዲያ ላይ የምታቀርቡት 😏ለማ የሚባል ለፍቅር ብሎ መሰዋት የሆነው ጋብዙት አዲስአበባ ውስጥ ነው 😔

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před 6 měsíci

    ዩ ቲዩበርስ አንዳንዴ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሰዋዊነትና እግዚአብሔርን ፍራቻ ቢኖራችሁ ጥሩ ነበር ይህ ሰው ጤናማ አይመስልም መርዳት ቢቀር መሳቂያ ባታረጉት ምናለ ??
    ቢያንስ ከጀርባው እናት እህት ወንድም ቢፋቱም አንድ ወቅት የትዳር ነበረው ልጆች አሉት እነሱን እንኳን አክብራችሁ ብትተውት ምናለ
    ኧረ እግዚአብሔርን ፍሩ