ዓለምን የማድናት የመጀመሪያው ጥቁር ነብይ ነኝ !! - የፍቅርሲዝም መስራች አዲሱ ነብይ ደምሳሽ በሀይሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2023
  • #Harmonytube #Ethiopian #ethiopia #ፍቅርሲዝም #fikirsism #Religion #spiritual #newrelease
    ዓለምን የማድናት የመጀመሪያው ጥቁር ነብይ ነኝ !! - የፍቅርሲዝም መስራች አዲሱ ነብይ ደምሳሽ በሀይሉ
    Hamer Broadcasting Service and communication PLC (HBS ) is a Public broadcaster with a mandate to inform, educate and entertain the public of Ethiopia. Founding on the statute of the broadcasting Act( The ACT) of Ethiopian broadcasting Authority Obligations are captured in the independent communications of Ethiopia (EBA) Regulations and license conditions, providing you tube channels, Radio stations, Events and different kinds of communication and other media works .Our vision is to become the leading, credible voice and face of the nation and the continent . and our mission is a high performing, financially sustainable, digitized national public broadcaster that provides compelling informative, educational and entertaining content via all platform. we give value first for Respect, Trust, Integrity , quality and so on .......
    • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction)
    • የዩቲዩብ | / channel
    • የፌስቡክ | / hamertvharmonytube _ profile.php?...
    • የኢንስታግራም | / hamereethiopia
    • ትዊተር | / harmonytv_hamer
    ቲክቶክ ፡ / harmonytv1
    Telegram:/ t.me/Hagerigna2060
    Mob. +251 92 908 3535
    E-Mail: harmonybs@gmail.com
    Ethiopia, Addis Ababa

Komentáře • 169

  • @frommykitchen3973
    @frommykitchen3973 Před rokem +10

    ይገርማል እናት ሀገር ኢትዮጵያ በጣም በጣም ታሳዝናለች በእውነት የሱ ማበድ ሳይሆን በየቻናሉ እንደትልቅ እውቀት አመንጪ ይመስል ሲጋብዙት ነው
    ደሞ ደምሳሽ እኮ ነው ስሙ
    እባክህ ፈጣሪ ማረን

  • @abdi726
    @abdi726 Před 6 měsíci

    አብርሃ ምንጋብዙልን

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ልቦናህ ይመልስክ

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v Před 5 měsíci

    መታደል ነው በዚህ ዘመን ማበድ እድለኛ ነህ

  • @mintsenotasmaer
    @mintsenotasmaer Před 14 dny

    ሰላም

  • @musicman7290
    @musicman7290 Před rokem +20

    Fikrism
    Confidence 100%
    Knowledge 0%
    Creativity 3%
    Persuasiveness 7%
    Hair style 40%
    Humility. 6%

  • @malik7120
    @malik7120 Před rokem +3

    “ፍቅር” የሚለውን ቃል በመጠቀም ተከታዮችን ለማሸነፍ ነጥብ ለማግኘት እየሞከረ ነው ፣ ይጠንቀቁ እና ያስተውሉ-እጅግ በጣም ተከላካይ ነው አስፈላጊ ጥያቄዎችን ለማስረዳት ፈቃደኛ አይደለም - በማስወገድ ፣ ወደፊት እንደ እሱ ያሉ ብዙ ሰዎችን እናያለን - ቃለ-መጠይቁ ጠያቂው ስለ ጨዋው ሰው ረጅም ታሪክ ሰጥቶን መሆን አለበት። የእሱ የትምህርት ደረጃ እና የህይወት ስኬት። የእሱ ተከታይ በዚህ ጊዜ አለው. ምን አይነት የገንዘብ ድጋፍ አለው . አወያይን ባደንቅም ብዙ ጠቃሚ ጥያቄዎች ቀርተዋል። ሀያሉ አላህ ይጠብቀን።

  • @SAMUEL-fb8ff
    @SAMUEL-fb8ff Před rokem +3

    ድፍረቱ ደስ ይላል ራሱ እያጦዘ ይኖራል

  • @user-vg6zv9gf6i
    @user-vg6zv9gf6i Před 11 měsíci +1

    መርጦ መጠየቅ ነው የሚፈልገው አባቱ አንብ እወቅ መጀመሪያ

  • @helentube5376
    @helentube5376 Před rokem +4

    በደህና ቀን አብደሀል ሰዉየ ድፍረትህ በጣም በዛ በስምአም

  • @NIQATETHIOPIA14
    @NIQATETHIOPIA14 Před rokem +2

    (እና ለምን ብለህ አጠይቅም እንዴ?!!! ) በዚህ አጋጣሚ አሪፍ ጋዜጠኛ አግንኝተናል ኣሪፍ ጥያቄ ነው ያቀረብከው በርታ በሌላ ቁም ነገር እጠብቃለን

  • @kosanjirru9840
    @kosanjirru9840 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ ነው

  • @KefaleSimeneh
    @KefaleSimeneh Před 3 měsíci +1

    ደምሳሽየ እባክህ እንዳታስደመስሰን

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před 5 měsíci

    ፈጣሪ አላህ በቻ ነው ሌላ አመሌክ የለም

  • @mulatumekuria4103
    @mulatumekuria4103 Před 2 měsíci

    Be Sicily and respectful

  • @fatumaabdurhamn1420
    @fatumaabdurhamn1420 Před rokem +1

    Wolhi lki nw liju

  • @askaledesta1560
    @askaledesta1560 Před měsícem

    Ke diyablos new

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    እግዚኦ ስንቱን ጉድ ተሸክመሸዋል ሀገሬ

  • @fatumaabdurhamn1420
    @fatumaabdurhamn1420 Před rokem

    Alha aytayim aynkam aydasesim

  • @miniyayohannes6772
    @miniyayohannes6772 Před 3 měsíci

    ልጁ እኮ እርዳታ ያስፈልገዋል
    ፀበል እና ፀሎት

  • @melakutadesse7797
    @melakutadesse7797 Před rokem +4

    አሁን በሀገራችን ያሉት ፖለቲከኞች በተለይም ሀገር እየመራን ነው የሚሉት ምንም ዓይነት የማስተዳደር አቅም የሌላቸው እንዲሁም ለሀገር የሚጠቅም አዲስ ነገር መስራት የማይችሉ ናቸው፡፡ በመሆኑም በየግዜው የተለያዩ ወጣ ያሉ ነገሮችን በመፍጠር ህብረተሰቡ መነጋገሪያ እንዲያደርግና ወሳኝ የሆነውን የህብረተሰቡን ጥያቄ ለማስቀየርና ለማረሳሳት እንዲሁም ግዜ መግዣ ስለሚፈልጉ ይጠቀሙበታል፡፡ ለመሥራት ያልታደለ አይምሮ … እንደሚባለው እነዚህ ፖለቲከኞቻችን እንደነዚህ ያሉ ግለሰቦችን አስፈላጊውን ጥቅማ ጥቅም እየሰጡ የሆነ አጀንዳ አስይዘው እየሰሩ እንደሆነ ልናውቅ ይገባል፡፡

    • @Abenezer653
      @Abenezer653 Před rokem

      ትክክል የአብይ ደጋፊ ነኝ ፍቅርሲዝም ነው ብሎአል የአብይ ቡችላ ነው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před rokem

      በትክክል🙏 እንዲህ ያለውን ደነዝ no ማለት ማስቆም ስ ላ ል ቻልን ገና ብዙ መስዋት ያስከፍለናል በቃ መባል አለበት ውይ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ናፈቀኝ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci

      @@Abenezer653😂😂😂

  • @abdif8766
    @abdif8766 Před rokem +1

    walhi gesetaynaw gan tagastuu wawwuu yene wadii wadim ihe kijetam gar man aderkah

  • @mardicervant9082
    @mardicervant9082 Před rokem +1

    እጅግ በጣም ቀልደኛ ሰው ነው ከውቀት ነፃ ሰው ነው እራሱ ሌሎች ሃይማኖቶችን ይጠራል እንደሚያውቅ ሰው መልሶ ደግሞ ሲያፋጥጠው ስለፍቅርሲዝም ጠይቀኝ ይላል የአለም ደደብ ነው ባካችሁ፡፡

  • @haletahaleta-mj4ny
    @haletahaleta-mj4ny Před 10 měsíci

    Koy gn yihin kentu sew abiy ahmed nw ke chika yasmerete

  • @abebeamanuel70
    @abebeamanuel70 Před 8 měsíci

    Fikrsm yes ys

  • @emyembet6241
    @emyembet6241 Před rokem

    Wey gud!

  • @salihabdulalim
    @salihabdulalim Před rokem +1

    Ene muselim negne gen gazetegnaw mecheresha laye yetenagerew neger betam tekekel neger nw ena hulachenem sele hayemanotachen tenekeke yale eweket linoren yegebal

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 Před 9 měsíci +2

    እንዲህ አይነት እብደት ደስ ይላል ልብስ ማውለቅ የለ ጆሮ ላይ ሰንደል መሰካት የለ ካበዱ አይቀር😂😂😂

    • @meseleberhanu8000
      @meseleberhanu8000 Před 4 měsíci

      ምኑ ነው ደስ የምለው ይህ የተጣለው መልእክተኛ ነዉ

  • @amehamamo547
    @amehamamo547 Před rokem +1

    ሠውየው የፍቅር ሀይማኖት መሥራች ሆኖ ፍቅር እና ትግሥት አይታይበትም ጋዜጠኛውን ግን ሣላደንቅ አላልፍም!

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 Před rokem

    Ere ehe sewye beheg yeteyeq yemer betam eyabezaw nw ende ege yelem ende mesemer eyalfe nw

  • @AW12
    @AW12 Před rokem

    WAW ወስኛለሁ Fikirsizm

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Před 9 měsíci

    ምን እይጨስ ይሆን እንደዚህ ብትን የሚለዉ

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 Před rokem +2

    It’s so funny 😂😂😂😂😂😂

  • @alebotube
    @alebotube Před rokem +3

    ህጻን ነው የወሰንገላ መንፈስ አልበት እንዲሁም ሙጬ ስለዚህ አሻንጉሊት ግዙለት ይህን ሰው ማዳመጥ እራሱ ወደ ልጅነት መመለስ ነው

    • @tesfaldetaklilu7726
      @tesfaldetaklilu7726 Před rokem

      ወሰን ጋላ ምንድን ነው?

    • @alebotube
      @alebotube Před rokem

      @@tesfaldetaklilu7726 ወሰንጋላ የሚባል እናቶቻችን ቡና እያፈሉ የሚያመልኩት እርኩስ መንፈስ አላ ይህ መንፈስ እኛ ቤትም ነበር ሰካራም እጫሽ ያደርጋል እንዲሁም ሀይማኖት ያስቀይራል

  • @ledyaledya5639
    @ledyaledya5639 Před rokem

    Ebed yon sewya atantubhn yha Gera yghbawe demesas new fesa h tvyaww

  • @sinknesharada3910
    @sinknesharada3910 Před rokem

    😢

  • @emakotube5960
    @emakotube5960 Před rokem +1

    ቅሞ ጨብሲ ያላገኝ መርቃኝ ሰዉ የሚናገረዉ ስድ ንባብ

  • @qvip-hm4cc
    @qvip-hm4cc Před rokem

    Kkkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Shanko12
    @Shanko12 Před rokem +4

    እባክህ ፈጣሪ ወይ ውረድ ወይ ፍረድ እንዲያው እንዲህ ከምታንገላታን 🤭🤭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 11 měsíci +1

    Harmony tube ከነጭራሽ ነብይ ብላችሁ ስትጠይቁት 🥱

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem

    ትልቅ የራሄሎ መንፈስ አለበት 🙏🙏

  • @zewdeyasin2824
    @zewdeyasin2824 Před rokem

    arada

  • @askaledesta1560
    @askaledesta1560 Před měsícem

    Wshetam

  • @fantaayalew1155
    @fantaayalew1155 Před rokem

    ለዕብዶች መድረክ የሚሰጡ ሶሻል ሚዲያዎች ራሳቸው ዕብዶች ናቸው፡፡ ጨርቅ አለመጣሉ እንጂ ይህ ልጅ ለይቶለታል፡፡ አስተናጋጆቹም ዕብድ ናቸው፡፡ የማያፍሩ ጉዶች፡፡

  • @BruckMekonen-nq9jy
    @BruckMekonen-nq9jy Před rokem +1

    እረ አንድ ያበደ ወንድም አለኝ ፍቅርሲዝም አስመዝግብልኝ 😢😢

  • @LidetuLisanu
    @LidetuLisanu Před rokem

    Weshetam asemesay

  • @fafi985
    @fafi985 Před rokem +1

    Yemawerawe metehafun kalk metehafu bado new malet new

  • @derararoba6136
    @derararoba6136 Před rokem +2

    He is mocking 😂. You can tell from his facial expressions 😂

  • @RozaTesfaye-mp9nm
    @RozaTesfaye-mp9nm Před rokem

    Sealilene kidist

  • @BiyaGelano-uj6ne
    @BiyaGelano-uj6ne Před rokem +1

    ጋንጃ በሉባንጆ

  • @sisayesisaye
    @sisayesisaye Před 9 měsíci

    Hello how are you guys are you good I'm praying always Jesus I love you so much Jesus oh my go d❤❤❤ please rasta don't talk please again please I love you so much Jesus my father

  • @AdanuGetahun
    @AdanuGetahun Před 8 měsíci

    Ihe sew cerqun yalxale ibdi nw ide doma seyxan kante yishalal

  • @elenelen4801
    @elenelen4801 Před rokem +12

    ጋዜጠኛው የኦርቶዶክስ ልጅ እንደሆነ ትህትናው ይመሰክራል!😍

    • @rom-hb7yz
      @rom-hb7yz Před rokem +1

      ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ

    • @AnwarBushra-dn1kl
      @AnwarBushra-dn1kl Před 10 měsíci

      ጋዜጠኛው ስነ ስርአት አለው ሙስሊም ነው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci

      @@AnwarBushra-dn1klኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ተናግሯል ጋዜጠኛው

  • @kiyasibehat1798
    @kiyasibehat1798 Před rokem +2

    በለው

  • @kidistsiyum8462
    @kidistsiyum8462 Před rokem

    yihen ebid kegabezu gazetgnoch yihegnaw beteshale sewuyew ke ewuket yenetsa ebid mehonun argagtolnal, gazetegnaw gin siratm ewuketm yalew gazetgna new fetari yibarkew.

  • @buliano
    @buliano Před 7 měsíci

    ወደ ካሜራ ሲያይ አይኑ ምነው ይስለመለማል 😅

  • @richrich1773
    @richrich1773 Před rokem

    እግዚአብሔር አንተ እንደምትለው ግዙፍ ነው አልክ እና ንፋስ ነው ወይስ አየር እና ሰው እንዴት ተፈጠረ ሲባል ከተለያየ ከለር ነው አለ ይቅር ይበለው ቴሌግራም ላይም ያለው የራሱን ታሪክ ነው የፃፈው ምንም የለም እና አስተሳሰብ ቀይሩ ምናምን ነው የሚለው እንጂ ስለ እግዚአብሔር ምንም አያወራም

  • @tesfayegobachew62
    @tesfayegobachew62 Před rokem

    እያንጓለለ!!!

  • @abdi726
    @abdi726 Před 6 měsíci

    ሀሰተኛ ነብይነዉ

  • @netsanetdemeke32
    @netsanetdemeke32 Před rokem

    Minew chat tewedede...

  • @kiyasibehat1798
    @kiyasibehat1798 Před rokem +1

    እባካችሁ እብድ (የአእምሮ ህሙማንን)ከእንደዚህ አይነቶቹ ጋር ማመሳሰል ነውር ነው ተቆጠቡ ጋዜጠኛው በጣም ነው የማደንቅህ ወደመስመር እየመለስክ መሬት ላይ ያለውን እውነት እንድናውቅ አድርገኸናል

    • @AnwarBushra-dn1kl
      @AnwarBushra-dn1kl Před 10 měsíci

      ካንተ ሀይማኖት ውጪ ያመነ እብድ ነው ማለት ነው ።

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před rokem +1

    ሆሆሆሆ ኸረ እንዳይመታህ ይሄ ሰውዬ እኔ ብቻ ላውራ ነው ይሄ ብሎ ፍቅርሲዝም ክክክክክክ

  • @user-vg6zv9gf6i
    @user-vg6zv9gf6i Před 11 měsíci

    ፍቅር ሲዝም አንመጣም ስሜትም ትርጉምም አይሰጥም መልስ የለህም

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem

    ግርም የሚለኝ እንዲህ ያለ የተዝረከረከ ሰው በዛ ላይ ህጣና ት በማየት ሊለዩት የሚቺል አንድ ዎጠጤ ፈጣሪ ን የማይፈራ እራሱ ን ፈጣርይ ያደረገ ሰው ጋብዘህ እንደፈለገ እንዲያዎራ ከምታደርግ ላንተም ለ ህልናህ ደስታ የሚሰጥህ የህዝብ እም ባ ድምፅ ብትሆን በተለይ ንጡሃን ን የም ትበላ ዎለጋ ላይ ድምፅ ብትሆን ከቦታው ስላልሆነ እንጂ እኔስ ብለህ ብታስብ ጥሩ ነው

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před rokem

    ዛሬ ደግሞ እየሱስንም አካተተ😭😭😭😭😭😭

    • @user-bp8rs5ue4n
      @user-bp8rs5ue4n Před rokem

      አይ እኛኮ አልገባንምጂ ዘበኑ መሽቷል ንስሀ ብገባ ጥሩ ነው

  • @richrich1773
    @richrich1773 Před rokem

    ይሕም ሀይማኖት ሰዎች ሰዎች ካበላሹት ሌላ ሃይማኖት ይፈጥራል ማለት ነው ?

  • @user-mx4ho5cr4z
    @user-mx4ho5cr4z Před rokem

    😂😂😂😂

  • @fafi985
    @fafi985 Před rokem

    Demsashe malet haymanot atfi malet new enkuwanm medehanialem keortodokes asewetah endayenetu betekrestian minyeseral reraseh gar yetetalah neseh btgeba yeshalhal felsefnaw leoshom albje

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před rokem

    እኔ የሚገርመኝ እናተ እኳ promote እያደረጋችሁለት ነው እኮ ይህንን ሰውዬ እጅንና እግሩን አስራችሁ ወደፀበል ወይ ወደእስር ቤት ነበር መውሰድ ያለባችሁ ነው

  • @cutetube369
    @cutetube369 Před rokem +3

    ተመልሶ የዘር ኮምፕሌክስ ውስጥ ዘው ብሎ ገባ ፣ቻይና ፣ጥቁር ፣ነጭ ሲጀመር እስራኤል ነጭ አይባሉም። በዝያ ላይ ፈጣሪ ሰለ ቀለም ግድ የለውም፣ ይሄ የሰው ኮምፕሌክስ ነው እንዲሁ prejudice ያንተ እይታ መልሶ የዘር አባዜ ውስጥ ገብቶ መዳከር ነው ። ፈጣሪ የሰው ፕርሰናሊቲ ሊኖረው አይችልም ፣ዘር ላይ ጉብ ብሎ ይህንን ዘር መረጥሁ ይህንን ዘር ጣልሁ ረገምሁ የሚል ።ፍቅርሲዝም አማርኛ መሆኑ ነው? ፣የላቲን ቃል አለው ከወደመጨረሻው ፍቅር-ሲዝም። anyways conscious አይደለም፣ ልጁ የተከፈለው ደላላ perforator ሊሆን ይችላል ። አፍሪካዊን ሀይማኖት በመሰለ ነገር እንደፈለግህ ልትሸውደው ትችላለህ፣መከተል ይወዳል question አያረግም ፣ሪዝነብል አይደለም ቤዝድ ኦን ፋክት ፣ሎጂክ ማሰብ አይፈልግም፣ ስለዝህ በቀላሉ የግል ጥጃ ተከታይ ማረግ ቀላል ነው።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před rokem +2

    ቶሎ መበሳጨቱ ራሱ
    ክባድ የጤና ችግር ነው
    አትጠይቁኝ ይላል ድፍረቱ 😆😆😆 በፕፊ ነበር ይህን ስይጣን🥊እሱን ብሎነብይ ወይ አገሬሬሬ የማንም ዱርየ መጫወቻ

  • @sosotete425
    @sosotete425 Před rokem

    አረ አምላኪ ለይተህ ምታ ሚስማር ሊያዘንብብን ነው እሄማ ግን ኢንተርቪው የምታረጉት ማስታወቅያ እየሰራችሁለት እያስተዋወቃችሁ ነው የምታቀርቡን ሰው እወቁ ለ ቪው ብላችሁ ያልሁነ ሰው አታቅርቡ

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před 8 měsíci

    የሚዲያ ሰዎች ግን እንደዚህ ስራ ፈትታችኋል ማለት ነው?ዓለም የት የጥበብና የሳይንስ ጥግ በደረሰበት ዘመን የማንንም፡ወፈፌ ትኩስ ዕብድ እያመጣችሁ ትውልድ ትገላላችሁ።ደምሳሽ 66ኛ ክፍለ ጦር ይደምሥሥህ.ሞኝ በምን ያሸንፋል እምቢ ብሎ ነው ነገሩ ድርቅርቅ ያለ፡ትዕግስት 0፡ እውቀት 0፡ማስረጃ 0፡ሰውየው ማታለልና የሱን የተወናበደ የእብድ ሃሳብ መናገርና እንዲያዳምጡት ብቻ ነው ሚፈልገው ይህን 40 ነበር መግረፍ ፍቅርህን ያሳጣህ።ይህን ሰው ተረባርባችሁ 0 አስቀሩና አባሩት ትውልድ ገዳይ ነው ሞኝ ትኩስ እብድ።የሚናገረው ሁሉ ማስረጃ የሌለው ማድመጥ ያማይችል አምባገነን ፍጥረት ነው።እባካችሁ ተውትና ልብሱን ጥሎ ይሂድ።ለምን ፈርታችሁ ትጠይቁታላችሁ? ሲጀምር እሱ ሰውን አያዳምጥም መበጥበጥና አቋርጦ መውጣት ብቻ ነው ሚፈልገው ፡አዳምጡኝ ብቻ ይህን ራቁቱን አሰዱትም? ይህን ወፈፌ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +2

    ይሄን ሰው ኢንተርቪው ማቅረብ ያሳፍራል እየሱስ ገና ይወለዳል እያለ ጂኦቫ ነው ።

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 Před 11 měsíci +2

    በግድ ወደእኔ እምነት ይመጣሉ አላለም ከከከከከ ደፋር ኧረ እግዚያብሔር ይቅር ይበልህ ደፋር

  • @dedd9504
    @dedd9504 Před rokem +2

    ነብይ ደምሳሽ አላለም

  • @mesfintesfaye9443
    @mesfintesfaye9443 Před 11 měsíci

    እረ ባክህ የመልአኩን ስም ከየት አመጣው

  • @sosotete425
    @sosotete425 Před rokem +1

    ግን ምን አጭሰህ ነው እንዴ ደፋር የሁንከው😂😂😂

  • @NuguseBalami
    @NuguseBalami Před měsícem

    HhHhhjH

  • @okbuhaile5290
    @okbuhaile5290 Před 10 měsíci

    He read the Bhay book 📖 and trying to pla tsadik tsadik😂😂😂😂😂

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 Před 11 měsíci +1

    እኔ ግን ጤነኛ አትመስለኝም ቤተሰብ ካለህ ሳይብስብህ ወደ ፀበል ቢወስዱህ ይሻላል

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Před rokem

    አንድ የ 15 አመት ልጅ ለ 2 አመት ሀይማኖት መፅሀፎቺን አንብቦ ነብይ ነኝ ለማለት ቢዘጋጅ ካንተ የተሻለ ማስመሰል በቻለ ቂል ነህ ስህተት አንድ ከሌላ ቦታ ላይ ስታወራ አዳም ከተፈጠረ 5 ሚሌን ምናምን ምድር እና ሰማይን በሰኮንድ ሰራ ነገር እያልክ ስትቃዥ ነበር ታድያ የሙሀመድ ነብይነትን ካመንክ አላህ እና እግዚያብሄር አንድ አምላክ ናቸው ካልክ አላህ በቁርአኑ ምንድርን በ 6 ቀን ሰራሁ እያለ አሁን ያለው አላህ ሌላ ሆነ ወይስ የድሮው አላህ ነው ምላሱ የተቀየረው ወይስ የተለየ ምድር በ ሴኮንድ ሰራና አመጣ ከ አዳም መጨረሻዋ ቀን 8 ሺህ አመት አካባቢ መሆኑ የታወቀ ሆኖ እያለ አንተ ገና ወደፊት ከ 2000 አመት በሇላ ናይጀሪያ ነቢይ ይመጣል የምትል 5 ሚሌን የሰው ልጆች ይኖራሉ የምትል እስኪ አንድ ምክር ልምከርህ ከማውራትህ በፊት ለ 6 ወር ብቻ መፃህፈ እምነቶቺን አንብብ ምን አልባት የመረዳት ልብ ቃለህ

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Před rokem

    እረ አማኑኤል ሆስፒታል ምነው ንብረታችሁን ብትሰበስቡ

  • @sisayesisaye
    @sisayesisaye Před 9 měsíci

    Yeah Rasta going to smoke trucks are you crazy😂😂😂😂😂

  • @Ethiopian5573
    @Ethiopian5573 Před rokem

    አይን ይብላክ ደምሰሰ ቀውሰ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před rokem

    Sorry for my beloved country Ethiopia , what an insane guy he is?????

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 Před rokem

    በየሱስ ስም ጠያቂውን አፉን አዘጋው

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 Před rokem +1

      አፉን አዘግቶት እኮ ከይደለም ልጁ አጠይቁን እኔ ብቻ ልናገር ሰለሚል ነው ዝም ያለው

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Před rokem

    ሲቆይ ኢክስፓይርድ የሚሆን ሰው የሰራዉ እምነት ነው ሰው ሊቆሺሽ ይቺላል የፈጣሪ ቃል ግን አይቆሺሺም ሰው ሊበላሽ ይቺላል ሀይማኖት ግን አይበላሺም ሰው ሲበላሽ ደሞ ሰውን የሚያስተካክለው ወደነበረው ሀይማኖቱ በመመለስ እንጂ ሀይማኖቱን በመቀየር አደለም ግን ጪንቅላትህ ውስጥ ያለው የበጎቹ ነው መቼም የሰው አይመስልም

  • @jmezgebu2279
    @jmezgebu2279 Před rokem +2

    እረ እብድ 😂😂😂😂

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Před rokem

    በሂወቴ እንደዚህ አይነት የጂል ገገማ አይቼ አላቅም ሀይማኖቱ ከፈጣሪ የሀይማኖቱን ስም ከ ዶክተር አብይ ደሞ ነብዩ ሙሀመድ ከሷቸው በሇላ ሌላ ነብይ እንደማይመጣ ማወጃቸውን አልሰማም ቂል መጀመርያ ቢያንስ አንድ አመት የሀይማኖት መፅሀፍ ቢያጠና ከዚህ የተሻለ ማስመሰል በቻለ ነበር

  • @Bekabo14
    @Bekabo14 Před 8 měsíci

    ይሄን ልጅ የሚገንዘው ጠፋ

  • @gebreluaselemon8090
    @gebreluaselemon8090 Před rokem +1

    ምንምሳያስተምሩነውእንዴየላኩሁአሳፋሪነህ

  • @gebreluaselemon8090
    @gebreluaselemon8090 Před rokem

    ምንም አያ ውቅምተወዉእባክህ

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 Před rokem

    Nebiy Demsash yiker belen 😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před rokem +2

    አይሻልህም ነጭነብይ 😂😂😂😂😂 አስሮ የሚገርፍህ ወድነው ያጣከው

  • @teshomeadugnaw8298
    @teshomeadugnaw8298 Před rokem

    budism didism ere motku

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 Před 5 měsíci

    ጠያቂው በጣም ትዕግስተኛ ሲሆን ተጠያቂው በገሃድ ማንነቱን የሚገልጽ አጭበርባሪ ሌባና የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ እንደሚባለው ነው፣40ጅራፍ ቢገረፍ በጥሩ ሁኔታ ይፈወስ ነበር።

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před rokem

    In first place He is so aggressive

  • @amanuelgirma4941
    @amanuelgirma4941 Před rokem

    “አንድ ነብይ ሲመጣ እውቀት ይዞ ነው እውቀት ደግሞ እምነት ይሆናል፤ አምነቱ ምፅሃፍ ይሆናል፤ ምፅሃፉ ማኖት ይሆናል……”
    እሺ ከዚያስ ባክህ????
    እረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው????