ቤተልሔም ታፈሰ ከ ደረጄ ገረፋ Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 11. 2023
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
  • Zábava

Komentáře • 448

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 Před 7 měsíci +45

    አትግደሉን ስው ነን እንኑር ማለትና ራስን ማዳን ነው‼️የፋኖ ትግል ስው ሆኖ መኖር ነው ‼️

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q Před 7 měsíci +52

    ከእውነት ጋር ተፋትቶ ሰላምና እድገት አንድነት ዘበት ነውና በእናንተ እልኸኝነት ወደ ድቀትና ውድመት እንጂ እድገት ዘበት ነው።

    • @wegf6808
      @wegf6808 Před 7 měsíci +6

      እልህ ሳይሆን ድንቁርና እና የበታችነት እዩተሰቃዩ አገር አይደለም ቤተሰብ መምራት አይችሉም!!!

  • @selamawittilahun1611
    @selamawittilahun1611 Před 7 měsíci +32

    ሁለት የብልፅግናዎች ወግ አይዞህሽ ገለቴ

    • @samtirful
      @samtirful Před 7 měsíci

      ጋዜጠኛዋ ማስረጃ እስካልያዘች ድረስ ማፋጠጥ ትቸገር ይሆናል። ሰውዬው ግን ካመላለሱ ብቻ ጥያቄው በራሱ በውስጡ የለቀቀበትን ፍርሐት መደበቅ አልቻለም። 😂

  • @Ethios019
    @Ethios019 Před 7 měsíci +26

    ስትገረፍ ታወረዋለህ ጀግናው ፋኖ ሁሉን ይገለብጣል 💪

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 7 měsíci +19

    God Is With 65 Million Amhara People❤️🙏❤️...Fano Forever💪💪..

  • @Daniel-dw4fc
    @Daniel-dw4fc Před 7 měsíci +35

    ፋኖን ሽፍታ ማድረግስ ይችላሉ ወይ? ፈሳሞች!!!

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n Před 7 měsíci +36

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው

    • @ferubaheru7567
      @ferubaheru7567 Před 7 měsíci +1

      እና ለምን አትከተለውም እዛም እንዲነግስ ከፈለክ ።አሁን የምንኖርበትን ዩንቨርስ ለኛ ተውልን ።ዘረኛ ነኝ ምትልብቻ ተሳደብ ምድረ ደንቆሮ ዱቄታም ስቱፒድ..

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi Před 7 měsíci

      ​@@ferubaheru7567🤮🤮🤮ምንሊክ ጀግና 💪💪💪

    • @azebg328
      @azebg328 Před 7 měsíci

      እንዳዉ እንደ ጨዋ ሴት ብትሆኝ ምን ነበር ያስከብርሽም ነበር የሚጠየቁትንም ሰዎች አክብሪ መመናቀር ጥሩ አደለም ንግግርሽንም በአንድ ትንፋሽ ለመጨረስ ትታገያለሽ እስቲ ዘና በይ ባሕሉን ጠብቂ

  • @user-km1rt1kg2g
    @user-km1rt1kg2g Před 7 měsíci +13

    አንቺ ልጅ፣ ከእውቀትሽ ይልቅ ድፍረትሽ ይልቃል። ተረጋጊ።

  • @robeltsegaye6991
    @robeltsegaye6991 Před 7 měsíci +10

    የቂል ጥያቄ በቂል ይመለሳል ይላሉ አበው

  • @kemalkemal3919
    @kemalkemal3919 Před 7 měsíci +15

    ፈርተሀል ታስታውቃለህ
    በፋኖ ትግል ብዙ ነገር መስተካከል እያየን ነው
    ለማንኛውም ጥጋባቹ በረድ እያለ ነው

    • @user-wp2hm1bt3n
      @user-wp2hm1bt3n Před 7 měsíci +1

      ዛሬም ድረስ ሚኒሊክ እየገደለን ነው ያላት ተመችታኛለች

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 Před 7 měsíci

      ምንድነው የተስተካከሉት ነገሮች?

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 Před 7 měsíci +11

    Don't forget Amaras know to make history.

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 Před 7 měsíci +4

    አይ ክህደት ባይበላስ ቢቀር ይበሉ እውነት የሌለው ሰው ከንግግሩ ያስታውቃል እንደዚህ ያሉ በርካታ ባዶዎች ባሉበት ሀገር እንዴት ሀገር ሰላም ያገኛል

  • @habtamusisay4114
    @habtamusisay4114 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሄር እድሜ ይስጠንና ሁልህም አማራን ያሰቃየህ ሁላ የእጅህን የምታገኝበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ፋኖ እየመጣልህ ነው

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Před 7 měsíci +7

    የእውነት ሀቅንና ፍትህን ንፅህና በሀገሩ ላይ የፈለገ ሰው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን መስማት አለበት።ይሄ ትውልድና የመንግስት አካላት ግን ሙስናን፤ዘረኝነትን ኢ ፍትሀዊነትን የማይፀየፍ ትውልድ ስለሆነ የአንዳርጋቸውን አይነት ትችት መሸከም አይችሉም።

  • @tadessebeshah5826
    @tadessebeshah5826 Před 7 měsíci +4

    እንደ አንተ ዓይነቱ ነው ምንሊክን የሚጠላው. ዓፄ ምንሊክ ሞቶም ንጉስ ነው. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 7 měsíci +6

    ወላሂ የወረዳከተሞች ትላለህ የኛወረዳ በፍኖነው ወላሂእራሳችሁን አታታሉ መነጋገር ይሻላል ፍኖ ጭራሽ አዝመራሲገባ ብዙ ተከታይ አለው ወላሂ ተነጋገሩ እራሳችሁን አታታሉ

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Před 7 měsíci +3

    ፋኖ አዲሰ አበባ ለአዲሰ አመት እገባለሁ አላሉም...Activist ያለውን ሁሉ ማስተጋባት አላዋቂ ያሠኛል

  • @selam65030
    @selam65030 Před 7 měsíci +11

    🏇🏇🏇የምኒሊክ ዘር ፋኖ እናንተን ሁለት ስደተኛ አናሳ ይዘረግፋችኃል ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 Před 7 měsíci +3

    ሰለ ፍኖ ለመጠየቅ የሆሮሞ ብልፅግና መጠየቅ ምን ማለት ነው

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 Před 7 měsíci +9

    Dr Dereje was a 6th grader when Tplf took power in 1991; shamelessly he dares to criticize Andargachew. Oromos arrogance is beyond comprehension

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash Před 7 měsíci +28

    Real issues for all Ethiopians: PP failed & resulted the following lists:
    1. Insecurity
    2. Injustice
    3. Rampant corruption
    4. Economic collapse
    5. Hyper inflation
    6. National debt crisis
    7. Killing of innocent Ethiopians due to their ethinic profile
    8. Displacement of Ethiopians due to their ethinic profile
    9. Encircling Addid Ababa
    10. Kidnapping innocent civilians
    11. Bank robbery on broad day light!!
    12. Ethinic favouritism without any merit

  • @mdmanikmanik2641
    @mdmanikmanik2641 Před 7 měsíci +4

    ወለጋላይ የፈሰሰው ዴም አንረሳውም ተናተጋ ሂሳብ አለን

  • @user-vy8me7tg6k
    @user-vy8me7tg6k Před 7 měsíci +5

    ትግሉ የት እንደደረሰ ደውለሽ ጠይቂ

  • @derejedemeke
    @derejedemeke Před 7 měsíci +2

    እጠረጥራለሁ ጥርጣሬ አለኝ፣ የእኔ ነው … የሚሉ ሰዎች አሉ…. ብሎ መዘባረቅ ምን ይሎታል?
    ዛይዘጋጁ ሳያወቁ፣ ሳያነቡ ማውራት ግን አያስተዛዝብም ?
    አትዘባርቁ ሰለወደፊቱ እየሰሩ ማውራት ይሻላል ወይስ ታሪክ ሰርቶ ባለፈ ( የሞተን ) ሰው ዝንተ ዓለም ስም እያነሱ መጨቃጨቅ .... ስናስጠላ !
    አዋቂ ነን ብለው በየመስኮቱ ብቅ እያሉ ግን መርዝ መዝራት ተገቢ ነው ? ከባለፈው የተሻለ ነገር እንግዳው ምን ነገረን?
    እየመረረው ቢሆንም ነው የሚኒሊክን ስም የሚናገረው ምን ታደረግዋለሁ እንግዲህ መቻል ነው !

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 Před 7 měsíci +5

    ወንድም አማረ ክልል ባህዳር ዳርና ደብረ ብርሃን ነው መንግሥት የሚያስተዳደረው

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q Před 7 měsíci +3

    ይህ ሰው በጉጭ ኣልፋ ደረቅ ክርክሩ እንጂ ካንደበቱ የሚያንፅ ቁም ነገር ሲወጣ ሰምቼም ኣውቀም በተለያዩ ፕሮግራሞች እንዳየሁት

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před 7 měsíci +20

    ይህ ደግሞ ምንችክ ያለ ብልፅግና ነው

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r Před 7 měsíci +4

    ድል ለፍኖ ❤

  • @danielteklegeorgis
    @danielteklegeorgis Před 7 měsíci +4

    አይ ደረጀ ካድሬነት ከባድ ነው

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 7 měsíci +1

    Ye Amhara Fano 20 Million Yetatek new ahune ema Ye Brihanu Julaa chattam gomen wotadre eyemarek betam new yetatekew❤️💪❤️Thanks God!🙏🙏

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash Před 7 měsíci +9

    What amazes me is that the same people is on every media!! They always inviting each other!!!
    What did Dr. Dereje contribute for Oromo people? What did Betty contribute for Oromo people? They both contributed even a single penny for Oromo people, but they are being paid by PP!!! What matters is what happens on the ground???

  • @user-rx4lo9ll8i
    @user-rx4lo9ll8i Před 7 měsíci +26

    Victory to fano victory to amahara people 💪 💚 💛 ❤️

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 Před 7 měsíci

      Never never Debtera fano win biher bihereseb

    • @MaMarbager
      @MaMarbager Před 7 měsíci

      ጥናዣም የእርጎ ዝንብ !! እዛው ቆመ ጠብቀኝህን እየወለወልክ የህዝብህን መከራ አስቀጥል - በሽታ !

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před 7 měsíci

      ​@@alberteinstein9034kkkkk kkkk eyegerefeh new yemiyashenefe ye galla wotadre eyefesa new👈

  • @mekuryenegatu4750
    @mekuryenegatu4750 Před 7 měsíci +1

    እወደሰሽ ነበር የእዉነት ሰዉ ገሠዜጠኛ!" ዘር ከልጓም ነዉና ሄደሽ ተዘፈቅሽ!!!!

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 Před 7 měsíci +3

    No more government in Amhara region, Amhara , people are fighting to remove , even the federal government

  • @user-jh1wb2zm7w
    @user-jh1wb2zm7w Před 7 měsíci +6

    Fano is on the way to go to....

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Před 7 měsíci +4

    እንኳን በሠላም ሠጣሽ ቤቲ ምን አለበት ትልልቆቹ ዘራፊ እነ ገዳዮቹን ለምን አተቀረብም

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 Před 7 měsíci +2

    ለመሆኑ ከመንግስት በላይ ችግር ፈጣሪ አለ ብለው ያስባሉ, ካለስ በስሙ ይጥሩ ብለሽ ለቀጣይ እባክሽን ጠይቂልኝ ቤቲ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 7 měsíci +9

    ሚኒሊከ ዛሬም ናጉሰ ናው ፍኖ 4ኪሎ ይገባል❤💛💛💪💪💪💪

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 7 měsíci

      Yes የጋላ አራጂ ሰው በላ እነሱም እየገዙ ነው

  • @user-vy8me7tg6k
    @user-vy8me7tg6k Před 7 měsíci +1

    "ክንዳችን መዳኛችን "
    " መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ" "
    ክንደ ነበልባሉ ዘረኞችን ሊደፈጥጥ እየመጣ ነው

  • @fasilgultnhe7431
    @fasilgultnhe7431 Před 7 měsíci +7

    አይ አንተ የካድሪ ስራ ነው የምትሰራው ስው ያልተመቸውን ተከተል ማለት አትችልም የአንዳርጋቸው እውቀት በእንደዚህ አይነቱ ስው አይገለፁም

  • @user-iy3tc4xl4w
    @user-iy3tc4xl4w Před 7 měsíci +4

    እሽ የብርሃኑ ጁላ ውሽማ እንዴት ነሽ የኔ በረሮ

  • @andebetmitiku2916
    @andebetmitiku2916 Před 7 měsíci +1

    አንቺ ለዛ ቢስ ብታወሪ አታፍሪ ብትለብሽ አታምሪ ብትበይ አትወፍሪ በሰላም አትኖሪ የሰይጣን ሲምቦል

  • @fasilgultnhe7431
    @fasilgultnhe7431 Před 7 měsíci +4

    1እና 1ነው ከዚህ በሀላ ብልፂ አማራ ክልል በፍፁም አያስተዳድርም ክላ

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Před 7 měsíci +1

    You are fighting not with Fano only but with Amhara farmers.

  • @lulsegedtamene7495
    @lulsegedtamene7495 Před 7 měsíci +1

    Betty - Who won whom when and where? Mainly in terms of "Ethinicity"???

  • @tru1614
    @tru1614 Před 7 měsíci +1

    ወደዳችሁም ጠላችሁም አሁን በቅርቡ ይህን ከሀዲ መሪያችሁን ፍኖ እየጎተተ ያወርዳዎል ደል ለፍኖ ፍኖ ወደፊት ወደ አራት ኪሎ

  • @meridashebir618
    @meridashebir618 Před 7 měsíci

    አንድ ዓይነት ላባ ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ ጠያቂውም ተጠያቂውም። ግባቸው የአማራን ትግል ማሳነስ ሲሆን በኋላ ውጤት ሲመጣ ይህቺ ምላስ ወደ ውስጥ ይታጠፋል።

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 Před 7 měsíci +7

    አንዳርጋቸው! ከእውነት ጋር የሚቆም ጀግና ዲሞክራት ነው፡፡

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Před 6 měsíci

    ፍኖ ቡላችሁ ለተሞቱ ነዉ ፍኖ የነዛ ዘረ ነዉ የጀግኖች❤

  • @getachewtessema6284
    @getachewtessema6284 Před 7 měsíci +1

    ቤተልሔም ፣ ይህ ሥራ አይመጥንሽም ፣ ሙልቅቅ ያልሽ " ስድ" በሚሉት ቃል ነው የምገልጽሸ ።

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před 7 měsíci +1

    ቤተልሔም የአይሁድ ስም ነው እንደ ሽሜ አነጋገር ኦሮሙማ ላንቺ ቦታ የለውም ። 😂😂😂

  • @qoosaaf6420
    @qoosaaf6420 Před 7 měsíci

    Bety Wesagn ... Jabaadhu. Dr Dima Nagawo nuuf dhiheessi maaloo.... Nama jaba akka isaanii fidii nuuf dhiyeessi. Inni kun[keessummaan kee kun ] xiqqoo mogolee nu laafa jajjabeessuufis ta'e jabaadhu jechuuf.. Nama rakkisa.

  • @temesgenoljira7443
    @temesgenoljira7443 Před 7 měsíci +6

    Dear Beti, your todays wearing style is professional. Keep such a professional cloth! Your questions and ideas are extremely good and they sound challenging.

  • @bulgaw
    @bulgaw Před 7 měsíci +2

    You set time to meet and talk about an individual (Andi). That clearly indicates his strategy is working.

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 Před 7 měsíci +4

    Victory for fano❤❤❤❤❤

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Před 7 měsíci +37

    ፋኖ ጀግና ነው ያሸንፋል 💚💪❤️

    • @AbunaAbu-si2mx
      @AbunaAbu-si2mx Před 7 měsíci

      እጪ አንድ ወራዳ እንኳን ሳትይዙ ቅዠት

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 Před 7 měsíci

      Debtera jegina aidele zeraf enji

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 7 měsíci +2

      ​@@alberteinstein9034
      albertን ያሳወቀህ መሠረቱ ደብተራ ነው እኮ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 7 měsíci +1

      ⁠ያንቺው ፡ አብይም ፡ ሰውን ፡ ያደነዘዘው ፡ እንደዛው ፡ ነው

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 7 měsíci

      @@AbunaAbu-si2mx
      ምን መያዘሰ አለባቸው?ራሳቸውን እየተከላከሉ ነው እኮ

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 Před 7 měsíci

    ምሊሊክ አሁንም በሂወት እዳሉ እቆጥረዉ አለሁ ምክንያቱ ሁሌ በመጥፎ ሆነ በደጉ ሰማቸዉ ይጠራል አፄ ምሊሊክ ሸአመት ይገሱ
    ዘረኞቺ አሁንም ይጫጩ አፄ ምሊሊክ
    ህያዉ ናቸዉ አራት ነጥብ ።

  • @user-ny9gx9bu3w
    @user-ny9gx9bu3w Před 7 měsíci +1

    ደሞዝ መክፈል ያቃተው መንግሥት እስከመቼ እንደሚዘልቅ እናያለን. በልመና ቢሆን እንኳን የሚለመነውም ይሰለቸዋል ኤኮኖሚክ ደቋል ገናም 0 ይደርሳል

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h Před 7 měsíci

    ቤቲየ ውሀ ምጠጭው በጣሣነው በብርጭቆ?ንገሪኝ ፈልጌው ነው😁😁

  • @belaynehdanieltebore9846
    @belaynehdanieltebore9846 Před 7 měsíci +2

    Someone, please, help me by answering my question🙋‍♂️!?
    * What is the central goal of this show?
    ማስለፈለፍ ነው😂😂😂😂😂????

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Před 7 měsíci +1

    ዶክተሩ ግን ሌየር እና ላየርን እንዴት ነው ማይለዩት ብርሃኑ ነጋ እንዴት ዝም አላቸው?

  • @user-vo6bd9rh9c
    @user-vo6bd9rh9c Před 7 měsíci

    አንዳርጋቸው ፅጌ ፀረ አማራ ነው!!!
    ተራራ የሆነው የአማራ ህዝብ ልጅ ፍኖ ድብን አደርጎ ያሸንፍል💪💪💪

  • @user-ho1sn9qi5w
    @user-ho1sn9qi5w Před 7 měsíci +1

    አማራ ፋኖ ያሸንፋል ❤ ፋሽስቱን የኦሮሞ መንግስት እንደመስሰዋለን ።

  • @heyab1471
    @heyab1471 Před 7 měsíci +2

    ወይ ሽፍታ አድርገነዋል፣ ለማንኛውም ፋኖዬ ወደ አያቶቹ ቤተመንግስት እየመጣ ነው። እልልልልልልልልልል

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 Před 7 měsíci

    አንዳርጋቸው ፅጌ በሆዶ ተገዝቶ የማይኖር ሳይመቸው ሲቀር ስልጣን ለቆ መሄድ የመጀመሪያው አይደለም፣ ወንድ ጀግና ለዕውነት የቆመ ነው

  • @marcos7720
    @marcos7720 Před 7 měsíci +1

    Why do u have a patio chair in your living room?

  • @dere7406
    @dere7406 Před 7 měsíci

    "....ሃገር ያፈርሳል እንጅ መንግስትን አይጥልም"☺☺ምን አይነት መዘባረቅ ነው ?

  • @genenesemayat2795
    @genenesemayat2795 Před 7 měsíci

    ቤቲ ጥሩ ጥያቄ አቅርበሻል:: ደረጀ ግን ለዝህ መልስ መስጠት የሚችልበት ደረጃ ላይ አይደለም:: የአማራ ክልል ክራይሲስ እሱ በሚለው ደረጃ ቀላልና ሪቨርስ መደረግ የሚችል አይመስለኝም:: አሁን እኮ ጥቂት ዋና ዋና ከተሞች ብቻ ናችው መከላከያ ስር ያሉት:: ሲቪል እስተዳደሩ በጠቅላላው በክልሉ ፈንክሽን እያደረገ አይደለም:: እውነቱ ይህ ነው::

  • @user-mi3ij9nl3o
    @user-mi3ij9nl3o Před 7 měsíci

    ደርጄ ደቆሮ ሰው ነህ ብልዕግና አማራ ክልል አድም ቦታ አያስደዳድርም እዳልከው አዎ በታክ ከተማን ከቦ አስተዳደረ ታልህ ልክ ነህ ለምን እራሳችሁን ታታልላላችሁ

  • @asfawabebe5938
    @asfawabebe5938 Před 7 měsíci

    ሚኒክን ጠላት አድርጐ የሚያስብ ህብረተሰብ ካለ ለምን በእንግሊዝ በኢጣሊያን ቅኝ አልተያዝንም ካልሆነ በቀር በዚያን ጊዜ የቅኝ ግዛትን መስፋፋት ማስቆም ወይም ራስን መከላከል የሚያስችል ምንም አይነት አቅም አልነበራቸውም ።

  • @mmn6040
    @mmn6040 Před 7 měsíci +2

    አማራ ክልል ብዙ ከመንግስት እጅ ወቷል 😑

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 Před 7 měsíci

    ድል ለተገፋው የዋሑ አማራ ሕዝብ

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Před 7 měsíci

    Don't blame other countries. The problem is the superiority you want over Ethiopians.

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 Před 7 měsíci

    እናንተ ማቀርሽት አይስለችሁም ምንግስትማ በደንብ በጦርነት ይወድቃል እንጅ አንዳርጋቸው ጥር ነዉ አሁን ያናደዳችሁ ሚስጥራችሁን ስላወጣባችሁ ነዉ

  • @Mengst420
    @Mengst420 Před 7 měsíci

    አይጥ ግዜ ይመጣል ለፍርድ ከሚቀርቡ ሰወች አንድዋ ነሺ እመኝኝ የትም አለም በስደት አትኖሪም ሀሀሀሀ እመነኝ እየመጡ ነው

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J Před 7 měsíci +1

    የተመረጠ መንግሥት ቢሆን እንኳ፣ ዘረኛ አምባገነን ነፍሰ ገዳይ ስለሆነ፣ የአማራን ክልል እና ኢትዮጵያን ከዚህ በኋላ ማስተዳደር ፈፅሞ የለበትም። ብልፅግና ኢህዲግ የ35 ወንጀለኛ ነው። ለፍርድ መቅረብ አለበት።

  • @user-lb1po1zf5h
    @user-lb1po1zf5h Před 7 měsíci

    Koshesh

  • @lulsegedtamene7495
    @lulsegedtamene7495 Před 7 měsíci +1

    Besat yigegnal? Sirafet newa!!!

  • @graceethiopia8721
    @graceethiopia8721 Před 7 měsíci

    ቤተሰብ ያለው አመራር ስገደል ምን ይሰማሃል??

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k Před 7 měsíci +1

    ዶ/ር የሆንከው በምንድን ነው? አጋስስ

  • @Fano316
    @Fano316 Před 6 měsíci

    አፄ ሚኒሊክ በሉ ባለጌ አትሁኑ ሳታረጁ በግዜ ትሞታላቹ በቋንቋቹ አንቱ የለም ሴትም ወንድም አንተ ሚሊ ቋንቋ ደሞ በግድ እወቁ.

  • @michaelgizawdemass8301
    @michaelgizawdemass8301 Před 6 měsíci

    In actual fact, all in all it's better to say in short, THE TIME HAS GONE or the the bell has cried widely already !!! Still i agree with Dereje what explained abou how much or how pp administration is effective in every corners of the country is must be revised. But i don't think so pp will never walk anymore according it's own stupid way plus so many unforgettable factors which happened against the people and also even now days happening a lot bad situations upon it's own People too

  • @somyibrahem3365
    @somyibrahem3365 Před 7 měsíci +2

    ፍኖ ይችልል

    • @zenatzenat1766
      @zenatzenat1766 Před 7 měsíci +1

      ሚኒሊክ ሚኒሊክ እንደው ጀዘባችሁ
      ሚኒሊክ ሠርቶ አልፏል እናንተ ትቃዣላችሁ ቅዠታሞች

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Před 7 měsíci +1

    አሁን ሠላም ነው አሉ እኮ ዶክተሩ።

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 Před 7 měsíci

    ደረጀ፣ ፈሪ ነህ እየፈራህ ታወራለህ። መጀመሪያ ራስህን ከፍርሃት ነፃ አውጣ። ከዛ ስለሌላው ታወራለህ።

  • @merseeahazenyeshitla5004
    @merseeahazenyeshitla5004 Před 7 měsíci

    Melkam yehonewin tiliq tiru tyaqe titachihu sile anid geleseb mawrat qetelacihu. Yasazinal.

  • @user-ww8bz8zm2e
    @user-ww8bz8zm2e Před 7 měsíci

    አላማችሁ አንዳርጋቸው ፅጌን ለማዋረድ ነው አላማችሁ።

  • @AA-114
    @AA-114 Před 7 měsíci

    Liar liar pants on fire😅😅😅😅
    Is it liar or layer? Dr.

  • @mulissajidamidekssa
    @mulissajidamidekssa Před 7 měsíci

    እውነት ነው የተሳሰተ ስሌት ነው፡፡ ሀሳባቸው ጠሚትሩን ከማህበራዊ መሰረታቸው መለያየት ቀጥሎ የኛ ነው የሚሉትን ህዝብ አደራጅቶ ጠሚትሩን መጣል ነበር፡፡ ዶ/ር ደረጀ ትንተንው አሪፍ ነው፡፡

  • @antetube122
    @antetube122 Před 7 měsíci

    የተከበሩ ተናጋሪ ፋኖ እርሶ እንደሜናግሩት ሳይሆን መሬት ላይ የሚታየው ሌላ ነው

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb Před 7 měsíci

    ደረጀ ብልፅግና የሚድንበትን መንገድ ትተህ ዙሪያውን አቱዙር በድፍረት ኮዙን ተናገርና ብልፅግናን አትርፍ አለበለዚያ አተርፉም ትጠፋላችሁ እመነኝ ምክንያቱም እውነት ተደብቃ ይሄን ሰራሁልህ ወርቅ ላንጥፍልህ ብትለው አይሰማህም እኔ ከብዙው ጥቂቱን ልንገርህ መጀመሪያ ሽመልስ አብዲሳ የሚባለውን ከወንበሩ ገፍትረህ በስሩ ያሉትን ወንጀለኛ የኦሆዴድ አንባገንን ካድሬዎች በሙሉ መተካት ወንጀለኞቹን በሰሩት ወንጀል ልክ እንዲጠየቁ ማድረግ በኦሮምያ ውስጥ የተፈናቀሉትንና ንብረታቸው የተወሰደባቸውን ህብረተሰቦች ንብረታቸውን በመተካት በእናት ሀገራቸው በሰላም ከማንም እኩል እንዲኖሩ ወደቀያቸው መመለስ ሌላው የጠፉ የታፈኑ ሰዎችን በሚዲያ ብቻ ሳይሆን ወደአደባባይ አውጥቶ ለህብረተሰቡ አሳውቆ አፈላላጊዎችን አዋቅሮ የተገኘው ከነህይወቱ የጠፋውን ጠፍቷል ብሎ ማሳወቅ አለበት ሌላው በአዲስ አበባ ጉዳይ በፍራቻ ተሸብቦ የተቀመጠውን ህዝብ ለማረጋጋት ባንድራ መዝሙር አትገባም አትወጣም የሚባለውን አተካራ ለህዝቡ በሙሉ ልብ መናገር በእምነት ቤቶች የሚፎክሩ አካላትን በህጋዊው እምነት አካላት ድጋፍ ማድረግና ህዝብን ማረጋጋት ፍትህ ቋንቋን እምነትን ዘርን ሳይለይ እኩል መድጠት በየትኛውም አገልግሎት መስጪያ ቦታዎች ከዘር የፀዱ እከክልኝ ልከክልህ ይማይባባሉበትን አሰራር አስወግዶ ኢትዮጵያዊ መብቱን ሁሉም ህዝብ እንዲያገኝ ማድረግ ካልተቻለ ደረጀ ገረፋ እመነኝ ይሄ መንግስት በአደገኛ እልቂት ይወገዳል አትጠራጠር እንዴት አትለኝም አዲሳባም በለው የከፋፈላችሁት ደቡብ በለው የታረቃችሁት ትግራይ በለው የናቃችሁት አፋር በለ እንደ ደጀን የምትዩት ሲዳማ በለው ሁሌም የምትጠራጠሩት ሱማሌ በለው የፖሎቲካ ማእከላችን የምትሉት ኦሮምያ በለው ብልጭ እስክትል እየጠበቃችሁ ነው የንን የማንበብና የመመራመር ችሎታ ካላነስችሁ ችግሩ አደገኛ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተከፋፍሏል እንተላለቃለን አራት ኪሎ አይገባም ይገባል የትና ህዝብ ዝም ብሎ አያየንም የሚለው የካድር ሽፍንፍን አያዋጣህምና አካሄዳችሁን ግዜ ሳትሰጡ ቀይሩ እንዳማረባችሁ መስመር ብትዩዙ እመክራችሗለህ

  • @user-jf9sx6eh3j
    @user-jf9sx6eh3j Před 7 měsíci

    ብዙ ግዚ የቤቲ ቃለመጠይቅ ከራስ ዘር ጋር ውይይት ታበዛለች እንግዶቹም ከነባሩ ሀቅ ጋር የተጣሉ ናቸው ለአማራ ያላቸው ፍራቻ መደበቅ ያቅታቸዋል ለምሳሌ የፋኖን እንቅስቃሴ ለማሳነስ ይሞክራሉ እውነታው አዲስአበባ የሚታፈሠው የአማራተወላጅ ፋኖ ተብሎ መሠለኝ ህዋት አዲስ አባ እንዳልገባ እንቅፋት የሆነኝ ፋኖ ነው ይላል እስቲለምሳሌ የኦሮሚያ መከላከያ ሠራዊት ለምሳሌ 1የፋኖ ምርኩኛ ቢያሳይ

  • @MubaAli-ud7eg
    @MubaAli-ud7eg Před 7 měsíci

    Betty like endanchi aynet set hagerachin west 50 binor kef enel neber ❤❤❤❤❤❤

  • @deme1094
    @deme1094 Před 7 měsíci +1

    እየመጡ ነዉ💚💛❤️

  • @asheberbelayneh886
    @asheberbelayneh886 Před 7 měsíci

    የሰባ እምት በደል የወለደው ትግል ፍሬ አፍርቶ ጠራርጎ እንደሚወሳችሁ አትጠራጠሩ ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል።

  • @alemetemesgen1864
    @alemetemesgen1864 Před 6 měsíci

    አይ ዶክተር። ላየር አለው።😂

  • @habeshochu
    @habeshochu Před 7 měsíci +1

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 Před 7 měsíci

    Every thing is done

  • @lulsegedtamene7495
    @lulsegedtamene7495 Před 7 měsíci +1

    Addis Ababa and Amhara yeashenwfi ligitimate new????😊

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 7 měsíci

    Dereje mane moto new tikure lebiseh yemetahew? nefise yemare